Bezawit H/Mariam - Yemejemeriyaye - ቤዛዊት ሃ/ማርያም - የመጀመሪያዬ -New Ethiopian Music Video (Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @martinagoyitom
    @martinagoyitom Рік тому +1317

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded Рік тому +345

    ቤዚን የምትወዷት እስኪ ኑኑኑ😍🙆🔥🙏

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Рік тому +390

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @Elsabkjyoutube7571
      @Elsabkjyoutube7571 Рік тому +2

      🙏

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma Рік тому +1

      Amne Amne amne

    • @hiwilove8293
      @hiwilove8293 Рік тому

      😅ኸኸዐፈዐዐዐዐፈኀዐዐኀጸፈፈኀፈጸጸጸጸጸፈኀኀፈዐጸጸጸዐፈኀኀኀዐፈዐኀኀዐጸጸዐዐኀኀዐኸጸጸዐፈፈኀጸጸፈፈዐኀኀኀጸፈዐፈፈጸዐኀኀኀዐጸጸጸጸኀኀኀዐፈዐዐጸዐዐዐጸጸጸዐጸጸዐዐፈዐጸጸጸዐጸፈኀፈኀፈፈፈሰፈኀጸፈጸጸጸጸጸጸፈኀኀጸኀፈኀጸጸፈኀኀኀፈኀኀኀኀኀኀኀኀፈፈዐዐዐኀኀፈፈፈፈፈፈፈኀጸጸኀኀኀፈጸፈኀዐጸጸጸጸጸጸፈፈዐኀኀኀኀዐፈኀፈዐጸጸዐኸጸጸዐኀኀኀኀኀዐዐጸፈፈፈኀፈኀዐጸጸጸጸጸጸጸጸዐዐዐጸዐዐዐኀኀፈጸጸጸጸዐጸጸዐጸጸዐዐዐጸዐዐዐዐዐጸፈዐጸዕጸጸዐፈዐጸጸጸዐዐኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀፈፈፈጸጸጸጸጸጸጸጸፈዐጸጸዐጸጸጸጸጸጸጸጸፈኀኀኀዐ

    • @BetyMuche
      @BetyMuche 8 місяців тому +1

      Amen

    • @NatnaelMolaye-dg6rn
      @NatnaelMolaye-dg6rn 6 місяців тому

      Amen❤

  • @EsubalewAbiyot
    @EsubalewAbiyot 11 місяців тому +179

    የዚ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው::❤❤❤❤❤❤❤

  • @raddanitube
    @raddanitube Рік тому +574

    ቤዚዬ ስራሽ አሪፍ ነው ውዴ በርቺልኝ ይህንን ኮመት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @sisayggaa1326
    @sisayggaa1326 11 місяців тому +62

    ሂወትሙሉ የምታረገው ማዘሯ ብቻናት እድሜናጠና ለማዘሮቻችን 😊😊😊😊

    • @aynyiradtewodros4600
      @aynyiradtewodros4600 8 місяців тому

      nop welaj new mibalew yene abate new hiwoten mulu yaregelegn yemiyareglegnm

    • @SaeraAeyla
      @SaeraAeyla 3 місяці тому

      Ymccu

    • @Kalkidann35
      @Kalkidann35 3 місяці тому

      Ma dad is my everything

  • @afrak7928
    @afrak7928 Рік тому +151

    ሙዚቃው መነሻ ያደረገው ሐሳብም ኾነ በመሃል ያንን ለመግለጽ የተጠቀማቸው ስንኞች (ግጥሙ ከዚህ በላቀ መጻፍ እንደሚችል ታሳቢ ኾኖ) ድንቅ ነው። ... የመጀመሪያ የፍቅር ሕይወት በተለይ ለሴቶች ከሚኖረው አይረሴ ትዝታ አንጻር ለብዙዎች ትውስታ መቀስቀስ ምክንያት መኾን የሚችልም ሥራ ነው። የድምጽሽ ውብ ለዛና ቅንብሩ ዕጹብ ቢኾንም የቪዲዮ ክሊፑ የሙዚቃውን ሐሳብ በምልዓት የገለጸ ነበር ለማለት ግን ተቸግሬያለሁ። ተስፋ ያለሽ ድምጻዊት መኾንሽን ግን አፌን ሞልቼ መሥክሬያለሁ ፤ ምሥክርነቴ ትርጉም ካለው!

