Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ በሙሉ ያላሰባችሁት ደስታ በየቤታችሁ ይግባ❤
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
ኣሜን😍
አሚን
አቤት ሚርቀት አሚን አሚን አሚን
አሚንንያረብብብ
የጋሽየልጆችን ማነነውእደኔ እሚወዳቸው የይሚየ ትንሿ የወድሞቿ ንግስት ያብርሽናእና የኤፉ ፍጣሪይጠብቃችሁ ከክፈነገር❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ሀይሚንና ኤፍን የሚወድ👍👍❤️❤️
እኔ ወላሂ
እኔ
me
እኔ❤❤❤❤ስወዳቸውኮ🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ❤❤❤❤
ሀይሚ አድናቂሽ ከ🇺🇸ትኩረትሽን ትምህርትሽ ላይ አሁን ሁሉም በጊዜው እና በሰአቱ ይደረስበታል ቆንጆ!ጎበዝ ተማሪ ሆነሽ እትዬን ጋሽዬን ኤልዱን አብርሽን ኤፋዬን ማኩራት አለብሽ! We love you this amazing family forever❤❤❤❤
አው
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤💕❤♥👍👍
ምንውዛራብቻችሁንአብርሸእናሩታሰ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን
አሚን አሚን
አሜን @@semiraabdela5479
ደምሪኝ😊
ኤፋዬ ሃይሚ ምርጥ ቤተሰብ እኮ ❤❤❤❤ኤፍርኤም ለቤተሰብቹ ያለው ፍቅር ግን 100%✅👌👌👌❤❤❤❤❤
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢
امن
አሜንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ያረብ
አሚንን😢
Amen Amen Amen
በስደት ያለነዉ እህቶች የማታ እጀራ ይስጠን የምትሉ
በ አብርሽ ቤት ስጠብቅ በዚ መጣቹ ሃይሚና ኤፍሬም በጣም ነው ምዳቹ❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:31
@@TemimaNasir-cv2jwእሺ
ዉዴ ደምሪኝ❤❤❤
@@GalaxyA23-k7v ነዩ አነትገገዚ አኔገም ጎረ በይ
የጋሽዬ ልጆች ትልቅ ደረጃ ድረሱ ከክፍ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስወዳቹ❤❤❤❤
ኤፍርኤም ለቤተሰብቹ ያለው ፍቅር❤❤
ሀይሚየ ኤፍ በጣም ፍቅር የሆናችሁ እህትና ወድም ናችሁ ውደታችሁ ያስቀናል የሁላችሁም ለሩታየም ያላችሁ ፍቅርና ክብር የተለየ ነው እሷም ታድላለች እናተም እሷን የመስለች አስተዋይ እቁ ድንቅ ልጅ ስላገኛችሁ እድለኞች ናችሁ አብርሽም ጨዋ የዋህ ለስው ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ሩታየ ላየ የተስጠችህ ትልቅ ስጦታህ ነች እኳን ደስ ያላችሁ የጋሽየ ልጆች እወዳችኃለሁ ከስደት መልስ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል በአላህ ፍቃድ እደዚህ አይነት ጨዋ የዋህ ቤተስብ እወዳለሁ ሽይይይይይይ አመት ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የጋሺየን ቤተሰብ የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ🥰👍❤
አነቻ አኔም ደሚሪኝ ልዩ
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ደስ የምትሉ እትና ወድምናቹ አይ ሴት ለቤተሰቧ ለወድሞቿ አሳቢናት እኔ እናተን ድሬነው ማገባው ሴት ክብር ይገባታል
ሀይሚ ታድለሽ እነዚህን የመሰለ ወድም የሰጠሽ እግዚአብሔር እፋዬ ዉድ ወድም ሀይሚዬ ደግሞ ጥቁር ማተብ አሰሪ ቀሚስ ጉርድ ያምርብሻል❤❤❤
የእግዚአብሔር ይጠብቃች የኔ ውዶች ሥታስቀኑ ሀይ በጣም እድለኛ ነሽ እነኝህን መሳይ ወድሞች ስላሉሽ ❤❤❤❤❤
ኤፋዬ እና ሃይሚ ምርጥ ቤተሰብ አብርሽ እሩታን ስንጠብቅ ጠፋብን ናፈቁኝ❤❤❤❤የወንድምነት ጥግ ኤፋ❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 1:36
,እኔ ራሱ የጠበቅኳቸው ነበረ
በጣም ነው የምታምሩት ሀይምየና ኤፋ ሩታን ከነጋሽየ ጋር ያስተዋውቃት ጌታን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ፋምሊዎች ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉
የወድም የእህት ጥግ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ ሁቢ
ማነው እደኔ ሀይሚ እና ኤፋ የሚወድ እኔንም ከወንድሜን ጋር አድለይ መኖር ነፍቆኛል የኔ ውድ ሀይሚ በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚየ ኤፍ ስታምር ልዩ ነው ሀሚየ በጣም እውድሻለሁ ግን ደግሞ በምክኒያነው የምር ኤፍእና ሀይሚ ትለያላችሁ ለሩታ ለአብርሺ ያላችሁ ክብር ልዩ ነውፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛላች❤❤❤👍
ጌታን በጣምነዉ የከፋኝ የደበርኝ እባካችሁ ሁሉም ስዉበየሀይማኖ ፀልይሉኝ በጣምነዉ የምወዳችሁ❤😢😢😢😢😢😢
ኤፍሬም ያሳዝነኛል ልክ እንዴወንድሜ የዋህ ነገር ነው 😢😢
ሀይሚ የኔ ቆጆ ኤፋ መልካም ወድም ነህ በጠም ደስ ትላለች የኔ ውዶች❤❤❤❤❤😢😢
ኤፍሬም ና ሀይሚ የምወዳቸው 🥰💚
ስወዳቹ ሃይሚ ኬክዋ ሀይምዬአደራ ትምህርት ላይ ትኩረት አደራ እኔ አንቺን በትልቅ ቦታ ነው ምጠብቀው አንቺ የልጅ አዋቂ።❤ Thank you a lot lot ኤፊ
ሽምግልና ይላክ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤😊
ያምን ሽምግልና 😂💉🙆
@@mazy-meida ለሩታ ቤተሰብ
ይልካል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰@@TizitaTubeትዝታ6
@@TizitaTubeትዝታ6😮
@@TizitaTubeትዝታ6 አወ ይላክ ያስተዋዉቃት ቡዙ አለን ግራ የተጋባን ድራማ ነዉ እዉነት ግንኙነታቸዉ እያልን የኔ አምናለሁኝ
እፍ አንታ ምርጥ ልጅ መልካሙን ሁሉ ተመኛውሀቹ.❤
የፍቅር ቤተሰብ ስታስቀኑ ኤፍሬም አተ እኮ ትለያለህ ካብርሽ የበለጠ አንተ በጣም አስተይ ነክ ባለፈ በሩታ ጊዜ ነው ያየሁክ ሰውን በጣም ትረዳለህ ወድሜ.
