Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ባርክላችሁ አስተያየት የምሰጣችሁ የትኛዉንም የምታቀርቡትን የያሬዳዊ ዝማሬም ሆነ ቅኔ በጹሁፍ የተደገፈ ቢሆን በእጅጉ ይመረጣል የሚል አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ፡፡
ቃል ሂወት የስመኣልና ❤
እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዕድሜቹ ይባርክልኝ መምህራችን ልሳነ ወርቅ ብሩክ።
መኣር🎉 እሬ ቃል ጥዕም ድምፂ እንዚራ ቃል ሂወት የስመዓልና
🙏🙏🙏እግዚኣብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ደምፀዎት ያምራል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜንንንንን፡
imare melayikt yasemaln yageliglot zemenhi yibarek
መምህር ልሳነ ወርቅ አድመና ጥና ይስጣችው፡ስለሴ ለድንግል መርኣተኣብ በፈጣሪ ስም ሙሉልን
የኔታ ባሉበት ፈጣሬ ዓለማት ክርስቶስ በቸርነቱ ይጠብቅት መምህሬን አስታወሱኝ
እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
የኔታ በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅ ግሩፕ ከለ አድ ያድርጉ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።
ያቆይልን መምህር።
እናመሰግናለን የኔታ። እባክዎት ለወደፊት እጣነ ሞገር ዜማ ልክ ይላኩልን
የኔታ ነግሥ ይበሉልን
betam yemiyamir dimits new rejim edemena tena yistilin.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ግሩም ነው
መልካም ዜማ ነው ጥሩ ድምፅ አለወት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎ!
ያቆልን መምህር፡
Kale hiwet yasemaln
እንደ እጣነ ሞገር ቅኔና ዜማ አንጀቴን የሚበላው የለም በተለይ የሊቁ ድምፅ የሚአስረቀርቅ ስለሆነ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን!
K0jj
Kk0000
ይበል ነዉ
የኔታ ድፍረት ካልሆነብኝ የቅኔ ምራታውን አፈጣጠር (ፈጠራ) ያቅርቡልን
እኔ ግን የገረመኝ የክርኢቲው ምስጢሩ ውስጡ እሳት 👍👍👍
Zerun be tikur bi tsifut melamine new
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!ትርጉሙንም ቢነግሩን ጥሩ ነበር።
በጣም ጥሩ ነው።ጸውዐ ግን እንደዚህ ነው።እሑድም እንዲህ ነው
መምህር እጅግ በጣም የምወደውን የእጣን ሞገድና የቅኔ መመራት ዜሜ ከዛሬ 5 ወር በፌት በዩቲብ ቪድዮን አድምጨናአይቸ ስርቅርቅ የሚለው የእዝል ዜማወት እጅግ የሚጥም ሆኖ ቃለህይወት ያሰማወ ብየ ይህን ዜማ ከእርሰዎ መማርእፈልግ ነበር አሁን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በአሜሬካ በእጥቤዩ ደብር መድኅኔአለም ቤተክርስቲያን በአካል ያነን የምወደው ድምፅ ዜማወት በሚያምር ድምፅ ዛሬ ተፈፀመ ማህሌተ ፅዩ የሚለውን ወረብ ሲያቆረቁሩት ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ግሩም ነው እግዜአብሔር ይባርከወ ይጠብቀዎ
የኔታ።እድሜና።ጤና።ይስጥልን
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ኧረ በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ዜማ ደስ በሚል ድምጽ! እባክዎ መምህር የሶስቱንም ዓይነት ዜማ ዋና ዋና የዜማ ምልክቶችን በዚሁ ቻናል ቢያስተምሩን። ለምሳሌ፡ ምልክት "ሰላ ለኪ" ማለት ሰላም ለኪ ሲሆን፡ ዜማው ደግሞ እንዲህ ይዜማል በማለት መሠረታዊ የዜማ ምክቶችን በዚህ ድምጽዎ በዩቲዩብ ብያስተምሩን ፡ ባለመሰቸት ፡ እንማራለን። ቃአ ሕይወት ያሰማልን!
