ጃዋር ይፋ አደረገ የመጀመሪያው እርምጃ ...“ሀገሪቷን ከአብይ ማዳን” ... ስለ ገዱ እና ለማ - ከዶይቼ ቬለው ታምራት ዲንሳ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 18 днів тому +3

    I am with you and on your side. Great mind.

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 18 днів тому +2

    17 ዓመት ሙሉ ታግለው እንደወርቅ በእሳት ተፈትነው ኢትዮጵያን ከረሃብ ዲክሽኔሪ ያስወጧትን ጀግኖች ውድ ሚላኒየም እዳራሽ ሲገቡ ምላሱ ባልተገረዘ ወጣት ልብ ብለው ሲሳደቡ እስከአገጫቹ ስቃቹሗል ትዝ ይለሃል

  • @ahmedmestofa1971
    @ahmedmestofa1971 18 днів тому +1

    Perfect 🌹jewahar

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 18 днів тому

    Ja ❤

  • @TsegalemMelkamu
    @TsegalemMelkamu 18 днів тому +3

    እናደቅሀለን ጃዋር ጥሩ የፔለቲካ ጅማሮ ነው
    ከሥተቱ የማይመለሥ ሣይጣን ብቻ ነው
    እናመሠግናለን ለእውነት ሥራ በብሄር መሸወጥ ከፈጣሪ ጋ ያጣላል
    እድሜ ጤና ይሥጥህ

  • @hassenmohammedOsman
    @hassenmohammedOsman 18 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 releyi

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj 18 днів тому +1

    ያአብይ ጃግናት ንጋርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 18 днів тому +2

    እስከ አሁን ድረስ አገሪቷን እረፍት ልትነሳ የምትታገል ነህ እናቅሀለን አብይ አንተን ከእስር ማስወጣቱ ስህተት ነበር!!! አሁንም አርፈህ ተቀመጥ ሰላም አትንሳን!!!!

  • @hassenmohammedOsman
    @hassenmohammedOsman 18 днів тому

    የአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @mulatuwoldegzi7715
    @mulatuwoldegzi7715 18 днів тому +1

    If Abiy step-down to morrow ,who would take over leadership? WBO,,OLF,OFC? are they ready? What if WBO & FAN warana harra walittii bannaan?

  • @ibrahimjemal5521
    @ibrahimjemal5521 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj 18 днів тому

    ያግልህ ሃሰብ ናው ሃያ አማት ሙሉ ያለጋኛህን

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 18 днів тому

    እኔ የሚታየኝ የኢትዮጵያ መፍረስ ሳይሆን የጀዋር ቅንጭላት መፍረሱ ነው

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 18 днів тому

    You said Ethiopia out of Oromia Leba Mr mencha 😮

  • @BinoniBiniam
    @BinoniBiniam 18 днів тому

    I like jawar take part in ethio politics but first confess for he did after all easy

  • @GizachewFentahun
    @GizachewFentahun 18 днів тому

    ጀዋር ይመችህ ሀገሩን አውቆ ኬንያ የሚኖር ብቸኛው ኦሮሞ የቀራችሁት ከሱ ተማሩ

  • @FikreMaryam-i5i
    @FikreMaryam-i5i 18 днів тому

    ምንድነው ያመጣው ለውጥ ጀዋር ? የኦሮሞን ወጣት ስለዘረኝነት አጠጥቶ አስክሮ ያስጨረሰው ህዝብ እንዴት ይረሳል

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 18 днів тому

    ዘምነናልና
    "ና" በለው ና
    …………………
    ቢስሚላህ
    አልሃምዱሊሏህ
    በግሌ የ ጃ -WAR ተመጻዳቂ Mental ሳይኮሎጂ አይመቸኝም።
    የዘረኝነት አራማጅ ኃይሎች እብሪት ክብሪት መስሎ ይታየኛል።
    ይሁን እንጂ ሙርተዱን እና ቃል አባዩን አብይ ከስልጣን በማንሳት ተልዕኮ ላይ ከልቡ አምርሮ የሚሰራ ከሆነ በእርሱ ምትክ በቀደመው አመለካከቴ ተጸጽቼ ልደግፈው ቃል እገባለሁ።
    አብይን ለመፋለም ቢመለምለኝ እንኳ ምልምል ወጥቶ አደር ሆኜ ልታዘዘው ዝግጁ ነኝ።
    ሆኖም እንደለመደው Oromo first እያለ እንዲያናፋብን እና የጠነባውን የፖለቲካ ቁማር በቄራቄሮዎች ድጋፍ እንዲጫወትብን አልፈልግም።
    አሁን ላይ የብልግና ፓርቲን በመገርሰሱ ረገድ ያለውን አቋም አደንቅለታለሁ
    አሏህም እንዲያግዘው ዱአ አደርጋለሁ።
    ሙባ…
    ከመሀል አዲሳባ