አወ ትግስተኛና አስተዋይ ነው
እርጋታዉ ደስይላል እናአዲማጭነዉነዉ
በጣም የትንሺ ትልቅ ነው አስተዋዬ ልጄ ትልቅ ደረጃ ድረስ የኔ ውድ❤❤❤❤
ሀይሚ በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ለዛውም በአሁን ግዜ የሰው ልጅ አውሬ በሆነበት ሰአት ተባረኩ ክፋ አይንካችሁ🎉🎉❤❤
ኣረ ሩታን ኣምጥልን ናፈቀችኝ 12 ሳዓት ስጠብቅ ምንም የለም 😢
እኔም ናፍቃኝ ነበር ቀሩ
እኔም 😔
እኔም
እኔም😢😢😢😢😢
እኔ አለሁ አንዲ ስአት ሊሆነኝ ነው አይንአይን እያየሁ።ዛሬ አይመጡም ነገበቃ እጠብቃለን
ኤፍሬም እና ሃይሚ በጣም ነዉ ምወዳቸው ከነቤተሰባቸው ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ❤🥰👏
ሩታዬ እኮ ፍቅር ነች ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ የጋሺዪ ልጆች❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 💕💕💕 ሀይሚ እና ኤፊ 💕ሀይሚ የኔ ልዕልት 💖💖💖💖
ሩታ ከነጋሽየ ጋ ትተዋወቅልን የሚል
ፍትህ ያስተዋውቃት ሩታየን የኔቆጆ❤❤❤
@@Rነኚየናቴናፊቂአወያሰተዋዉቅልንጋሺየንማየትእፈልጋለን❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሀይሚ ኤፊ በጣም እወዳችሁለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ሀይሚ መስቀል አድርግ ስለምወድሽ ነው እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላይክ አርጉኝ ሞሮኛል😂😂😂😂😂😂
ሱኳር ቃሚ ማርየ😂❤🎉
😂😂😂😂❤❤❤❤❤እኔም እንዳንች😂😂😂😂
አይዞን
ያችስ ከፋ@@rukiya7187
አረተይ
ሐይሚየ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድሽ እግዚአብሔር ፍቅርን አብዝቶ ይስጣቹሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
ደስ እሚል ፋሚሊ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እነዝህንልጆች ስወዳቸዉ በፍቅርየተሞላቤተሰብናቸዉ ከእናብዙትምህር እያገኝኘዉ የጋሽየልጆች በጣምየተባረኩልጆች ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም ኤፍየ ጎበዝ ለእኅትህ ያለህ ክብር ስወድልህ ሀይሚየ ታድለሽ እኔም እንዳች የምወደው ወንድሜ አለ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘኝ እንጀራ አለያይቶናል😢
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ዉድ ስደት ስንቱን ይለያያል መሰለሽ
እኔ ሀይሜን እና ኤፍሪምን እምወዳቸው ለሩታ ያላቸው ክብር ውይ እኳንም የዋለዴ የተዛመዴም ባዳም ያሥቀናሉ እኮ ለዛውም የወድምን ሜስት😢🥰🥰🥰
አዎ በጣም ግን ወላሂ እኔን ራሱ የባሌ እህት ወንድሞች እንዴት እንደሚያከብሩኝ እኔም እንደዛዉ እሱን ስለማከብረዉ
የኔውዶች ❤ሁሌም በደስታ በሳቅ ኑሩልኝ ምርጥ እህትና ወንዶሞች❤ ሀይሚየ የኔፍልቅልቅ አቤት ፈገግስትይ እኮ እንደት አባቱነው የምታምሪኝ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ በማያልቀው
ሃይሚ ኤፋ ሺአመት ኑሩ ተዋዳችሁ ምርጥ ወንድም ነህ good job ኤፋ
ወይ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ ፈልጌዉ ነዉ ሀሚየ የኔ ሡሥ አፉ ምርጥ ልጂ እንኮን መጣቺሁ R $ Aየቤቱ ድምቀት የት አሉ
የኔ ❤❤እህት 😂😂ጀጊነ ነሺ በረቻ የዘሪ ❤❤ገደኛ ማንም አያረገም ተመሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የጋሽዬ ውዶች ስወዳችሁ ኤፋዬ & ሀይሚዬ የወድምነት የእህትነት ጥግ ትለያላችሁ ❤❤
ሥታሥቀኑ ማርያምን ታድላቹ ❤❤❤❤የኔም ወድሞች እደዚ ቢያርጉኛ ምን ነበር ታድላቹ❤❤❤
ማነዉ እንደኔ የአብርሽን ቤተስብ የምዉድ እኔ ሞቼ ነዉ የምዉዳቸዉ ❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 10:09
ወይኔየነኝህንልጆች ፍቅርበቃትለያላችሁ ማርያምን ወዳችሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህናመጣችሁ. እስኪ ዛሬ ይለፍልኝና ኤፊና ሃይሚ ምትወዱ ላይክአድርጉኝ
