Selam endat neshi ene ahun 6wer chershalewu gn betam dkam dkam ylegnal ye dbrt smet ysemagnal betam betam eyakebedegni new yahun argznaye ke befitu yleyal
Mare tyaqeyema enie areb hager new yalehut sraye tmhrt bet wuste tsdat negn sra tinsh yibezabgnal gn sraw sayihon yemhedew be transport tewat 40_50dekika ehiedalehu Ena matama kesra simeles edeza New Ena ahun 7gna were ligeba 7kenat new yekerugn menged chiger yadersbgn yihon bye segahu anchi slemwedh videoshin salayew alalfm abezahubsh
እህቴ እናምፕሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርሺ 🙏🙏🙏
አምስት ወር ከሶስት ሳምንቴ ነው ግን በዚህ ሳምንት በጣም ከብዶኛል ቁጭ ብዬ ስነሳ ያዞረኛል እንቅልፍ መተኛት ያቅተኛል ተኝቼ መዞር ስፈልግ በጣም ህመም ይሰማኛል እንደ አዲስ ደግሞ የበላውት አልቀመጥ እያለኝ ነው ልጄ ግን ሰላም ነው ይንቀሳቀሳል
ውደእኔም እዳችውነኝ
ዉዴ ይህ ስሜት ከቀጠለ ወደ ህክምና ሂጂ ታይዉ🥰🥰🥰
ያጋጥማል ማዞርማ መደበኛ ህመም ነው
እህእኔምግብበልቸሥጨርስበጣምሆደይጨናነቃልበጣምምይደክመኛል
አሏህ ይፍረጀን በሰላም ለመዉለድ ያብቃን ሰደት ላይ ያለነዉ አኔ 6ወሬን ጨርሻለሁ ግን ከ5ጀምር አሰካሁን ያሰፍቀኛል ደግም ያሰታዉከኛል
አይዞን ቢወጣም ምግብ መብላትሽን አትቀንሺ ቀለል ያሉ ምግቦችን ቅባት ያልበዛባቸዉን የማያቃጥሉ ምግቦችን ተመገቢ ፈሳሽ ደግሞ ዉሃ በተለይ ጠጪ ወደመኝታ ከመሄድሽ ቀደም ብለሽ ተመገቢ🥰🥰🥰
እናመሰግናለን
በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ሁቢ
አሜን እናቴ🙏🥰
Selam Netsiye Miyaza 21Pered Yechereskubet New Ahun Sntegna Wer Lay Negn
Netsi slm pered lemecheresha gize yayewut tikimt 10 naber ahun sint wer negn???
18 samint ke 5 ken lay nesh weyim 5tegna wer wst nesh 5 wersh gena alalekem ke 21 samint lay yalikal
@@NetsaMereja ameseginalew btm
Selam ahtye kand samnt jemry yanchi new ymkatetelew na tekmenaal mejemeryayo sle hone smtoche lemawek chyalew ahun 5 wer chershalew gn lju aykasekesm ?
Ultrasound check sitaregi gin enksakese mejemerun negreush new mihonew silezih atcheneki bekirbu mesmat tjemriyalesh eske 25 samint dires balew gize🥰🥰😍
@@NetsaMereja ashi amesgnalew gn hosbtal heje alakm yemaymech bota new yalehut na
የኔ መልካም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስድስት ወሬ ገብቶል እንቅስቃሴው አሪፍነው ጥርስ ህመም ግን አሰቃየኝ በተለይ በዚህወር ማስነቀልም አይቻልም
ሃኪምሽን አማክሪ በጣም እያሰቃየሽ ከሆነ የህክምና ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ ማስነቀል ይቻላል 🥰🥰🥰
Selam endat neshi berchi Sedset 6 were chersku yemibalwe sentgha week lay sihon new ?
26 ሳምንት ስትጨርሺ 6 ወር ያልቃል🥰🥰
thanks wud ehtachin
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Selam wude Ene gin fisashe yifsegnal??
ብዛት ያለዉ ከሆነ ሀኪምሽን አማክሪ ነጭ ፈሰሽ ከሆነ እና በጣም ያልጠዛ ከሆነ ኖርማል ነዉ ይፈሳል🥰🥰
ስላም እህት እኔ 5ወርአስራምስቀንሆነኛግንሆድንይነፋኛልሽግብብልች አይፍጭም ምን ማድርግአለብኝመልሽልኝከቻልሺእናየውገብህመምአለውሁላቺንምውልድንለምሳምያብቃን❤❤❤❤
ለወገብ ህመሙ ወክ አድርጊ እረፍትም ማድረግም ጥሩ ነዉ ብዙ ስራ ካለሽ በተረፈ ምግብ ቶሎ ስለማይፈጭ በአንዴ ብዙ ምግብ አትመገቢ በትንሹ ትንሹ በየሰዓት ልዩነት ተመገቢ ቅባት ያላቸዉ ምግቦችን እንዲሁም በተፈጥሮ ከባድ የሆኑ ምግቦችን በተለይ ማታ ማታ አትመገቢ በልተሽ ቶሎ አትተኚ እየተመገብሽ ዉሃ በየመሃሉ አትጠጪ ስትጨርሺ ጠጪ የህክምና ባለሞያዎች ይህን ይመክራሉ ለኔም ሰርቶልኛል ማስቲካ ስኳር የሌለዉ ካገኘሽ አኝኪ ካላገኘሽ ያለዉንም ቢሆን ማኘክ ነዉ ከምግብ በኃላ ይረዳሻል ለኔ ሰርቶልኛል🥰🥰🥰
ባለቤቴ የጡት ህመም አለባት ,ምን ብታደርግ ይሻል?