    • @SaraWorku
      @SaraWorku Рік тому +9

      endi aynet comment miset nw yetataw mulu asteyayet respect

    • @HelenWoldemariam
      @HelenWoldemariam Рік тому +6

      Me too I really like her voice but the video clip very sucks

    • @hiruttafese
      @hiruttafese Рік тому +4

      ዋይኔ በዚ ዘፈኑ ከተለቀቀ ከአራት ቀን በኋላ ነው ያየሁት በጣም ጥሩ ስራ ነው የኔ ቆንጆ በርች ገና ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለኝ በዚ በርች ❤❤❤❤❤

  • @esame1414
    @esame1414 Рік тому +5

    ቢዚ የእኔ ቆንጆ እርጋታሽን ስወድልሽ በጣም ቆጆ ሰራ ሰላበረከትሽልን እናመሰግናለን እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን በማሪያም እናበረታታት በሳሞት ውስጥ 1ሚሊዮን አሰገቧት በጣም ነው የምወዳት

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Рік тому +312

    ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን❤❤🙏

  • @BayushiMuzu
    @BayushiMuzu 22 дні тому +2

    ሌላም ዘፈን የሚፈልግ ከኔ ጋር ማነው ቤዚን አበረታቷት ሌላም ሌላም ዘፈን❤🙏🙏❤

  • @Neba_Entertainment-v9u
    @Neba_Entertainment-v9u Рік тому +91

    ቤዚቲ እህቴ ውብ ስራ ስለጋበዝሽን ምስጋና ይገባሻል መልካም እይታ❤❤❤

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 Рік тому +22

    wow መዝሙር ብትሰሪበት ይሔ ድምፅ አንደኛ ነው የመጀመሪያ ኢየሱሴ የኔ ጌታ በይበት እድለኛ ሔዋን ትሆኛለሽ ኢየሱስ ይርዳሽ

    • @EliasGetachew-jx9ed
      @EliasGetachew-jx9ed 2 місяці тому +2

      afer bla suwa eko ortbodox nat jezba

    • @BetelWorku-v2l
      @BetelWorku-v2l Місяць тому

      😂😂😂 ሠምተኸው melody wen keshemededkew behuala Jesus clash ayaregem😂

  • @ሞገስማርቆስ
    @ሞገስማርቆስ Рік тому +17

    በጣም የሚገርም ስራ ነው በዚ🫶❤️🇪🇹👊በጣም ወድጄዋለው ከደቡብ አፍሪካ ነኝ ስራ እየሰራን ከጓደኞቼ ጋር እየተዝናናሁ ነው 🫶🫶👌
    የሰው ብቶኝም በጣም እወድሻለሁ ❤️‍🩹💐

  • @emameshesha2136
    @emameshesha2136 Рік тому +23

    ቤዜዬ ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምር

  • @frehiwotgebramariam5399
    @frehiwotgebramariam5399 Рік тому +10

    እንኳን ደስ አለሽ ቤዚ እዳስተያየት ዘፈኑ ቆንጆ ነው መልክቱም ነገር ግን ክሊፑ ከዘፈኑ ጋር አሄድም ቤዚ አንቺ በጣም የተረጋጋሽ ነሽ ክሊፑ
    የዘፈኑን ውበት ሽፍኖታል በደጋሚ እንኳን ደስ አለሽ😍😍😍

  • @ayelemunye8361
    @ayelemunye8361 Рік тому +3

    አሪፍ ነው በተለይ የመጀመሪያሽ እንደመሆኑ መጠን በርቺ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Рік тому +29

    ቤዚዬ እህቴ ምርጥ ስራ ነው ውዴ በርችልኝ ሠላም ለሀገራችን ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ💓💓

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 Рік тому

      Amen mahiye tefash ❤

    • @mahitube3690
      @mahitube3690 Рік тому

      @@kokomalaeb1551 አለሁልሽ ውዴ ትንሽ አልተመቸይም ነበር ጠፈሁ ደህና ነሽ

  • @kagneweshetu7428
    @kagneweshetu7428 Місяць тому +2

    ዋውውው ቆንጆ ድምፅ አለሽ እህት አለሜ ቀጠይበት እንደዚህ ነው ሙዚቃ ማለት 🌷🌸🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Рік тому +67

    የኔ ውድ በጣም አሪፍ ድምጽ ነው ያለሽ ግን አለባበሳችሁና ዳንሳችሁ ኢትዮጲይዊነት ይዘት ቢኖርው የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር🎉🎉🎉🎉

    • @sabasabs4054
      @sabasabs4054 Рік тому

      Asniyyeeeeeeee tefeteshale live konjo

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j Рік тому +21

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላቹም ያሰባቹትን ሁሉ የልባችንን መሻት ይፈጽምልን ሰላም ለአገራችን ❤❤❤

