ሜሎስ ለተጠየቃት ጥያቄ ካሰቡት በላይ መለሰላቸው 🛑 ድንቅ የሆነ ሙግት ተደረገ 🛑 | melos | jossey | ermi hd | faithline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #faithline #ዮኒማኛ #ተናገር #jesuschrist #live #prophetjesus #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #jesus #duet
    ሜሎስ ለተጠየቃት ጥያቄ ካሰቡት በላይ መለሰላቸው 🛑 ድንቅ የሆነ ሙግት ተደረገ 🛑 | melos | jossey | ermi hd | faithline
    #ተናገር #faithline #jesus #duet #jesuschrist #live #prophetjesus
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛfaithlineto
    contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    faithline | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tube | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tubefaithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prop #faithline #ተናገር hets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

КОМЕНТАРІ • 39

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Місяць тому +12

    ሁለቱ ብላቴናዋች ተልካችሁ ሳይሆን የምር ለመማር ይሁን አመጣጣችሁ የሰማይ አምላክ ልባችሁን ምን እያሰበ እንደሆነ ያውቃል።እናመሰግናለን ሜሎስ

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Місяць тому +9

    ሜላዬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Місяць тому +1

    ዋው ኮራውባችው እንኩዋን የአብ የወል የመንፈስቂዱስ የአንድ አምላክ አምላክዎ ች ብቻ ሆንን ሜላ 🙏🙏🙏🙏 እየሱስዬ እወድሃለው ❤️❤️❤️

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c Місяць тому +3

    Melos God bless you

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c Місяць тому +3

    Melos Dios te bendiga

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz Місяць тому +3

    ሜሎስዬ:
    እንዳልክዬ
    ኤርሚዬ
    ብሩክዬ
    ኤፊዬ
    ዳኒዬ
    ዜዶዬ
    ቢኒዬ
    ሌሎችም
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤🙏🙏

  • @Yenegusu
    @Yenegusu Місяць тому +1

    ሜሎስዬ ተባረክ

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому

    ሜላ ለጥያቄ ሲቀርብ 100% እተማመንበታለሁ የእግዚአብሄር ቃል በሙላት ያደረበት ፀጋ የበዛለት የምወደው ወንድም ነው ጌታ ዘመኑን ይባርክ 🙏❤

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Місяць тому +4

    ኢየሱስን ሰይጣን ሲፈትነው ወድቀህ ብሰግድልኝ ኢሔን ሁሉ እሰጥሀለው ሲለው ሂድ ሰይጣን ለጌታ ለአምላክህ ብቻ ስገድ ተብሎ ተፅፋል ብሎ ነበር የመለሰለት❤

    • @MikeSike-sw2cc
      @MikeSike-sw2cc Місяць тому +1

      No he said "ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ"
      So ብቻ ያለበት ቦታ አምልክ ላይ ነው እንጂ ስገድ ላይ አይደለም ።👍

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Місяць тому

      ጴንጤዎች ግን አእምሯችሁ ይሰራል እንዴ?? የምታነቡት እኮ መፅሀፉን ሳይሆን ጭንቅላታችሁ ውስጥ የተደፈደፈውን የውሸት ጭቃ ነው!!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c Місяць тому +3

    ሜሎሰ ትዕግስት አለ እግዚአብሀር ዪባርክህ

  • @meharimerhawit4364
    @meharimerhawit4364 Місяць тому +1

    Melos geta ybarkh .yemigerm tegst

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Місяць тому

    ሜሎስ ስለ አንተ ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chrestianawi0835
    @Chrestianawi0835 Місяць тому +2

    Woww melos

  • @gengalo417
    @gengalo417 Місяць тому

    Geta yebarekeh zemeneh yebarekeh

  • @TADELECH-n5e
    @TADELECH-n5e Місяць тому

    ወንድማችን መላ እግዚአብሔር ይባረክክ🙌🙌🙌🙌

  • @muletaduga1412
    @muletaduga1412 Місяць тому +1

    እንዲሁም በብሉይ ኪዳን ዘዳ4:19 ተጠንቀቅ ተበሎዋል

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Місяць тому +1

    Melaye this thing is understand that born again if spirit is alive kneel down and worship only God.

