Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/ptBeZHhse3E/v-deo.html አንድ ግዜ ሁነ ምክር ይሻላል ከስድብ ሀባይብ የሁላችሁንም ሀሳብ ግለፅ ከስድብ ነፃ አድርጋችሁ እወድችሁለሁ ላይክ 👍👍ሽር አድርጉ ❤❤🙏🙏
ደምሪኝ ሀዩ ስወድሽ
ሀያት በአላህ ስለምታውቂው ነገር አትቀባጥሪ ልጅቱን ለኛ አታውቂትም ብቻ ወንድሜ ዴህና ይግባ 😭😭😭 ዱሮ ነው የጠፈው ሁሉም ነገር ሁሉንም ነገር እኛ ቤተሰብ ብቻ ነን እምናውቀው አትቀባጥሪ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 👏👏
ጀማል ወነቱንነው ወላሂ አልሀምዱሊላ ከቲክቶክ ስሙንብቻነውየማቀው ወላሂ ሱመአልሀምድ
ሀያት የሳኡደውን ተናገርሺ ኢትዮጵያስ ላይ በገጀራ የሚጨፈጨፍት በየቀኑ ???
ወላሂ ጀማል ልክ ነው በዛላይ ዘፈን በዛላይ ሚድያ በዛላይ ሴት ናት ይህ የሙስሊም መስፈርት አይደለም
ትክክል ነው ጀማል ምንም አላጠፋም ምክር ቢጤ ነው
በትክክል
@@tube3507 እኔንም ደምረኝ
@@tube3507 ነይ እንዛመድ
አዲስ ነኝ ደምረኝ
@@SamiraMTube ዘመድኩሽ ውዴ ነይ ከቤቴም
ትክክል ነዉ ጀማል ምን ያበላቅጣታል በሚደያ የድብርት ማስለቀቅያ ብዙ ነገር አለ ሁለት እረካአ ሶላት ሰግዳ ዱአ ታድርግ ሚድያ ላይ እየወጡ መጨፈር ሁለት አገር ያበላሻል
@ሰላም You tub እኔንም ዲምረኝ ለደምረሽ
አንቺም ደምረኝ
ትክክል ነው
ሳህ
ወላሂ ልክ ነው ጀማል
ሰአዳ ቧሏን መማናደዲ ነው???በሀይማኖታችንም ክንዷ እየታየ አይፈቀዲም ልክ አይደለችም
ባሏ እስካ ልሆ ድረስ ሴት ልጅ ለሀጅ ነብየ ወንድ ሀራም ነው ደግም ባሏ እስር ቤት ነው ዱአ ማርግ ነው ያለባት
ትክክል ውላሂ በጣም ያሳዝናል
ጀማል ትክክል ነህ ውላሂ
100%ጀማል ልክ ነው ወጥታ መጨፋሩዋን ደግፈሽ ከሆና አንቺም ማን ነሽ
😁😁😁😁😁ሀያት አራጋቢዋናት
ንገሪያት
ጀማል የተናገረው ቃላት ተመቸቶኛል ልክ ነው
ትክክልነውጀማልማለቴባለትዳርናትለምንእዲህትሆናለች
ኢክ ደምረኝ
ጀማል ልክክክክክክክክክክ ነው ምንም ሀሰት የለውም
አው እኔም በሱ እስማማለሁ በሚለው
ልከው
አዎ ትክክል ነው ጀሚል
የምር እዉነትነው እሶ ምን አስጨፈራት ማለቴ አላዘነችም እያልኩ አደለም ማዘኑን አላህ ይወቅ ግን መቀባባቱ መገላለጡን ምን አመጣዉ እረጉድነው
እፍፍፍ ዛሬሥ ወላሂ አበዛሽው የሠው ኮቴ እደተከተልሽ ሁሌም መቸ ነው በራሥሽ የምሠሪው ሁሌም በሰው እደሠራሽ የሠው ሥም እዳነሣሽ እኝክ መጨረሻሽን ያየው የሠው ልጅ ባለበት ይሞታል በሞተበት የነሣል አይ መጨረሻሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ሌላ ምን እልሻለሁ
እህ የዉስጤን ተናገርሽልኝ ስጠላት ሁሌየ በሰዉ ሂወት እዳቦካች እጭ
ወላሂ ትክክል ስጠላት
ደምረኝ
@@TUBE-om9fn ደምረኝ
@@ፈፌነኝወሎየዋ ደምረኝ
ጀማል ትክክልነው
ደምሪኝ
@@SamiraMTube ደምሪኝ ለደምሪሽ
@@tube9127 እሽ ገን ነገ ሠቡ,እንዳይነሳ
እኔእደዚ ፌከኛ አደለኡም ደመ ለመደም ወይፍፍ
አንች በቃ ሁሌም በሰዉነዉ የምሰሩዉ እሰቲ አንች ማንፈቀደልሸ መዳላይ መምጣት ሰጀመር ሁሉቸሁም ሴት ይቱበሮች ማንፈቀደላቸዉ መዳላይ መላላጥ ትክክል ነዉ ጀማል
ደምረኝ አዲስ ነኝ
@@tube9127 እንዳመር
ይችልጅ ጥሩ ነገር በራሷእስከምታመጣ ስብስክራይብን አሱ ምክንያቱም ስው ስታማ ልክነሽእያላችሁ ነው
እኮ ሴትዩቱበሮችን ድራሻቸዉነበርከሚድያማጥፍት ነገርብቻናቸዉ
እኮ
ጀማል ትክክል ነው 100%ጭራሽ በሙዚቃ አኡዙቢላህ,
❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
ጀማል ያለው ትክክል ነው✅✅✅✅
@@tube9127 እሽ
አህሰን እንኳንም ተናገራትአልቅሽ አልተባለችም አደብ ያዢ ነው የተባለችው እና አደብ ይኑራት በዛ ላይ ሙስሊም አደብ ይዛ እቤታ ቁጭ ትበል.