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አማን ጡእም
ጠቢባነ ፡ ኩኑ ፡ከመ፡ አርዌ ፡እመ፡ ይብለን፡ እግዚእከመ አርዌ፡ ዳንኤል፡ ኮነ፡ በላዔ ሥጋሁ፡ ኃጥዕእስመ፡ ለውእቱ፡ ሥጋ፡ እንተ፡ ጾረቶ ምሥዋዕውስጡ፡እሳት፡በላዒ፡እንዘ ፡አፍአሁ መብልዕ ሀሌ ሉያ
የኔታ እንደው ምን ይባላል ዕጹብኬ ዕጹብ ውእቱእስመ ዕጹብሰ ትርጓሜ አልቦቱ ... ዝም ብዬ ሳይገባኝ ከማልፍ ግን አንድ ጥያቄ ላንሳ ...ዕዝል ክብርይእቲው ላይ ከላይ "ጠቢባነ ኵኑ እመ ይብለነ" ካለ በኋላ ከስር ሁለተኛው ቤት "ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ" የሚለው "ኮነ" ላይ 'ነ' ሲነበብ አይጠብቅም ? "እኛ ኾን" ስለኾነ ...?እንደዛ መስሎኝ እስዎ አላልተው ሲሉት ግራ ገብቶኝ ነው አስረዱኝ እስኪ እባኮት...
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ኧረ ድምጽ ግሩም ነዉ እኔ በእርሰዎ ድምጽ ቅኔ ምራታ መማር አፈልግ አለሑ ዋሳብ ካለዎት ወይም ጉርብ ያስገቡኝ
Kimahar ad in massnger
ይበብል ይቆይሉኝ
ወበኀሉ ቀተለ ነገሥተ መስሎኝ ነበር የሚባለው።
አጠር አጠር ያለች ቢሆን ለመልመድ ይቀለናል
በራሳቹ የተቀኘ ቅኔ ቢሆን ጥሩ ነው
bereso Dimits kine mirata bimar des yilegn neber.
ቃለ ሕወት ያሰማልን።
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ባርክላችሁ አስተያየት የምሰጣችሁ የትኛዉንም የምታቀርቡትን የያሬዳዊ ዝማሬም ሆነ ቅኔ በጹሁፍ የተደገፈ ቢሆን በእጅጉ ይመረጣል የሚል አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ፡፡
ቃል ሂወት የስመኣልና ❤
እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዕድሜቹ ይባርክልኝ መምህራችን ልሳነ ወርቅ ብሩክ።
መኣር🎉 እሬ ቃል ጥዕም ድምፂ እንዚራ ቃል ሂወት የስመዓልና
🙏🙏🙏እግዚኣብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ደምፀዎት ያምራል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜንንንንን፡
imare melayikt yasemaln yageliglot zemenhi yibarek
መምህር ልሳነ ወርቅ አድመና ጥና ይስጣችው፡
ስለሴ ለድንግል መርኣተኣብ በፈጣሪ ስም ሙሉልን
የኔታ ባሉበት ፈጣሬ ዓለማት ክርስቶስ በቸርነቱ ይጠብቅት መምህሬን አስታወሱኝ
እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
የኔታ በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅ ግሩፕ ከለ አድ ያድርጉ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።
ያቆይልን መምህር።
እናመሰግናለን የኔታ። እባክዎት ለወደፊት እጣነ ሞገር ዜማ ልክ ይላኩልን
የኔታ ነግሥ ይበሉልን
betam yemiyamir dimits new rejim edemena tena yistilin.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ግሩም ነው
መልካም ዜማ ነው ጥሩ ድምፅ አለወት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎ!
ያቆልን መምህር፡
Kale hiwet yasemaln
እንደ እጣነ ሞገር ቅኔና ዜማ አንጀቴን የሚበላው የለም በተለይ የሊቁ ድምፅ የሚአስረቀርቅ ስለሆነ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን!