እናተ የቤተሰብ የፍቅር መምህሮች ለቤተሠብም ብቻ ሳይሆን ለአለም የፍቅርን ምንነትና ትርጉም የመጀመሪያ ምሳሌ ናችሁ እናንተ ትለያላችሁ ፈጣሪ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ሌላ ምንም አልልም ስለናንተ ቃላት ያጥረኛል
😃አዎ ሆዶ ትህመትም ነው ኤፍ ከእኛ ምደብቅ ነገር አይኖርም እንኳ በደህና መጣችሁ ሀ& ኤ የጋሸዬ ልጆች ❤❤
የወድምነት የህትነት ጥግ ትለያላችሁ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ቁምነገረኛው ኤፍሬምና ቅመሚቷ ውድ ሃይሚቲ የእህትና የወንድም ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል
ጎበዝ በርቺ ግጥምሽን በጣም እምወደዉ በርቺ ጎበዝ ተማሪነሽ ❤❤
የሥደት እህቶቸ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቀን ከምቀኛ ከሸረኛ የእረፍት እጀራ ይሥጠን ያረቢ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
አሚንን
አሚንንን😢
ደስ ስትሉ እኔ እደዚህ አላደኩም ከወንድሞች ጋር ተራርቀን ነዉ ያደግነዉ 🥺🥺❤❤
ማነዉ እደኔ ሀይሚን ና ኤፍን የሚወድ👍👍👍❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ስትሉ 💐💐💐ኤፋ ደርባባ እርጋታህ ለሰው ያለህ ክብር ትለያለህ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ይህን ቤተሰብ የምትወዱ ሁሉ ያላሰባችሁትን ደስታ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ 🙏🥰🥰🥰ኤፋና ሀይሚ ውድድድ 😍😘ከእናተጋር እድሰራ ድጋፋችሁን አሳዩኝ🙏😍
አሜን
አሚንንን የኔ ዉድ እዉነት ነዉ ከሁሉም በላይ ሠላም ይቀድማል
❤❤❤ የጋሽዬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ኤፍዬ የኔ መልካም ሙቢን ጨምሮ ሩታን ስለምትወዷት በጣም እወዳችሃለው ❤❤❤❤
እኔ ግን ብታጅራ በጣም ነዉ የምወደዉ የኔ እንቋይ ስወዳችሁ❤❤❤❤
ኤፍረም የምር ፀይም ወንድ ስወድ ዉስጤናቸዉ 😂❤❤❤❤❤
ወንድም ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ትላላቹ ወንድም መከታ ነው ጠብቋት
ወንድሞ አደለም የወንድሞ ጎደኛ ነው
@@ፎዚነኝተስፈኛዋወንድም ነው ሆ
@@ፎዚነኝተስፈኛዋኧረ ወድሟ ነዉ የናት ያባቷ ልጅ ነዉ
@@erukya ክክ ወላሂ ወንድሜ አደለም መንታም አደለንም ያው ከወንድሜ በላይ ነው የምንተያየው ብሎ ኤፍሬም ኢንተርቪ ላይ
@@ፎዚነኝተስፈኛዋ ኧረ አላለም መንትያ አደለንም ነዉ ያለዉ እየቀለዱ ነዉኮ እደዛ ያሉትጅ ወድማማቾች ናቸዉ አንድ ቤት እየኖሩ አታያቸዉምደ እናቴ አባቴ እያሉ
የወድም የእህት ጥግ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ❤❤እፍ ከስደት ተመልሸ ወድሜጋ እማሳልፍበት ቀን ናፈቀኝ😢
የአብርሽ ቤት ትለቃላችሁ ብዬ ስጠብቅ በጋሽዬ ቤት መጣችሁልኝ ኤፋ እና ሀይሚን ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እንደኔ ይህን ቤተሰብ የምትወዱ👍👍☝☝
ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ የኔ እህት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ሀያት የጉራጌዋ
እሽ የእኔ ትንሾቹ እንኮወች መልሽ መጥቻለሁኝ ❤❤❤እወዳቸሁዋለሉኝ ኤፍየ ሀሚየ እናተን እማመስግንበት ቃላት ያጥርኛል ወላሂ የልጅ አዋቂውች ለሩታ ያሳያችሁት ክብርና ውደታ እጅግ በጣም አስገርሞኛል እህትና ወንድም ማለት እንዴናተ ነው ከልብ❤ከልብ አመስግናለሁኝ ፌፋየ ሀይሚየ እናተ ሉእኔ አንደኞች ናቸሁ ❤❤ እሩታ እድለኛ ናት ምርጫም አልተሳሳተችም የፈጣሪ ስራም ቢሆን እናተም እድለኛ ናችሁ እሩታን የመስለች ❤ ቅን አስታዋይ ትሁት ሁሉን ያደላት ልይ ናት ስትናገር ስታውራ ከመናገሩዋ በፊት እምታነበው ነገር አላት ያ ማሉት ትልቅ ክህሎት አላት ብቻ አብርሽም እድለኛ ነው ስጦታ ተስቶታል ስለሁሉም ነገር አመስግናቸሁዋለሁኝ ኤፊ እና ለይሚ ቀጥሉበት አይቀይራችሁ አይለውጣችሁ እላለሁኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኢፍ የጋሼ ጨዋ ያልታወ ቆጆ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰወድሽ ሀይሜ የኔ ጣፋጭ🌹💐🌹💐👍👍👍👌👌
