ኬዝ3-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @masialemu
    @masialemu 2 дні тому +24

    ያንችን ምክር እየሰማሁ ሰው እየሆንኩ ነዉ አመሰግናለሁ የኔቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉

  • @hanitasaw
    @hanitasaw День тому +28

    እንደኔ በtik tok አይቶ የመጣ....😢

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 дні тому +15

    አሁን አሁን እማ እማይታመኑ ታርኮችን መስማት ተራ ነገርሆነ የገረመኝ ዘመድ አዝማዱ አንድ እንኳን ፈጣሪውን እሚፈራ አለመኖሩ😢

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 дні тому +12

    ብስሩ እውነት መጥኔ ላንቺ ይህንን የመሰለ ዘግናኝ የወንጀል ድርጊት እየሰማሽ እየተነተንሽ በስነ ልቦና ጠንካራ ሆነሽ ሳታቋርጭ መስራትሽ በጣም ይደንቀኛል የኔ ቆንጆ በርቺልን እናታ ከባድ ጊዜ ላይ ነን እኮ ያሳዝናል ኦ ፈጣሪዬ በጎውን አምጣልን። ኧረ ጉድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l День тому

      አታሽቃብጪ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 День тому +1

      @AbigailMoses-w7l አታጨብጭቢ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ባለጌ ደንቆሮ ደነዝ

    • @Dawg939
      @Dawg939 День тому +2

      ወንጀል ሁሌ አለ። አሁን ሚዲያ ላይ ስለምናያቸው ነው የበዛ የሚመስለን

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 День тому +2

      @Dawg939 እውነት ነው

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg День тому +2

    ጄግና ልጂ ማሪያምን ዋዉ እንዳያስሩት ሽልማት ነዉ ሚገባዉ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 2 дні тому +11

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢

  • @abt1292
    @abt1292 День тому +21

    Who came from tiktok?😢

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 10 годин тому +1

    Wowwww endet endemwedsh eko betam ewedshalehu❤❤

  • @SelamSam
    @SelamSam День тому +2

    ምን ልበልሽ እድሜ ዘመንሽ ይባረክ....ምክርሽ ትልቅ መድሀኒት ነው...ሰው በጣም ተጎድቷል

  • @abiavi43
    @abiavi43 День тому +1

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤

  • @tadiosgebru3209
    @tadiosgebru3209 День тому +5

    የኢትዮጲያ ዳኞች ግን ማመዛዘን ተስኗቸዋል ትናንት በጥጋብ ሰው ቀጥቅጠው የገደሉ ስምንት ዓመት ፈረዱ ይህ ልጅ የስነልቦና ሀኪም ነበር የሚያስፈልገው እና ለማስተማርያ ቀለል ያለ ቅጣት ነበር የሚያስፈልገው ሰውዬው እነሱ እደገደሏቸው ነው የሚቆጠረው😢😢😢

  • @ועח
    @ועח День тому +6

    ይህች እናት አይደለችም ሰይጣን ናት 💔😭🇪🇷

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 День тому +5

    ታሪኩ በእጅጉ አሳዛኝ ነው:: ሴትየዋ ባልና ልጅን ጥላ ጠፋች:: የተደላደለ ኑሮ ስታጋኝ አገባች:: ባልና ልጅ እውነቱን ቢያውቁ ኖሮ ኑሮአቸው መቀየር ይችል ነበር::
    የጀመረችው የምቾት ኑሮ ሲቀየር ተመልሳ መጣች:: የአባትና ልጅን ህይወት ማመሳቅል ጀመረች::
    ልጅ እናቱን በብስጭት መግደሉ ስህተት ነው
    25 አመት ጽኑ እስራት አይደለም 25 ወራት ቅጣት እንዲወሰንበት አይገባም:: ፍትህ የለም:: ስንቱን ያለ ምክንያት የሚጨፈጭፉትን አትቀጡም:; እራሱን የተከላከለውን ሰው አረመንያዊ ቅጣት ትፈርዱበታላችሁ

  • @YirgalemYiheyis
    @YirgalemYiheyis 4 години тому

    እጅግ በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ታሪክ ነው።

  • @tigistafine202
    @tigistafine202 2 години тому

    My sister that is true www you are Ethiopian gift thanks good job good example all Ethiopian life God bless you 💞❤️

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 День тому +4

    ሲወጋ ሚሰማው ድምፅ በጣም ይዘገንናል ድምፅ አታሰሚ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 дні тому +7

