የኤርሚ ልብ የሸፈተለት ኦርቶዶክስ መምህር 🛑 ሶስት ኦርቶዶክስ መ/ር ፊት ለፊት ተገናኙ | ermias abebe | faithline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 5 днів тому +5

    ኤርሚ ተባረክ ብዙ ትዉልድ እያነቃችሁ ነዉ እነሱ የገቢ መሥሪያቸወን ማስቀጠል ነዉ ዋና አላማቸዉ ወንጌል አሸናፊ ነዉ ሐሌሉያ ዉሐ የማያነሣ ክርክር ብቻ ምን ይረባል❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 5 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 2 дні тому

    ከፔንጤነት ወደ ኦርቶዶክስ ከ15 አመት በሗላ ተመለስኩ:: በስህተት ትምህርት ውስጥ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 5 днів тому +2

    የሚያሳዝነኝ 😢በውሸት የተመሠረተ ትምህርት እንዲህ ሲፈርስ እያየ የማይለወጠው ሞኝ ምእመናን ነፉሱን ለሲኦል ያዘጋጀ እነዚህ አባቶች ናቸው ቤተክርስቲያን የሚዘውሩ
    😢

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 5 днів тому +2

    መቸም ኦርቶዶክስ መልስ ኖሯት አያቅም ትዕቢታቸው እራሱ አያድርስ ነው: ተባረክ ኤርሚ ፀጋው ይብዛልህ

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 3 дні тому +3

    ቀሰሰ ግድ የሎትም ለጌታ እጅ ሰጡ፣እስከአሁን ድረሰ ወንጌል አያውቁም

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 2 дні тому

    Eshohin beshohi malet engidihi yihenew.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 дні тому +1

    ስለዶምና ገና ለእኛ ለፔንቴዎች ማስረዳት ልጅ ለእናትዋ ምት እንደማስተማር ይቆተራል ።

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d День тому

    የዚህ ክፍል መንፈሳዊ ትርጉም ማማለድ ሳይሆን ጌታ ኢየሱስ ሰዉ ነግሮት ሳይሆን የሚያደርገዉ እራሱ ማድረግ እንደምችልና የሚያደርግበትንም ግዜ እራሱ እንደምያዉቅና በግዜዉ ማድረግ እንደሚችል የማያሳይ እንጂ የማሪያም ን ምልጃ አይደለም

  • @AwetHagosGirmay
    @AwetHagosGirmay 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 днів тому +2

    መልስ የለቸውም!!!

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 дні тому

    ከመድሀፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ ትምህርት ሁሉ የሀሰት ትምህርት ነዉ መረዣ ገላትያ ምእራፍ ፩:፰ ያንብቡ።

  • @TokumaTeferi-rx1jt
    @TokumaTeferi-rx1jt 5 днів тому +1

    ስለ ነብያት ጶም የተጻፈ ነገር የለም።"ቀሱ"

  • @TokumaTeferi-rx1jt
    @TokumaTeferi-rx1jt 5 днів тому +1

    መልስ የለውም ቀሱ።

  • @sayefgudu
    @sayefgudu 16 годин тому

    Eirimiyas antenna yekiristos tekawami nehi

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 дні тому +1

    ወይ የኦርቶዶክስ መምህራን በታም ታሳዝናላችሁ ትያቄ ሲተየቁ መልስ ሲያቱ ያለ የሌለ ቃላት ዝም ብሎ መዘክዘክ ትልቅ mogninet እናም ቅልነት ነዉና ዋቱ ።

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt 2 дні тому

    Tsomune emistimute werede tewlde belew kehone ahune tadia manew yemuwerdew yemiweledew teyakewsa altemeleseme weye ?? Lela yemiwelede eysuse ale ende tsomu yeketelbete mekeniate mene litekem new???

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 4 дні тому

    የኦርቶዶክስ መምህር ስማ ትምህርትህ ከመድሀፍ ቅዱስ ውጪ ከሆነ መረዣ የለህምና ትምህርትህን ሁሉ እንቶ ፈንቶ ነዉ ረብ የለውም ።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 2 дні тому

    Eshohin beshohi malet engidihi yihenew.