ሰላም ወንድሜ እኔ እንደሚታወቀዉ የጤና ባለሞያ አይደለሁ ስለዚህ እንዲ ታድርግ ማለት አልችልም ነገር ግን ጡቷ ህመሙ የተለየ ከሆመ በጣም እያመማት ከሆነ የጠጠረ ነገር ካለዉ የተለየ ፈሳሽ ካለዉ እና ህመሙ ከፍተኛ ከሆነ ሀኪማቹ ጋር በቶሎ ሂዱ በተረፈ በአእርግዝናችን ወቅት ጡት አከባቢ የተለየ እድገትና ወተት ሲዘጋጅ ተፈጥሮአዊ ለዉጥ ስላለን ህመም ሊሰማን ይችላል ከፍተኛ አይደልም ስንነካዉ ህመም ይኖረዋል የመወጠር ስሜት ይሰማናል እንደዛ ከሆነ ኖርማል ነዉ አትጨነቁ🥰🥰🥰
5 sanmnte new gin beshint ayitayim mindnewu
አሁን6ወር ገብቻለው ነገርግን ከ2ወሬ እስከ5ወር ድረስ አብሽ እያፈላው እጠጣነበር ሆዴን ያመኝስለነበር መጥፎነው አብሽ ንገሪኝ ተጨንቄነው
ምንም አትሆኚም ዉዴ ከዚህ በኋላ አትዉሰጂ ዉዴ🥰
Selam ehte endet nesh ene 6 wor gabichalaw gen tuten betam eyamemegn new menmadreg alebegn
Selam ehet 6wer honogale gin zara enklfe altgawem hode kurtete aschgerge chger yenorew yehone ebakshi melshelge
Kurtetu kef yale kehone hikimina hiji enate check madregu yeteshale new🥰🥰
ሰላምነሺ እኔ አራተኛዉን ወር ልጨርስነዉ ግን ማሀጠኔላይ እዳልሺዉ ይከብደኛል
Endet nesh ehte 24 samnt sntegna were new
6 wer new
እህት ፔርድ እየታየ ይረገዛል ወይ አይተሽ እንዳታልፊኝ
አይረገዝም እናቴ🥰🥰
እግዚአብሔር ወልደሸ ለመሣም ይበቅሸ እህት❤❤❤ እኔ 19ሣምንት ላይ ነኝ ግን ሆደ አልሞላም የታሼገ ወተት እጣጠችግርአለው
ወተቱ በጣም ቆንጆ ነዉ ምንም ሳትሳቀቂ ጠጪ በተረፈ ከዚህ በኃላ ሆድሽ እያደገ ይመጣል🥰🥰
እሸ እህት የመጀመሪያ የሠለሆን ነው❤❤❤
እኔም አጠጣለሁ ግን አፍልቼ ነው
ውዴ እኔ ወደ 6 ወሬ ነው በግራዬ ብቻ ነው የምተኛው እና እስከ ስንት ወር ነው በግራ ብቻ የሚተኛው በቀኝ ብተኛ ችግር አለው
አልፎ አልፎ በቀኝሽ ተኚ በግራሽ መተኛትሽ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነዉ 🥰እኔ በቀኜም በኩል ታኛ ነበር
selam ene ahun 6wer k2 samnt honognal gn leben betam yamgnal betam yedkmgnal mn laderg?
Lib himem kalish hikimina betolo hiji dikam bicha kehone gin normal new🥰
የምግብ አለመፈጨት+የምራቅ መብዛት+ ቃር እኔን ያስቸገረኝ🌾🌾🌾🌾
አይዞን ዉዴ ከመኝታ በፊት ቀደም ብለሽ ተመገቢ፣የሚያቃጥሉ ቅባት የበዛባቸዉን እና በዘይት የተጠባበሱ ምግቦችን አትመገቢ ፣በብዛት አንዴ ከመብላት ይልቅ በትንሽ ትንሹ በሰዓት ልዩነት ብይ ፣ ስትመገቢ ታጥፈሽ አትብይ ፣ ተመግበሽ ቶሎ ወደ አልጋ አትሂጂ በቂ ዉሃ ከምግብ በኃላ ጠጪ በተረፈ በጣም የሚብስብሽ ከሆነ ሃኪምሽን አማክረሽ መድሃኒት ይሰጥሻል።
ዉዴ መልሽልኝእስኪአሁን6ወር ሊሁነኝ10ቀን ቀረኝ ግን ዉስጡን እያቃጠለኝነዉ ከዛም ዉጋትስተኛ
ዉዴ አሁንም ይሄ ስሜት ካለ ሀኪምሽን አማክሪ🥰🥰🥰
ሰላም የኔ ውድ በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ካንችጋር ይሁን አንድ በጣም የሚያስጨንቀኝ ጥያቄ አለ ሳል አሞኛል አለርጂክ አለብኝ ያለመርፌ አይተወኝም አሞክሳ ብወስድም አልተወኝም የአለርጂክ መዳኒት በደምስር እየወሰድኩ ነው ግን ተጨንቂያለው 21 ሳምንቴ ነው ምን ትመክሪኛለሽ