    ብስራትዬ ለወንጀለኛ ሳዘን የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ልጁ እኮ ከአቅሙ በላይ ሆኖ ነው ለሁለቱም መኖር ጠንቅ ሆነች ሲያሳዝኑ ሕይወት ለካ እንዲህ ናት

    • @Dawg939
      @Dawg939 День тому

      @@tezetaeearada865 አው ነገር ግን ዘግናኝ ነገር ነው የሰራው። የተለያዩ ሌሎች እርምጃዎች መውሰድ ይችል ነበር

  • @MeronAwelchew
    @MeronAwelchew 12 годин тому +1

    ደግ አደረጋት እሰይ እኔም ብሆን አደርገዋለው

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 дні тому +8

    bisriye welcome🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamofficials3563
    @abrahamofficials3563 2 дні тому +8

    እንደዛሬ ትክክለኛ ቅጣት ኣይቼ ኣላቅም መታሰር የለበትም

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 2 дні тому

      መግደል ፍትህ ሊሆን አይችልም

    • @tsegaanday2089
      @tsegaanday2089 День тому +1

      እኔ ራሴ መታሰሩ ኣሳዘነኝ መጥፍ እናት

    • @Dawg939
      @Dawg939 День тому

      ቅጣቱ በዛ። በእርግጥ መግደል አልነበረበትም

  • @mjobsethiopia-mq3tx
    @mjobsethiopia-mq3tx День тому +2

    why don't you keep the sequence in your narration. You have already indicate the major event of the story during introduction part.

    • @Dawg939
      @Dawg939 День тому

      @@mjobsethiopia-mq3tx the suspense is in the details , not on the ending

  • @hdxg2122
    @hdxg2122 13 годин тому +1

    የኛሀገር ዳኞች በኩረጃና በፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ነው ዳኛ የሚሆኑት
    በፍርድ ገምድል አባት የዉን ገደሉት ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ

  • @Tsedalch-lb9zt
    @Tsedalch-lb9zt 2 дні тому

    😢😢😢😢😢አምላክ

  • @abebaguesh4597
    @abebaguesh4597 День тому +1

    ደግ ኣረጋት

    • @fatimabamujally6595
      @fatimabamujally6595 День тому

      ምን ደግ ሆነ የሱን ሂወት አበላሸችበት እንጅ እቺ ሸይጧን

    • @fatimabamujally6595
      @fatimabamujally6595 День тому

      ምን ደግ ሆነ የሱን ሂወት አበላሸችበት እንጅ እቺ ሸይጧን

    • @fatimabamujally6595
      @fatimabamujally6595 День тому

      ምን ደግ ሆነ የሱን ሂወት አበላሸችበት እንጅ እቺ ሸይጧን

  • @Ea-py1rb
    @Ea-py1rb 2 дні тому +8

    አቤት ህዝባችን ሚዲያ ስላልነበረ እንጂ ስንት ጉድ በዙሪያች እየተደረገ ነው የኖርነው ለካ እግዚዮ ምስኪን ሂወቱን አበላሽታ አለፈች 😢😢😢😢😢 አባትየውም ሲያሳዝኑ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 дні тому +5

    የተረገመች መጥፎ ሴት እና ምን ያድርጋት😡

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 дні тому +2

      እኮ የማን ነዉ ጥፋቱ?

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 дні тому

      @zahraayalew3965 ትክክለኛ ውሳኔ ነው እንደውም መፈታት ነው ያለበት በጣም ነው ያሳዘነኝ 😭

  • @ambayezewdie3875
    @ambayezewdie3875 День тому +1

    የተረገመች ሴት። በጣም ያሳዝናል የሠዎቹን ህይወት አመሠቃቀለች።

  • @rahelkebede5851
    @rahelkebede5851 День тому +1

    ግን አኮ አንዳዴ መታመማችንን ህመም መስሎ አይሰማንም

  • @Dawg939
    @Dawg939 День тому +2

    እናት በሙሉ ጥሩ አይደለም። የተሳሳተ አመለካከት አለ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 дні тому +1

    מסכן הבן ואבא כואב הלב הרסה להם את החיים😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @GetahunMekedem
    @GetahunMekedem 2 дні тому +3

    ቀበጥሚስትቀጣይክፍል18ልቀቁልን

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو День тому

    ጥፋተኛእሷናት ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱አላህከክፉይጠብቀን 🙈🙈🙈

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 2 дні тому +4

    እራስ ወዳድ ነጃሳ ናት ከነ ቤተሰቧ አሳዛኝ ታሪክ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu День тому

