በ14 አመቱ ስደት የመጣዉ ልጅ መንገድ ላይ እጄ ላይ ሞተችብኝ አይ ስደት 🥺🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @ሩቂነኝከፍራጅ
    @ሩቂነኝከፍራጅ 4 місяці тому +2

    ማዳመጥ የሚባል ነገር የለም ወሬዉ አይደክመዉም እንዴ ለማንኛዉም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @WagnechEmiruBezabih
    @WagnechEmiruBezabih Місяць тому

    ማርያምን ወንድሜ እኔ የፈለገ ስቃይ ይሁን ከጓደኞቼ ጋር መምጣታችን አይቀርም ግን ምንም የለንም አሁን ወደ ስድስተኛ ክፍል ነው 14 አመታችን ነው ወይኔ ብቻ ኪዳነ ምህረት ታሳካልን የኔ ወንድም አይዞክ እሽ ያልፋል በፈጣሪ❤

  • @RKAggarwal-ub7ib
    @RKAggarwal-ub7ib 4 місяці тому +1

    ኢ ለይ የፀፈው ሾጥ የረገወል ለነገሩ አለዬውም ስደቱን እብድ አንቴን አለህ የሰድግ ጎበዝ ልጅ መለት አንቴነህ እወድሀለው የኔ ፈለ አረ ስልኩን ብሰጡኝ ደስ ይለል ወለሂ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +3

    የኔ ወንድም እኔን አላህ ይርዳህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 місяці тому +3

    እዚህ ህጻና ልጅ አይምሮ የተቀረጠውን አስቡ በእውነት ከባድ ነው ሳውዲ የት ይሆን የሚሰራው በጌታ

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 4 місяці тому +1

    ወይኔ ወድሞቸ ወሥዋሥን የያዝላቸዉ ገናትናንሽናቸዉ አላህይጠብቅልን😢😢

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 4 місяці тому +4

    የየመን ደላሎች እላህ ያሳችሁ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 4 місяці тому +2

    የኔማርኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @امعامار
    @امعامار 4 місяці тому +1

    እኔም ባአስራ ስድስት አመቴ ነው የመጣሁት አሁን 26 አመቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 4 місяці тому +6

    ተቸግረውኮ አይደለም ጠግበው ነው ከብት አንጠብቅም ከቤትሰብ ጋር እርሻ አንሰራም ብለው ነው አሁን በየ ገጠሩ ሽማግሌና አሮጊቶች ናቸው የቀሩት

    • @hawlitube9071
      @hawlitube9071  4 місяці тому

      እዉነትሽን ነዉ አይሰሙም

    • @Selamfiker-y6i
      @Selamfiker-y6i 4 місяці тому

      ትክክል

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py 4 місяці тому

      አይባልም እኛስ15አመታችን አይደል የተሰደድነው እኔ አገር ገብቸ ልጂ ወልጀ ስመለስ 30ሁነኝ አይደል

    • @ዘንድሮምእንዳምናው
      @ዘንድሮምእንዳምናው 4 місяці тому

      @@amynaA-tc6py መች ተቸግረን ነው ታዳ እኔ ተቸግሬ አልወጣሁም ከትምህርት ላይ ቀብጨ ነው ባለጉዳዮች ቤት ሰብ የሚያስተዳድሩት አይሄዱም እንኳን በባህር በፖስፖርት ራሱ ጥቂቶች ናቸው በአሁን ሰአት ይገርማል ለቤት ሰብ አንድ የብርቅ ልጅ ቢሆን ራሱ አፍርጧቸው ይወጣል በ ባህር

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py 4 місяці тому

      @@ዘንድሮምእንዳምናው ተከኑ ይብሰል ሕወት

  • @خديجهالسيد-غ7ف
    @خديجهالسيد-غ7ف 4 місяці тому +1

    የኔ አባት እድግበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላእንድሪስሙሀመድ
    @ጀሚላእንድሪስሙሀመድ 4 місяці тому

    አላህ ይርዳህ ወንዲም🎉🎉🎉 አስተሣሠቡ

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 Місяць тому

    ትክክል ☝️☝️😢😢😢😢

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 4 місяці тому +2

    ያአላህ😢😢😢

  • @ابوقاسم-ه2خ
    @ابوقاسم-ه2خ 4 місяці тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኦን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 місяці тому

    😢😢በነገራችንላይ እዚህ ያለነው አትምጡ ሲባሉ አይሰሙም ከመጡቡሓላነው ትክክልናችሁ የሚሉት

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 місяці тому

    😢😭😭😭

  • @ZenitEthio-wh9kd
    @ZenitEthio-wh9kd 4 місяці тому

    የኔዉድልይ

  • @Zeynu-tj9tj
    @Zeynu-tj9tj 4 місяці тому

    አዞህ

  • @የጃማልጂ
    @የጃማልጂ 4 місяці тому +1

    የኔም ወንድም 15አመቴ ነው የመጣው

  • @ميمونهمحمد-ي1ن
    @ميمونهمحمد-ي1ن 4 місяці тому

    የኔም ውድም መተል ከዚህ ያንሳል

  • @HvHh-h1h
    @HvHh-h1h 4 місяці тому

    ይሄ ልጅ ግን ቀስ ብሎ ቢያድግ በጣም ፈጠነ 🙄🙄🤔🤔🤔

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salama-hk4pz
    @Salama-hk4pz 4 місяці тому

    የኔ አባት😢❤❤

  • @HadiyaSeid-u3i
    @HadiyaSeid-u3i 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Neima-te6vp
    @Neima-te6vp 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😢

  • @SeadaMohammed-x8e
    @SeadaMohammed-x8e 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken 4 місяці тому

    እዉነትነዉ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 4 місяці тому

    የኔ አባት

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 місяці тому

    ምንምአይገረም14ተዛበታእየመጡ

  • @MoMo-m7e
    @MoMo-m7e 4 місяці тому

    የኔም እህት ሙታለይ

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 4 місяці тому

      አላህይረህማት

  • @EmamEmam-do7zp
    @EmamEmam-do7zp 4 місяці тому

    ያረቢ

  • @TurngMengesha
    @TurngMengesha 4 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 4 місяці тому

    እናሊላሂ😢😢😢

  • @roozail
    @roozail 4 місяці тому

    አላህያሳደጎህወንደሜአያዟህአብሽሪ

  • @rawed498
    @rawed498 4 місяці тому

    ደምሩኝ 😌

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 4 місяці тому +3

    አርፍህ ተቀመጥ አትቅነዘነዝ ወሬ አታብዛ አርፍህ እደግ አትቀባጥር ፈልገህ መሠለኝ የሄድክው ከፍሎህ አደል የምትሠራ

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 4 місяці тому +1

      አረ አይባልም😢😢😢

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 4 місяці тому +4

      ይሔኔ ደላላ ሁነሽ ነው ሾካካ እውነቱን ነው አፍሽን ዝጊ 😤😤😤😤😤😤😤

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 4 місяці тому

      ደነዝ አረመኔ

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 4 місяці тому

      ድንጋይ

    • @EmanMohammad-r8t
      @EmanMohammad-r8t 4 місяці тому

      @@fatoomabdu1483 ደብተራወች እርፍችሁ ሸቅሉ ለሙሢሊም ያላችሁ ጥላቻችሁን መርዝ አትርጩ ካልፍላጋችሁ ለምናባታችሁ ትሄዳላችሁ መርዝሁላ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 4 місяці тому

    ደላላ ነህ መሰለኝ