ፈትዋ ክፍል 10 በኡስታዝ አቡ መስኡድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Hikmaaatube123
    @Hikmaaatube123 Рік тому

    አቤት ሀያዕ ማጣት ስንት ልብ ውስጥ የሚገባ ጥሩ ቃላቶች መጠቀም እየተቻለ ያለ አግባብ ቃላትን መትፋት አኡዙ ቢላህ
    ኡስታዝ ናቸው ካልናቸው እንደዚ አይነት ቃላት ከሰማን ከጃሂሉ ምን እንጠብቅ!!!
    እውቀት ስላለ ብቻ ዝም ብሎ አፋችን ላይ የመጣውን ነገር መትፋት ተገቢ አይደለም ለሁሉም ነገር حسن الخلق ስነ ምግባር የሚባል ነገር አለ።

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ 2 роки тому +3

    ቡዙ ሰው አለ 8 ወር ያምወልድ አቢሽር ወንድሜ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 роки тому +4

    እረ በአላህ ስተናገሩ ለሞራል ተጨነቆ ግን እናውቃልን እያላችሁ ለምን መጥፎ አናገራችሁ ደቃላ ምናምን ምነው አላህን ፍሩ
    እንደት ነው አንድ የነብዩ ሀደስ ተክታይ ነኝ የሚል ስው ሀይልኛ ቃል መናገር አላህ ሁላችንንም ሂደያ ይስጠን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር
    ጀዛከላህ ኸይር የእወቀት ባለቤቶች አላህ ያቆይል ሱባሀን አላህ

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Рік тому +1

    ኡስታዞች ዳእዋ ሲያረጉ በቪድዬ አይቅረቡ እኛ የምንፈልገው ትምርታቸውን ነው እንጂ መልካቸው አይደል ለስም ሰለፊ ነን ይላሉ በየቦታው ፎቶዋቸው እየለጣጠፉ የስም ሰለፊ አላህ የሰሀቦች የደጋግ ቀደምቶች ፈለግ የምንከተል አላህ ያርቀን ያረብ

  • @madinamadinazz6679
    @madinamadinazz6679 2 роки тому +3

    ያረብ ዉስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን እዉቀቱንም አላህ ይጨምርላቸዉ ያረበና

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 2 роки тому +1

    ክክክክክክ ዘልዛሌ ሲዘላዘል አላለም ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @madinamadinazz6679
    @madinamadinazz6679 2 роки тому +3

    ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያረገን

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 роки тому +1

    ጀዛከላህኸይር

  • @halimaaarega
    @halimaaarega Рік тому +1

    Aselamw aleykum ya ustaz lelaw tyake welge eremedan lay lelgem lenem ferche afeterku kedayen belela gze awtahu keza lelgu stn yetimochin mablat alebgn emsetews be birr new emsetew yihnn yabrarulgn

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሳህ ስታገባት አግብታ ካላወቀች ጥንቃቄ አድርግ እዳዟልማት አሏህን መፍራት አለባት እሷም ያረቢ

  • @sekinmustafa2637
    @sekinmustafa2637 2 роки тому +1

    ጀዛክ አለህ አስታዙና

  • @ረያን-ዸ7ኘ
    @ረያን-ዸ7ኘ 2 роки тому +1

    ኡብሀን አላህ ይህ ዘመን ሙለውለው ሆነብን

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @امعبداللهإنشالله
    @امعبداللهإنشالله 2 роки тому +13

    በ7 እና በ8 ወር ይወለዳል በኛ አካባቢ የ7 ያድጋል የ8 አያድግም ይላሉ ይህ የማደግ ያለማደጉ ያአሏህ ውሳኔ ነው እኔ እናቴ በ8 ወሯ እደወለደችኝ ነው የነገረችኝ ያው አላህ ፈቅዶ አድጊያለሁ ለማንኛውም ወድማችን ከሹበሀ ለመፅዳት ቀላል ነው ዲኤን አስመርምረው