  • @yordiwonde
    @yordiwonde Рік тому +42

    ይሄን comment ምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏

  • @Natiman12213
    @Natiman12213 Рік тому +8

    የሚገርም ስራ ነው በርቺ ቤዚ❤

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 Рік тому +20

    የ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጀመርያዬ ስራውን ነው አይደል መልካም እድል የኔ ማር ቆንጆ ስራ ነው

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed Місяць тому +3

    ስሙኝማ እናታቹ 100000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን

  • @mekdelawittsegaye1364
    @mekdelawittsegaye1364 Рік тому +11

    what a song beziye ሁሉም ነገር ሚገርም ነው ድምፅሽ ክሊፑ everything በርቺልን

  • @sabonutuushawaakabaa9814
    @sabonutuushawaakabaa9814 Рік тому +3

    ሲጣፍጥ ድምጿ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Рік тому +15

    ቤዚ ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ቆንጆ እንደዚህ በጥሩ ስራ አስጠሩ የ ሮያልን
    ስም ቤዚ የኔ Number 1 ብዬሻለሁ!
    ቤቲ ቆንጆም በጥሩ ነገር እጠብቅሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    ፅግዬና ዳኒ እንኳን ደስ አላችሁ የሮያል ፋሚሊ ውጤቶች እያኮሩዋችሁ ነው:: we love you guys!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j Рік тому +4

    ዋዉ ምርጥ ድምጽ ምርጥዬ ግጥም ዜማ
    በርቺልኝ አሪፍ ሀሳብ ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች ❤❤❤❤❤

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 Рік тому +89

    ግጥም --- መልዕክት💪 ምርጥዬ
    ውበት ❣ ሸጋ ልጅ
    ድምጽ ❣ ምርጥዬ
    ከተዋንያን አለባበስ ትንሽ ቢስተካከል..... ያን ያህል ይደብራል እያልኩ ግን አይደለም‼ Mi piace molto carissimi💪💪Peace for all💪💪

    • @MhretyigzawBana
      @MhretyigzawBana Рік тому +1

      Why

    • @redietyemane4740
      @redietyemane4740 Рік тому

      Albebabesachew mnu nw mistekaklw 🙄🙄

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 Рік тому +1

      ጌቶ አስጠሊታ አሁን የጋንጋግ አክት ምኑ ደስ ይላል እርስ በርስ መገዳደል እናት ማስለቀስ ነው ባህሉ ጌቶ

    • @جميله-ل5ش
      @جميله-ل5ش 2 місяці тому

      አቤትአስተያየት

  • @KalZiyaday
    @KalZiyaday Рік тому +7

    በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ ክሊፑም ደስ ይላል እንደውም የጆሮ ነፃ አውጪ ግንባር ብለን ሾመንሻል እናመሰግናለን👂👂👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Рік тому +20

    እስኪ አንድ ሁለት ሶስቴ ልሹፈዉ የዘንድሮ ዘፈኖች ግጥማቸዉ እየገባኝ አደለም ድምፅሽ ምርጥ ነው

  • @tagelbanti
    @tagelbanti Рік тому +29

    ወድጃት ልሞት ነዉ ፤ደጋግሜ ብሰማት ልጠግባት አልቻልኩም ፣ የምር view ያንሳታል ፣ ደጋግማችሁ እዩላት ❤❤❤❤❤🥰

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ

    ዋዉዉ ቤዜ ምርጥ ስራነው በርቺ እግዚአብሔር የጠበቅሽ💞💞💞💞💞

  • @amanualgadisa1327
    @amanualgadisa1327 Рік тому +1

    በቪድዮው ስለ ሙዚቃው የሚያብራራ ቢሆን አሪፍ ነዉ በተረፈ ስራው 1👌👌 ነዉ በዚሁ ቀጥይ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Рік тому +12

    የመጀመሪያየየፍቅርማያየተሰጠኝከላዪ❤❤❤❤😍🙏

  • @Metadelwendu-xy1gl
    @Metadelwendu-xy1gl Рік тому +1

    Bezi wow amazing 😮 👏 Thank you yemejemeriyaye music 🎶 🎵

  • @Honey-cm7hs
    @Honey-cm7hs Рік тому +11

    መዝሙር ብትዘምሬበት ያዋጣሽ ነበር 😊

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Рік тому

    ድምጽሽ በጣም ቆንጆ ነው። ውዝዋዜሽም በጣም ቆንጆ ነው። ቪዲዮ ክሊፑን ግን በጣምም አልወደኩት። ትንሽ ሃገርኛ ቢሆን ይሻላል ይመስለኛል።

