I follow Dr. Buttar for the last 4 years. He is very knowledgeable. I am shocked by his death. He has awken millions of people by his speech. Every Monday, he has a webinar, which I follow him. He has awaken millions of people. He was a warrior. I am heart broken.
👉ሳድስ ሚዲያ በLike & Subscribers ብዙም ባይደምቅ፥ ነጋችንን በዛሬ እንድንይዝ፥ ፈርሀ እግዚአብሔርን የሙጥኝ እንድንል እየጠቀመን ያለነው ጥቂቶች አይደለንምና መምህር አቢይ ጤና ሰላም ይብዛልህ!!!
ለላይክና ሠብስክራይብ ነው እንዴ 😅
@@zollohalphaaddis8263 ከወደድነው like, or .. ብናደርግ ጉዳቱ ምን ላይ ነው ከምቀኝነት በስተቀር 🤔
@@zollohalphaaddis8263 👉ስህተት ብቻ የሚታየው አትሁን። ለማለት የፈለኩት የተመልካቹ ቁጥር አናሳ ቢሆንም ለማለት ነው።
@@esset1685 እውነትነው
@@zollohalphaaddis8263 ሥሥሥሥሥሥ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤🙏🏿
መምህራኞቻችን ኑሩልን 🙏🏿 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿
አብይ እና ቤተሰቡ ቆንጆ አቀራረብ ከሚገርም የተቀደሰ እዉቀት ጋር ተባረኩልኝ❤❤❤
በደዚህ አይነት ህዝብን የሚያድን መልክትን ለኛ ብላቹ በህይወታቹ ፈርዳቹ ነውና አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃቹህ አብይ ዘወይንዬ ሽዋፍራው ዴይ ፯ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ!❤❤❤❤
አብይዬ በጣም በጣም ናፍቀኸኝ ነበር። ኢየሱስ ያድናል
ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ዐቤ ሣድስ ቲቪን በቻልነው እናግዛለን ብለን ቃል አለብን በቀጥታ ለምንፍምልግ አካውንታቹን ብታስቀምጡልን መልካም ነው በርግጥ እንዳስቀመጣቹ አውቃለው ...እናም ታሌግራምም ብትጠቀሙ መልካም ነው በቮዪስ ብታስተምሩ በቀሊሉ በውጪ ለምንኖር መልካም ነው እየሰራንም ማዳመጥ ለሌሎችም ማስተላለፍ በቀላሉ ይቻላል ; በእውነት በርቱ እሄ ከምንም ከምንም በላይ በስፋት መሰራት ያለበት መረጃዎች ናቸው ዘመናችን ለተጋድሎ እውቀት ያስፈልገዋል ገናናው እግዛቤዜር የመምጫው ዘመን ቀርባል እሱን ለማምለክና ለሱ ለመገዛት ያንቃን🙏🙏🙏
የኔ ምርጥ መምህሬ እግዚአብሔር። በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ በእውነት ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያበላኽን ነው ተባረክልን ኑርልን
እግዝሀብር ጨርሶ ጨርሶ ይባርክ እድሜህ የማቱሠላም እድሜ ይሥጥህ እንዳተ አይነትሰው ቢኖር እውነት እውነት ኢትዬጲያዬ አገሬ እንዲህ አትሆንም ዘመን ይባረክ ከክፉ መከራ ይጠብቅህ የድንግል ልጂ።
መምህራችን እናመሰግናለን በርቱልን ልብ ያለው ልብ ይበል
በጣም የሚገርም መረጃ ነው አምላካች ጋር እንዳንገናኝ ፈጣሪያችን ጋር እንዳንገናኝ ምድራዊ ሁነን እንድንቀር ሮቦት ሰሩ በጣም የሚገርም መረጃ ነው ሳድስ ሚዲያ አብይ ይልማ, አርአያ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏 መንቃት መንቃት አለብን ሌይላው እባካቹ ስለ super book ያላቹሁ አስተያየታቹ እሻለሁ ስለ መጽሐፍ ቁድስ ለልጆች የተዘጋጀ ነው እኔ ግን ደስ አላለኝም ሮቦቱ ለምን አስፈለገ ብየ ልጆቼ እንድያዩ አልፈቅድላቸውም ግን አንዳንድ እናቶች ምንም ችግር የለውም እንዲያውም ልጆቹ በቀላል መንገድ እንድገባቸው የተዘጋጀ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ብለው እንዲያዩ ይፈቅዳሉ እና እባካቹ አስተያየታቹ??? አመሰግናለሁ እግዝአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