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 роки тому

      እኔም አውቃለሁ በስባት ወሮ የወለደች አለች

    • @ነጂባአወል
      @ነጂባአወል 2 роки тому

      የእኔ የአሰሪዬ የወንድም ሚስት በ8ወር ነው የወለደችው 😌

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 роки тому

      ትክክል ام عبد الله ያክስቴልጅ የ 8 ወር ነው እንዲሁም ጓደኛየም በ 8 ወሯ ነው የወለደችው ሁለቱም አድገዋል

    • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
      @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 роки тому

      አወ እኔም እናቴ በሠባትወራ ወልዳለች

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሡበሀን አሏህ ችግር ነው

  • @radyatuha6233
    @radyatuha6233 2 роки тому +1

    Subhan allah

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    እና ምርመራአለ ቸክማድረግ ነዋ የተመሆነነእናአለመሆኑይለያልእድሜ ለሀኪም

  • @lobabaall1119
    @lobabaall1119 2 роки тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    ይወለዳል እናቴ በሠባትወርወልዳለች ወላየምታሣሣእህትየወለደችልኝአልሀምዱላህ ናይወለዳል

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 2 роки тому +2

    አላህ ሰምተን እምንጠቀም ያድርገን ያርብ

  • @አሙሰይድ
    @አሙሰይድ 2 роки тому

    مشءللهتبركله

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @mmakidammakida6251
    @mmakidammakida6251 2 роки тому

    ዋአለይኩምአሰላምበ7ወርይወለዳል

  • @اللهمانصرفلسطين-م1ظ

    አሠላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ቴሌገራም ታለው ሊንኩን አሰቀምጡልን እሰኪ ባረከላሁ ፊኩም

  • @ጀማልአብዱ-ጰ7ነ
    @ጀማልአብዱ-ጰ7ነ 2 роки тому +1

    አላህፍራእደሡብለህፈተዋአትሥጥ

  • @እሙእሥማኢል
    @እሙእሥማኢል 2 роки тому

    አላሕ ይሥትረ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 роки тому

    አህሌን ኡስታዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Рік тому

    ኧረ ወንዶች አትሳሳቱ በሰባት ወርም የሚወልዱ አሉ የአክስቴ ልጅ በ7 ወር ወለደች ያቢ አንተ እርዳን

  • @fetiyaabdela5934
    @fetiyaabdela5934 2 роки тому +1

    አስተክፉርላ ሶራ ሀራም አይደለም እያልከን ነው ኡስታዛችን ጉድ እኮ ነው

  • @rukiyyoutube7599
    @rukiyyoutube7599 2 роки тому

    እሰኪ ሰልክ ላኩለኝ መጠየቅ ፈልጌ ዉ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 роки тому +5

    አላህ ስምተው ከምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @samerahosen5221
    @samerahosen5221 2 роки тому +1

    ቁጥሩን እምታቁ ንገሩኝ የኡሥታዝን

  • @አይሻጎጃሜዋ
    @አይሻጎጃሜዋ 2 роки тому +1

    አድ ሴትልጅ የተቸገሮችን ለመርዳት ነይታ ኢቱብ ከፍታ ኢቱብ ብር ቢከፍላት እና ላጣ ብሰጠው ሀራም ይሆንባታልን ??

  • @እሙሱምያ
    @እሙሱምያ 2 роки тому +2

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ 7ወር ነዉ የወለደሁት አላሀምዱሊላ አድጋ 3አመት ሊሆናት ነዉ

  • @بنتاءبرهيم
    @بنتاءبرهيم 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጀዛኪለከይር አላህ ይጠብቅህ እስኪ ወድም እህቶቼ እዳታልፉኝ በአላህ እዲት ነው ጥያቄ ጠይቃችሁ የሚመለስላችሁ ወላሂ በጣም ሁለዚም የሚያስጨንቀኝ ጥያቄ ነበረኝ እስኪ እዲት እደምጠይቁ አስረዱኝ

  • @toybahussen4087
    @toybahussen4087 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ያጅመአ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ግን በየት ነው የሚጠየቀው እባካችሁ የኡዝታዝ ቁጥር ልቀቁልኝ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 роки тому +1

    ልብ በሉ ውድ እህትቸ ና ወንድሞቸ ብዙ ትምርህ አለው ???