በዚህ ጉዳይ እናቴ እንደሚታወቀዉ የጤና ባለሞያ ስላልሆኑክ መመለስ አልችልም ሃኪምሽን አማክሪ 🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም ፈጣሪ በሰላም ያውጣን እህት እኔ ገና አሁን ሰባተኛው ወር ነው የገባሁት ግን እግሬ በጣም ነው እሚብጥ እና ምን ይሼለኛል እህት በጣም ጨነቀኝ
እንቅስቃሴ አድርጊ ዉሃ ጠጪ ዉዴ ወክ አድርጊ ይቀንሳል በተረፈ ወይ ለስ ባለ ዉሃ ወይ በቀዝቃዛ ዉሃ ማታ ልትተኚ ስትይ ዘፍዘፍ አድርጊዉ ቀለል ብሎሽ ትተኛለሽ🥰
ሰላም እህቴ አልትራሳውድ ሁልግዜ ማለት ወር በወር መታያት ችግር አለው አንቺስ ስንት ግዜ ታይተሻል
እኔ አሁን መጨረሻውላይ ብቅ ባአልትስራውንድ የምታየው አምስትውር ላይ እና ስምንት ወር ላይ ታይ
ሰላም ውዴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ወር ጠብቆ ሚመጡ ምግቦች አሉ ለምሳሌ ፕሪም መብላት ጉዳት አለው በእርግዝና ወቅት እህቴ
ምንም ችግር የለዉም እናቴ
thanks sister
Selam netsiye lemerejawochesh betam amesegnalew yemejemeriayem selehone betam tekemognal gen ande teyake leteykesh ahun 7 were new ena bemeshena seat arefa yalew new shente ena betam tedenagechalew ebakesh kayeshew betemelshelegn amesegenalew
ማማየ ወተት መጠጣት ጥሩ ነው ይላሉ ያለሁት ስደት ነው ወተቱ ሱቅ ወይም ሱፐር ማርኬት ነው የምንገዛው ለምሳሌ ነስካፌ(coffe) አቀላቅለን የምንጠቀመው (milk) እናም ሳናፈላ ብንጠቀመው ችግር አለው ወይ? ከተፈላ ቢታሚኑ ይሄዳል ይላሉ በዚህ ዙሪያ ምን ትያለሽ እህቴ እንዳየሽው መልሽልኝ ማማየ
ያልፈላ ወተት እንዳትጠጪ
@@BetelhemmamushBerry እሽ ማማየ አመሰግናለሁ
Selam lanechi wede ene yemecheresha perede yemetaw march 22 new sent gizeye new?
8 samint ke 2 ken weyim 2 wer nesh wude 🥰🥰🥰
ሰላም ውዴ እኔ ገና 6ተኛ ወር ላይ አልገባሁም 5ተኛ ወር ጨርሼ አሁን 5ወር ከሳምንት ይሆነኛል ቀጠሮዬ ገና ነው ግን ያልሽው ምልክት ሆዴ ላይ ጥቁር መስመር አለእና መድማት የጀርባ ህመም አጋጥሞኝ አሁንላይ ደህና ነኝ ግን ልብ ምቱ ማታማታ ሆዴን ስይዘው ይሰማል ለኔ ብቻ እና ይበልጥ እንቅስቃሴ ምን ወርላይ ነው ምሰማው ምንም መጥፎ ነገርአላገጠመኝም አልሀምዱሉላሒ ግን ይበልጥ እንቅስቃሴው በዚኛው ወር ላይ መስማት እችላለሁ?መልሽልኝ ውዴ
አሁን ላይ እንቅስቃሴዉ ይሰማል ዉዴ 6 ወር ላይ ይታወቅሻል ሲንቀሳቀስ🥰🥰🥰
እኔም 6ወሬ ላይ ነው ይበልጥ እቅስቃሴው ይሰማሻል
ሰላም እህቴ እደት ነሸ ጥያቄ አለኝ እደምትመልሸልኝ ተሰፋ አለኝ እኔ 6 ወር መጨረሻ ላይ ነኝ ይቀሳቀሳል ግን ሆዴ በጣም ቁሰል ነው ምግብ ከበላሁ በኋላ ከቦታየ መቀሳቀሰ አልችልም እቅልፍ ይደፋኛል እናም እግሬንም በጣም ያመኛል በተለይ ቀኝ እግሬ
ዉዴ የሆድ ቁስለት ሊያጋጥም ይችላል ምናልባትም ኢንፌክሽን አድርጎብሽ እንዳይሆን ህክምና ሂጂ ለሁሉም መፍትሂዉን ታይተሽ ይሻልሻል 🥰🥰🥰
ሠላም እህቴ እኔ 6ተኛ ወሬነው ብዙም እንቅስቃሴ የለኝመ አልፎ አልፎ ብቻነው ደግሞ ይነፋኛል
መልሺልኝ እስኪ
ሆድ የመንፋት ነገር በእርግዝና ጊዜ ያጋጥማል አልትራሳዉንድ ስትታይ እድገቱ እና እንቅስቃሴዉ ጥሩ ላይ መሆኑም ካየሽ ጥሩ ነዉ ከዚህ በኋላ በፍጥነት መንቀሳቀስ ይጀምራል በተለይ ከ25 ሳምንት በኋላ 🥰🥰
