Anthropology Freshman Chapter 2 About Marriage, Family and Kinship በአማርኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 вер 2024
  • 1. Exogamy: is the rule by which a man👱‍♂️ is not allowed to marry someone👩 from his own social group.
    ይህኛው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ መጋባትን የሚከለክል ህግ ነው። አስባችሁታል ሰፈር ውስጥ አብራችሁ ያደጋችሁትን፣ የምታፈቅራትን ልጅ አታገባም ሲባል🙈😁
    In fact, there are some definite reasons for which practice of exogamy got approval.
    📌የመጀመሪያ በተለይ በድሮ ዘመን (አሁንም በገጠራማ አከባቢ) በአንድ ማህበረሰብ የሚኖሩ ሰዎች Probably የስጋ ዝምድና ስለሚኖራቸው፣ የአንትን Society ሴት ማግባት፣ እህትን እንደማግባት ነው ሚቆጠረው።
    📌Attraction between a male and female gets lost due to close relationship in a small group.
    አንድን ነገር Adapt ካደረጋችሁት (ከለመዳቹት)፥ ከጊዜ ቆይታ በኃላ እርካታ ላታገኙበት ትችላላችሁ፤ ልክ እንደዚያው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ካደጋችሁት ሰው ጋር ተጋብቶ ለመኖር እርካታ ላይሰጣችሁ ይችላል።
    2. Endogamy: A rule of endogamy requires individuals to marry within their own group and forbids them to marry outside it.
    ይህ ደግሞ የExogamy ተቃራኒ ነው። እዚህ ላይ ከSocietyአችሁ ውጪ ማግባት አይፈቀድም።
    📌Religious groups such as the Amish, Mormons, Catholics, and Jews have rules of endogamy.
    📌Castes in India and Nepal are also endogamous.
    ይሄኛው በብዙ ሃይማኖትና ባህላት ዘንድ ታዋቂ ይመስለኛል። ከእነሱ ሀይማኖት እና ባህል ውጪ ጋብቻን አይፈቅዱም።
    3. Preferential Cousin Marriage: This type of marriage is practiced in one form or another in most of the major regions of the world. There are two types:
    📍Cross Cousin: are children of siblings of the opposite sex.
    ይህ ማለት "የእናቴ ወንድም ልጆች እና የአባቴ እህት ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው። ልብ በሉ👀 ደግማችሁ አንብቡት!
    📍Parallel Cousins: is when marriage takes place between the children of the siblings of the same sex.
    ይሄ ማለት ደግሞ "የእናቴ እህት ልጆች እና የአባቴ ወንድም ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው።
    ገብቶአቹዋላ Parallel ሲል ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ናቸው ሚጋቡት ማለቱ አይደለም፥ ነገር ግን parallel የተባለው በእናት👱 እህት👱‍♀️ እና በአባት🧔 ወንድም🧔 ልጆች መካከል መሆኑ ነው።
    🎈The most common form of preferential cousin marriage is between cross cousins.
    ከዚያኛው ይልቅ Cross Cousin ነው አብዛኛው ሰው የሚጠቀመው።
    4. The Levirate and Sororate
    📍The Liverate: is the custom where by a widow is expected to marry the brother (or some close male relative) of her dead husband.
    ይሄኛው "ባሏ የሞተባት ሴት👩‍🦱 የባሏን ወንድም ወይም የቅርብ ዘመድ👱‍♂️ ስታገባ ማለት ነው።"
    📍 The Sororate: is the custom where by a died women's husband is expected to marry a Sister (or some close female relative) of his died wife.
    ይሄ ደግሞ "ሚስቱ የሞተችበት ባል🧔 በሞተችው ሚስቱ ፋንታ የሚስቱን እህት ወይም የቅርብ ዘመድ👱‍♀️" ሲያገባ ነው።
    📓Number of Spouses
    ስንት እጮና ይኑረን? ሚለውን እዚህ ስር እናያለን፥ አሁን ነገሩ ወደ እኛ እየመጣ ያለ ይመስላል😁
    🔖Monogamy: the marriage of one man to one woman at a time.
    Maths ላይ One to One ብላችሁ እንደተማራቹት አይነት ነው😁
    🔖Polygamy: marriage of a man or woman with two or more mates. Polygamy can be of two types.