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 18 днів тому

    ጆሀር በ 12 አመት እድሜህ፣ ቀዳማዊ ጏይለ ሥላሴ ፓርላማን በማቋቋም፣ ጠቅላይ ሚኒስቴሬ በመሾም፣ ወጣት የተማሩ ዜጎች እንዲበዙ ለከፍተኛ ትምህርት ወደውጭ አገር በመላክና ሌላም ሌላም ገንቢ ጥረቶችን በማድረግ ኢትይጲያ ለተሻለ ዘመናዊ እድገት ጅማሮ እንዲኖራት ያደረጉትን ምን ያህል ለማስተዋለ በቅተህ ይሆን ?

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 18 днів тому

    Fano is the reason for his return from economic pursuit to politics. He is trying to revive oromuma. The difference between Abiye and jwar. So both are orommumma advocates. Can or should fano supporters cosyup? This the fundamental question.

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 18 днів тому +4

    አንተ ባለጌ ለህዝብ አስበህ ወይም ተቆርቁረህ የግል ጥቅምህ ስለቀረብህና ሥልጣን ላይ ቁጭ ብለህ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እቃእቃ ስላልተጫወትክ ነው መቼም እንኳን በውንህ በህልምህም እንድታስበው

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 17 днів тому

    አማራ ከዚ በኋላ እራሱን ከሞትና በጅምላ መቀበርን ይከላከላል
    የአማራ ሞት ያላመመው ሰው ስለኢትዮጵያ ማውራት ኢትይፕያን ሳይሆን አብይን ለማዳን ወይም የኦሮሞን ስልጣን ለማዳን ነው 100% ነቄ ነን ነቄ ነን

  • @HERO-p3i
    @HERO-p3i 18 днів тому +1

    በርታ። በኦሮሞ ስም የሚነግደውን አረመኔ አገዛዝ አደብ አስገዛ

  • @MubarikNesrdin-v9k
    @MubarikNesrdin-v9k 17 днів тому

    Jewar yemanaw new sel ethio ayemlakatawm

  • @AzizJemal-z3q
    @AzizJemal-z3q 18 днів тому +1

    Gobaz neh gobez jawehreya.

  • @kseifu4756
    @kseifu4756 18 днів тому

    Uffffffff juwar again?? Please Mr. Juwar, is there anyway you can just keep quiet! Stay away from Ethiopia please! We need peace

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 18 днів тому

    What do you have for Non Oromoos ?

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 18 днів тому

    ጀሀር፣፣ፎኖፎኖ፣፣ጫካየገባዉ፣፣አትግደሉኝ፣፣ብሎነዉ፣፣የሚገሉት፣፣ዘመዶቺህ፣፣የሚአርድት
    ዘመዶቺህ፣፣ናቸዉ፣፣አራጂ፣፣ዘመዶቺህን
    ንገራቸዉ

  • @henokmulugeta6174
    @henokmulugeta6174 18 днів тому

    Most of the idea he raised about the government is right but still he comited a lot of crime

  • @barukgfa5128
    @barukgfa5128 18 днів тому +1

    አንተን አምኖ የሚታገል፡ ስለ እነዛ ቄሮዎች፟ ወይም የትግል አጋሮች፤ ረስተህ አና ለብል*ግና አሳልፈህ ሰጥተህ ለእስር እና ሞት የዳረግካቸውን ታሪክ የማያውቅ ብቻ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ብዙ የነቃ ትውልድ ነው ያለው!

  • @gizawerwaro7165
    @gizawerwaro7165 18 днів тому

    Jawee

  • @abrahamhaddish5875
    @abrahamhaddish5875 18 днів тому

    Selam Jawar. With due respect, please don't mix Amarigna with English because you know the masses hardly understand English language if you want to convey them.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 18 днів тому +1

    ጀዋር፣፣፣አንተ፣ከሺመልስና፣፣ከአብዪ፣፣ትሻላለህወዪ?????አንተበዘረኚነት፣፣ያበድክ
    የአማራጥላቻ፣፣ያበድክ፣፣፣አተምያዉነህ
    ህዝብአያምንብህም፣ያዉነህ

  • @mesekeremTesfaye-o8q
    @mesekeremTesfaye-o8q 18 днів тому

    Hi Tamirat ye zelalem guwadegna neberk ayidel?!