በሚነፋኝ ግዜ ሻሂ አክደር እጠጣለሁ ችግር ያመጣ ይሆን
@@NetsaMereja❤❤
ሠላም እህቴ እኔ አንዳንድ ግዜ በጎን እና ጎኔ ይወጋኛል ችግር ያመጣ ይሆን
ሰላም ሲስተር የሕፃኑ ኪሎሰ ማክሲማም ስንት መሆን ኣለበት
እኔ አሁን 6 ወሬ ነው ግን እቅስቃሴ ቀን ሶብኝል ቺግር ይኖርው ይሆን ንገሪኝ😢
ሙሉ ለሙሉ ባትሰሚዉ ነበር ስጋት የሚኖረዉ አትፍሪ ምንም አይሆንም ለጥንቃቄ ግን ህክምና ሂጂና አልትራሳዉንድ ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
ሰላም ላንቺ እኔ እርጉዝ ነኝ ግን ሃኪም ቤት አልሄድኩም ገና ቼ ክ ነው ያደረኩት እና በግምት ከ2ወር እስከ3ወር ይሆነነኛል በግምት ነገር ግን አሁን ላይ ደረቅ ያለ ደም ፈሰሰኝ ብዙ አይደለም ትንሽ ንጥብጣብ ነው ምን ትመኪኛለሽ
ትንሽ አይተሽ ከጠፋ ምንም ችግር የለዉም ካልቆመ ግን በቶሎ ህከምና ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ ❤❤
ስላም አንድ ጥያቄ ነበርኝ ጨጉራየን ያመኛል folic acid ተስጦኝ ለመጀመሪያ ለአንድ ወር አምስት ቀን ወስጀ አቆምኩት አመመኝ አሁን ሶስት ወሬ ነው የጨጉራ መድሀኒት ለሁለት ሳምንት ተስጠሁ እሱን ስወስድ ደህና ሆንኩ ጥዋት ግን ያስታውከኛል
አይዞሽ በርታ በይ ዉዴ አስመለሰኝ ብለሽ ምግብ ከመመገብ ብቻ ወደኋላ አትበይ እንዳትጎጂ በተረፈ ፎሊል አሲድ አይነቱን ቀይረሽ መዉሰድሽን ቀጥይ ቆንጆ ነዉ እሱ ለጽንሱ እድገት ላንቺም ጤንነት🥰
@@NetsaMereja አመስግናለሁ እህት
እኔ ስድስተኛ ቀሬን ጀመርኩኝ ግን ተቅልፌ ስነሳ ማህጸኔን ያመኛል እደዉጋት አይነት እና እብጠትም ያለዉ ይመስለኛል ወደ ውስጥ የምን ምልክት ይሆን መልሽልኝ የኔ እህት
ስድስተኛ ወሬን ማለቴ ነዉ
በጣም እያመመሽ ከሆመ ሀኪምሽን አሳዉቂ ዉዴ በተይ እብጠጥ ያልሽ ካለ ታይዉ በተረፈ ዉጋት ብቻ ከሆነ ግን ኖርማል ምልክት ነዉ🥰🥰
❤ yene wud betam new yemamesgenew yemejemeriya lijen ke fetari ketelo anchin bedneb neber yagezesheny beselam welejalew ahun huletenya lijen erguz neny 6 were weste new yalehut be serjeri ke weledeku 2 amate lehoneny new ketetel beyeweru aleny ahun lay wegeben ena dekam alechalekum gonbes kena sel serjerew yakatelenyal men baderge yeshalal
Enim 6 wori chersku gen wodtach yichangal
Awo wedetach mechan yjemral kezihi behuala yetena balemoyawoch endemilut enem ga temesasay new🥰
ሰላም ነፂ እኔ 6ወር ሆነኝ ግን እንቅስቃሴው በጣም ትንሽ ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሰማኝ ነው ችግር አለው ሀኪም ጋር ልሂድ እንዴ የእንግዴ ልጅ ከፊት ስለሆነ ነው ብለውኝ ነበር ግን እንቅስቃሴውን መለየት አቅቶኛል ደሞ የመጀመሪያዬ ነው ሲቀጥል የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ሀምሌ 16ነው መውለጃዬ መቼ ነው እባክሽ ነፂ መልሽልኝ
የንግዴ ልጅ ከፊት ከቀደመ ብዙ ላይንቀሳቀስ ይችላል ክትትልሽን ብቻ አታቋርጪ ሀኪሞች የሚሉሽን ስሚ🥰
ሰላም እኔ አምስት ወር ከ3 ሳምንት ነኝ
ግን ቃር በጣም አስቸገረኝ አይረኑን አቋርጬ ነበር ከሱ ጋር የተያያዘ ነው?
