💥Homemade Fenugreeek oil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 💥Homemade fenugreeek oil 💥እጅግ በጣም ልዩ የአብሽ ዘይት አሰራር
    #oil
    #fenugreek #fenugreekoil #fenugreekhairpack #fenugreekpowder #fenugreekseeds #fenugreekrecipe #fenugreekseed #fenugreekleavesrecipe #fenugreekforhairgrowth #fenugreekforhair ##hair #haircare #haircolor #hairstyle #haircut #hairstyles #hairandmakeup #hairtutorial #hairgrowth #hairstyle #hairmask #hairmakeover #hairmaskfordamagedhair #hairmassage #hairmenstyle #hairmasks #dandruff #hairdandruff #hairthickness #hairthinning #haircare #hairtransformation #skincare #skinwhitening #skincareroutine #skin #skincaretips #skincareproducts #skinbrightening #skincarereview #homemadeonionoilforhair #homemadeoil #naturalbotox #naturalbeauty #naturaloil #naturalbodybuilding #naturalskincare #viralvideo #videoviral #video #videohair #healthcare #healthskin
    #አብሽ #ዘይት #ለፀጉር #ቆዳ #ለእጅ #ለእግር #ለገላ #ለልጅ #ለአዋቂ #ለሴት #ለወንድ
    #ethiopian
    #ethiopiantiktok
    #habesha
    ‪@yenetena‬
    ‪@healthmedia‬
    ‪@DoctorAddis‬
    ‪@WorabeTube‬
    ‪@melatdemessie808‬
    ‪@AbiTube‬
    ‪@Umitube‬
    ‪@meskitube16‬
    ‪@ASTUTUBE21‬
    ‪@BerryTube21‬
    ‪@ElsiWorku‬
    ‪@MeronSemere‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬

КОМЕНТАРІ • 55

  • @rgrr9950
    @rgrr9950 Місяць тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሽሽሽ ማሻኘሏህ ያለማሽን እንደምትሠሪልን እንጠብቅሻለንንን በርቺቺ

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel Місяць тому +1

    beautiful sharinubg i❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Місяць тому

    ፅግዬ በጣም ይገርማል አብሽም ዘይት የረወጣዋል በጣም አሪፍ ነው ይሄ ለብዙ ነገር ይጠቅማል አስደመምሽኝ ሙያሽን እውቀትሽን ሁልግዜ አደንቃለሁ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ክበሪልን ላይክ ሼርርርርርር🙏👍👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹💯💯

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      @@lulitlula4290 የኔ ውድ ♥️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Місяць тому

    Wow Wow Tsguy የሚገርም ስራ ነው like like 👍 ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      @@milkanatube4685 የኔ ውድ ♥️

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 Місяць тому

    ፅግዬ የኔ ጀግና የምፈልገዉን ቅባት ነዉ የሰራሽዉ በጣም አሪፍ ነዉ ለፀጉር ተስማሚ ነዉ እየገዛዉ ነበር የምጠቀመዉ አሁን ካንቺ ተምሬ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥሽ ፅግሽዬ❤❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Місяць тому

    Wow, ፅግዬ ሰዉ ሁሉ ከአንቺ መማር አለበት። ያለሽን እዉቀት ሁሉ በነፃ እያካፈልሽን መመስገን አለብሽ። ከልብ እናመሰግናለን። ❤❤❤ ኑሪልን።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому +1

      @@miminigussie4971 የኔ ውድ ♥️

  • @konjonesh
    @konjonesh Місяць тому

    ስላም ፅጌዬ ስላምሽ ይብዛ የኔ ጅግና ሴት ቆንጆ ውህድ ነዉ ያካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤

  • @dawitassefa7252
    @dawitassefa7252 Місяць тому +1

    Wowwww konjo
    Ebakeshe Yale Meshen be Eje aseraru asayene .

  • @ethiopiacome
    @ethiopiacome Місяць тому

    ዋዉ በጣም ባለሙያ ነሸ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Місяць тому

    እጅሽን ይባርከው ፅግዬ❤

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Місяць тому

    ዋውውው ሲበዛ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      @@user-lb1mk8cz3m አመሰግናለሁ ♥️

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms Місяць тому

    እንወድሻለን በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Місяць тому

    Wow tsegushye betam mirt yehone ya abish zeyt new yawetashiw andegna ehish ybarek wudee ❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Місяць тому

    ሰላም ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ዛሬም የአብሽ ዘይት እውነት ስንቱን አስተማርሽን የኔ ልባም ይሄ መጭመቂያው ደሞ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤ ላይክ ሼር