ስዎዳችሁ ሃይምና ኤፍ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶቼ ❤❤
ወይኔ ወድሜን አስታወሳችሁኝ እኔም ከወድሜጋ እደዚህ ነበርን የማሜ ልጂ እድሜና ጤና ሠቶህ በሠላም ያገናኝን
በናትአችሁ ኤፍሬምና ሀይሚ ዩትዩብ ይክፈቱ በየግላችሁ🎉❤❤❤❤❤
ሰማይ ሙሉ ኮኮብ አድማቂው ጨረቃ አባት ለኩራት ነው ወንድም ለጠበቃወንድም የሌለው ስው የሌለው አባሪ እክንዱላይ ቀረ የዱላው ስባሪ😂😂😂😂 እናተ ሳላውቅ ገጠምኩኝ. ለማንኛውም ውዶችዬ ሰላማችሁይብዛልንሀይሚዬ ኤፍ❤❤❤
ሀይምየ የጋሽየ ምርጥ ልጅ ❤ ተው ትምህርቷን ትማርበት ገና ነች ።ለሁሉም ጊዜ አለው😅
ሀይሚየ በረች ተምህረትሽን ኤፍየ የወድምድነት ጥግ
ማነው እደኔ የጋሽየን ልጆች video ሲያይ ስራ በደስስታ የሚሰራው?መልስ👌👌👌👌
የኔ ውዶች ሀይሚዬ የሁለት ወንድሞችሽ ትንሿ ልእልት ነሽ ደሞ ሁለታችሁ ስታምሩ ስታሳዝኑ ወንድሟ መከታዋ ሲልሽ በሰማሽ ኤፍሻ ምርጥ ወንድም❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ይህ ቤተሰብኮ በፍቅር ነው ይምጠብቀው❤❤❤❤
Efie❤❤❤ ante የወንድም ተምሳሌት ነህ ተባረክ
እሩታስ ለምን ከቤተሰብ አታስተዋውቆትም ሀይሚ. ቆጆ. ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
እቢ ብላነው ብሏንኮ አብርሽ
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839እእእ😮
እእእ እረ ነዉር ነዉ ሽማግሌ ሳይላክ
እኮ ነውር ነው ባህላችንን ሊያጠፎትነው@@ቅማሞች
@@ቅማሞችግራ አጋቡት ልጅን አሁን አይደለም ሲባሉ ድራማ ነው ፕራክ ነው ይላሉ ሲፈልጉ ደግሞ አይወዳት ብሎ ነው የፊቲቱንማ አስተዋውቋት የለ ይላሉ ከዚህ ወዳ እንደት አድርጎ እደሚያፈቅራት ግራ አጋቡን ልቡን ገብተን አይተናን ሊሉ ምንም አልቀራቸው ደሞ ይሱ ተናግሯን ይሷ እቢ ብላ ነው ብሏን ግን ድራማና የእውነተኛ ህይወት የማያውቁ ምነው አስተዋውቆ እኛም ከስድቡ እንገላገል ቆዬ
A&H" የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀይሚነቴ ትደርሻለሽ ተማሪ ትምህርትሽን 😂❤❤❤❤
እንደኔ የጋሽዬን ቤተሰብ የሚወድ 👍ፍቅር ብቻ 💕💕💖💕ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ
አሚንእህቴ❤❤❤
ሀይሚ ስወድሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ማር ነገር ❤❤❤❤
ኤፍሬም እና ሀይሚ ስወዳችሁ❤
እምወዳችሁ በስደት ላይ ነኝ እያመመኝ ነው በፆሎታችሁ አስቡኝ የሀገሬ ልጆች😢😢😢❤❤🙏
ውይ እንደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወደው ማነው❤❤
ጎበዝ ኢፍሪም እደዚህ እህትህን አዝናናት ሀይሚን ወንድ ልጅ ካገባ ሚተሰብን ይተዋል
ስወዳቻው እኔ ደሞ ❤❤ሀይምም ምርጥ ልጅ ነት ኤፈም ምርጥ ታጋሽ ልጅ ነው ኑሩልን😍
እሩታና አብርሽ ናፍቀውኛል😢😢😢😢😢
መንገድ ላይ መኪና የቆሙልኝል አላለችም😂 አቦ ይመቺሽ❤
ወላሂ ዛሬ ለቀዋል አለቀቁም እያልኩ ነው የመጣችሁት ኤፊየ❤❤❤
አንድ ቅጣት ወንድም ብቻ ነው ያለኝ አሞታል ዱአ አድርጉልኝ በጣም ነው የምንወደው እህቶቹ የፈለገው እናደርግለታል በቅዋችን በቅናት መደሀኒት አድርገውበት ባጃጁንም አቁሞ ል 😭
የኔ ምንዳዎች ሀይሚዬና ኤፋ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤
የኔ ውዶች ሰወዳቹህ❤❤❤❤ በፈጣሪ መሰቀል እሰሩ ለምን መሰቀል አልባ አንገታቹህ ሰወዳቹህ ኤፋየ ሀይሚየ ልክ እዳብርሸ ማሀተብ እሰሩ መሰቀል❤❤😘😍
ወይ መጀመሪያ ነኝ የኔውዶች ስጠብቅ ነበር
ሀይሚዬ እንዴት እንደምወድሽ ቅመም ነገር ነሽ ስታምሩ ኤፍሬምዬ የራስህ ዩቱብ ክፈት ይከፈትለት ❤❤❤❤
ወይኔ ወድሞቸ ናፈቁኝ😢😢❤❤❤እናተንም አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ጉድ ቅናት😂
ደስ ትላላችሁ ሀይሚ አወ አይዋሽም እዉነቱን መናገር ለሂወትሽም ይጠቅምሻል ኤፉስ ፍቅረኛ የለህም ካለህ አስተዋዉቀን
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ናፍቆቶች ማነው እደኔ የእነዚህን ቤተሠቦች በጉጉት የሚጠብቀው????ቢዲዮአቸውን እደቃና ከበርላይ የሚጠባበቅ አለ??እኔማ ሱስ ሆነውብኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር ወለላወች❤❤❤❤
