እግዚአብሔርን ማወቅ - ክፍል 6 - እግዚአብሔር ስጋ ሆኖአል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @ZarihunTadesse-d3e
    @ZarihunTadesse-d3e Місяць тому

    አሜን

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 23 дні тому

    Haleluya geta yibarkchu🎉🎉🎉🎉

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Місяць тому +4

    ኦ ሀሌ ሉያያያያያ...ተመስገንንንንን...ጌታ ኢየሱስ ተባረክ አሜንንንንን አሜንንንንን... ተመስገንንንንንን

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Місяць тому

    ኢግዝአብሄር ሞተ አይባልም ትኪኪል ጌታ ኢየሱስ ርዥም ኢድሜና ጠና ይስጦት ጌታ ኢየሱስ❤

  • @SamuelJagina
    @SamuelJagina Місяць тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ

  • @MeleseMelesa
    @MeleseMelesa Місяць тому

    ፈጠር እድሜና ጤና ይስጠችሁ

  • @mesibancha2804
    @mesibancha2804 Місяць тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያበዛላችሁ ዉድ የእምነት አባቶቻችን 🥰🥰🥰❤❤🙏🙏

  • @Apostolicchurch-song
    @Apostolicchurch-song Місяць тому +4

    ተባረኩልን አባቶቻችን 🙏🙏🙏

    • @Mekeds-y8z
      @Mekeds-y8z Місяць тому +2

      አሜን አሜንንን...

  • @fikr9286
    @fikr9286 Місяць тому +2

    አሜንንንን ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ለኢየሱስ ይሆን❤በቡዙ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Місяць тому +1

    ይቀጥል ኢየሱስ አዘጋጁንም የምያዘጋጁትንም ይባርኪ ለጥያቅዎቻችን ምላሽ የምትሰጡትን❤❤❤

  • @Mesfinachew
    @Mesfinachew Місяць тому +8

    እስከአሁን ስተላለፍ የነበረውን ክፍል(1-6) የቄስ ኤልያስ ማብራሪያ seriously ስከታተል ነበረ። ኤሉ ኢየሱስ ይባርክህ !!
    👉የዛሬው የቢሾፕ ኢሳይያስ ማብራሪያ እጅግ ወሳኝና ለብዙዎችን ከብዥታ አስተምህሮ የምመልስ ስለሆነ እጅግ ደስ ብሎኛል።ቤተክርስቲያን ወደዚህች ደረጃ ተሻግራ Broadcast production ማዘጋጀቷ እጅግ አስደስቶኛል ።
    👉በየsocial Media ለሚነሱና ስለ ቤተክርስቲያናችን ጥሩ ያልሆነ ስም ለምሰጡም ትገቢ ምላሽም ጭምር ሰለምሰጥ እሄ ፕሮግራም ብቀጥል እላለሁ።
    👉በመጨረሻም ዝግጅት ክፍሉን ጌታ ኢየሱስ ከፅዮን ይባርካችሁ እላለሀ።

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema Місяць тому

    ተመስገን ጌታ ከየሱስ

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Місяць тому +1

    Amen Amen tebareku 🥰🥺🤲

  • @sifankiya7632
    @sifankiya7632 Місяць тому +1

    አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባረክ 🙏

  • @mistir-b9s
    @mistir-b9s Місяць тому

    ተመስገን ጌታ እየሱስ ይባረክ ድንቅ ነው ሀሌ ሉያ እ/ር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @Fffuee
    @Fffuee Місяць тому

    ተባረኩ❤❤

  • @Zerihunlegese-q6v
    @Zerihunlegese-q6v Місяць тому +1

    አሜን ተባረኩ አባቶቼ

  • @sabinateclay93
    @sabinateclay93 Місяць тому

    Amen 🙏🏽 LJBU

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 Місяць тому +1

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛላችው

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Місяць тому

    Amen amen🙏🙏

  • @AbrhamMulu-e5m
    @AbrhamMulu-e5m Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ !!