  • @EsamHusen
    @EsamHusen Рік тому +29

    I love Ethiopia music ❤❤

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa 3 місяці тому

    የቀረ ከለ ልቀ ቅልን አዬቦ ምርጥ ኘሮግራም

  • @AsmaruAseras
    @AsmaruAseras Рік тому +4

    ቤዚዬ good luck ❤❤

  • @BirukDemmelash-h3s
    @BirukDemmelash-h3s 2 місяці тому

    ስታፈቅሩ ከልባችሁ ይሁን ቤዛ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ

  • @eyobbarchabi-gv1ym
    @eyobbarchabi-gv1ym Рік тому +13

    አንደኛ ቤዚቲ ድንቅ ስራ ❤❤❤❤❤

  • @fattiya-l4g
    @fattiya-l4g 20 днів тому

    ትዝታህን ለኔ አንቴን ለሌላ ያዳራጋዉ ሁሌም ልኑሪ በትዝታህ ዉስጥ😢😢

  • @FeyrouzFerye
    @FeyrouzFerye Рік тому +6

    Good luck bezi be strong 💪💪

  • @solianamakleit1526
    @solianamakleit1526 Рік тому +1

    ጊሌዶ ውሃ በላው ቤዚዬ አሪፍ ስራ ነው❤❤

  • @saratadese-bt4lo
    @saratadese-bt4lo Рік тому +4

    ቤዚዬ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @abushbedaso5664
    @abushbedaso5664 Місяць тому +1

    አንደኛ በርቺ ጥሩ ስራ ነው

  • @bezinaterefe8884
    @bezinaterefe8884 Рік тому +14

    Wow amazing voice 😘😘😘😘💗👌

  • @dagmawigirma9976
    @dagmawigirma9976 Рік тому

    አሪፍ ስራ ነው ዜማው የ90 's ሙዚቃ ነው የሚመስለው

  • @kedsetMiherte-or2rs
    @kedsetMiherte-or2rs Рік тому +4

    i love you bezi royal and royal family❤❤❤❤❤ መውደድሽ ልቤን እየገዛኝ የመጀመሪያዬ የዘፈን መስሚያዬ

  • @ዙዙወሎደሴፍቅርነውመ-ቈ8ፐ

    ጎበዝ በርች❤❤❤ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @seransufiyan-z5y
    @seransufiyan-z5y Рік тому +10

    Wow Wow I'm from 🇹🇿 I like Ethiopia music ❤

  • @DagmawiMesfin-kj7km
    @DagmawiMesfin-kj7km Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ስሰማዉ ሎዛን ያስታውሰኛል

  • @EfrataTamirat-b6h
    @EfrataTamirat-b6h Рік тому +8

    Amzing music producing and above all what a golden voice you have Bezawit !!!

  • @GelilaDawit-hw9wm
    @GelilaDawit-hw9wm Рік тому +2

    የኔ ማር የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል woww🎉❤❤❤

  • @betybety6075
    @betybety6075 Рік тому +4

    ዋው ቤዚቲ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negusuadugna
    @negusuadugna Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ የሂወቴ ምርጥ ዘፈን

  • @bettyataklti
    @bettyataklti Рік тому +5

    i love ur voice i can't stop hearing this song

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Рік тому

    here bezi endih gobez nesh ena waw new wedjewalehu

  • @uaeae5074
    @uaeae5074 Рік тому +3

    Yene konjoo barchii❤❤❤❤

  • @hiruttafese
    @hiruttafese Рік тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ቤዚ የኔ ቆንጆ በርች ገና ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለኝ

  • @ለሁሉምግዜአለዉ-ኰ6ጠ

    ዋዉዉ ድምፅሽ❤👌

  • @kuludsalim9034
    @kuludsalim9034 Рік тому +2

    U did it beziiyeee ketyibet berchiii i hope u the best

  • @sendequ
    @sendequ Рік тому +7

    Woooooooooow you’re voice:energy:smile 😉 wow what a beautiful music good job!!!!!!!!!!!! Wow

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham Рік тому +1

    ግጥም እና ዜማ በጣም ኣሪፍ ነው 👈 በተለይ ዜማ ድስ ይላል ድምጿን ጭምር nice voice darictor& edit ዜሮ በቃ በተለይ ዳይሪክተር ዜሮ በቃ ኣንቺ በጥንቃቄ ስሪ ስራ ከሆነ ስራ ነው

  • @Kalu-v6r
    @Kalu-v6r 27 днів тому +3

    Bezi you can 🔥

  • @tizezewwase-pk7fl
    @tizezewwase-pk7fl Рік тому

    የኔ ማር እንዲህ ነሽ እንዴ ስወድሽ ሙዚቃ እንዳለሽ አላቅም ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @Amuye16
    @Amuye16 Рік тому +6