ልክነሺ ሀያት ሳይገባት ሌላውንም እንዳይገባው ታደርጋለች
እህቴ ደምረኝ እሺ
@@yarab4997 ደምረኝ
@Messi Tube አረኩሽ እሺ
ሰህ ወለሂ እዉነት ቢለሸሉ
ሀዩቲ ጀማል ትክክል ነው ማልቀስም የለባትም ግን አረፋ መቀመጥ
እንድው ከስው ህሜት መች ነው የምትውጪው ሱበሀናላህ እውቂ ድኒያ አጪር ናት ዛሪ ነግ እንምት አናቀውም ግን እኔ ተከታታይሺ አይድለሁም ግን ይመጣብኘል አላህ የህዲኪ የህዲና
ደምረኝ እሺ
ትክክል ሰረሀ
😁😁😁😁😁😁
ይቅርታ ሀዩ በራስሽ ኮንፊደንስ ስሪ የሰው ይዘሽ አትውጭ ላህን ፍሪ ትልቅ ሰው ነሽ አይደል ደሞ ጀማል ትክክል ነው
ትክክል ነዉ ጀማል 👍👍👍👍👍👍👈😄
ታዳ ሚዲያ ላይ ለምን ትጨፍራለች
ሀያትየ ጀማል ጥፍትአለበትብየአላሥብም ምክንያቱም ባሏከእስርእድወጣላትበሰላም ዱአማድረግነዉ
ጀማል ትክክል ነውሀዩ እያበረታታሻት እንዳይሆን እሄኔ ሥት ሠው ገብቶላታል በውሥጥ እንደዚ እየተላላጠች እኔም ቨዲዮ ሠርቼ ነበር ግን ጥሩ ነገር አልሠራችም ከቻልሽ እንዳትላላጥ ምከሪያት ዩቱበሮች ኑ እንደማመር
እህቴ እሶን ለኛ ተያት እሱን ለማናዴድ ብለ ነው እመሰራው ብቻ እሱ ዴህና ይግባ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ እሺ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ እህቴ ደምረኝ
ፈረጃ የሚገኘው ተደብቆ ዱአ ብቻ ነው ሚድያ ማልቀስም መጨፈርም አግባብ አይመስለኝም አላህ የውስጥ አዋቂ ነው
ጀማልትክክልነው፣የባልሀቅበጭፈራአደለም፣አላህሂደያይስጣቸው
አታሺቃብጭ እውነቱን የሚናገር አይወደድም ጀማል ትክክል ነው መጨፈሩን ትጨፋረ ግን እደዚዝ ባሌ እለለበት ለምን እዘንጣለሁ ነው ለይቶብ ነው ጀማል ትክክክክክክል ነው ወደድሺም ጠላሺ
ጀማል ትክክል ነው ። አንች ግን ትገርሚያለሽ እውነት የምትወጃት ከሆነ ከዚህ ድርጊቷ እንድትቆጠብ ምከሪያት !! ይህ ስራዋ ለዱኒያም ሆነ ለአኼራዋ አይጠቅማትም
ትክክል ወለሂ ነይ እንደመማር
ሲጀመር ሙዚቃ የሠይጣን ነው ረሱል ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም በጀሀነም ውስጥ ቁጥራቸው የሚበዛው ሴቶች ናቸው ብለዋ ለዚምነው የሙሥሊም ሴቶች ቀልባቹ በዚ ቲክቶክ የደረቀው ያረብ አላሕ ከሰማኝ ይሕ አፕሊኬሽን አላሕ ከምድር ያጥፋው
አሚንኡስታዝሳዳትከማልተናግሮልእሚሠማጠፋጅ
አው ውላሂ ትክክል ነው ማናፈደላታ ቪዲዮ ላክልኝ ማና አላታ ሰው አላህ ያዛዘው ይሰራል እንጂ ወንጀል ይሰራል ሱቡሓናላህ አላህ ይጥብቅና
እና ትዝፍንነው የምትይው ኧረአላህን ፍሪ
ወላሂ ትክክልነዉ ትዳር ማለት ቀልዲ አይደለም ምንም ይሁን መታገሥ ግዲነዉ።
ሰአዳ ልክ አይደለችም
ይች ልጅ ሁል ጉዜ በሀሜት ሱብሀን አላህ
እሱ ትክክል ነው ሚዲያ ለይ መልክዋ ለማሳየት ምን አስወጣት
ትክክክል ነው ጀማል ዱአ ማርግ አለባት
አወንትክክክክልነውጀማልዱማድርግአለባትእንጅመጨፍርየለባትም
አላህ ይስቶረ ያረብ. አላህ ይጠብቀን
ቲክቶክየለኝም አልሀምዱሊላ አላህሂዳይስጣታ ሊላምንይባላል ጀማልደሞ ሁሉንምስሳድምነዉ በዩቱብየማየዉ አድስአይደለም ከዚህሁሉ ብትሰተር ማንምንይናገራታል እራስዋን የምታስከብረዉ እራስዋናት
ቤተሰብ እንሁን
ገገማነገርነሺእየጨፈርችሚዳላይመውጣትአለባትደደቆሮ
@@egeyg8573 🙄🙄🙄እማዋድረሽ እኔወይስ ማንነዉ
@@egeyg8573 እኔምንአልኩታድያ
ሀዩ ጀማል ትክክክል ነዉ
ሴት ልጅ እነት ምስት እህት አክስት ልጅ ናች ምርጥ ሴቶች በሙሉ ኑ የሴቶችን ቻናል አብረን እነሰድግ ለይክ ሼር ሰብስክረይብ አርጉ