    📌Polygyny: [ፖሊጂኒ] the marriage of a man to two or more women at a time.
    📌Polyandy: [ፖሊያንዲ] the marraige of a woman to two or more men at a time.
    ለምሳሌ ቅድም ያየነው "The Sororate" ላይ አንዱ ሚስቱ የሞተችበት ባል እህቷን ካገባት፣ ሁለት ሴቶች👱‍♀️👱 ስላገባ "Sororal Polygyny" ይባላል።
    የሚገርማችሁ Polygamy "Advantage"ም አለው ይባላል🙈
    📌It produces more children, who are considered valuable for future economic and poltical assets.
    ልጆች ሲበዙ ከእነዚያ መሃል አንዱ አድጎ ሃብታም ከሆነ ለቤተሰቡ ኢኮኖሚ ጥሩ ነው። ይህ ግን አጥጋቢ አይደለም😊
    📌DisAdvantageኡን ካየን ደግሞ በሚስቶች መካከል መቀናናት ሊፈጠር ይችላል (አንዷ በሌላው ስትቀና)😁
    📓Economic Consideration of Marriage
    🏮These may take place either before or after the marriage can be divided into three categories:
    1. Bride Price
    2. Bride Service
    3. Dowry
    1. Bride Price: ሌላ ስሙ "Bride Wealth" ነው፥ is the compensation given upon marriage by the family of the groom🤵 to the family of the bride👰.
    የሙሽራው ቤተሰብ ለሙሽራይቱ ቤተሰብ ካሳ [Compensation] ሲሰጥ ነው።
    2. Bride Service: is when the groom works for his wife's family.
    ይህ ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ📖 ዘፍጥረት ላይ አንብባችሁ ከሆነ ያዕቆብ👱‍♂️ የላባን ልጅ ራሄልን👱‍♀️ ለማግባት ሲል የላባ🧔 ቤት ውስጥ ለ14 አመት ላባን አገልግሎት ነበር። ስለዚህ Bride Service ማለት ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማግባት ቤተሰቧን ሲያግዝ ማለት ነው።
    3. Dowry: involves a transfer of goods or money in the opposite direction, from the bride's family to the groom's family.
    ይሄኛው ወንዶች ሙሽሮችን ይመቻቿል😂 ምክንያቱም በተቃራኒ (ከሙሽሪቱዋ ቤተሰብ ለሙሽራው ቤተስብ የሚሰጥ ስጦታ) ስለሆነ፣ ለነገሩ ለሙሽሮቹኮ ምንም ጥቅም አይኖረውም ምክንያቱም በቤተሰቦቻቸው መካካል የሚደረግ ስለሆነ🤷‍♂️
    📓Post-Marital Residence
    🔖Is where the newly married couple lives after the marriage ritual is governed by cultural rules, which are referred to as post-marital residence rule.
    እኔና ሚስቴ ከተጋባን በኃላ የት እንኑር የእነሷ ቤተሰቦች ጋር ወይስ የኔ ቤተሰብ ጋር ወይስ ሌላ ቦታ🤔
    እነዚህን ያዟቸው👇👇 ፈተና ላይ አይቀሩም!!
    📌Patrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the husband's father.
    የተጋቡት እጮኛሞቹ ከባልየው አባት ቤተሰብ ጋር ሲኖር ማለት ነው።
    📌Matrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the wife.
    የተጋቡት እጮኛሞቹ ከሚስትየው ቤተሰብ ጋር ሲኖሩ ማለት ነው።
    📌Avunculocal Residence: The married couple lives with or near the husband's mother's brother.
    የተጋቡት እጮኛሞቹ ከባልየው እናት ወንድም ጋር ሲኖሩ ማለት ነው።
    📌Ambilocal/Bilocal Residence: The married couple has a choice of living with relatives of the wife or relatives of the husband.
    የተጋቡት እጮኛሞቹ ከሚስትየው ወይም ከባልየው ቤተሰብ የፈለጉት ጋር ለመኖር ምርጫ ሲኖራቸው ማለት ነው።
    📌Neolocal Residence: The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse.

КОМЕНТАРІ • 26