ይህን ቪዲዮ የምትመለከቱ በሙሉ ያላሰባችሁት ደስታ በየቤታችሁ ይግባ❤
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
ኣሜን😍
አሚን
አቤት ሚርቀት አሚን አሚን አሚን
አሚንንያረብብብ
የጋሽየልጆችን ማነነውእደኔ እሚወዳቸው የይሚየ ትንሿ የወድሞቿ ንግስት ያብርሽናእና የኤፉ ፍጣሪይጠብቃችሁ ከክፈነገር❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ሀይሚንና ኤፍን የሚወድ👍👍❤️❤️
እኔ ወላሂ
እኔ
me
እኔ❤❤❤❤ስወዳቸውኮ🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ❤❤❤❤
ሀይሚ አድናቂሽ ከ🇺🇸ትኩረትሽን ትምህርትሽ ላይ አሁን ሁሉም በጊዜው እና በሰአቱ ይደረስበታል ቆንጆ!
ጎበዝ ተማሪ ሆነሽ እትዬን ጋሽዬን ኤልዱን አብርሽን ኤፋዬን ማኩራት አለብሽ! We love you this amazing family forever❤❤❤❤
አው
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤💕❤♥👍👍
ምንውዛራብቻችሁንአብርሸእናሩታሰ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን
አሚን አሚን
አሜን @@semiraabdela5479
ደምሪኝ😊
ኤፋዬ ሃይሚ ምርጥ ቤተሰብ እኮ ❤❤❤❤ኤፍርኤም ለቤተሰብቹ ያለው ፍቅር ግን 100%✅👌👌👌❤❤❤❤❤
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢
امن
አሜንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ያረብ
አሚንን😢
Amen Amen Amen
በስደት ያለነዉ እህቶች የማታ እጀራ ይስጠን የምትሉ
በ አብርሽ ቤት ስጠብቅ በዚ መጣቹ ሃይሚና ኤፍሬም በጣም ነው ምዳቹ❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:31
@@TemimaNasir-cv2jwእሺ
ዉዴ ደምሪኝ❤❤❤
@@GalaxyA23-k7v ነዩ አነትገገዚ አኔገም ጎረ በይ
የጋሽዬ ልጆች ትልቅ ደረጃ ድረሱ ከክፍ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስወዳቹ❤❤❤❤
ኤፍርኤም ለቤተሰብቹ ያለው ፍቅር❤❤
ሀይሚየ ኤፍ በጣም ፍቅር የሆናችሁ እህትና ወድም ናችሁ ውደታችሁ ያስቀናል የሁላችሁም ለሩታየም ያላችሁ ፍቅርና ክብር የተለየ ነው እሷም ታድላለች እናተም እሷን የመስለች አስተዋይ እቁ ድንቅ ልጅ ስላገኛችሁ እድለኞች ናችሁ አብርሽም ጨዋ የዋህ ለስው ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ሩታየ ላየ የተስጠችህ ትልቅ ስጦታህ ነች እኳን ደስ ያላችሁ የጋሽየ ልጆች እወዳችኃለሁ ከስደት መልስ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል በአላህ ፍቃድ እደዚህ አይነት ጨዋ የዋህ ቤተስብ እወዳለሁ ሽይይይይይይ አመት ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የጋሺየን ቤተሰብ የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ🥰👍❤
አነቻ አኔም ደሚሪኝ ልዩ
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ደስ የምትሉ እትና ወድምናቹ አይ ሴት ለቤተሰቧ ለወድሞቿ አሳቢናት እኔ እናተን ድሬነው ማገባው ሴት ክብር ይገባታል
ሀይሚ ታድለሽ እነዚህን የመሰለ ወድም የሰጠሽ እግዚአብሔር እፋዬ ዉድ ወድም ሀይሚዬ ደግሞ ጥቁር ማተብ አሰሪ ቀሚስ ጉርድ ያምርብሻል❤❤❤
የእግዚአብሔር ይጠብቃች የኔ ውዶች ሥታስቀኑ ሀይ በጣም እድለኛ ነሽ እነኝህን መሳይ ወድሞች ስላሉሽ ❤❤❤❤❤
ኤፋዬ እና ሃይሚ ምርጥ ቤተሰብ አብርሽ እሩታን ስንጠብቅ ጠፋብን ናፈቁኝ❤❤❤❤የወንድምነት ጥግ ኤፋ❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 1:36
,እኔ ራሱ የጠበቅኳቸው ነበረ
በጣም ነው የምታምሩት ሀይምየና ኤፋ ሩታን ከነጋሽየ ጋር ያስተዋውቃት ጌታን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ፋምሊዎች ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉
የወድም የእህት ጥግ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ ሁቢ