ተይ ሀዩ ጀማል ትክክልነው👍👍👍👍
መጀመራ እሳን ብቻ አልተናገርም ለምን ለነገር ትሮጫለሺ. ሲቀጥል ጀማል 100% ትክክል ነው. አሁንስ ለማን ነው የምትጨፍረው ??? ባሌ እድፍታላት ዱአ ማድረግ ነው ያለባት ወይስ መጨፍር ነው
እንዴ አንች ልጅ ምን ይሻልሻል ስለ ሰው ህይወት እየገባሽ ብታቦኪው ብታቦኪ ቱ አላህ ያስተካክልሽ ሁለዩም ስለሰው አይሰለችሽም በማያገባሽ ግብት ይደብራል
ምን የሚሉት ነው ሚዲያ ላይ መጨፈር ወላሂ በናተ የመጣ ሁሉም ሴት ይሰደባል ኢተቁ አላህ ነገ ሂሳብ አለ አትርሱ እህቶቼ
ትክክል ነይ እንደመማር
እውነት ነው ጀማል እኔ ባሌ ታሥሮብኝ መቼም አልደሠትም ሙዚቃም አልሠማም ለዛውም በመጥፎ እስር ቤት ሆኖ ሀዩ እደዚ አትበይ የፈለገ ሞት ቢኖር የሱ የባሏ መታሠር ሊያሣሥባት ይገባል
ወድ ደምረኝ
ጀማል ት ክክል ነው 👍👍👍👍👍👍👍እወነት ትክክለኛ ጓደኛዋ ከሆንሽ ምከሪያት ሲጀመር ሙዚቃ ሀራም ለማነው እደህ ተቀባብታ የምትወጣው ወላሂ ነገ ሁላችንም የምንሰራው ስራ እንጠየቃነው ምነው ሀዕያ ቢኖራችሁ አላህን ፊሩ
ልክ ነሽ እህት ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም በግል ልትመከር ሲገባት እደዚህ ማዉጣቱ ልክ አይመስለኝም እሷም ጥፍተኛ ናት ሙስሊም ሁና እደዚህ ማድረጓ አሳፍሪ ነዉ
ጀማል ልክ ነው አስመሣይ ናት ስታለቅስ አይቻት ነበር አሁን ዱአ ይመስል በሚድያ ጭፈራ ሲጀመር ለሙስሊም ሙዚቃ ምኑ ነው???
ምንም አላጠፋ ጀማል እንደዚህ ከጥፋት የሚመልሰን እንፈልጋለን ከደበራችሁ ቁርአን ዓዳምጡ ሁለት ረከአ ስገዱ ድብርት የሚባል ይጠፋል አለቀ
ሀያት አቺ የምታሥተላልፊዉ ትክክል አይደለሽም እሥልምና ጨፍሩ ይላል በአደባባይ ቀለም እየተቀባች ትወጣለች። ነገሩ አቺም ሚድያ ላይ ዱቄትሽን ተቀብተሽ ነዉ የምትወጪወዉ። ጀማል ትክክል ነዉ አቺ ነሽ የተሣሣትሽዉ
አህቴ ደምሪኝ
😂😂😂😂 አይንህን ስበር አይናም ምን አስፈጠጠህ 😍ሰአዲም ምናለ እንዲያ ባያረግሽ ውዴ በውስጥ ጨፍሪ ፈተና አትሁኝ ውዴ ማማ ወይ ጀማል መብቷ
ደምሪኝሠሚራ ደመርኩሽ
@@ጦይባወሎወግዲUA-cam-u7i እሽ ማማ
እንደመር ውዶች
ጀማል ትክክልነው እስላምላይ ድብርት የለም አች እራሱ እጅሽን ተለቅልቀሽ ተገላልጠሽ መጣቱ ትክክል መስሎሽ ይሆናል ወደ እራስሽተመለሽ ድናችን የሚያዘንን እንስራ
በይ በይ ዝም በይ አታሽቃብጭ ጀማል ትክክል ነክ አሴት 😴😴😴😴😏😏😏
ጀማል ትከክል ነው ሚዲያ ላይ መታ ታልቅስ አለለም ባልሽ ታስሮ ለማነው የሚጨፍሪው ትክክል ምንም አልተሳሳተም ጥሩ ምክር ነው
ሣህ በጣም ትክክልነወ ጀማል 👍👍👍👍👍👍
ትክክክክክል ነው ጀማል መንም ሥተትየለበትሙ😢😢😢😢😢
100% ትክክል ነው ጀማል ማንኛው እስልምና ነው ይስ ሀድስ ሲደብራችሁ ሙዚቃና ሚዳያ ለይ መገላለጥ የፈቀደው በይ ሲደብራት ዚክር ዱአ ቁራአን እጂ በሙዚቃ ነው እደ ሴት ልጂ ስትሰተር ነው ውበቱዋ የሚያምርው ቁጂናዋም ለባሉዋ ብቻ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ለወድም ፈተና እየሆናችሁ ነው እና ማን እደያት ነው ሚዳያ ለይ ተኮኩላ።የመጣችው ትክክል ነው ልጂ
ጀሜዋ አቦ እድግ በል የሣኡዲ ሴቶችኮ ለጊዜያዊ ነው ሚስት የሚሆኑት እሡ ሲታሠር እሷ ሌላጋ ሻላይ ትላለሽ አቤት የሤት ብልሹነት
ሀያት ትክክል አዮደለሽም ተሳስተሻል ሀዩ ሸሪአችን አይፈቅድም አኡዙቢላህ ምን አይነቲቱ ነች ሱበሀን አሏህ ወንድማችን ጀማል ትክክል ነህ 👍👍👍