መምህር አብይ በዚ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ድንቅ ስጦታ
አርአያ ለአንተም ክብር አለኝ።
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃል አገራችንን ሰለም ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣህ አብዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏እማምላክ የጌታዬ እናት ካንተ ጋር ትሁን🙏እንወድሀለን❤️❤️❤️❤️
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህርና ጋዜጠኛ እብያችን እንዲሁም እጋሮቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ዑራኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ 🥰👏
መምህር አብይ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉህ መፅሃፎችህን ገዝቼ አንባለሁኝ ሳድስ ቲቪንም ከተጀመረ ጀምሮ እከታተልሃለሁኝ። እንደ መረጃ መስጠት ያህል የምትናገራቸው ሁሉ ምንም ክፋት የለባቸውም ዘመንን መርምረህ እንደማቅረብህ መጠን ግን እነዚህን መረጃዎችን ለሚመለከተው የመንግስት የቤተ ህምነት ተዋማት ለህዝብ ሊደርስ በማድራጀት አትሰራም በወሬ ብቻ ይቀራል። ይህን ስራዎችን ወጣቶችን የህምነት አባቶችን በማሰባሰብም ሆነ መረጃዎችን በጋዜጣ ወይም በመረጃ ብታደርስ የክፋቱ አለምን ስራ ለመምታት ይቻላል ። ሌላው ደህና ትተነትንና ዘብረቅረቅ የምታደርጋት ነገር አለህ ለምሳሌ ለንሰሃ አባት ፣ክርስቶስ ሳምራ ፣ መፅሃፈ ሄኖክ ወዘት የምትላቸው ከክርስትና ውጭ ያሉትንና እነዚህ የጠቀስካቸው አፈታሪክ ስሞችን ስታነሳ ደረጃህን ቅልል ታደርገዋለህ። ዥዋ ዥዌ አትጫወት እንደጋዜጠኛ መሃሉን ጠብቀህ ሂድ አድርባይነት አይጎትትህ። በተረፈ ወተት የጣፋችሁ ይመስል ጥድፍ ጥድፍ አትበሉ ሴት ጋዜጠኞችም ወንዶቹም ስክነት የላቸውም ረጋ ብላችሁ ተወያዩ ከአፍ ንጥቅ ንጥቅ ማድረግ ጉብዝና አይደለም በተረፈ ስህተቱን ካስተካከላችሁ የማትሰለቹና ሁሌም ተደማጭ ተሆናላችሁ።
መምህር አብይ ይልማ ወንድማችን አርአያ እውነት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
በእውነት ለህዝባችሁ ብላችሁ ለህይወታችሁ ሰትሰሱ ለምትሰሩ ስራችሁ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ❤🤲
መምህር አብይ እንካን ደህና መጣህ!
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ በረቱ በርቱ
እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚመለከውም በእውነት እና በመንፈሰ ነው ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አታምልክ ተብሎ ተፅፎአል በተቀረፀ ምስል አውልት አትስገድ አታምልክ ተብሎ ተፅፎአል
እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው። አንተን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይጠብቅክ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
ሰላም መ ምህር አብይ ይልማ እና አረያ 🙏🙏
አሁን መምህር ነትህን ገለፀልህ አብዝቶ ያብራልህ ከያዝከው መፅሀፍ ብዙ ትዘርፍለህ ሚዛኑ እዛው ነው ተባረክ ብያለሁ 🕊🙏🏽
መምህር አብይ ይልማ እኔ ከመጀመሪያህ የዩቲዩብ ቪዲዮ ጀምሮ የዘውትር ተከታታይህ ነኝ እናም ስታስተምር ደስ ይላል፣ ይህ አለማዊ ነገር ከምንም ያልተነሳ እንዳልሆነ እና ሌሎችም ጭምር...... መረጃዎቹም እውነት ናቸው። ያው ሁሌ ኮሜንት ባልፅፍልህም ሁሌ እንደምልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ እላለሁ ።❤❤❤🙏 በርታልኝ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋላችሁ
አቤቱ አምላካችን ሆይ ከአንተ እቅፍ እንድንወጣ በከበረው ደምህ ሸፍነን እርዳን 🤲