ማነው እደኔ ሀይሚ እና ኤፋ የሚወድ እኔንም ከወንድሜን ጋር አድለይ መኖር ነፍቆኛል የኔ ውድ ሀይሚ በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚየ ኤፍ ስታምር ልዩ ነው ሀሚየ በጣም እውድሻለሁ ግን ደግሞ በምክኒያነው የምር ኤፍእና ሀይሚ ትለያላችሁ ለሩታ ለአብርሺ ያላችሁ ክብር ልዩ ነውፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛላች❤❤❤👍
ጌታን በጣምነዉ የከፋኝ የደበርኝ እባካችሁ ሁሉም ስዉበየሀይማኖ ፀልይሉኝ በጣምነዉ የምወዳችሁ❤😢😢😢😢😢😢
ኤፍሬም ያሳዝነኛል ልክ እንዴወንድሜ የዋህ ነገር ነው 😢😢
ሀይሚ የኔ ቆጆ ኤፋ መልካም ወድም ነህ በጠም ደስ ትላለች የኔ ውዶች❤❤❤❤❤😢😢
ኤፍሬም ና ሀይሚ የምወዳቸው 🥰💚
ስወዳቹ ሃይሚ ኬክዋ ሀይምዬአደራ ትምህርት ላይ ትኩረት አደራ እኔ አንቺን በትልቅ ቦታ ነው ምጠብቀው አንቺ የልጅ አዋቂ።❤ Thank you a lot lot ኤፊ
ሽምግልና ይላክ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤😊
ያምን ሽምግልና 😂💉🙆
@@mazy-meida ለሩታ ቤተሰብ
ይልካል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰@@TizitaTubeትዝታ6
@@TizitaTubeትዝታ6😮
@@TizitaTubeትዝታ6 አወ ይላክ ያስተዋዉቃት ቡዙ አለን ግራ የተጋባን ድራማ ነዉ እዉነት ግንኙነታቸዉ እያልን የኔ አምናለሁኝ
እፍ አንታ ምርጥ ልጅ መልካሙን ሁሉ ተመኛውሀቹ.❤
የፍቅር ቤተሰብ ስታስቀኑ ኤፍሬም አተ እኮ ትለያለህ ካብርሽ የበለጠ አንተ በጣም አስተይ ነክ ባለፈ በሩታ ጊዜ ነው ያየሁክ ሰውን በጣም ትረዳለህ ወድሜ.
አወ ትግስተኛና አስተዋይ ነው
እርጋታዉ ደስይላል እናአዲማጭነዉነዉ
በጣም የትንሺ ትልቅ ነው አስተዋዬ ልጄ ትልቅ ደረጃ ድረስ የኔ ውድ❤❤❤❤
ሀይሚ በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ለዛውም በአሁን ግዜ የሰው ልጅ አውሬ በሆነበት ሰአት ተባረኩ ክፋ አይንካችሁ🎉🎉❤❤
ኣረ ሩታን ኣምጥልን ናፈቀችኝ 12 ሳዓት ስጠብቅ ምንም የለም 😢
እኔም ናፍቃኝ ነበር ቀሩ
እኔም 😔
እኔም
እኔም😢😢😢😢😢
እኔ አለሁ አንዲ ስአት ሊሆነኝ ነው አይንአይን እያየሁ።ዛሬ አይመጡም ነገበቃ እጠብቃለን
ኤፍሬም እና ሃይሚ በጣም ነዉ ምወዳቸው
ከነቤተሰባቸው ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ❤🥰👏
ሩታዬ እኮ ፍቅር ነች ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ የጋሺዪ ልጆች❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 💕💕💕 ሀይሚ እና ኤፊ 💕ሀይሚ የኔ ልዕልት 💖💖💖💖
ሩታ ከነጋሽየ ጋ ትተዋወቅልን የሚል
ፍትህ ያስተዋውቃት ሩታየን የኔቆጆ❤❤❤
@@Rነኚየናቴናፊቂአወያሰተዋዉቅልንጋሺየንማየትእፈልጋለን❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሀይሚ ኤፊ በጣም እወዳችሁለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ሀይሚ መስቀል አድርግ ስለምወድሽ ነው እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላይክ አርጉኝ ሞሮኛል😂😂😂😂😂😂
ሱኳር ቃሚ ማርየ😂❤🎉
😂😂😂😂❤❤❤❤❤እኔም እንዳንች😂😂😂😂
አይዞን
ያችስ ከፋ@@rukiya7187
አረተይ
ሐይሚየ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድሽ እግዚአብሔር ፍቅርን አብዝቶ ይስጣቹሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
ደስ እሚል ፋሚሊ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እነዝህንልጆች ስወዳቸዉ በፍቅርየተሞላቤተሰብናቸዉ ከእናብዙትምህር እያገኝኘዉ የጋሽየልጆች በጣምየተባረኩልጆች ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም ኤፍየ ጎበዝ ለእኅትህ ያለህ ክብር ስወድልህ ሀይሚየ ታድለሽ እኔም እንዳች የምወደው ወንድሜ አለ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘኝ እንጀራ አለያይቶናል😢
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ዉድ ስደት ስንቱን ይለያያል መሰለሽ
እኔ ሀይሜን እና ኤፍሪምን እምወዳቸው ለሩታ ያላቸው ክብር ውይ እኳንም የዋለዴ የተዛመዴም ባዳም ያሥቀናሉ እኮ ለዛውም የወድምን ሜስት😢🥰🥰🥰