አይረን ማቋረጡ አይደለም ይህ ኖርማል የእርግዝና ምልክት ነዉ ስለዚህ ቃር የሚጨምሩ ምግቦችን ቀንሺ ተመግበሽ ቶሎ አትተኚ ከምግብ በኃላ ፈሳሽ በደንብ ዉሰጂ ደረቅ ያሉ ምግቦችን በየሰዓቱ በትንሽ ትንሹ ተመገቢ እስኪስተካከልልሽ ቅባት የበዛባቸዉን የሚያቃጥሉ ምግቢች አታዘዉትሪ🥰🥰
ሰላም ነፂ 6ተኛ ወር ጨርሻለው ግን የኔ ጥያቄ እንቅስቃሴ ከጀመረበት ግዚ አንስቶ እስካሁን ድረስ የሚንቀሳቀሰው ከእንብርቴ በታች ነው 5.ወር ላይ ታይቼ ጥሩ እደሆነ ነግረውኝ ነበር ግን እንቅስቃሴው በጣም ወደታቼ ነው ምን ትያለሽ
ዋናዉ ጤናማ እድገት ላይ መሆኑ ነዉ አታስቢ 🥰🥰🥰
24ሳምንት ዶር 1 ኪሎ ነው አለችኝ
ማማየ የኔም እንዳች ታች ላይ ነው እንቅስቃሴው ግን ሴት ስትሆን ነው ታች የምትቀመጠው አሉ
Selam endat neshi ene ahun 6wer chershalewu gn betam dkam dkam ylegnal ye dbrt smet ysemagnal betam betam eyakebedegni new yahun argznaye ke befitu yleyal
Yemityachew milkitoch hulu ene gar neberu Ayzosh walk adrgi erasishin tenkebakebi zena bey chinketu beteley tiru aydelem 🥰🥰
ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እስኪ ካለሽ እዉቀቱ ዛሬ እኔ በተኛሁበት ከጡቴ ወተት አልለዉ ደም አልለዉ ፈሶኝ አገኘሁት ይህ ሲያስጨንቀኝ አረፍዶ ልቤን ሳብ ያረግና ራሴን ደሞ ማዞር ሳይሆን ጭልም ሳት ነገር አረገኝ
እናቴ ህክምና ሂጂ 🥰🥰🥰
እኔም ስደስተኛ ወሬን እየያዝኩነው ግን ወገቤን ያመኛል ሆደንም ይቆረጠኛል 😥እቅልፍ አይወስደኝም ድካም ድካም ዬለኛል ለመተኛት አይመቸም እረስንቱ 😢
በሰላም.ወልደሽ እምስሚ ያርግሽ የኔውድ
Wel come mama
🥰🥰🥰🙏
ሰላም እህት እንዴት ነሽ እኔ 6 ወሬን ልጨርስ 12 ቀን ነው የቀረኝ ግን የምትቀሳቀሰው በቀኝ ጎኔ ብቻ ነው ችግር አለው
ዋናዉ እንቅስቃሴ መኖሩ ነዉ ዉዴ ምንም አትፍሪ በዛ ላይ ከዚህ በኃላ ነዉ እንቅስቃሴዉ በይበልጥ እየተሰማን የሚመጣዉ ቀጣይ ቀጠሮሽ ላይ ደግሞ ዶክተርሽን በሚገባዉ ጠይቂ 🥰🥰
እሺ ክበሪልኝ እህቴ 🙏እመብረሀን ትቅረበን🙏
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
እህቴዋ ሰላም ለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ጥያቄ ልጠይቅሺ ከአራት ወር ጀምሮ እጀን ከመዳፌ በታች ይደነዝዘኘና ይቆረጥመኛል ሰሰራ ወየ ተኝቸ ከሁለት ሰአት ቡሀላ ይጀምረኛል ጧት ጧት ላይ አሁን አምሰተኛየን ልጨርሰ ሳምት ነው የቀረኝ ሀኪሞች ጋሂጀ ሸንት ምርመራና አትራሳወድ ተይቸ ሀሪፍ ነው አሉኝ ምን ይሻለኛል አሰቃየኝ መልሺልኝ ውዴ የምችይውን
ሁሉም ሰላም ነዉ ካሉሽ ኖርማል ነዉ እናቴ እንቅስቃሴ ስሪ ሰዉነትን በማሳሳብ የሚሰሩ እስፖርቶችን🥰🥰🥰
ሰላም እንዴት ነሽ አሁን ወደ ስድስተኛ ወሬ ገብቻለሁኝ እና አብዛኛው ነጭ ፈሳሽ ነው ሚፈሰኝ የዛሬው ግን ተለየብኝ ቢጫ ፈሳሽ ግን ምንም ሽታ የለውም ጅግር አለው እንዴ እህቴ እባክሽ መልሽልኝ
ፈሶ ከጠፋ የተለየ ጠረን ከሌለዉ ኖርማል ነዉ በተከታታይ የተለየ ፈሳሽ ካለሸ ግን ሀኪምሽን አማክሪ🥰🥰
ሰላም ነው እህቴ አንድ መድሐኒት እሱም prenatal folic acid+DHAመድሐኒት በሰባተኛው ወር ጀምሬ ብወስድስ ጉዳት አለው አጋጣሚ ዛሬነበር የደረሰኝ እና አሁን ቢጀመርስ ጉዳት አለው እህቴ
Yena konjo ena awen 6 wera new gen enkesekasa welame al gen yemewsedewe medanite lesemamage alecalem ke 1 2 keza tekeyerolegale awenem yesemelesegale
