Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቀለል ያለ ጫዋታ አዋቂ ቁምነገሩም በዛዉ ልክ በተለምዶ የአራዳ ልጅ የምንልዉ ሰዉ ነዉ ። ፖስተር ቸሬ በጣም ይመቸኛል። ሹሜ እናመሰግናለን
I'm ortodox but i love pastor chere's study ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
I'm glad to see you my 1st boss "mame" you are one of the ppl who make a good impact in my life i'm very thankful to get a chance to work with you
ሰሌ አክባርህ ነኝ ቸሬን በጣም ነዉ የምወደዉ ቸሬ ምርጥ ሰዉ
ፓስተር ቸሬ በጣም የምወድህ የማከብርህ ሰው
hi sela thiis is wondossen yimer from south africa you meet som one our class meet i just want know his name .
I adore cheru
❤❤❤
የድሮን አስተሳሰብ አሁን አሁን ካለንበት ጊዜ ጋር ማመዛዘን ይቻላልን ? ትዳር የሁለት ሰዎች ተግባብቶ ለመኖር በብዙ ባህሪ ተመሳሳይነት ሰዎች ተፈቃቅደው የሚጣመሩበት ነው ከተጋቡ በኃላ የሚመጣ ድብቅ አመል ሊኖር ይችላል በዚህ ሴቶች ሊበደሉ ይችላሉ ይህ ደግሞ የወንዶች ድክመት ነው ኃላ ቀር ባህላችን አስተዋፅኦ ያደርጋል !!!
I like it.....more natural
ሰሌ ደርሶብአል መሰለኝ በጣም ሳቅእ ይመቻቹ❤❤❤😂😂
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. When?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.
እና እየተመቱ መኑር ጥሩ ነው
ቅኔውን ለሰውዬው ይተረጉምለታል ዳንኤል ክስረት ቸሬ ግን የማን ዶክተር የሆነ ሰው እንዲፈተሽ ፈልገህ ነው?
ሕንድ ሀገር ጥሎሽ የሚጥሉት ሴቶች ስለሆኑ ነው ደስተኛም ባይሆኑም ለፍቺ የማይቸኩሉት።
ሰለሞን ያዘዘው እዛው ያለቀለት ሻይ አልነበረም እንዴ!?
😂😂❤
እረ sol ጠጠር ነው እንዴ?
Yemiseran sew yeminik premitive astesaseb yalew tera gileseb new. He is backward should have been created centuries ago!
Yemalismamaw enatoch alemawek ayidelem bemechachal new lalaw demo yelij alafinet tesemtoachew new bahili akibari silehonu new esti anit iagilehi kasitemarkachew yebelet yenesu yibelital
ለማንበብ ያስቸግራል::በዛ ላይ ረጅም ፅሁፍ ነው::
አሁንስ አራዳ አይደል ኢየሱስየ አያለ ጴንጤን በምላስ ጊዶ አያንከባለለ ኦርቶዶክሳውያንን ኢየሱስን አያውቅም አትበሉ አያለ አየዘረረን ነው አሁን ደግሞ ሲውትቻችን መነካት የለባቸውም አያለ ሴቶችንም ይዘርራል አሁን ሙልጭ ያለች አራዳ ነች ድሮ ያንቀባርር የነበረበትን ዘዴ አሁን በምላሱ ቀይራ አየሰራች አንጅ
እሄ ወራዳ ሰውዬ
እበትነህ ቸሬን ለመናገር መሞከርህ ወራዳ ቅሌታም። መጀመርያ ሰው ሁን።
@@ltka.a3616 እውነትክን ነው? እስኪ ማል
ለምላስ ዳገት የለውም እንደ ምኒሊክ ምጡቅ አስተሳሰብ ቢኖረንማ እንደ እንስሳ ከሰውነት በታች ወርደን እርስ በእርስ ባልተገዳደልን ? እስኪ ምኒሊክ ወደ ኢትዮጵያ ከአስገባቸው ሥልጣኔ ውጭ ምን አድስ ነገር የፈጠርነው አለ ? ምኒሊክ አይደለም አሁን ካለነው ወደፊትም አይፈጠር ?
ቸርነት ፓስተር ሳይሆን የyoutube shekala ነዉ። ተራ ዎመኔ ዱርዬ ነዉ። ሶል ላነተ ክብር alegn. Cherinet bebelabet endemichoh wusha new.
ጭንቅላትህ እንደ ስብህናህ የወረደ ቆሻሻ ካድሬ የተበላሽ እንቁላል ነህ ቸሬን ለመናገር ከየትአባክ አቅም አገኘህ ወራዳ እበት።
Small minds think like what you thought please go 🚶♀️ from I don't know what to say to you 😊

ሰሌ ደርሶብአል መሰለኝ በጣም ሳቅእ
ይመቻቹ❤❤❤😂😂