  • @ermiyasfikre4140
    @ermiyasfikre4140 Місяць тому

    AMEEEENN . GOD was manifest in the flesh.

  • @WubalemKasa
    @WubalemKasa Місяць тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ከጎናችሁ ነን በጸሎት።

  • @cherelesha
    @cherelesha 27 днів тому

    በስጋ ተገለጠ እውነት ነው

  • @BereketWadu
    @BereketWadu Місяць тому +1

    ተባረኩ አባቶቼ

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 Місяць тому +3

    አቤት ድንቁ አገላለጽ እግዚአብሔር ሥጋ ሆነ ከተባለ እግዚአብሔር ሞተ ወደ ማለት ይወስዳል ይህ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም መጻሐፉ የሚለው ግን ቃል ሥጋ ሆነ ነው ::ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ይስጦት የተወደዳችሁ ዉድ አባቶቻችን ለበረከት ሁኑልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 Місяць тому +1

    Amen

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Місяць тому +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው ቃልም ነው temsegn

  • @A31Uae
    @A31Uae Місяць тому

    wow akkaam nama ebbiiisa galataa waaqa❤

  • @AbuleKasu
    @AbuleKasu Місяць тому

    Amen 🙏

  • @danieldea7957
    @danieldea7957 Місяць тому

    Amen amen

  • @Chernet-ux1vl
    @Chernet-ux1vl Місяць тому +2

    ሙሽራይቱን ለሙሽራው ብቻ እያዘጋጁ የሚኖሩ ታማኝ አባቶች በጤና በሞገስ በፀጋ አብዝቶ ይባርካቸው
    ከአንድ በላይ ነሆኑ አካላት ለማቀረብና ጋለሞታ አድርገው ሊያስፈርዱባት የሚሯሯጡትን እምነት አጉዳይ ሚዜዎች የቀናተኛው አምላክ እሳት ሳይበላቸው አእምሮአቸውን ይክፈትና ለንስሐ ያብቃቸው እላለሁ እናንተ ግን በርቱ ጥሩ ና መልካም ሥራ ነው
    2ኛ ቆሮ 11:1-3 ራእ 19:6-8 21:9 22:17 ሙሽሪት የሙሽራው ብቻ ናት።

  • @mintesnotzeleke2198
    @mintesnotzeleke2198 Місяць тому

    I feel truly blessed by this explanation, as it aligns perfectly with the Bible. Our leaders chose not to rely on their own words, and may God bless them abundantly. I pray that God grants you health and many more years. I have faith that God will nurture this seed to grow and impact the world.

  • @ShelemewuKetemawu
    @ShelemewuKetemawu Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @eyobhambissa2313
    @eyobhambissa2313 Місяць тому

    Wede eyesus temelesu eyesus awukachu wede mot athidu temelesu

    • @sisaytamene4582
      @sisaytamene4582 Місяць тому

      ጥሪው እኮ ለአንተ ነው ወንድሜ!...

    • @eyobhambissa2313
      @eyobhambissa2313 Місяць тому

      @sisaytamene4582 yet u eyesus ye mayisebekibet ye meskelu sira mayiwerabet

  • @ChernatTadesse
    @ChernatTadesse Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 Місяць тому +2

    ሰዉነት፣ሥጋ የምለዉን እንደት እንደ person መጠቀም ተቻለ?

  • @temmmmmmmmmmm
    @temmmmmmmmmmm Місяць тому

    bless u all

  • @tmbbezu
    @tmbbezu Місяць тому +2

    ትንሽ የድምፅ ጥራት ቢስተካከል?

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 Місяць тому +2

    ሰዉነት፣ሥጋ የምለዉ እንደት ክርስቶ፣ልጅ ይወክላል?

    • @Chernet-ux1vl
      @Chernet-ux1vl Місяць тому +1

      ሰውነት ሆነ ካለ አለ ነው ቃሉ ዮሐ 2:19 ቆላ 2:9

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 Місяць тому

    በራዕይ 19:13 መሰረት የእግ/ር ቃል የምለዉ ማንን ነዉ የሚወክለዉ?