Ahunim hakimshin amakri wude 🥰🥰🥰yeteshale endikeyeilish beterefe kemiwesdachew medanitoch belay ketita minagegnachew migiboch silemitekimun yetemetatenu migbochin temegebi fesash beteley wuha techi 🥰🥰🥰
Eshi weda amsegenalew❤❤❤❤
እህቴዋ እንዴት ነሽ ዛሬ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እና እንግዴ ልጁ ከላይ ነው ግን ምንም ችግር የለውም ሁለተኟ እርግዝና ላይ ያጋጥማል አለኝ እና ቦታ የሚለውጥበት ጊዜዎች ስላሉ እናየዋለን አለኝ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ብትነግሪኝ? አመሰግናለሁ
እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ከሆነ የአእንግዴ ልጁ ቢቀድም ነበር የሚያሳስበዉ ከላይ መሆኑ ብዙም ጉዳት አይኖረዉም ደግሞ የመስተካከል እድሉ ሰፊ ነዉ ቦታ ይቀይራል ክትትልሽን በሚገባዉ አድርጊ አንዳዴ የፅንሱ እንቅስቃሴ ሊቀንስብሽ ይችላል ከላይ ሰላለ ያጋጥማል አትፍሪ በጣመ ከቀነሰብሽ ግን ወደ ህክመና ሂጂ የወገብ ህመም መጨመር ማህፀን አከባቢ የመኮማተር ስሜት ሊኖርሽ ይችላል ኖርማል ነዉ 🥰🥰🥰በተረፈ ቀጣይ ክትትልሽ ላይ ቦታ እንፈሚቀይር እና መልካም ዜና እንደምትነግሪኝ አምናለሁ ከላይ መሆኑ ደግሞ በምጥም ሆነ በሰርጀሪ መዉለድን አይከለክልም አትስጊ የህክምና ባለሞያዎች መረጃ ነዉ እኔ እንደምታዉቂዉ የጤና ባለሞያ አይደለሁም🥰🥰🥰
😍😍😍👌👌👌
6ወር ላይ አሳ መብላት ችግር አለው
እንዴ ከመጀመሪያዉ ወር ጀምረሽ መብላት ትችያለሽ በጣም አረፍ እኮ ነዉ🥰
amesegenalehu
@@NetsaMereja
❤❤
salme ehit lana 27 sament naw gen enqesqasa qaniswal ande ande gez bicha ba qane ka enberit batci inda mabiraq simat yisamal min tiyalashi
ህክምና ሂጂና አልትራሳዉንድ ቼክ አስደርጊ በጣም ከበፊቱ ከቀነሰብሽ 🥰🥰🙏🙏
@@NetsaMerejaeshi yan ehit ❤❤
@@NetsaMerejaሰለም ዬኔ እህት እንዴት ነሽ ሄጄ ኤስኬን አይቻለሁ ሁሉም ነጋር ሰለም ነዉ አሌኝ ልጁ እዬዞራ ነው አሌኝ አሁን 27 ሰምንት ከ5 ቀን ለይ ነኝ
ጎበዝ የኔ ጀግና አሁን ተረጋግተሽ እራስሽን ተንከባከቢ 🥰🥰🥰
ነፂዬ እናመሰግናለን እኔ 6 ተኛዬ ገባ አልሃምዱሊላህ ግን በጣም የቤት ስራ እሰራለሁ የሰው ቤት ነገር ስለሆነ ልጄም ይንቀሳቀሳል ሕመምም የለኝም ቃር እና የምግብ አለመፈጨት ብቻ ነው እና አንዳንዴ ቀኝ ጎኔን ይወጋኛል እና ስራም መስራቴ ችግር ይኖረው ይሆን
መስራትሽ ችግር የለዉም ጥንቃቄ ብቻ አድርጊ ከባድ ስራ ላይ በተለይ ተጠንቀቂ በተረፈ እረፍት አድርጊ ከሰራሽ በኋላ 🥰🥰🥰
እኔ ማታ ማታ ከ እሱ ጋ ነዉ እማወራዉ በጣም ይጨምራል እና እንቅስቃሴዉ
🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔም ሰባት ጨርሸ ወደ ስምንት ገባሁ ግን የሆድ ድርቀት አስቸገረኝ ምክር ካለሽ
አረንጓዴ የሆኑ አትክልቶች እያበሰልሽ በየቀኑ ተመገቢ ፈሳሽ በደንብ ዉሰጂ ተልባ ካገኘሽ ደግሞ አልፎ አልፎ ተመገቢ ለኔ ለዉጥ የሰጠኝ እሱ ነዉ🥰🥰ከባሰ ደግሞ ሃኪምሽን አማክረሽ ማለስለሻ ይዘዝልሽ🥰
እሽ ውደ ኢንሻአላህ ግን ተልባ ያለሰአቱ ምጥ ያመጣል ብለውኝ
@@fatimaymamተልባ እንዳትወስጅ እህት
እህቴ እኔ ያረገዝኩት ግቦት 17ነዉ ፒረደ ያቆመዉ በዛ ሰአት ነዉ እርግዝናዉም የተፈጠረዉ እና መቸላይ ነዉ የምወልደዉ እና ደግሞ እስካሁን ልጀ አልተቀሳቀሰም በጣም እየተጨነኩ ነዉ የመደመሪያየነዉ ዶክተር ጋሂጃለሁ