ትክክል ነው የቱጋነው ታዳ ስህተቱ እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች ሲበሳ ጨካኝ አረመኔ ሆነናል ለዛም ነው ስቃያችን የበዛው
እኛ ሙስሊሞች ሀዘናችንን በዚክር እና በቂርዓት ነው የምናስወግደው እንጂ በሚድያ በመጨፈር አይደለም የበለጠ አላህን ማስቆጣት ነው ሰው ከሚወደው የሚለየው ወዶ ሳይሆን በግድ በአሏህ ትዕዛዝ ነው ሊፈትነን ስለፈለገ ነው። አላህም በቁርዓን እነዚያን ትዕግስተኞችን አብስራቸው ብሎናል ስለዚህ እውነት ባሏን ከጎኗ አጥታ በምታገኛት ጊዜ ዱዓ እያደረገች አላህን መለመን መተናነስ ማልቀስ ነው ምክንያቱም አላህን ፈርተው ያለቀሱ አይኖች እሳት አይነካቸውምና ሀዩ ምን ማስረጃ አለሽ ሴት ልጅ እንዚህ ክንዷን እያሳየች ተቀባብታ በሚድያ ወንዶችን እንድትፈትን ታዘናል? በቁርዓንም በሀዲስም ከታብዕዮችም ከዑለሞችም አንዲትን ማስረጃ አታመጭም እንዴት ትገድፊያታለሽ ስለዚህ ሴት ልጅ ለባሏ ነው መዋብ ያለባት የታዘዝነው አጢዑሏሀ ወአጢዑ ረሱል አላህንና መልዕክተኛውን ታዘዙ ነው የተባልነው። ቢያንስ ባሏ ቢያየው የበለጠ የስነ ልቦና ጫና ታሳድርበታለች በጣም ይከፋዋል እንደዚህ ስትሆን ለባሏ ሞራል እንኳን አለማሰቧ በጣም ያሳዝናል
በሳቅ ዉስጥ ሰዉ የሚያዉ ህመም አለ 💔
ትክክል የሆደን መከፍት ጥርሴ እየመለሰው ብሏል ሰው ብዙ ብሶት አለው
መቸም በራስሽ አትመጭም ይህ እኮ ምክር ብጤ ነው
ቁርአን ሀድስ መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰብ ሁኑከሀሜተ፣ከፓለቲካ፣ከሙዚቃ፣ከዘረኝነት ወዘተ ነፃ ነን በስ ቁርአን ሀድስ ይደመሩ
ነይ
ይቅርታ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ሁሉም ቪዲወሽ ለሠውብቻ ነው ልታብራሪልኝ ትችያለሽ በተረፈ በርች ሰአደ ደሞ ባሏ ተያዘም አተያዘም መጨፈራ አግባብ አይመሰለኝም
እኛ የነብየ ስለላህ አለይሂ ወሰለም መንግድ እንድከተል እጅ የሰውን ነውር ልንከተል አተዘዝንም ከሰው እራስ ውረጅ ኡፍፍፍፍ ጀማልም ትክክል ነው እኔም ባሌ ሁለት አመት ልሆነው ነው በስር ቤት አገቴ ደፍቸ ነው ያለሁት ዱአ አርጉልኝ
አይዞሽ እህቴ
ልክ ነው ጀማል ሤት ናት ሙሥሊም ናት በዛላይም ጭፈራ ሁራም ነው ሥልዚህ👍👍👍👍👍
ትክክል ወድማችን ጀማል ዱአ ማድረጓን ትታ ትጨፍራለች አይ ግዜ እኔ ባሌ ታስሮ እየተሰቃየ በስር ቤት እኔ ልጨፍር አላደርገውም መቸም መቸም ቢሆን
ጀማል ትክክልነዉ አች ነሽ የተሳሳትሽዉ እሽ ተደበሪት እዉጫ ወታነዉ እደ እድህሆናነዉ እደ ዲባራታን እምታወጣዉ አ አላህን ፍሬ አችለራሱ የወጀል ተባባራቱ እሽ ሁለትኝ እሚዲላይመታም ታልቅስ አላልንም
ጀማል ልክ ነው ምራምር የታሰረባቸው ድምፅ ሁኑኝ ማለት ሲገባቸም አጀት ቆራጭ እኔ እኳን የስጋ ዘመድ የታሰረ የለኝም ግን በማያቸው ሚዲያወች ድምፅ ሁናቸው እላለሁ ደውየም የተናገርኩት አለ ለምን ኢትዮጲያዊያን ናቸው 👌👌👌 አሁን በሰላም ለናት አገራቸው ያብቃቸው🙏🙏🙏
እረ ሀያት አያምርብሽም እሷን አደግፊ ጀማል ትክክል ብለሀል 👍👍👍👍👍👍 አያምርበትም እጭጭጭጭጭጭ
ጀማል ጀግናችን ደስ የምለው አይወሽም እንደ ሌሎች አይቀጥፍም ግልፅ ነው አንቺ ደሞ የወጀል ተበባሪ አትሆኚ ደሞ መጀማሪያ ለረስሽ ተማሪ እውቀት ከንግግርም ከተግበራም ይቀድመል
ጀማል 👍👍👍
እውነቱነው ጀማል 👍👍👍