ፁህፉን አስተካክይ እዳንወጣ
ወንድሞቻችን እግ/ር ይባርካቹ በርቱልን ትውልዱን ለማንቃት ዘወትር ለምትለፉ ለምትደክሙ እግ/ር ጥበቃውን ያብዛላቹ የዜግነት ድርሻችንን ሁላችንም መወጣት አለብን ተባረኩ
እ /ግ አይባልም እግዚአብሔር ነው 😢
እመብርሐን የጭንቅ አማላጂትዋ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የቆማችሁለት አምላክ ይጠብቃችሁ
መፅሐፍ ቅዱስ እንዲገባኝ አግዘሀኛል:: እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ምስጢር ስላስተማራቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ።
አምላኬ ሆይ ቶሎ ና ተበላሽተናልና አድነን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
መንፈሳዊ ትህመርት መፆም መፀልይ በእግዚአብሔር ቃል ማደግ የምትፈልጉ ፃፍ
በእውነት ጌታ ይባርካችሁ!!! እስቲ የፍቅርሲዝም እምነትም የጥልቁ መንፈስ አስፋፊዎች አንድ አለም አንድ እምነት ስለ መሰለኝ ለጥንቃቄ የምትሉት ካለ ጀባ በሉን የእግዚ አብ ሔር ሰላም ይብዛላችሁ።
የሕይወት ዛፍ በኢትዮጰያ ላይ ያነበብነው ሁሉ እየተፈፀመ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ በምሕረትሕ አስበን አሜን
ስላም ሰላም ሰላም አብያችን ፈጣሪ ሁላችንን ይጠብቀን ከክፉ አደራጊዎች ይሰውረን ❤❤❤
እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይስጥልን በርቱልን ወንድሞቻችን እድናንት ይሉትን❤❤❤❤❤
🙏አሜን ሁሉም በእርሱ ሆነ::
ምሁሩ ብስል የመረጃ ሊቅ እና ሳይንቲስት ባለሀብት አብይ ይልማ ድንቅ ልዩ ታሪካዊ ትውልድ-አድን ስራህን ስመለከት እጅግ መንፈሳዊ ደውል-ጥሪ ከእግዚአብሔር መለኮታዊ ድርሻህ የተቸረህ መስሎኛል።
ምክንያቱም ግሩም ድንቅ ስራ ስለሆነ
በዚ በምታወራው ወቅታዊ ትንቢታዊ መለኮታዊ ሁኔታዎች እኔም ብዙ የተለያዩ መፅሀፍቶችነ አንብቤያለሁ።
ልክ ነው የምትናገራቸው የምትተነትናቸው ብሎም እየሆኑ ያሉትንም የሚሆኑትን መጪ እውነታቸውንም።
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
ህዝቤ ሆይ እንስማ ከተመረጡት ወገን እንሆን ዘንድ ስጋችንን ለመንፈሳዊ ህይወት እናስገዛ ጊዜው አሁን ነው በኋላ ዋይ ዋይ እዳንል ሳንያዝ እንንቃ እች ምድር 80ወይም ዘጠና አመት ብንኖር ከሞት በኋላስ ዘላለም ወይ ሲኦል ወይ ገነት ስለዚህ ካሁኑ ክርስቶስን ጠበቅ
ንስሀ
ፀፀት
ቅዱስ ቁርባን
ተጋድለን ሳጥናኤልን ማሳፈር እንችላለን
ወንድም አብይ ስለ እውቀትህ መልካም ነው እላለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ሁሉም ጣሆት ጣሆት ነው ስህሎች ተቀይረው በእሮቦት መምጣታችው ምን ይደንቃል ሁሉም በእሮቦታ መጣ በስህል ሆነ ከእግዚአብሔር የሚያርቁ የሚለዩ ነቸው ለሰው እጅ ስራ አትስገድ አታምልካቸው ይላልና እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝና ከእኔ በቀር የለምና ስልክ በእሮበትም መጣ በስህልም ተመለከ ሁሉም የሰው እውቀትና ጥበብ ፍላጎት ስራ ናቸው እግዚአብሔር በዚህ ደስ አይለውም ምድራችንም ከዚህ ከሰው እጅ ስራ ስህለ አድህኖ ካልተመለሰች ያው ስህልን እንደምታመልከው እሮቦቱን ላለማምለኳ ምን አስተማማኝነት አለ ስህለ አድህኖ ብላ እንደተቀበለች እሮቦቶ አድህኖ ማለቷ እማይቀር ነው
ራአይ 16:12 መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ስለኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ ይናገራል
ጌታ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይሥጥልን!!! የዶክተር ረሺድን ነፍስ እግዚአብሔር በመንግስቱ ይቀበልልን ይህን የጨለማውን ሀይል እየተፋለሙ ሞት እና መከራ ቢመጣ ሰማዕትነት ነው አንፈራም። ሳድስ ሚዲያ ገና ወደ ቴሌቭዥን ጣቢያ አድጎ በእግዚአብሔር አጋዥነት ብዙዎችን ይታደጋል። እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!!! ዶክተር መስከረም ለቺሳን አንድ ቀን በሳድስ ሚዲያ እንደምትጋብዟት ደግሞ ተስፋ አደርጋለሁ።