የመጨረሻ ፔሬድ የመጣበትን ቀን ፃፊልኝ መዉለጃሽን እንድነግርሽ🥰
ለምንዶክተርጋሄደሽአትታይምእህት🎉
እህቴ ምናልባት ካየሽው መልሽልኝ እኔ ስድስተኛየገባ ግን እንቅስቃሴ አይሰማኝም ከሁለትሳምርበፊት ሀኪምቤት ሂጅ እደማይሰማኝ ነግሪያት ግን ከሳምትና ሁለትሳምትቡሀላ ትሰሚያዋለሽ አለች አሁንም አይሰማኝም ጨቆኛል
በድጋሚ ህክምና ሂጂ አልትራሳዉንድ ታይ ዉስጥ እንቅስቃሴ ካለዉ ቆይተሽ መስማት ትጀምርያለሽ
❤❤❤❤👌👌
በማርያም እንዳታልፊኝ ለኔ ገን አይረን አልሰጡኝም ቫይታሚን ብቻ ነዉ በየወሩ ሚሰጡኝ
የኔ ዉድ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ የመጀመርያየ ነዉ እርግዝናዉ 3 አመታት በኃላ ነዉ ያረገዝኩት እና ምን መሰለሽ ጤያቄየ አሁን21ሳምንቴ ነዉ እንቅስቃሴ የተሰማኝ አሁን ነዉ እና በቀን ለምን ያህል ጊዜ ይንሳቀሳል እሚስማኝም ከእምብርቴ በታች ነዉ ሚሰማኝ እና ዝም ሲል በጣም ይጨንቀኛል
ምንም አትጨናነቂ እናቴ ከዚህ በኃላ ነዉ በይበልጥ እንቅስቃሴዉን እየሰማሽ የምትመጭዉ እንደኔ ተሞክሮ ከሆነ የኔም ከ23 ሳምንት በኃላ ነዉ በደንብ እየተሰማኝ የመጣዉ በተረፈ በቀን ይህን ያህል ጊዜ ይሰማሻል ለማለት እኔ የጤና ባለሞያ አይፈለሁም እንደምታዉቂዉ ብቻ ሰንቺ እራስሽን ጠብቂ ደስተኛ ሁኚ🥰🥰🥰
Ehetie eniem 6 were lecherese new enkesekasie betewesene melku alew gn 24 seat mekesakes alebet edie??
No 24 seat aynkesakesim beken gin enkskasewn yetewesene gize kesemash beki new
ጺርድ ሰኔ 25 ነዉ የጨርስኩ አሁን ስንት ወሬ ነዉ
23 ሳምንት ከ5 ቀን ወይም ስድስት ወር ዉስጥ ነሽ🥰🥰🥰
እኔ መጃመርየ ስወልዲ በአመልያ ናባር አሁን በምጥ መውላድ እችላለው ወይ
እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ከሆነ በምጥ መዉለድ ትችያለሽ ነገር ግን የክትትልሽ ሁኔታ ይወስነዋል ሁሉም ነገር እስካሁን በጥሩ ከመጣ ይቻላል እናቴ🥰🥰 ይበልጥ ደግሞ የሚከታተልሽ ሃኪም ይወስንልሻል 🥰
@@NetsaMereja እሽ የኔ እህት አመሳጊናላው እስካሁን ጥሩ ነው የጤናዬ ሁኔታ
ፌሪውስ ሰልፌት መጠቀም ለምን ይጠቅማል
ከፍተኛ ድምፅ ማለት
የመጀመሪያየ ስለሆነ ከበደኝ
አይዞን በርታ በይ🥰🥰🥰
አሏህ ይፍረጀን በሰላም ለመዉለድ ያብቃን ሰደት ላይ ያለነዉ አኔ 6ወሬን ጨርሻለሁ ግን ከ5ጀምር አሰካሁን ያሰፍቀኛል
🥰🥰🥰
እኔምልሺ እህቴ ኢፌክሺን ያስቸግረኛል ለፅሱ ችግር ያመጣ የሆን መፈተሄም ታለሺ ንገሪኝ
እኔ ስድስ ወሬ ልጨርሽ ነው ምንም ዓይነት ህማም ኣይሰማኝም እግዝአብሔር ይመስገን ነገር ግን እንቅስቃሴው ሁሌ ኣይቃሳቀስም ለምሳሌ ዛሬ ከተቀሳቀሰ ከነገወዲያ ነዉ የምንቃሳቀሰው እንቅስቃሴው ፀጥ ስል በጣም እጨነቃለሁ እባክሽ መልሽልኝ😥
ሃኪምሽን አማክሪ ዉዴ በቀን የተወሰ ጊዜ መስማት አለብሽ እንቅስቃሴዉን እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ስለዚህ አልትራሳዉድ ቼክ አድርጊ ተረጋግተሽ ለመቀመጥ በተረፈ አትጨነቂ ከስድስት ወር በኃላ እንቅስቃሴዉ ይጨምራል እንደኔ ተሞክሮ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ ማማዪ አመሰግናለሁ🥰
ምንም ህመም የለኝ ግን ማዞርና የወገብ ህመሙን አልቻልኩም
ሰላም እንዴት ነሽ ፔሬድ ያየሁት መሰከረም 12 የጨረስኩት17 ነው አሁ ሰንት ሳምት እርጉዝ ነኝ
35 ሳምንት ወይም 8 ወር ጨርሰሻል እናቴ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናለው ውዴ
ታላቅ ክብዳ በልቸ ችግረአለዉ
Min wude
Mare melshilgn tsfelshi neber
Min neber enate?