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 2 роки тому

      ጥያቄው ትምህርት ቢኖርውም ኡስታዙ ግን የሚናገርው ንግግር ያማል ምናል ሀይልኛ ቃላት ባይጠቀም

  • @newphone5132
    @newphone5132 2 роки тому

    አሰላማሊኩምጀዛከላሁም

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому

    ቆይ አንደት ነዉ ጥያቄ የምጠይቁት ንገሩኝ ብዙ ጥያቄ አለኝ በአሏህ 🤔🤔🤔🤨

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev Рік тому

    በተለይ ሴት ከሆነች ስምንተኛ ወር ላይ ይወለዳል ከዛም በዘለለ የሰባቶርም ይወለዳል

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኝ ነበረ ስለሡራ እያሥጠነቀቁ እደት እነሡ ታዲያ በቪዲዮ ይሰራሉ ብየ አሁን ትንሽ ግልፃ ሆነልኝ ሀራም ነውም ሀላል ነውም ከሚለው ኸይር الله علم ክክክ ዘልዛሌ

  • @neijatearebu1194
    @neijatearebu1194 2 роки тому

    እኔ እናቴ በሰባት ወሯ ነው የወለደችው መንታ

  • @صالحءلي
    @صالحءلي 2 роки тому

    ኡስታዝ እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ እህት ጠይቅልኝ ብላኝ ነው እሷ ተሸፋኝ ናት አንድ ባል ለማግባት ኒቃብ መልበሷን ተስማምተው ኒካ ታስራ ነበር አሁን እሱ ኒቃብ ሱና ነው ተገለጭ እያለኝ ያስቸግርኛል ትላለች በዚህ ምክንያት ፍች መጠይቅ ትችላለች ወይ እስኪ ሙልስልኝ አለዚያ ደግሞ ስልክ ቁጥር ወይም የቴለግራም ቻላል ካለ ሸር አድርግልኝ

  • @user-hj1ho9rj1s
    @user-hj1ho9rj1s 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @صالحءلي
    @صالحءلي 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @منهجالسلفيا
    @منهجالسلفيا 2 роки тому +2

    ስለሱራ ብዙ ሰሒህ በሆነ ሀድስ መቶል ስለዚህ ክልክል ነዉ የናንተ ፈተዋ ለራሳችሁ እና ሼይኽ ሳልህ ፈዉዛን የሰጡትን ፈተዋ ምን ልታረገዉ ነዉ አይ ትክክል አይዴለም ልትል ነዉ‼️ እናንተ መለጣጠፉ እንዳይቀርባችሁ ነዉ

  • @ራቢአአህመድዩቱብ
    @ራቢአአህመድዩቱብ 2 роки тому

    ላክ የለም

  • @التوحيددعوةالاءنبياء

    ይህ ቻናል የኡስታዝነዉደ!??

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 роки тому +2

      አደለም አቡ መስኡድ ብለሽ ሰረች አድረጌ በአማረኛ አለልሽ

    • @itiyopiyabiyyiko3835
      @itiyopiyabiyyiko3835 2 роки тому

      @@Aliftube1 እሺ አቡስኡድ ቁጥሮትን ያስቀምጡልኝ ፈትዋ መጠየቅ ፈልጌ ነበር

    • @itiyopiyabiyyiko3835
      @itiyopiyabiyyiko3835 2 роки тому

      አቡ መስኡድ

  • @fatimahmost4097
    @fatimahmost4097 2 роки тому

    ጀዛከላህኸይር