ድንቅ ትምህርት ተባርኩ 🙏🏿
Great 👍 abiye
ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣቹ እውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች
Memhir ena gazetegna Abiy LEUL EGZIABHER kekifu yitebikih. Arayam betam enameseginalen.
Selam Selam Memehir Abiy Yelma endihum Ye zinegnaw SADIS Media Beteseboch ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏👋👋👋🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በጣም የሚገርም ነው ስለዚህ እኛም በደንብ ነቅተን በፀሎትም ተግተን መገኘት ነው የሚያዋጣው አቢቹ በጣም እናመሰግናለን
ዕድሜና ጤና ፀጋ በቸርነቱ ይሰጥህ ዘንድ ተመኝሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ከምናየውና ከምንሰማው ይሰውረን
ሰው ጥንት በዝግመተ ለውጥ ከዝንጀሮ የመጣ ከሆነ - ያሁኑን ዝንጀሮ ታዲያ ሰው እንዳይሆን ምን አገደው???
ሰላም ለናተ ይሁን
እግዚአብሔር ይህን ክፋ ዘመን ያሻግረን
አቤቱ ለንስሃ አብቃን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ሆነ አድነን🤲
መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅቻሁ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ልቦና ይስጠን🙏
Thanks
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ.
መምህር እናመሰግናለን
ሳድሦች እግዚአብሔር ይክበራቹ ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቃቹ ሰላሙን ያብዛላቹ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም መምህራን
እናመሠግናለን❤
በጣም ነዉ ምታሳፍሩት ለምንድነዉ ላይክ ማታደርጉ shem on you guys
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቼ ጎብዙ ጠንክሩ
እኔ በህፃናት ዙርያ ያየሁት ህልም አለ ትምህርት ቤተ የሚሄዱት ህፃናትን ይጠንቀቁ የፀልዩ መምህር ነኝ ብሎ ህፃናቱን ልወስድ ከተዘጋጀው ከክፉ አውሬ ጌታ ይጠብቅ 😢😢😢😢
ነብሱ በገነት ትርፍ እነሱማ እንቅልፍ ይነሳቸዋል እንደናንተ አይነቶችን ስያዩ እነሱጋ ካለው ከእናንተጋ ያለው የድንግል ልጅ ህያው ነው
Enamesegnalen!Tebareku! Hulum ke akim belay eyehone new Egziabher Amlak yitebiken
እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ የተመረጠች ምድር በጊዜውም ያለጊዜውም ምስክር ለመሆን የተዘጋጁ ሰዎች ሐገር መሆኗን በደስታና በኩራት አስባለሁ፡ ከዚህች ሐገር በመገኘቴም ፈጣሪየን አመሰግናለሁ፡ ተባረኩ፡፡
Bertulen Yelima lewnte selekomke huleme tashenfalehe egzabeher kante gar yehune. ❤❤
በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ አሁን ኩነኔ የለባቸውም ያላልና ዶክተር ረሽድ ዳግም በክርስቶስ የተወለደ ዳግም ድህነትን ያገኝ በክርስቶስ በመስቀሉ ስራ ለእኔ ነው ብሎ አምኖ የዳነ በአንዱ በእግዚሐብሄርና በክርስቶስ ምንም ሳይጨምር ሳይደርብ በአንድ አምላክ ያመነ የክርስቶስ ሰባኪ ነው ወደ አባቱ እቅፍ ነው አንቀላፋ እንጂ አልሞተም ዳግም ከእንቅልፉ ስለሚነቃ ስለሚነሳ የዘላለምን ህይወትን ስለሚወርስ ክብር ለጌታ ይሁን መታደል ነው
Abiy E/r Amilak yitbkilen betam teru mastwaln adloghal zemngh yibarke
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን
እኔንተ ሰዎች ስለምትሰሩት ሰራ ሳስብ ቃላት ያጥሩብኛል...እግዚአብሔር ሁሌም እንድንነቃና እንዳንጠፋ በእናንተ ልሳን ቸርነቱን አየዋለሁ። የእውነት የራሱ ልሳን ያደረጋችሁን እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግናለሁ። እህተ ገብርኤልን የልቧን መሻት ስጣት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይጠብቀን
Geta Eyesus zemenkn yibarkew bedmu teshefn 🥰🥰🥰
አብያችን በርታልን
አብዬ ❤እና አራአያ በርቱ
ኑርልን መምህር እድሜ ማቱሳላን ያድልህ አንተን በክፉ የሚያዩ ዐይኖች ይታወሩ ጠላቶችህን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮኋንስ የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ ሀይልም ጉልበትም ብርታትም እርሱ ሁሉ የማያልቅበት ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁንልኝ ለሠጠኸን መረጃ ሁሉ ክብረትን ይስጥልነ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታላቁ 81 አሀዱ መፅሀፍ ቅዱስ ያለፈውንም እየሆነ ያለውንም ወደፊት የሚሆነውንም በደንብ አስቀምጦልናል ክቡር መምህር አብይ ይልማ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ❤❤
እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
እግዚኦ ይች ምድር ስታስፈራ አቤቱ በደምህ ከዚ ቁጣ ሸፍነን
መምህርዬ ጠፍተህ ነበር እንኮን ተመለስክልን
አብይ እንደምን ነህ ባንተ ፕሮግራሞችን ሁሌም እከታትላለሁ፤ከልብ አመሰግናለሁ፤እባክህ አቶ አሸናፍ ታየን ባንተ ፕሮግራም ጋብዝ!!!!!!
አቤት ጌታ ሆይ ቶሎ ና.ለምስሉ እስትንፋስ እንድሰጠው ተደረገ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይሸፍናችሁ ለብዙዎቻችን መንቃት ራሳችሁን ላደጋ ሰጥታችሁ ነዉና እመ ብርሃን ትጠብቃላችሁ
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
I follow Dr. Buttar for the last 4 years. He is very knowledgeable. I am shocked by his death. He has awken millions of people by his speech. Every Monday, he has a webinar, which I follow him. He has awaken millions of people. He was a warrior. I am heart broken.
እኔም በጣም ነው ያዘንኩት የራሴ ወንድም የሞተ ያህል ነው የተስማኝ ነፍሱን በእጸደ ገነት ያኑርልን።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
❤እስልምናንም ስለ ምታኬትት ሁለ ገብ ሀይማኖታዊ እና ሳይንሳዊ ይዘት ያላቸው በመሆናቸው ጠቀሜታው ብዙ እና ሐያሌ ናቸው ።
አብየ ተጠንቀቅ እሔ ግዜ እስከምታልፈው ከእግዚያብሔርጋር ተጣመር የማይክድ እሱብቻነው መልካምሑን።
May God Bless you.
እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ
Memhir Abiyi yet tefteh new?enquwan be selam metah.❤
Abiy wel came back i was mis yuo
ተባረኩ
Tebarku wendemoch
አብይ ስላየውክ ስላዳመጥኩክ ስላነቃኸኝ እግዚሐብኤር ይስጥልኝ አንተና ባልደረቦችክን እንወዳችዋለን በርቱልን አንድ ነብስ ማዳን እራሱ በሰማይ ዋጋ አለው እንወዳችዋለን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች
ለን ሰሀው ያብቃን
Bertu betame des yelale😊😊
ዐብዬ ኑርልኝ።
R.i.p Dr. Rashid he was my hero.
ለኔም በጣም ያሳዝናል