Mare tyaqeyema enie areb hager new yalehut sraye tmhrt bet wuste tsdat negn sra tinsh yibezabgnal gn sraw sayihon yemhedew be transport tewat 40_50dekika ehiedalehu Ena matama kesra simeles edeza New Ena ahun 7gna were ligeba 7kenat new yekerugn menged chiger yadersbgn yihon bye segahu anchi slemwedh videoshin salayew alalfm abezahubsh
6ወሬ 1ሳምንቴ ነው ግን ክብደቱ 1000g ነው ችግር አለው
ቆንጆ ነዉ እናቴ 🥰🥰🥰
እኔ 6 ወር ነው ግን ምንም አይቀሳቀስም ችግር ይኑረው ይሆን 😢😢
ምንም እስካሁን ካልተሰማሽ አልትራሳዉንድ ተነሺ ዉስጥ እንቅስቃሴ መኖሩን ይነግሩሻል🥰🥰🥰
እኔ አምስተኛ ወሬ ላይ እንቅስቃሴ ነበረኝ አሁን ስድስተኛው ወሬ ላይ ብዙም አይደል ግን አልትራሳውንድ ተነስቸ ደህና ነው ብለውኛል
ሰላም እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ባለፈው ለጠየኩሽ ምላሽ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ሌላ ጥያቄ ነበረኝ አምስት ወር ከሁለት ሳምንት ሆኖኛል እና ፅንሱ ማሻ አላህ በጣም እንቅስቃሴ አለው ዛሬ ይባስ ብሎ ሲንቀሳቀስ በልብሴ ላይ አየሁት ማለቴ ልክ ስምንት ወር ምናምን አካባቢ እንዳለ ፅንስ እና ችግር አለው ውይስ ...የመጀመርያየ ስለሆነ ብዙ ሲንቀሳቀስ ያመመው እየመሰለኝ ብዙ ጊዜ በግራ ጎኔ ነው የሚቀመጥ
እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ እንቅሰቃሴዉን መስማት መጀመርሽ ጥሩ ነዉ ምንም አትፍሪ በተመቸዉ ቦታ እየተገላበጠ ነዉ የሚንቀሳቀሰዉ 🥰🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ🌹
አምስት ወሬ ነዉ እና በዚህ ቀን ዉሀ የመሰለ ግን የረጋ ፈሳሽ ሽንቴን ስሸና አያለሁ ምንድን ነዉ
ኖርማል ጠረን የሌለዉ ከሆነ ምንም ችግር የለዉም ፈሳሻችን ይጨምራል እኔም ጋር ነበር የተለየ ከሆነብሽ ግን ቼክ አድርጊ🥰
እህትእኔ5ጨርሸ6ልገባነግንልጂግራም30ነውአለችኝዶክተሮእንደትነውስንትነውመሆንያለበት🎉
30 አትልሽም ትንሽ ነዉ በጣም በዚህ ጊዜ ከ400gram በላይ መሆን አለበት ወይ 430 ብላሽ ይሆናል🥰 6 ወር ልትገቢ ከሆነ
እርነውእህት,30ነውያለችኝ
እህቴ. ለቻናልሽ አዲስ ነኚ. እኔ አምስተኛ ወሬላይ ነው ያለሁት. ልጠይቅሽ የፈለሁት. ምሀፀኔ አካባቢ እና ጂስሜ. የመላላቱ የመሰፋፋቱ ነገር የለም ምንም ለውጥ የለኚም እዴዚህ ከሆነ እዴት ነው አምጬ መውለዲ እምቺለው በጣም ነው የፈራሁት አሁን ላይ እቅስቃሴ አለው ቡዙ ባይባልም ግን ምንም አይነት ፈሳሽም እርጥበትም የለኚም በጣም አስፍራኚ. እስኪ. እምታውቂው ካለሽ መልሽልኚ ባአላህ
ምንም አትጨነቂ እየገፋ ሲመጣ ይስተካከላል ዋናዉ ፅንሱ በጤንነት ላይ መኖሩ ነዉ🥰🥰
የእጀመደዘዘ
28 ሳምንት ነው ግን ማህፀን አካባቢ ያመኛል
የበረታ ህመም ካለሽ ህክምና ሂጂ እናቴ አልፎ አልፎ ከሆነ ግን ኖርማል ስሜት ነዉ🥰
እኔም ስደስተኛ ወሬን እየያዝኩነው ግን ወገቤን ያመኛል ሆደንም ይቆረጠኛል 😥እቅልፍ አይወስደኝም ድካም ድካም ዬለኛል ለመተኛት አይመቸም እረስንቱ 😢
እኔም ነኝ እህት እዳችው😢
@@ዘሀራአሊ-ለ3ደ አይዞን ውደ እኔ 9ወሬን ጨረስኩ
እኔም እንዳችዉ ነኝ
❤❤👌👌
❤❤❤❤
እህትአሁንላይበጣምእያመመኝነውአገቤንሆደንታፉየንምንላርግእንደውጋትይወጋኛል
ከፍ ያለ ህመም ከሆነ ሃኪምሽን አሳዉቂ እናቴ🥰🥰
❤❤