ባሏ እስር ቤት ስለሆነ መጨፈሯ ሳይሆን ሙስሊም ስለሆነች እንደዚህ መሆን የለባትም ሲቀጥል ባሏ ታሰረ እንጂ አልምተም የሚሳቀው ለወንድ ነው የሚለበሰው ለወንድ ነው ሲቀጥል ከወንድ ጋር አልታየችም
አውን ትክክልነው ጀማል ሥለዚህ እሷ ዱአነበር ማረግ ያለባት ትናንትና አልገልጥም ያለችውን ሂጃብ ዛሪ ለምን እሄበራሡ ሠውን መፈተን ወጀል ነው እደዚያ ለውን ፈቅር መርከሥ ።👀👀👀👀👁👁👁
አቺ ለዲንሽ ክብር ሥሌላሽ አይገበሽም አዘንሺለት መለትነው በች ቤት😏
ሲጀመር ጀማል እሶን ብቻ አይደለም የተናገረው 10 አሉ ካአስሩ 8 ጨፍሪ ሁለት ብቻ ነው ደህና ያደረገው. ጀም በርታ ክክክክክ
ማልቀስ ሳይሆን ከእስልምና የወጣ ባህሪ ማሳየት ማን ፈቀደልሽ ከገባሽ ባል ግማሽ አካል ነውእንኳን ባል ጓደኛ ሲለይ ይከብዳልበዱኣ ልታግዘው እንጅ መጨፈር ያስጠላል ከሁለት ከሚዋደዱ ባልና ሚስት አይጠበቅም እውነተኛ ጓደኛ ከሆንሽ ወደአላህ እንድትቀርብ አግዥያት እሷ እኮ ባለ ትዳር ናት ባለተዳር ደግሞ ሁሉምነገር ክብር አለው
ትክክል ነው ጀማል ዝብለሽ ለላይክ አትለቃቅሚ ነገር እውነቱን ነው የሚናገረው ጀሚ
"የሰው ልጅ ሆይ ስማ!"ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ!📌 ልብ በል✍ ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-!እያለ በተስፋ ይኖራል።✍ ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች!✍ ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል!
ሠይጣንብቻ ነውየሚደሰተው በተግባራእንጂ እኛሙስሊሞች በተገለጠች ሴት አንደሰትም፣
ጀማልትክክልነዉ ሴትልጅበኢማንሰትሞለእንጅየጡጡንፓርክይመሰልመዝናኛመሆን የሰዉሚሰትሆና
ትክክል ነው እደ ምን ወደታች ወደላይ አለው ሀቅ ነው የተናገረው ያ ማለት ታልቅስ ትዘን እራሷን ትጣል አይደለም ግን እኳን ትዳር ያላት ሴት ሴት በመሆኗ ብቻ ሲትር ያስፈልጋል መሰተርም አለባት ባለቤቷ እስር ቤት ሁኖ እደዚህ በሚዲያ ላይ መቆላት አያስፈልግም ትንሽ የባሏን ስሜት መረዳት እደት አቃታት ለሱስ ምን ያክል እደሚጎዳው እዩኝ እዩኝ ባይ ........... ስለዚህ ልታበረታቻት አችይም ምክር በውስጥ እራሷን መጣል የለባትም ግን መሰተር ሀያእ የሚባል አለ
ቆይ ምን እያልሽ ነው ትጨፍር ነውዴ የምትይው አላህን ፍሪ እህቴ አልሰማሽም ስታሥጠይ አች እራሡ አችም ነገ ትጨፍሪያለስ
አችግን ይቅርታና ሁሌም አይሻለሁ የሠውጁ የራሥሺን አታወሪም
እኔስ ወድሜ ተይዞብኝ ጧት ማታ አለቅሳለሁ እንኳን ልጨፍር ብቻ አላህ ይሁነን
አች ግን ምክርነው ወይስ የሰው አይብ ማውጣት ኢጪ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏የሰው አይብ እያወጣችሁ አትቦስቱ ቱ😡😡
እረ እህቴ ጀማል ነው ትክክል የተናገረው እውነቱን ነው
እሚዲያላይ ማልቀስየለባትምታልሽ መጨፈርምየለባትም እናቱልክነውጀማል ለባሏክብርትትል ዝብላ ዮቱቧን ብሰራእያበረታታናት አይዞሽእያልናት ነበር እሰይእሰይቲሏት የባላንመጠሀፍአጠበችይባላል ጭፈራውንትታ ጥሩአይዲያይዛመታነበር በዛውትቀጥል እናበረታታለንጨፈራተሆነ ማይሲር እህቴዋ ጀማልትክክልነው መቸምሀቅንአንወዲምእይ
ጀማል ትክክል ነው ምክር ነው የሰጣት
አላህን ፍሩ በቃ እሷ ምን አስጨፈራት ጀማል ትክክልነው የተናገርው አቺ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ትከፈቻለሽ ዌዌዌዌ. አርፈሽ ተቀመጪ. ዋ...