K0jj
Kk0000
ይበል ነዉ
የኔታ ድፍረት ካልሆነብኝ የቅኔ ምራታውን አፈጣጠር (ፈጠራ) ያቅርቡልን
እኔ ግን የገረመኝ የክርኢቲው ምስጢሩ
ውስጡ እሳት 👍👍👍
Zerun be tikur bi tsifut melamine new
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ትርጉሙንም ቢነግሩን ጥሩ ነበር።
በጣም ጥሩ ነው።ጸውዐ ግን እንደዚህ ነው።እሑድም እንዲህ ነው
መምህር እጅግ በጣም የምወደውን የእጣን ሞገድና የቅኔ መመራት ዜሜ ከዛሬ 5 ወር በፌት በዩቲብ ቪድዮን አድምጨናአይቸ ስርቅርቅ የሚለው የእዝል ዜማወት እጅግ የሚጥም ሆኖ ቃለህይወት ያሰማወ ብየ ይህን ዜማ ከእርሰዎ መማርእፈልግ ነበር አሁን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በአሜሬካ በእጥቤዩ ደብር መድኅኔአለም ቤተክርስቲያን በአካል ያነን የምወደው ድምፅ ዜማወት በሚያምር ድምፅ ዛሬ ተፈፀመ ማህሌተ ፅዩ የሚለውን ወረብ ሲያቆረቁሩት ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ግሩም ነው እግዜአብሔር ይባርከወ ይጠብቀዎ
የኔታ።እድሜና።ጤና።ይስጥልን
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ኧረ በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ዜማ ደስ በሚል ድምጽ! እባክዎ መምህር የሶስቱንም ዓይነት ዜማ ዋና ዋና የዜማ ምልክቶችን በዚሁ ቻናል ቢያስተምሩን። ለምሳሌ፡ ምልክት "ሰላ ለኪ" ማለት ሰላም ለኪ ሲሆን፡ ዜማው ደግሞ እንዲህ ይዜማል በማለት መሠረታዊ የዜማ ምክቶችን በዚህ ድምጽዎ በዩቲዩብ ብያስተምሩን ፡ ባለመሰቸት ፡ እንማራለን። ቃአ ሕይወት ያሰማልን!
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አማን ጡእም
ጠቢባነ ፡ ኩኑ ፡ከመ፡ አርዌ ፡እመ፡ ይብለን፡ እግዚእ
ከመ አርዌ፡ ዳንኤል፡ ኮነ፡ በላዔ ሥጋሁ፡ ኃጥዕ
እስመ፡ ለውእቱ፡ ሥጋ፡ እንተ፡ ጾረቶ ምሥዋዕ
ውስጡ፡እሳት፡በላዒ፡እንዘ ፡አፍአሁ መብልዕ ሀሌ ሉያ
የኔታ እንደው ምን ይባላል ዕጹብኬ ዕጹብ ውእቱ
እስመ ዕጹብሰ ትርጓሜ አልቦቱ ...
ዝም ብዬ ሳይገባኝ ከማልፍ ግን አንድ ጥያቄ ላንሳ ...
ዕዝል ክብርይእቲው ላይ ከላይ
"ጠቢባነ ኵኑ እመ ይብለነ" ካለ በኋላ
ከስር ሁለተኛው ቤት
"ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ" የሚለው "ኮነ" ላይ 'ነ' ሲነበብ አይጠብቅም ?
"እኛ ኾን" ስለኾነ ...?
እንደዛ መስሎኝ እስዎ አላልተው ሲሉት ግራ ገብቶኝ ነው አስረዱኝ እስኪ እባኮት...
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ኧረ ድምጽ ግሩም ነዉ
እኔ በእርሰዎ ድምጽ ቅኔ ምራታ መማር አፈልግ አለሑ ዋሳብ ካለዎት ወይም ጉርብ ያስገቡኝ