    ሰላም የደስታዬ ምንጭ ሁሌም ምርጥ ነሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 День тому

    Weyine. 😭😭😭😭😭😭

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 2 дні тому +2

    በፈጣሪ ስም የዛሬውን የወንጀል ታሪክ ለማመን ነው ያቃተኝ የእውነት ነው ግን

  • @AyeleMeka
    @AyeleMeka День тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት День тому

    በጣም ያሳዝናል አንዳንድ ስዎች የራሳችው ትዳር ሳያምር ሲቀር የስዎችን ትዳር ይበጠብጣሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-janat12
    @user-janat12 День тому +1

    እኔም ብሆን ልጁ ያደረገዉን ነዉ የማረገዉ ፍርዱም ትክክል አይደለም ይቺ እናት አይደለችም

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe День тому +1

    እኔ የሚያሳዝነኝ አባትየው ያለ አስተማሚ መቅረታቸው ብቻ ነው እናትየው ግን ይገባታል

  • @BlenGetachew-q1l
    @BlenGetachew-q1l 23 години тому

    So sad😢

  • @MekdelawitMesfin-f2p
    @MekdelawitMesfin-f2p День тому

    ❤ቲቪ ላይ የለም ?????????

  • @HatbamHatbam
    @HatbamHatbam День тому

    😢😢😭😭😭😭😭እፍ

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 5 годин тому

    I came from Tik Tok to hear 👂 the whole story. This very heartbreaking 💔 . She is evil 😈 and her family 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈.

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 2 дні тому +2

    ግን ከዚህ ሁሉ ቦሃላ ልብሷን ባስቀየራችኾት 😀😀

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 2 дні тому

    Wendeme meselegn leju 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔abateyewem miskin 😭😭😭😭😭💔💔💔💔.... gen lemeneden new gorebet ena zemed yechin set wede bet enedetegeba yeshemegelut koshaha set eko nat .. men ayenet seyetan set nat🤔🤔... enesum atefu bet setegeba eshi maletachew 💔💔💔💔... please yezihen lej address setugn I want visit him and realy want suport him 🙏 😢

  • @asmaawel2619
    @asmaawel2619 День тому +1

    ህይወቱን አበላሽችው ይቺ እናት አደለችም ሲያሳዝኑ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 День тому

    ❤❤❤

  • @birtukanaddisu6044
    @birtukanaddisu6044 День тому +1

    ከ 18 አመት ጋር ያለባት ቺግር ምንድነው

  • @meazatigistu-b1l
    @meazatigistu-b1l День тому

    Metfo set lijun chger west ketetechew 😢😢😢

  • @mimihaylu6167
    @mimihaylu6167 13 годин тому

    💔

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne День тому

    የምተወዱተ የምተሳሱለተ እየናፋቃቺህ እናእየሰሙዝም ማለተ ጎዳተ አለወ የሚሳሳላቺህ ሰወ እያያቺህ ምየሰማቺ ተሰወራቺህ ሰተኖሩ ወደ ጥላቻ ይዞራል በሚወዶቺህ በሳሱላቺህ ሰወቺዋጋተክፋላላቺህ ናፋቆተም ሰምቶዝም ማለተም እጀገ ይጎዳል አ ለ የለም ልብአጠልጥለወሰወረየሚሉሰወቺ ዋጋያሰክፋላሉ

  • @mikoenyew1365
    @mikoenyew1365 2 дні тому

    Am obsessed with this show❤❤❤

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 2 дні тому

    😢😢

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 2 дні тому

    Egzeo😢😢

  • @promobile83
    @promobile83 2 дні тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 2 дні тому +1

    bEGEDAY ATEFRED, MUACHIM YANADIDAL.....