አይችግርየለውምምክንያቱምመታመንለራስነውእራሷንፈታማረግግድነውየምንጭንቅ ምክንያቱም እሷባሰበችቁጥር እሱይጎዳል እናአንድአንድወንዶችአለንንየምንወደውንምሆነሚስታችንን ደስታቸውን የምንፈልግአለንንስለዚህጀማልምየምክርቢጤነውሊያስከፋትአይችልምም
👍👍👍👍👍
ሀዩቲዬ የኔ ልዩ ስወድሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በትርፍ ነው ሳሚራ ነኝ💞💞💞💞💞
ጀማል ትክክል ነው ምክር ነው የሰጣቸው የራስሸን ሰራ ስሪይ
አች. አታሽቃብጭ. ብትችይ. ምከሪያት. ልክ. አደለችም. ጀማል. ልክ ነው
ስሚ በሀያቴ ጨፍሬ አላውቅም ወላሂ
ጀማል ትክክል ነው።እዘኝ አልቅሺ እያለ አይደለም ለምን ትጨፍራለች ሀራራም ነው።ጥሩ አይደለም ጡንቻዋን ምናምን እኮ ነው ተበቻጅታ የመጣይው
ኧረ ልጁ ትክክል ነው አታሽቃብጪ!!!አላህን ፍሪውውው ያ ካልነበሽበት ያስገኘሽ ጌታ ነገ ራቆትሽ ፊቱ ትቆሚያለሽ!!! አላህን ስታምፅ መምከር ካልቻልሽ ዝም በይ!!!! ጥብቅና አየቆምሽላት በመጥፎ ነገር ላይ አታበረቻቻት ።ልጅቷ ሙሉ በሙሉ ወንጀል ላይ ወድቃለችአላህ ይመልሳት ይመልስሽም ‼️‼️‼️‼️
ትክክልጀማል
ጎበዝ ጀማል እንደዚህ. የሚላላጡትን ንገርልን
ትክክል ነው ጀማል አልተሣሣተም ምንአሥቀባብቶአሥወጣት
ጀማል ያለው ትክክል ነው ምክር ነው ሴት ይቀብጣሉ ከደበርትም ሚደያላይ ወታ ምን አመናቀረት
አዑዙቢላህ ልጁ ትክክልው
ትክክል ነው ጀማል ለማንኛውም አንቺ ባራስሽ ለመስራት ሞክሪ
አይዋ ትጨፍር ነው የምትይው ከአንቺም ጭምር ከዪቱብ ውጡና ዲናችሁን ተማሩ ቁረአን ቅሩ ፍርዶብኝ አልከታተልሽም አንቺም ከሷ አትሻይም ጀማል ትክክል ነው አላህ ይሄን ዪቱብ ያጥፈው አልል ብዙ ኡስታዞች አሉ ሽርክ ቢድአን የሚያስተምሩን አንቺ ለራሱ ቁረአን እንኳን መቅራት አትችይም አይቼሻለሁ በተንቢ ቱዪብ መቼ በሚዲያ ወጥተሽ አልቅሺ አላት አትጨፍሪ በሚዲያ ነው ያለው አለቀ አንቺ ለራሱ ከሷ አትሻይም
ua-cam.com/video/ptBeZHhse3E/v-deo.html አንድ ግዜ ሁነ ምክር ይሻላል ከስድብ ሀባይብ የሁላችሁንም ሀሳብ ግለፅ ከስድብ ነፃ አድርጋችሁ እወድችሁለሁ ላይክ 👍👍ሽር አድርጉ ❤❤🙏🙏
ደምሪኝ ሀዩ ስወድሽ
ሀያት በአላህ ስለምታውቂው ነገር አትቀባጥሪ ልጅቱን ለኛ አታውቂትም ብቻ ወንድሜ ዴህና ይግባ 😭😭😭 ዱሮ ነው የጠፈው ሁሉም ነገር ሁሉንም ነገር እኛ ቤተሰብ ብቻ ነን እምናውቀው አትቀባጥሪ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 👏👏
ጀማል ወነቱንነው ወላሂ አልሀምዱሊላ ከቲክቶክ ስሙንብቻነውየማቀው ወላሂ ሱመአልሀምድ
ሀያት የሳኡደውን ተናገርሺ ኢትዮጵያስ ላይ በገጀራ የሚጨፈጨፍት በየቀኑ ???
ወላሂ ጀማል ልክ ነው በዛላይ ዘፈን በዛላይ ሚድያ በዛላይ ሴት ናት ይህ የሙስሊም መስፈርት አይደለም
ትክክል ነው ጀማል ምንም አላጠፋም ምክር ቢጤ ነው
በትክክል
@@tube3507 እኔንም ደምረኝ
@@tube3507 ነይ እንዛመድ
አዲስ ነኝ ደምረኝ
@@SamiraMTube ዘመድኩሽ ውዴ ነይ ከቤቴም
ትክክል ነዉ ጀማል ምን ያበላቅጣታል በሚደያ የድብርት ማስለቀቅያ ብዙ ነገር አለ ሁለት እረካአ ሶላት ሰግዳ ዱአ ታድርግ ሚድያ ላይ እየወጡ መጨፈር ሁለት አገር ያበላሻል
@ሰላም You tub እኔንም ዲምረኝ ለደምረሽ
አንቺም ደምረኝ
ትክክል ነው
ሳህ
ወላሂ ልክ ነው ጀማል
ሰአዳ ቧሏን መማናደዲ ነው???በሀይማኖታችንም ክንዷ እየታየ አይፈቀዲም ልክ አይደለችም
ባሏ እስካ ልሆ ድረስ ሴት ልጅ ለሀጅ ነብየ ወንድ ሀራም ነው ደግም ባሏ እስር ቤት ነው ዱአ ማርግ ነው ያለባት
ትክክል ውላሂ በጣም ያሳዝናል
ጀማል ትክክል ነህ ውላሂ
100%ጀማል ልክ ነው ወጥታ መጨፋሩዋን ደግፈሽ ከሆና አንቺም ማን ነሽ
😁😁😁😁😁ሀያት አራጋቢዋናት
ንገሪያት