  • @ErmiWor
    @ErmiWor 18 днів тому

    ከአቢይ ፡ መማር ፤ አስፈላጊ ትምህርት ፡ መሰለኝ ። ባንድ ፡ ጠበል ፡ የተጠመቁ ፡ አለመሆናቸውን ፤ የሚገልጽ ፡ ጠባይ ፡ ከጀውር ፡ አላየሁም ። እንደተነበበው ፡ እሱም ፡ ወደ ሓገር ፡ ቤት ፡ አምሃራን ፡ ለሚረሽኑ ፡ ሽፍቶች ፡ ቁሳ ፡ ቁስ ፡ ልኳል ፤ ይባላል ። "የወንበር ፡ ክፍያ ፡ ነው ፤ ያጋጫቸው ።

  • @sikosilo6384
    @sikosilo6384 18 днів тому

    አስመሳይ አተ ነክ እገታን ግድየን ያመጦህው የማውራት ሞራሉ አለህ ደነዝ ስት ሞተ ባተ የተነሳበዘር በቤሄር አር ስቱ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 днів тому

    😅😅😅😅 can't stop laughing.... you both having fun!!! The political drama orchestrated by JAwar & DW makes me lough.... Most Ethiopians are very well aware of such political drama! You fool us once, & if you fool us twice, you are not fool but we are stipid! 😅😅😅

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 18 днів тому +3

    የአንተም ሆነ የወንድሞችህ ተንኮል ኢትዮጵያን አፍርሶ ሌላ አገር መፍጠር ስለሆነ እነርሱን ኮንነህ ራስህን ፃዲቅ ማድረግ ተወው ሌላ ተልኮ አለህ እኔ ለምን አላደረኩትም የሚል ችግር ስላለብህ ብቻ ነው ።

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 18 днів тому

    ጀዋርን ልመነወ ወይስ አልመነው ንገረኝ?

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj 18 днів тому +1

    አራ አታስላቅሰው ቶው

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 18 днів тому

    ጀዋር ይችላል ከፋኖጋር ተጣምራችሁ ይህንህዝብ ላላህብላችሉ አድኑት ሞትአፋፍ ላይ ያለ ህዝብ ነው አድኑት

  • @abdikennaa1412
    @abdikennaa1412 18 днів тому

    Are you kidding? What sacrifices have paid? You have been fooling these innocent people, especially oromo people, and you got rich and have different women and babies. If these are scarification, it is OK??? 12 years old politician???? Just fooling these people.

  • @EliyasEliyas-k5c
    @EliyasEliyas-k5c 12 днів тому

    Ande watehal temliseh indtgeba ware bicha

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 18 днів тому

    Bemercham kone btucha,bemencha enashenefalen belk neber 😂

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 18 днів тому +1

    አይኔን አታስቂው ጥርሴስ ልማዱ ነው አለ ምነው ባታስቀን የሚያዳምጥህ ብታገኝ የምድርን ጨርሰህ የሰማዩን ሳታወራ ትቀራለህ አገር በእውቀት እንጂ በወሬ አትመራምና አርፈህ ተቀመጥ

  • @AzizJemal-z3q
    @AzizJemal-z3q 18 днів тому

    Jewhar gobaz nah aizhoa kegonehen nen

  • @kseifu4756
    @kseifu4756 18 днів тому

    Hahaha 😂what did you say? Hageretwan ke abeyi save madreg? Ende ante astesaseb behone hegeretwa eskahun fersa neber.. stop lying again please

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 18 днів тому

    ተከቤያለሁ በማለቱ በአንድ ቀን ከ 176 ሰው በላይ ንፁሀን በጃዋር አልቋል ነገር ግን ከጨፍጫፊው አብይ ይሻላል

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 18 днів тому

    ጀሀር፣፣አንተ፣፣ለኦሮሞህዝብ፣፣ወዪሰ፣፣ለመላዉህዝብ፣፣አቆምህ፣፣ቨከዝህበፊት
    የሰራሀዉንአትርሳዉ፣፣፣እኛአማራወቺአናምንህም፣፣አንተምያዉነህ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 18 днів тому +1

    ደንቆሮ ሰለሆንክ ነወ

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 18 днів тому +1

    አዬ ጃዋር እንዲሁ መድረክ አገኘሁ ተብሎ የሆነውንና ያልሆነውን በመለፍለፍ ሥልጣን አይገኝምና አስብበት ከአንተ ይልቅ የዲያብሎስ ሥራ አስፈፃሚው የ7ኛው ክፍል ዋሽቶና ተናግሮ የማይደከመው አቢይ ይሻላል