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Місяць тому +1

    ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ
    የአብሽ ዘይት አሰራር ነው እድኪ ሙያ ከእናቶች እንማር (እንመልከት
    ሶስት መቶ ግራም አብሽ ታመሰ ለብ ሉብ እሳቱ በጣም ሳይበዛ( ሞቅ ሞቅ)
    ትክክል ነሽ እድሜ ይስጠን ያስብላል ሀሉም ሰው በየቤት ቀላል ማሽኖችን ግዝቶ መጠቀም ይቻላል ለትናንሽና ጥቃቅን ነገሮች በምንፈልጋቸው የአጠቃቃምና ግብአት አይነት
    ማሽኑ ሲግል ፈጨሸው ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ የሀገር ቤት ጤፍና ስንደ ስናፈጭ 😅😅
    ትክክክል ነሽ ሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልጋል የፈጨሽውን ደጋግመሽ ፈጨሽው
    ዋውውው በሶስተኛ ፍጭት ላይ ደጋግመሽ ስትፈጭው ዘይቱ ጠብ ጠብ እያለ መፍሰስ ጀመረ ገራሚ ነው ተድበለበለ ተጭምቆ ሲወጣ ጭማቂው ጥሬውን ያልተፈጨው ተፈጭው ጋር እንድያፈጨው ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው
    ጭማቂው ደረቁ አትክል ቦታ አድርጊው ዛፎችን ያዳብራል ልክ እንደ ቡና ቅርፊት
    ይህ ዘይት እርግጠኛ ነኝ ለምግብነትም ይሁን ለጤና ምርጥ ነው የሚሆነው ለሆድ ቁስለትም ለፊትም ለፀጉርም ብቻ ልብዙ ነገር ጥሩ ነው የሚሆነው ይህን በባዴ ሆድ እራሱ ቢመርም አንድ ማንኪያ ከማር ጋር ቢጠጡት ለውጥ ይኖረዋል
    በካልስ የሸፈንሽው ግን ከለሩ እንዳይለውጥ ነው አይደል
    እናመሰግናለን❤❤❤❤
    ታምኔልሽን ቦግ አድርጊው አብሹን እና የወጣውን ዘይት እና ጭማቂውን ሶስቱን አድርገሽ ፁሁን ከላይ ወይንም ከታች ፃፊው ይህን ቪድወ 1M view❤❤🎉🎉🎉

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      የኔ ውድ ተምነል በጣም ሰነፍ ነኝ 😂

  • @user-es3qc5dg4d
    @user-es3qc5dg4d Місяць тому

    ጀግና

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Місяць тому

    ፅግዬ የኔ ጎበዝ ክበሪልኝ 🙏❤️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Місяць тому

    Wow wow wow sei bravissima 💞

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 Місяць тому

    Tesegeye endet nesh ...mechmekiyaw wed new betam esti be eje asayn . tnx

  • @tigistbekelemamo6647
    @tigistbekelemamo6647 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Місяць тому

    የቫሪኮስ ቬኑን ስርልን❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому +1

      እሺ ውዴ ጊዜ አጥቼ ነው 🙏

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Місяць тому

    ፅግዬ ሁሌም ተባረኪልን 🎉 መፍጫው ሌላችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ስላልሽ ይሄው እኔ መፍጫው የለኝም። በተረፈ ለምታደርጊው ነገር ሁሉ ምንም ሳትሰለቺ ያለሽን እውቀት ስለምታካፍይን እግዚአብሔር ኑሮሽንም ጤናሽንም ይስጥሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      @@marthaestifanose4609 የኔ ውድ እሺ ♥️

  • @Dbora1
    @Dbora1 Місяць тому

    Salam ekdon basalm maxash arf koiyta nabr Salam yabizalish tesga enamsginaln

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @RakiHailu89
    @RakiHailu89 Місяць тому

    ፅግና በጣም እናመሰግናለን ግን እን ኣብሽ ዘይት እደምያወጣ ኣላውቅም ነበረ 👌❤❤😍

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Місяць тому

    ዋ ው አሪፍ ስራ ነው በርቺ ግን ማሽን የለኝም በሌላ አሰራር አሳይን please አመሰግናለሁ

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 Місяць тому

    Wawww jegna

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Місяць тому +1

    እናመስግናለን!!!አጠቃቀሙ እንዲት ነዉ? ለምን ይጠቅማል?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому +1

      @@meazahailemariam6813 የኔ ውድ መጠቀም ጀምርያለው ውጤቱ ልይና ቪዲዮ እሰራለሁ 🙏🙏

  • @fanayewoldemichael6875
    @fanayewoldemichael6875 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን:: ማሽኑ ለሌለን እንዴት እንደምንሠራ ብታሳይን:: እናመሰግናለን

  • @enataleme375
    @enataleme375 Місяць тому

    በጣም ባለሞያ ነሽ ከቻልሽ ያለማሽን የሚጨመቀዉን አሳይን? እባክሽ

  • @user-yz6lo6um6l
    @user-yz6lo6um6l Місяць тому

    Berchlgn yeneenat yale mashn edet edemiwta btasayin

  • @shalom-dp3ds
    @shalom-dp3ds Місяць тому

    Selam! Endet communication madreg hichalal? Yet state nesh? Quxerii inna email binor? Tebareki!

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      ጣልያን ነው የምኖረው ውዴ

  • @aynalemasefa4123
    @aynalemasefa4123 Місяць тому

    መጭመቂያ ከየት የገዛሽወ ፡ ስሙ ፡ ምን ፡ ይባላል

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  Місяць тому

      @@aynalemasefa4123 ስሙት እስቲ ውዶቼ

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