ጀማል የተናገረው ቃላት ተመቸቶኛል ልክ ነው
ትክክልነውጀማልማለቴባለትዳርናትለምንእዲህትሆናለች
ኢክ ደምረኝ
ጀማል ልክክክክክክክክክክ ነው ምንም ሀሰት የለውም
አው እኔም በሱ እስማማለሁ በሚለው
ልከው
አዎ ትክክል ነው ጀሚል
የምር እዉነትነው እሶ ምን አስጨፈራት ማለቴ አላዘነችም እያልኩ አደለም ማዘኑን አላህ ይወቅ ግን መቀባባቱ መገላለጡን ምን አመጣዉ እረጉድነው
እፍፍፍ ዛሬሥ ወላሂ አበዛሽው የሠው ኮቴ እደተከተልሽ ሁሌም መቸ ነው በራሥሽ የምሠሪው ሁሌም በሰው እደሠራሽ የሠው ሥም እዳነሣሽ እኝክ መጨረሻሽን ያየው የሠው ልጅ ባለበት ይሞታል በሞተበት የነሣል አይ መጨረሻሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ሌላ ምን እልሻለሁ
እህ የዉስጤን ተናገርሽልኝ ስጠላት ሁሌየ በሰዉ ሂወት እዳቦካች እጭ
ወላሂ ትክክል ስጠላት
ደምረኝ
@@TUBE-om9fn ደምረኝ
@@ፈፌነኝወሎየዋ ደምረኝ
ጀማል ትክክልነው
ደምሪኝ
@@SamiraMTube ደምሪኝ ለደምሪሽ
@@tube9127 እሽ ገን ነገ ሠቡ,እንዳይነሳ
እኔእደዚ ፌከኛ አደለኡም ደመ ለመደም ወይፍፍ
አንች በቃ ሁሌም በሰዉነዉ የምሰሩዉ እሰቲ አንች ማንፈቀደልሸ መዳላይ መምጣት ሰጀመር ሁሉቸሁም ሴት ይቱበሮች ማንፈቀደላቸዉ መዳላይ መላላጥ ትክክል ነዉ ጀማል
ደምረኝ አዲስ ነኝ
@@tube9127 እንዳመር
ይችልጅ ጥሩ ነገር በራሷእስከምታመጣ ስብስክራይብን አሱ ምክንያቱም ስው ስታማ ልክነሽእያላችሁ ነው
እኮ ሴትዩቱበሮችን ድራሻቸዉነበርከሚድያማጥፍት ነገርብቻናቸዉ
እኮ
ጀማል ትክክል ነው 100%
ጭራሽ በሙዚቃ አኡዙቢላህ,
❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
ጀማል ያለው ትክክል ነው✅✅✅✅
ደምሪኝ
@@tube9127 እሽ
አህሰን እንኳንም ተናገራት
አልቅሽ አልተባለችም አደብ ያዢ ነው የተባለችው
እና አደብ ይኑራት በዛ ላይ ሙስሊም አደብ ይዛ እቤታ ቁጭ ትበል.
ልክነሺ ሀያት ሳይገባት ሌላውንም እንዳይገባው ታደርጋለች
እህቴ ደምረኝ እሺ
@@yarab4997 ደምረኝ
@Messi Tube አረኩሽ እሺ
ሰህ ወለሂ እዉነት ቢለሸሉ
ሀዩቲ ጀማል ትክክል ነው ማልቀስም የለባትም ግን አረፋ መቀመጥ
እንድው ከስው ህሜት መች ነው የምትውጪው ሱበሀናላህ እውቂ ድኒያ አጪር ናት ዛሪ ነግ እንምት አናቀውም ግን እኔ ተከታታይሺ አይድለሁም ግን ይመጣብኘል አላህ የህዲኪ የህዲና
ደምረኝ እሺ
ትክክል ሰረሀ
😁😁😁😁😁😁
ይቅርታ ሀዩ በራስሽ ኮንፊደንስ ስሪ የሰው ይዘሽ አትውጭ ላህን ፍሪ ትልቅ ሰው ነሽ አይደል ደሞ ጀማል ትክክል ነው
ትክክል ነዉ ጀማል 👍👍👍👍👍👍👈😄
ታዳ ሚዲያ ላይ ለምን ትጨፍራለች
ሀያትየ ጀማል ጥፍትአለበትብየአላሥብም ምክንያቱም ባሏከእስርእድወጣላትበሰላም ዱአማድረግነዉ
ደምሪኝ
ጀማል ትክክል ነውሀዩ እያበረታታሻት እንዳይሆን እሄኔ ሥት ሠው ገብቶላታል በውሥጥ እንደዚ እየተላላጠች እኔም ቨዲዮ ሠርቼ ነበር ግን ጥሩ ነገር አልሠራችም ከቻልሽ እንዳትላላጥ ምከሪያት ዩቱበሮች ኑ እንደማመር
እህቴ እሶን ለኛ ተያት እሱን ለማናዴድ ብለ ነው እመሰራው ብቻ እሱ ዴህና ይግባ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ እሺ
ደምረኝ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ እህቴ ደምረኝ
ደምሪኝ
ፈረጃ የሚገኘው ተደብቆ ዱአ ብቻ ነው ሚድያ ማልቀስም መጨፈርም አግባብ አይመስለኝም አላህ የውስጥ አዋቂ ነው
ጀማልትክክልነው፣የባልሀቅበጭፈራአደለም፣አላህሂደያይስጣቸው
አታሺቃብጭ እውነቱን የሚናገር አይወደድም ጀማል ትክክል ነው መጨፈሩን ትጨፋረ ግን እደዚዝ ባሌ እለለበት ለምን እዘንጣለሁ ነው ለይቶብ ነው ጀማል ትክክክክክክል ነው ወደድሺም ጠላሺ