    Great job bezi , well done❤

  • @EdalwitGenre
    @EdalwitGenre Рік тому +1

    ዋው ፀደ ነው

  • @bamlakabebe7217
    @bamlakabebe7217 Рік тому +13

    Wow your voice is so amazing good luck bezi❤🎉

  • @TitaySolomon
    @TitaySolomon Рік тому +1

    Yetiktokerochn zefen semichem wedjem alawkm nbr yanchin betam nw yewededekut 😍

  • @Tinsae2114
    @Tinsae2114 Рік тому +12

    Wowww❤

  • @TsigredBiko
    @TsigredBiko Місяць тому +1

    ቤዚዬ የእኔ ማር በጣም ነው የምወደሽ በጣም ነዉየማደንቅሽ💗💗💗💗💖💖💝💝💝

  • @TiyobstazewduTt-wq2wl
    @TiyobstazewduTt-wq2wl Рік тому +7

    I can't stop hearing this amazing song. Your voice is incredible 👌👌👌. I love you.❤❤❤💪💪💪 👍👍👍

  • @onedaytube
    @onedaytube 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሕይወታችሁን ነው የሰራችሁት በርቺልን

  • @yenenehtizazu1843
    @yenenehtizazu1843 8 місяців тому +3

    የመጀመሪያዬ የሚለው ዘፈን ደስ ይላል ለምታፈቅሩት ሰው ላኩለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SintaGezehagne
      @SintaGezehagne 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @zmichael_media12
    @zmichael_media12 Рік тому +1

    1ኛ❤❤❤

  • @Elsita19-21
    @Elsita19-21 Рік тому +4

    Perfect 🙌

  • @Wenza-d7k
    @Wenza-d7k 3 місяці тому

    wow ቤዚ ውድድድ ነው የማረግሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @itz-K6t
    @itz-K6t Рік тому +3

    bezi music and clip all its perfect🤩😍🥰you did it girl❤‍🔥

  • @HeldanaSelemun
    @HeldanaSelemun Рік тому

    Arif sra new konjiye

  • @damenfiraole3723
    @damenfiraole3723 Рік тому +6

    Wow 👏😍❣️❣️❣️

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ድምጽ !! በቀጣይ ቪድዮው ላይ አስቢበት ድምጽሽን እንዳይገልብሽ ተጠንቀቂ !!!❤

  • @nadinardi5599
    @nadinardi5599 Рік тому +4

    Amazing beziye❤

  • @munaalainmuna5037
    @munaalainmuna5037 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤በዚው ቀጥይ ውዴ 😘😘

  • @abigailmekonnen2940
    @abigailmekonnen2940 Рік тому +4

    omg, what a beautiful voice ❤❤❤mean it. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemayatHaile
    @SemayatHaile 4 місяці тому

    -ክሊፑ ፀዴ ነው
    - ውብ ድምፅሽ
    -ቁንጅናሽ ልዩ ነው

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 Рік тому +9

    ክሊፑ ላይ ዳኒና ፅጌን ጠብቄ ነበር😂❤

  • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
    @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 3 місяці тому

    ቤዝዬ መልካም እድል የእኔ ፅጌረዳ❤❤❤

  • @BitaniyaAddisBITU
    @BitaniyaAddisBITU Рік тому +8

    Your voice ❤❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሰ9ጐ

    የኔ ቆጆ ዋው ድምፅ❤❤

  • @selamawitbrhane-yb7vi
    @selamawitbrhane-yb7vi Рік тому +3

    wow❤❤❤
    emigem sra betammm temectognal
    ሳላስበዉ ሁላ TikTok ጀመርኩልሽ 😂

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Рік тому

    ዋወው በጣም አሪፍስራነውቤዝዬዬ😍😍😍

  • @damla2223
    @damla2223 Рік тому +3

    Beziye wow❤❤❤

  • @tesfayelema-im4oh
    @tesfayelema-im4oh 11 місяців тому

    ደስ ይላል በጣም❤❤❤❤❤

  • @romanadera941
    @romanadera941 Рік тому +3

    i love the song❤❤❤❤

  • @YoditGebre-z8e
    @YoditGebre-z8e 4 місяці тому

    እግዛያብሄር ኢትዮጵያን አስባት

  • @Sole382
    @Sole382 Рік тому +4

    Wow voice❤❤❤😮

  • @SurprisedCheckers-jm4gj
    @SurprisedCheckers-jm4gj Рік тому +1

    ይህን ለምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