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx День тому +1

    ይቺ ሰበበኛ ሰቡብ ሆነችበት ሰይጣን

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e День тому

    ባጣም ባለጌ ናት ዪቺም አናት ትባላለቺ ባለጌናት ህይወታቸዉን አበላሸቹዉ💔

  • @BirtukanBekele-k2p
    @BirtukanBekele-k2p День тому

    በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ጉዱ ነው 😢

  • @zizi9953
    @zizi9953 День тому

    አረ አንዳንዴ ሰው በይሰማው ባያቀው ብላቹ አስቡ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ይከብዳል😢

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 дні тому

    በስምአብ በወልድ መንፈስቁዱስ በቀል ኣይደለም የነበረዉ ልጁ ንዴት ነወ ምን ኣይነት ሽማግሌዎች ናቸዉ ጥላየሄደች እንደገና ልጆች ጥላ የመጣች እናት ናት ብለዉ በኡነት ኣምነዉ ነዉ ወጣቱ በጣም ያሳዝናል😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 дні тому

    ብስሬ ባላሙያ አሉ ግን ማን ደፍሮ እዴትስ ለብሰሽ ስለልቦና ጋር መሄድ አቅሙ የለም ድፍረት የሰው አፍ ይሰብራል😢

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 2 дні тому

      ደምሪኝ

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 День тому

      ማንንም አለመስማት ዘመናዊነት ነው እንደውም ችግር አለብኝ እርዳታ እፈልጋለሁ ማለት አዋቂነት ነው እንደውም ።

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Годину тому

    He was blacked out what he did to her. I feel sorry for him not for the mother.

  • @SenyaSenya-t6o
    @SenyaSenya-t6o 2 дні тому

    ለምክራችሁ እናመሰግናለን ❤

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 2 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @frehiwottadesse5278
    @frehiwottadesse5278 3 години тому

    እሱ አልገደላትም እሷ ናት የገደለቻቸው ለዛውም ሁለቴ

  • @Asra-zw1gg
    @Asra-zw1gg 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አድስህይወትዩቱብ

    ዛሬ አንደኛ ኮማቺ ነኝ፦ ሀላቺሁም ደምሩኝ ፦ልጂ ይዠ ነው እምሠራው አገሬ ልገባ አስቢያለሁ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 2 дні тому +2

    በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደምሩኝ ማሮቸ

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 День тому

    እርጉም እናት ሒወታቸውን አበላሸች ለልጁም ገዳፋ ሆነች

  • @yakobnura2367
    @yakobnura2367 День тому

    Esuwa kemotech koyech eko yih frd gin ayigebawum

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 День тому

    ይች ጦሰኛ

  • @LovelyBarbecue-dy5fu
    @LovelyBarbecue-dy5fu День тому

    በነታቹሑ የፈታ

  • @محمدعبدالله-ش8ت9ض

    ሐረቼ አውሬና አውሬው ልጅ ጥለው አይዞርም

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 День тому

    አፈርትብላ።እደምተችብትቀር

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 День тому

    Bisrate jegnit setameri demo

  • @EyosiSolomon-f3w
    @EyosiSolomon-f3w 7 годин тому

    18 ametin malef atichilim

  • @Were-i5x
    @Were-i5x 2 дні тому +1

    Yetergemech set

    • @genetabera9223
      @genetabera9223 2 дні тому

      But I’m very glad you guys doing a good job always thank you

  • @yoditgebreselassie
    @yoditgebreselassie 6 годин тому

    me😂

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 дні тому

    ጡሩ ድራማነዉ ግን የሚመሥል ነገር ብታቀርቡ ይጠቅማችሀል

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 дні тому +3

      ደነዝ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 дні тому +1

      @zahraayalew3965 😁እናሽን

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 2 дні тому +4

      እውነተኛ እኮ ታሪክ ነው ዝም ብሎ ድራማ ብቻ አይደለም ፍርድ የተሰጠባቸው እያለች እያስረዳችን አይገባሽም እንዴ?

    • @ambayezewdie3875
      @ambayezewdie3875 День тому

      ሞኝ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 дні тому +1

    ንግግርሽን አሥተካክይ...ምንማለት ነዉ ክረምት የምንለዉ አይነት ማለት😏የምንለዉ አይነት ሣይሆን ከረምት ነዉበይ

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 2 дні тому +2

      እንዴ አንቺ ግን ካልተመቸሽ ለምን አይቀርብሽም ዝም ብለሽ የምትቀባጥሪው።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 дні тому

      @peace-si4uc ምጅምር አሥረግጠሽ አቢቢ እዲገባሽ ፴

    • @fetabedrued
      @fetabedrued День тому +1

      እስኪ መጀመሪያ በስርኣቱ ፃፊ ደደብ ሆ

    • @ambayezewdie3875
      @ambayezewdie3875 День тому

      ምን አይነት ትንሽ ሠው ነሽ

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc День тому

      @@merong-g6w ምኑን ነው አስረግጬ የማነበው ?

  • @JituGali
    @JituGali 2 дні тому +2

    Yetergemech set