ጀማል ትክክል ነው ። አንች ግን ትገርሚያለሽ እውነት የምትወጃት ከሆነ ከዚህ ድርጊቷ እንድትቆጠብ ምከሪያት !! ይህ ስራዋ ለዱኒያም ሆነ ለአኼራዋ አይጠቅማትም
ትክክል ወለሂ ነይ እንደመማር
ሲጀመር ሙዚቃ የሠይጣን ነው ረሱል ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም በጀሀነም ውስጥ ቁጥራቸው የሚበዛው ሴቶች ናቸው ብለዋ ለዚምነው የሙሥሊም ሴቶች ቀልባቹ በዚ ቲክቶክ የደረቀው ያረብ አላሕ ከሰማኝ ይሕ አፕሊኬሽን አላሕ ከምድር ያጥፋው
አሚንኡስታዝሳዳትከማልተናግሮልእሚሠማጠፋጅ
አው ውላሂ ትክክል ነው ማናፈደላታ ቪዲዮ ላክልኝ ማና አላታ ሰው አላህ ያዛዘው ይሰራል እንጂ ወንጀል ይሰራል ሱቡሓናላህ አላህ ይጥብቅና
እና ትዝፍንነው የምትይው ኧረአላህን ፍሪ
ወላሂ ትክክልነዉ ትዳር ማለት ቀልዲ አይደለም ምንም ይሁን መታገሥ ግዲነዉ።
ሰአዳ ልክ አይደለችም
ደምረኝ አዲስ ነኝ
ይች ልጅ ሁል ጉዜ በሀሜት ሱብሀን አላህ
እሱ ትክክል ነው ሚዲያ ለይ መልክዋ ለማሳየት ምን አስወጣት
ትክክክል ነው ጀማል ዱአ ማርግ አለባት
አወንትክክክክልነውጀማልዱማድርግአለባትእንጅመጨፍርየለባትም
አላህ ይስቶረ ያረብ. አላህ ይጠብቀን
ቲክቶክየለኝም አልሀምዱሊላ አላህሂዳይስጣታ ሊላምንይባላል ጀማልደሞ ሁሉንምስሳድምነዉ በዩቱብየማየዉ አድስአይደለም ከዚህሁሉ ብትሰተር ማንምንይናገራታል እራስዋን የምታስከብረዉ እራስዋናት
ቤተሰብ እንሁን
ገገማነገርነሺእየጨፈርችሚዳላይመውጣትአለባትደደቆሮ
@@egeyg8573 🙄🙄🙄እማዋድረሽ እኔወይስ ማንነዉ
@@egeyg8573 እኔምንአልኩታድያ
ሀዩ ጀማል ትክክክል ነዉ
ሴት ልጅ እነት ምስት እህት አክስት ልጅ ናች ምርጥ ሴቶች በሙሉ ኑ የሴቶችን ቻናል አብረን እነሰድግ ለይክ ሼር ሰብስክረይብ አርጉ
ተይ ሀዩ ጀማል ትክክልነው👍👍👍👍
መጀመራ እሳን ብቻ አልተናገርም ለምን ለነገር ትሮጫለሺ. ሲቀጥል ጀማል 100% ትክክል ነው. አሁንስ ለማን ነው የምትጨፍረው ??? ባሌ እድፍታላት ዱአ ማድረግ ነው ያለባት ወይስ መጨፍር ነው
እንዴ አንች ልጅ ምን ይሻልሻል ስለ ሰው ህይወት እየገባሽ ብታቦኪው ብታቦኪ ቱ አላህ ያስተካክልሽ ሁለዩም ስለሰው አይሰለችሽም በማያገባሽ ግብት ይደብራል
ምን የሚሉት ነው ሚዲያ ላይ መጨፈር
ወላሂ በናተ የመጣ ሁሉም ሴት ይሰደባል ኢተቁ አላህ ነገ ሂሳብ አለ አትርሱ እህቶቼ
ትክክል ነይ እንደመማር
እውነት ነው ጀማል እኔ ባሌ ታሥሮብኝ መቼም አልደሠትም ሙዚቃም አልሠማም ለዛውም በመጥፎ እስር ቤት ሆኖ ሀዩ እደዚ አትበይ የፈለገ ሞት ቢኖር የሱ የባሏ መታሠር ሊያሣሥባት ይገባል
ወድ ደምረኝ
ጀማል ት ክክል ነው 👍👍👍👍👍👍👍እወነት ትክክለኛ ጓደኛዋ ከሆንሽ ምከሪያት ሲጀመር ሙዚቃ ሀራም ለማነው እደህ ተቀባብታ የምትወጣው ወላሂ ነገ ሁላችንም የምንሰራው ስራ እንጠየቃነው ምነው ሀዕያ ቢኖራችሁ አላህን ፊሩ
ልክ ነሽ እህት ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም በግል ልትመከር ሲገባት እደዚህ ማዉጣቱ ልክ አይመስለኝም እሷም ጥፍተኛ ናት ሙስሊም ሁና እደዚህ ማድረጓ አሳፍሪ ነዉ
ጀማል ልክ ነው አስመሣይ ናት ስታለቅስ አይቻት ነበር አሁን ዱአ ይመስል በሚድያ ጭፈራ ሲጀመር ለሙስሊም ሙዚቃ ምኑ ነው???
ምንም አላጠፋ ጀማል እንደዚህ ከጥፋት የሚመልሰን እንፈልጋለን ከደበራችሁ ቁርአን ዓዳምጡ ሁለት ረከአ ስገዱ ድብርት የሚባል ይጠፋል አለቀ
ሀያት አቺ የምታሥተላልፊዉ ትክክል አይደለሽም እሥልምና ጨፍሩ ይላል በአደባባይ ቀለም እየተቀባች ትወጣለች። ነገሩ አቺም ሚድያ ላይ ዱቄትሽን ተቀብተሽ ነዉ የምትወጪወዉ። ጀማል ትክክል ነዉ አቺ ነሽ የተሣሣትሽዉ
ሳህ
አህቴ ደምሪኝ
😂😂😂😂 አይንህን ስበር አይናም ምን አስፈጠጠህ 😍ሰአዲም ምናለ እንዲያ ባያረግሽ ውዴ በውስጥ ጨፍሪ ፈተና አትