ብቸኛው የኢትዮጵያ ምግብ ቤት በስኮትላንድ ሀገር 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 | munas Ethiopian cuisine

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Місяць тому +22

    ማሪያምን ኢትዩጵያዊያኖች በውጭ ስትወጡ ይህንን ነው ማስተማር ያለባችው በእውነት ኤፊ ይህንን ፕሮግራም በደንብ ስሪበት ያምርባችኋል ይህ ነው ኢትዩጵያዊነት viva Ethiopia thank you Ephi thank you Muna this is ethiopians best culture🙏🙏

  • @israelanagie9249
    @israelanagie9249 Місяць тому +17

    በጣም ቆንጆ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ነው በዚህ መልኩ የሚሰራ ኢትዮጵያም ጥቂት ነው ጎበዝ ናት ባለቤትዋ በርቺ ነው የምለው!!!

  • @merd24
    @merd24 Місяць тому +12

    አንተ የልጅ አዋቂ ሁሌም ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል። ስጋና ክሬም ነክ ነገሮችን መቀነስ አለብህ ለጤና ጥሩ አይደሉም። እኔ ከተሞክሮዬ ነው ልመክርህ የፈለኩት
    በርታ broye

  • @tolosagemech1063
    @tolosagemech1063 Місяць тому +81

    እኔ ግን ካንተ ጋር ልጣላ ትንሽ ነው የቀረኝ የቤቢን ክርስትና አሳየን

    • @FantuAgegnew
      @FantuAgegnew 27 днів тому +1

      እውነት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ Місяць тому +13

    የምወዳት የማከብራት እንቁ ሴት ነች አማራነት ጸዴ ባለሙያ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እፍፍፍ እናንተ ሂዳችሁ ስለጎበኛችሁ እኔ ደስስስ አለኝ 😘. ደማችሁን ስላገኛችሁ ገብታችሁ ትቦረቡራላቸሁ ነውር ነው 😂😂❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Місяць тому +5

    @8:16 ሙና "እግዚአብሔር ዓጣልቶን ነው ዓል'ሽ' "። እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ሰይጣን ነው ያጣላ'ች'ሁ። የምንናገረውን ዕንጠንቀቅ።

    • @FantuAgegnew
      @FantuAgegnew 27 днів тому +1

      እውነትነው ፈጣሪ የፍቅር አምላክ ነው ግን የአነጋገር ስህተት ይመስለኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @martha1043
    @martha1043 Місяць тому +6

    በርች ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ይሄልጅ የሚያቀርበዉ በሙሉ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ

  • @shewaregamekonnen
    @shewaregamekonnen Місяць тому +6

    እግዘብሔር አጣልቶን ነው ያልሽው ቶሎ ማስተካከያውን እንድሰራ እንፈልጋለን ይቅርታ ትበል እግዚአብሔር የፍቅር አባት ነው

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Місяць тому +2

    ትልቅምረቃት ነዉ ,ሙናዬ ,ሰወደሸ ,አደቀሻለሁ , ገንራሰሸን ,አያዳምጠሸ , ,አየጠበቀሸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому +7

    እውይይይ... የኔ እመቤት ደስ ስትል እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክ 👌🙏 ስላሳያችሁን እናመሰግናለን:: 🙏

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u Місяць тому +5

    ወላሂ በቲክታክ ለመጀመራ ጊዜ ሳያት በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቁ። ሠላም ዕና ፍቅር በሰው መሃል ሲኖር እግዚአብሔርንም ሰውንም ያስደስታል። ምግቡ የተባረከ ይሁን።

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому +4

    እንኳን ጥፋቶን ነገርካት ጥፋትን ካልነገርክ ጥሩ ነገር አትሰራም ከግዲህ ተጠቅቃ ነው የምትሰራው የምናምን ባለቤቶች ጥፋታችሁ ሲነገራችሁ አሜን ብላችሁ ተቀበሉ

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 27 днів тому

    እውነትም ኢትዮጵያ የተለየን እኮ ነው ፈጣሪ ፍቅርና ሰላም ይስጠን ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥሽ ኢፍዬ የኔ ጎበዝ እድግ በል ባዲራህን ካንገትህ እንዳታወልቃት ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eritrea576
    @eritrea576 Місяць тому +7

    God bless her business and family, nice video

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ታታሪ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነች
    በርቺ ልጅም ይቅርታ መጠየቁ
    ተገቢ ነው
    ዮኒ ማኞ ኢትዮጵያውያን በማስታረቁ ሊመሰገን
    ይገባል።
    እህታችንም በተቻለ መጠን
    ጣፍጭ ምግቦችን እደምታቀርብ ተስፍ እናደርጋልን
    በርቺ ኢትዮጰያዊ ስደቀ አላማችንን ከፍ በማድረግሽ
    ልትኳሪ ይገባል።

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 5 днів тому

    በረቺ አንበሲት እናተም እነመሰግናለን። እንደዚህ የሚሰራ ማበረታታት ገበዞች❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Місяць тому +8

    ሙናዬ ጀግና እንኳራብሻለን በርቺልን ❤❤❤❤❤❤

  • @birhanualemu2995
    @birhanualemu2995 Місяць тому +5

    Efi we like you, you are our Ambassador.

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Місяць тому +1

    ሰይጣን አጣልቶን ለማለት ነው እህቴ። ዋው ነው ሬስቶራንትሽ አይ ሀበሻ ጎበዝ ሕዝብ ነው ይባርክልሽ እህታችን

  • @DawitKifle-i8v
    @DawitKifle-i8v Місяць тому +5

    Efi ትችላለህ ሳድግ እንዳንተ ዩቱዮበር መሆን ነው እምፈልገው ❤❤❤ ሙድሽ እርድናሽ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 29 днів тому +1

    Victory for freedom fighters FANO!!!!!!

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Місяць тому +4

    Wow, so clean and beautiful. ❤❤❤🤩

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 21 день тому

    ውጭ ያላችሁ የሀር ልጆች እናንተ ስትዋደዱ ሚረብሸን መንፈስ ልቅቅ ነው ሚያደርገን! ኤፊ ቢኒ ……. ወዘተ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን!!

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 Місяць тому +1

    Efi G እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤

  • @NatnaelAyele-n6u
    @NatnaelAyele-n6u Місяць тому +3

    first efi g bro🎉🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Місяць тому +1

    Beautiful Ethiopian 🥰 Efi thank you for sharing 🙏🏽

  • @tekletk1633
    @tekletk1633 Місяць тому +3

    EfiM on 🔥🔥🔥

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 21 день тому

    ሙናዬ ኢትዮጵያን በአንች አያናት ውድድድ!! በውጭ ያላችሁ ሁላችሁም ኢትዮጵያውያን እንዲህ ስትወደዱ ከዚህ ሃገር ቤት ያለነው መፅናኛያችን ናቸሁ!! ሆድ ብሶናል!! ተስፋችን ሀገራችን እንዲህ ነው ሚያምርባት!!

  • @SuraKefyalew
    @SuraKefyalew Місяць тому

    ናቲ ትልቅ ሰው 🙏🙏👏👏👏👏

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye Місяць тому +2

    አመዚግ ምርጥ ያገርልጅ🥰🥰🥰👏

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Місяць тому +2

    ደስ ይላል 😍

  • @munasauthenticethiopiancui8643
    @munasauthenticethiopiancui8643 Місяць тому +1

    Thank you efi ❤

  • @RahmaAbdurahman-m6d
    @RahmaAbdurahman-m6d Місяць тому +4

    Efig mrt sew 😍

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 Місяць тому +4

    ❤her thankyou ❤🎉🎉🎉

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Місяць тому +2

    የኔ ነት ደሰ ሰትል የዋህነት

  • @eyob_fx
    @eyob_fx Місяць тому +4

    Yabede video new😂❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Місяць тому

    ኤፊ ሌሎች ከተማ ያሉትንም አሳየን እስኪ Leeds. Shefiled.bermingham.Lesester.Notingham

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 Місяць тому

    Just know you are appreciated, like your original vlogs. We look forward to seeing more of your work and contents. Wish you and family prosperity ❤

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 Місяць тому +3

    These are beer feasts as well.

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 27 днів тому

    እኔም ይህንን ሰጥቻለሁ አባ አደራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MAHDITUBE-y7y
    @MAHDITUBE-y7y Місяць тому +3

    5th mahdi tube 1000 k adersun wagan

  • @EmranArabu
    @EmranArabu Місяць тому +6

    ወላሂ ኢትዮጵያን ሁሌ ስለምታስቀድም መሰብሰቢያ ክራይብ አደረኩህ

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 27 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልል አለው መላ መላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የዛሬው ይለያል

  • @Kiyu_bk
    @Kiyu_bk Місяць тому +4

    Frist comment agian ❤❤

  • @girumtariku-z6n
    @girumtariku-z6n Місяць тому +3

    efi micaela yet alech plz plz efi atkeyemegn

  • @Top11-w8d
    @Top11-w8d Місяць тому +4

    100% great

  • @kediresleman7751
    @kediresleman7751 Місяць тому +3

    Er bro mendenew endezih metefat.. (BANG..💪💪😍)yabede vlog entebekalen......Betelay travel vlog..😊 with The one and only Erastaman...✌️💪💪 ermiyas ❤ yete tefto new kesu gare yemeteseraw vlog yabede new
    I can't wait...🥰 BANG yehone video yezeh endemetemeta....🥲🥰🥰❤❤✌️✌️💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😊😊😊😊🫶🫶

  • @tamevlog1
    @tamevlog1 Місяць тому +3

    wow efi boy

  • @MoblA04e
    @MoblA04e Місяць тому +2

    እኔንዉሰዱእዛአገተውለወገደራወገነው

  • @ebu_gboy
    @ebu_gboy Місяць тому +1

    Efi g boy ymechish abate🎉🎉

  • @KalAshenfi
    @KalAshenfi Місяць тому +2

    Efi ❤ love ewedhalew

  • @EzraYakob-gz4gc
    @EzraYakob-gz4gc Місяць тому +2

    You are the best youtuber means you are Mrbeast

  • @BraxMain
    @BraxMain Місяць тому +1

    ብቸኛው የኢትዮጵያ ምግብ ቤት በስኮትላንድ ሀገር 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿
    ይሄን ፈዋ አስጨነቃችሁት እኮ ኤፋ

  • @jussletitbe9240
    @jussletitbe9240 Місяць тому +1

    This makes Me feel so good 🎉

  • @AmanualeMekonen
    @AmanualeMekonen Місяць тому +3

    ምንድን ነው የምታሽቃብጠው ስለቤቱ ስፖንሰር ነች እንዴ

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 28 днів тому

    Baxami yamrale ye Ewnate Bantachu Damrune Emalslo Batmannte Comnte Asqmxulne ❤❤

  • @tadlucky
    @tadlucky Місяць тому +2

    I seawar bafiyeee new wuha yemolaw.

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 Місяць тому +2

    ❤ bro batem new mewdan yegare ligan are aden negare lateyeka ena Egypt new yewoaten ena keza ageran mewteaten efalegelewo kacalekan eradenen pic brooo

  • @fanitube7632
    @fanitube7632 Місяць тому +3

    Lets go

  • @DagiAlheg
    @DagiAlheg Місяць тому +3

    Beng ❤

  • @TemesgenHaduse-m7p
    @TemesgenHaduse-m7p 28 днів тому

    Komethe meter kesent new ?

  • @AbushDames
    @AbushDames Місяць тому +2

    Wow 😳👌👌

  • @AziAzu-w3o
    @AziAzu-w3o Місяць тому

    Abela is handsome efi we love him❤

  • @TesfahunMlhabane
    @TesfahunMlhabane Місяць тому +4

    Efi baxam ka libe naw miwodi❤❤❤❤ wodime

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 Місяць тому +2

    Wow❤

  • @DanelAbiot16
    @DanelAbiot16 Місяць тому +3

    Wow

  • @chernettadele9394
    @chernettadele9394 Місяць тому

    Have been watching you Bro ! Keep up…give you a rate to your channel 10/10 😊👍 ሀዋሳ ፡ ኢትዮጵያ። London dweller እንደሆንኩ ሚሰማኝ 😅

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ Місяць тому

    ልሙጥ ባድራ ክልል እጂ ብሄር ብሄረሠቦችን አይወክልም።

  • @Gym_astu
    @Gym_astu Місяць тому +3

    E.f Instagram lay lawerak felegalew eyew

  • @AmirrReshad
    @AmirrReshad Місяць тому +3

    ታረቁ አዘላት ወጡ ወረዱማ አትበለን ደና ነገር አሳየን

  • @I.....351
    @I.....351 Місяць тому

    Beautiful 🔥🔥🔥

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 28 днів тому

    ምናባታቹ ይጠበስላቹ?

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Місяць тому

    ጀግኒት❤❤❤❤

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому +1

    ENE BHON DEGEME ALHEDEM EZAW ABESBSA TEBLAW GMATAM TIKIKIL KESERACH MNABATUA ASFERAT BILETEF ?GETERE

  • @Gopt12
    @Gopt12 Місяць тому +3

    I'm 6 th 🎉

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Місяць тому

    ሰው አክባሬ ደሰ ሰትሉ

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Місяць тому

    nice video

  • @zufanenos
    @zufanenos Місяць тому

    Bravo

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 Місяць тому +1

    Egziabher atalton new kkkkkkkk

  • @SamuelLakew-be3ug
    @SamuelLakew-be3ug Місяць тому +2

    Abrah yalechiw set man nat meches cheat eyaderek adelem aaa

  • @KalebHabetamu
    @KalebHabetamu Місяць тому +1

    Waw

  • @BethlehemTekly
    @BethlehemTekly Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyozethio7930
    @eyozethio7930 Місяць тому

    እውነቱን ለመናገር እራሱን በጣም ቆለለች 🤔🙄ይሄ ደሞ ኢትዮጵያዊ እያስብላትም

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 Місяць тому

    Eritrea is not part of Ethiopia tell her to get rid of that map shame on you long live Eritrea as sovereign country with territorial integrity and harmony 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @chernettadele9394
      @chernettadele9394 Місяць тому

      Don‘t forget you were with us since axumite kingdom till socialist revolution called Derg.
      45 year occupation of invasion were fault of the emperor Minilik the 2nd. Most ethnics paid internally unpleasant deeds as to the regime authority. Both people are one and their Origin and fate of destine is same as the aspect of religion, culture, history and blood chain. Louth never benefit neither of we. Brother might quarrel because of the conspire behind them but wise enough to bounce back the venom for the blockage of oneness and unity.
      Understand how hard time you travel alone in misery ways as a nation and occupied land of foreigners. Don‘t forget you are one of us of an Ethiopian. From the river to the Red Sea. Brave , wise , warrior people as of we Ethiopian. We get benefit together instead isolates. Like or not you will get enlighten when the unification time comes soon or near later

  • @NATIBERIun
    @NATIBERIun Місяць тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtomhabtom8631
    @habtomhabtom8631 Місяць тому

    Sera yelem beka

  • @BereketAtale
    @BereketAtale Місяць тому

    Yimech kenawb yemir!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sofoniyassiyoum
    @sofoniyassiyoum Місяць тому +1

    💪🦾🦾

  • @issui140
    @issui140 Місяць тому +3

    Efi g ግን እኔን ነው ምመስለው ከምሬን ነው ልዩነታችን የቦታ ልዩነት ነው

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @Abel_2i
    @Abel_2i Місяць тому

    🔥

  • @Ambassel
    @Ambassel Місяць тому

    ፈልፈላው እንዴት ነህ

  • @HdhHdh-y5f
    @HdhHdh-y5f Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @HenosBirhanu
    @HenosBirhanu Місяць тому

    Ere mikaela ena samson nafekun

  • @rahelmulat-i9n
    @rahelmulat-i9n Місяць тому

    ❤❤❤

  • @josijos8439
    @josijos8439 Місяць тому +2

    efi ከሚካኤላ ውጪ ሌላ ቺክ ማጫወት ጀመርሽ እንዴ ??? ቺኳ ፊቷን የማታሳየን ለዛ ነው አይደል ኧረ ይደብራል bro😮😂

  • @Ediiii-w8e
    @Ediiii-w8e Місяць тому

    Sarbel

  • @Abel0911
    @Abel0911 Місяць тому

    Why he gave her the fake Ethiopian flag tho?

  • @Eyosiasmanunitd
    @Eyosiasmanunitd Місяць тому

    Asauenbebe