አዎ በጣም ግን ወላሂ እኔን ራሱ የባሌ እህት ወንድሞች እንዴት እንደሚያከብሩኝ እኔም እንደዛዉ እሱን ስለማከብረዉ
የኔውዶች ❤ሁሌም በደስታ በሳቅ ኑሩልኝ ምርጥ እህትና ወንዶሞች❤ ሀይሚየ የኔፍልቅልቅ አቤት ፈገግስትይ እኮ እንደት አባቱነው የምታምሪኝ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ በማያልቀው
ሃይሚ ኤፋ ሺአመት ኑሩ ተዋዳችሁ ምርጥ ወንድም ነህ good job ኤፋ
ወይ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ ፈልጌዉ ነዉ ሀሚየ የኔ ሡሥ አፉ ምርጥ ልጂ እንኮን መጣቺሁ R $ Aየቤቱ ድምቀት የት አሉ
የኔ ❤❤እህት 😂😂ጀጊነ ነሺ በረቻ የዘሪ ❤❤ገደኛ ማንም አያረገም ተመሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የጋሽዬ ውዶች ስወዳችሁ ኤፋዬ & ሀይሚዬ የወድምነት የእህትነት ጥግ ትለያላችሁ ❤❤
ሥታሥቀኑ ማርያምን ታድላቹ ❤❤❤❤የኔም ወድሞች እደዚ ቢያርጉኛ ምን ነበር ታድላቹ❤❤❤
ማነዉ እንደኔ የአብርሽን ቤተስብ የምዉድ እኔ ሞቼ ነዉ የምዉዳቸዉ ❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 10:09
ወይኔየነኝህንልጆች ፍቅርበቃትለያላችሁ ማርያምን ወዳችሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህናመጣችሁ. እስኪ ዛሬ ይለፍልኝና ኤፊና ሃይሚ ምትወዱ ላይክአድርጉኝ
እናተ የቤተሰብ የፍቅር መምህሮች ለቤተሠብም ብቻ ሳይሆን ለአለም የፍቅርን ምንነትና ትርጉም የመጀመሪያ ምሳሌ ናችሁ እናንተ ትለያላችሁ ፈጣሪ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ሌላ ምንም አልልም ስለናንተ ቃላት ያጥረኛል
😃አዎ ሆዶ ትህመትም ነው ኤፍ ከእኛ ምደብቅ ነገር አይኖርም እንኳ በደህና መጣችሁ ሀ& ኤ የጋሸዬ ልጆች ❤❤
የወድምነት የህትነት ጥግ ትለያላችሁ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ቁምነገረኛው ኤፍሬምና ቅመሚቷ ውድ ሃይሚቲ የእህትና የወንድም ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል
ጎበዝ በርቺ ግጥምሽን በጣም እምወደዉ በርቺ ጎበዝ ተማሪነሽ ❤❤
የሥደት እህቶቸ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቀን ከምቀኛ ከሸረኛ የእረፍት እጀራ ይሥጠን ያረቢ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
አሚንን
አሚንንን😢
ደስ ስትሉ እኔ እደዚህ አላደኩም ከወንድሞች ጋር ተራርቀን ነዉ ያደግነዉ 🥺🥺❤❤
ማነዉ እደኔ ሀይሚን ና ኤፍን የሚወድ👍👍👍❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ስትሉ 💐💐💐ኤፋ ደርባባ እርጋታህ ለሰው ያለህ ክብር ትለያለህ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ይህን ቤተሰብ የምትወዱ ሁሉ ያላሰባችሁትን ደስታ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ 🙏🥰🥰🥰ኤፋና ሀይሚ ውድድድ 😍😘ከእናተጋር እድሰራ ድጋፋችሁን አሳዩኝ🙏😍
አሜን
አሚንንን የኔ ዉድ እዉነት ነዉ ከሁሉም በላይ ሠላም ይቀድማል
❤❤❤ የጋሽዬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ኤፍዬ የኔ መልካም ሙቢን ጨምሮ ሩታን ስለምትወዷት በጣም እወዳችሃለው ❤❤❤❤
እኔ ግን ብታጅራ በጣም ነዉ የምወደዉ የኔ እንቋይ ስወዳችሁ❤❤❤❤
ኤፍረም የምር ፀይም ወንድ ስወድ ዉስጤናቸዉ 😂❤❤❤❤❤
ወንድም ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ትላላቹ ወንድም መከታ ነው ጠብቋት
ወንድሞ አደለም የወንድሞ ጎደኛ ነው
@@ፎዚነኝተስፈኛዋወንድም ነው ሆ
@@ፎዚነኝተስፈኛዋኧረ ወድሟ ነዉ የናት ያባቷ ልጅ ነዉ
@@erukya ክክ ወላሂ ወንድሜ አደለም መንታም አደለንም ያው ከወንድሜ በላይ ነው የምንተያየው ብሎ ኤፍሬም ኢንተርቪ ላይ
@@ፎዚነኝተስፈኛዋ ኧረ አላለም መንትያ አደለንም ነዉ ያለዉ እየቀለዱ ነዉኮ እደዛ ያሉትጅ ወድማማቾች ናቸዉ አንድ ቤት እየኖሩ አታያቸዉምደ እናቴ አባቴ እያሉ
የወድም የእህት ጥግ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ❤❤እፍ ከስደት ተመልሸ ወድሜጋ እማሳልፍበት ቀን ናፈቀኝ😢
