"የናፈቀኝ" ቢንያም ዮናስ ክላሲካል "Yenafekegn" Binyam Yonas instrumental

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @worshipmusicethiopia7750
    @worshipmusicethiopia7750  4 роки тому +4

    #lyrics
    0:22 - 0:50 የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው
    የናፈቀኝ መገኘትህ ነው
    0:51 - 1:30 አላስችልህም አለኝ የውስጤ ርሀቡ
    መንፈስህ አሁን ይፍሰስ በመቅደሱ
    1:32 - 2:28 አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔጌታ
    ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ
    ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ
    በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ
    2:31 - 3:09 ምታረካ አፅናኝ የህይወት ውሀ
    አረስርሰኝ በህልውና እሳት
    ልዳስስ ልሰማህ ወዳለው
    ክብርህን ማየት ለኔ ደስታዬ ነው
    4:11 - 4:40 የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው
    የናፈቀኝ መገኘትህ ነው
    4:41 - 5:18 አላስችልህም አለኝ የውስጤ ርሀቡ
    መንፈስህ አሁን ይፍሰስ በመቅደሱ
    5:21 - 6:18 አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔጌታ
    ማጣጣም ነው የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ
    ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ
    በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ
    6:20 - 6:58 ካድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ
    ሩቅ አይደለህም ምትጠልቅብኝ ብርሀን
    እዚሁ ነህ በውስጥ ሰውነቴ
    ወርሰህ ልየው መላው እኔነቴን

  • @samitaglory9703
    @samitaglory9703 4 роки тому +2

    የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው................. የናፈቀኝ መገኘትህ ነው .....አይገለፅም አይብራራ ሀሎትህ የኔ ጌታ ጥግ አይዝም ልትሰራ ወደህ ...***አባቴ***

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 3 роки тому +2

    Thank you guys i loved it so much i even prefer more this one😁

    • @worshipmusicethiopia7750
      @worshipmusicethiopia7750  3 роки тому

      oh 😁 thank you Bini You're one of the young blessings of this generation stay blessed.

  • @sarongberhiwot8018
    @sarongberhiwot8018 4 роки тому +2

    Thank you for doing this! Can you also please add the lyrics as well.