ዓለም እውነተኛ እና ሃሰተኛ በሆኑ የመንፈስ ሰዎች ግራ ተጋብታ፣ ወደ እልቂት እያመራች ነው። ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መጀመሪያ ሃሰተኛ የመንፈስ ሰዎችን እባክህ ከዚች ምድር አስወግድልን! አሜን ይሁን፣ ይሁን። The world is confused with true and false spirit people, and is headed for a holocaust. Almighty God, please remove the false spirit people from this earth first! Amen, let it be.
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ አቅልሎ ጎይታና መድሃኒአለም ምሕረትካ አውርድ
አባታችን አገራችንን ኢትዮጵያን ተዋሕዶን ሐይማኖታችንን መድሐኒያለም ከመጣብን መከራ አደጋ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኑልን ወልደኪዳን ነኝ አቤቱ ይቅር በለን !!!
አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎት አስቡን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን🙏ኑርልን በጸሎት አስቡን አባታችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤💛💚💒🙏🙏🙏
አሜን ፫
አሜንአሜን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን በፀሎት አስቡን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን🤲🤲🤲
አባታቺን በፀሎት አስብን ኢትዮጲያንና ህዝቦቻን ይጠብቅ ወለተብረ ሀን ብለው በፀሎት አስ ብኚ አባቴ
እንኳን አደረሠዎት አባታችን ባልታዊ
Amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤ AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤
ሰላም ላገራችን ይሁን❤🎉
አባት.እኳን.በሠላም.መጡልን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
AmenAmen❤❤❤❤❤💒🤲🤲🤲❤❤
አሜን አባታችን አዲስ አበባም እኮ ተጨንቀናል ኮንድምንየም ዉስጥ ያለን ፀሎቶት ያግዘን
Amen amen amen
ፈጣሪ ለበረከቱ እንዲሳትፈኚ ጸልዮኚ❤❤❤❤❤❤❤
Abetu abatachin agerachin netsa enditiweta Dihaw belto meyeleya agignito endinor ke mekera endiweta ager, Midiritiwa endatinawet tseliyulim Edime yistiwot Amen!!!
Egzaebiher hatyatna gedifu ytareqena amen amen amen
አባታችን እንኳን አደረስዎት የሚሰሩት መልካም ነገር የሚየስመሰግኖት ነው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ያድልዎት።ነገር ግን የደሀደሀ ከሚለው አነጋገር ይልቅ ችግረኞች ቢባል
የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምንነታቸውን ሳታውቁ እባካችሁ አትሳደቡ
Enkane adersote abatahene
🎉አሚን❤🎉❤🎉
I downloaded it. I will watch later.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ayenacheneme jerwacheneme tedefenewale abatee eyayeneme emanamene sentoche alene
Becha hageryane bemarelge
❤❤❤❤❤❤
Yemetsehafu ereesu mendenew
ዓለም እውነተኛ እና ሃሰተኛ በሆኑ የመንፈስ ሰዎች ግራ ተጋብታ፣ ወደ እልቂት እያመራች ነው። ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መጀመሪያ ሃሰተኛ የመንፈስ ሰዎችን እባክህ ከዚች ምድር አስወግድልን! አሜን ይሁን፣ ይሁን።
The world is confused with true and false spirit people, and is headed for a holocaust. Almighty God, please remove the false spirit people from this earth first! Amen, let it be.
Geta yikir yibelen.
Ezgou. Maaran.gat.hoy
ባሕታዊ ኣባ ገብረመስቀል ስያማትቡ ሁለት ብቻ ያማትባሉ ይህ ግን ትክክል ነው ?
እንህን አባት የምትናገሩ ሰወች እስካውን የተናገሩት እስካሁን አላየንም እንዴ ይልቁንስ ወደራሳችሁ ተመለሱ
በምን አይነት ስሌት ነው ማህበረሰቡን ለሚያስርበትና ለሚያሰቃይበት የፓሊስጣቢያ ግንባት የሚሆን ድጋፍ የምታረጉት የዚህ ህዝብ ችግር እንዴት ይፈታል ሀይማኖተኞች ከቀበሌ ካድሪ ጋር የምታደርጉት ያልተገባ አካሄድ ነው ለቤተ ክርስትያን እና ለህዝቡም ፈተና የሆነው
እንዴው አንተ ሰውየ ምናለበት እፍረት ቢሰማህ በእግዚያብሄር ባትቀልድ ሁሉም የሚያውቀውን ደግሞ እንዳንተ ትቢት አስመስለህ አመጣኸው ።።
ለዚ ሰወዬ የሚነገራዉ የትፈአ። የገም ተኩላ ነው ከ 2012 ወሸት ከባታሪ ገደም መሰይ አጨብረባሪ
አባይ ጠንቋይ
It is boring man.always taking but noting is true
ይሔ ሰው መንፈሳያዊ ሳይሆን ፗልተኪኛ ነው እንዳትሰሙት
አይመለከትሽም ካልፈለግሽ አለማየት ትችያለሽ ሰዉን አታስስቺ
እዉነትህንነዉ በሁለትሸ 12 ጀምረህ ትተነቢያለህ አታፍርምድ
አሜን አሜን አሜን። 💚 💛 ❤
Amen Amen Amen
❤❤❤❤
አባታችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥዎት ለምትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ
Amen Amen Amen