የአብርሽ ቤት ትለቃላችሁ ብዬ ስጠብቅ በጋሽዬ ቤት መጣችሁልኝ ኤፋ እና ሀይሚን ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እንደኔ ይህን ቤተሰብ የምትወዱ👍👍☝☝
ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ የኔ እህት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ሀያት የጉራጌዋ
እሽ የእኔ ትንሾቹ እንኮወች መልሽ መጥቻለሁኝ ❤❤❤እወዳቸሁዋለሉኝ ኤፍየ ሀሚየ እናተን እማመስግንበት ቃላት ያጥርኛል ወላሂ የልጅ አዋቂውች ለሩታ ያሳያችሁት ክብርና ውደታ እጅግ በጣም አስገርሞኛል እህትና ወንድም ማለት እንዴናተ ነው ከልብ❤ከልብ አመስግናለሁኝ ፌፋየ ሀይሚየ እናተ ሉእኔ አንደኞች ናቸሁ ❤❤ እሩታ እድለኛ ናት ምርጫም አልተሳሳተችም የፈጣሪ ስራም ቢሆን እናተም እድለኛ ናችሁ እሩታን የመስለች ❤ ቅን አስታዋይ ትሁት ሁሉን ያደላት ልይ ናት ስትናገር ስታውራ ከመናገሩዋ በፊት እምታነበው ነገር አላት ያ ማሉት ትልቅ ክህሎት አላት ብቻ አብርሽም እድለኛ ነው ስጦታ ተስቶታል ስለሁሉም ነገር አመስግናቸሁዋለሁኝ ኤፊ እና ለይሚ ቀጥሉበት አይቀይራችሁ አይለውጣችሁ እላለሁኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኢፍ የጋሼ ጨዋ ያልታወ ቆጆ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰወድሽ ሀይሜ የኔ ጣፋጭ🌹💐🌹💐👍👍👍👌👌
ስዎዳችሁ ሃይምና ኤፍ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶቼ ❤❤
ወይኔ ወድሜን አስታወሳችሁኝ እኔም ከወድሜጋ እደዚህ ነበርን የማሜ ልጂ እድሜና ጤና ሠቶህ በሠላም ያገናኝን
በናትአችሁ ኤፍሬምና ሀይሚ ዩትዩብ ይክፈቱ በየግላችሁ🎉❤❤❤❤❤
ሰማይ ሙሉ ኮኮብ አድማቂው ጨረቃ አባት ለኩራት ነው ወንድም ለጠበቃ
ወንድም የሌለው ስው የሌለው አባሪ እክንዱላይ ቀረ የዱላው ስባሪ😂😂😂😂 እናተ ሳላውቅ ገጠምኩኝ. ለማንኛውም ውዶችዬ ሰላማችሁይብዛልንሀይሚዬ ኤፍ❤❤❤
ሀይምየ የጋሽየ ምርጥ ልጅ ❤ ተው ትምህርቷን ትማርበት ገና ነች ።ለሁሉም ጊዜ አለው😅
ሀይሚየ በረች ተምህረትሽን ኤፍየ የወድምድነት ጥግ
ማነው እደኔ የጋሽየን ልጆች video ሲያይ ስራ በደስስታ የሚሰራው?መልስ👌👌👌👌
የኔ ውዶች ሀይሚዬ የሁለት ወንድሞችሽ ትንሿ ልእልት ነሽ ደሞ ሁለታችሁ ስታምሩ ስታሳዝኑ ወንድሟ መከታዋ ሲልሽ በሰማሽ ኤፍሻ ምርጥ ወንድም❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ይህ ቤተሰብኮ በፍቅር ነው ይምጠብቀው❤❤❤❤
Efie❤❤❤ ante የወንድም ተምሳሌት ነህ ተባረክ
እሩታስ ለምን ከቤተሰብ አታስተዋውቆትም ሀይሚ. ቆጆ. ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
እቢ ብላነው ብሏንኮ አብርሽ
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839እእእ😮
እእእ እረ ነዉር ነዉ ሽማግሌ ሳይላክ
እኮ ነውር ነው ባህላችንን ሊያጠፎትነው@@ቅማሞች
@@ቅማሞችግራ አጋቡት ልጅን አሁን አይደለም ሲባሉ ድራማ ነው ፕራክ ነው ይላሉ ሲፈልጉ ደግሞ አይወዳት ብሎ ነው የፊቲቱንማ አስተዋውቋት የለ ይላሉ ከዚህ ወዳ እንደት አድርጎ እደሚያፈቅራት ግራ አጋቡን ልቡን ገብተን አይተናን ሊሉ ምንም አልቀራቸው ደሞ ይሱ ተናግሯን ይሷ እቢ ብላ ነው ብሏን ግን ድራማና የእውነተኛ ህይወት የማያውቁ ምነው አስተዋውቆ እኛም ከስድቡ እንገላገል ቆዬ
A&H" የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀይሚነቴ ትደርሻ
ለሽ ተማሪ ትምህርትሽን
😂❤❤❤❤
እንደኔ የጋሽዬን ቤተሰብ የሚወድ 👍ፍቅር ብቻ 💕💕💖💕ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ
አሚንእህቴ❤❤❤
ሀይሚ ስወድሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ማር ነገር ❤❤❤❤
ኤፍሬም እና ሀይሚ ስወዳችሁ❤
እምወዳችሁ በስደት ላይ ነኝ እያመመኝ ነው በፆሎታችሁ አስቡኝ የሀገሬ ልጆች😢😢😢❤❤🙏
ውይ እንደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወደው ማነው❤❤
ጎበዝ ኢፍሪም እደዚህ እህትህን አዝናናት ሀይሚን
ወንድ ልጅ ካገባ ሚተሰብን ይተዋል