  • @addisabab1226
    @addisabab1226 Місяць тому +3

    እኔ እንድህ በትእቢት ከተወጣረ ሰው ጋር ሄዶ መወያየት አስፈላጊ አይመሰለኝም

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Місяць тому +1

      አንተ ጋ እንዴት ይምጡ ታዲያ! እዉቀት ባዶ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Місяць тому +1

    ሙለዉን ላይቭ ላያችሁ ሰዎች ግልፁ ነዉ ሜሎስ መጀመሪያ Orthodox Bible study መፁሀፍ ሲያሳይ ኤርሚ ዝም ብሎ ወደመጨረሻ ያ መፁሀፍ የኢት ኦርቶዶክስ ነዉ አይደለም ብሎ ጠየቀ ሌላ ሰዉ ቴክስት እያረገለት እንደሚጠይቅ ግልፁ ነዉ ፊቱ ላይ የሚታየዉ ንቀት ሁሉን አዉቃለሁ ፀባይ አስተካክል በግል አንብብ ሌሎቹን ከመከተል ይልቅ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Місяць тому

    ይሄ ኤርሚያስ የሚባለው ሲጀምር አንድ ያለው አባባል ነበር ይኸውም ስንነጋገር እየተከባበርን ሲል የሆነ ቀንዳም በሬ አይነት አመጣጥ እንደመጣ ያስታውቅ ነበር ሊዋጋ ሊጣላ እንደመጣ ማለት ነው ለማወቅ ሳይሆን ልክ ገብቶት እንደጨረሰ ሰው ልኩን እነግረዋለሁ ብሎ የገባ ሰው ነው ጌታ ይርዳህ ሜሎስ

  • @rozadomenico7347
    @rozadomenico7347 Місяць тому

    Pls you two guys ready the BIBLE.

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v Місяць тому

    be telay Ya wunet Melos,Sila Korniliyos sanasa Jossy Katilo ya ale kutir anbib bile zim ye alko ina wada awunu malsun ya agagnes guday geta Eyesus simu Kidus nw

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v Місяць тому

    Mark 16:16: "Whoever believes and is baptized will be saved, but whoever does not believe will be condemned."
    Acts 8:36-37: The Ethiopian eunuch asked, "What prevents me from being baptized?" Philip replied, "If you believe with all your heart, you may."
    Acts 16:31-33: Paul and Silas told the jailer, "Believe in the Lord Jesus, and you will be saved." After believing, he and his household were baptized.from this Guys Faith come before Baptism.

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz Місяць тому

    ሜሎስ በተሰጠህ የትእግስት ጸጋ ተደንቄያለሁ። እንደዚህ በትእቢት ከተወጠረ ልጅ ጋር እንዴት አስችሎህ አወራህ?? ጌታ ይባርክህ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Місяць тому

    ሰውየው በወህኒ ቤት ውስጥ ያሉትን ሰወች ጠባቂ ነው የወህኒው በሮች ተከፍተዋል እነዚህ ሰወች ደግሞ በጣም የሚፈለጉ ሰዎችናቸው ማምለጥ እንደሌለባቸ ዘበኛው ያውቃል ስለዚህ ያመለጡ ስለመሰለው ፈርቷል ደግሞም ምን ሀይል ወይም ምን አይነት አምላክ ኖሮአቸው ነው ይሄን የተዘጋ በር እንዲህ የከፋፈተው በሚልም ሀሳብ እነሱስ ምን ሀይል አላቸው ምክንያቱም አህዛብ ነፃ ምንም የሚያውቀው ነገር ስለሌል ሀሳቡ አረ በናንተ ውስጣ ያለውን ጌታ ልመነው እኔና ቤተስቤንም ያለው ኮንሴብቱ ግልፅ ነው ብዬ አምናለሁ አንተም ሌላውም ቢሆን የሚያደርገው ነገር ነው ።

  • @gengalo417
    @gengalo417 Місяць тому

    Woyyinee Ermias gin sile bible ewuqet yelowum

  • @AwetHagosGirmay
    @AwetHagosGirmay Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Місяць тому

    I was there one of Ermias explanation about JON 3 about birth is so funny .Bible vers give interpretation by Bible it self .

  • @Yenegusu
    @Yenegusu Місяць тому

    ምስኪን ቲክቶከር ለህይወት የሚጠቅምህን ብትጠይቅ ጥሩ ነበር

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Місяць тому

      ከእየሱስ ዉጭ ስለተክልዬ ይጠይቁ ታዲያ ጠቁማ

    • @Yenegusu
      @Yenegusu Місяць тому

      @mrzmrz5650 hmm ወንድምዬ እኔ ያልኩት አጥብቀው የሚድኑበትን እውነት እርሱም የእግዚብሄርን ልጅ ብቸኛ አዳኝ የሆነውን አጥብቀው ይጠይቁ ነው።

  • @gengalo417
    @gengalo417 Місяць тому

    Aree le quidusan yemesaged yelam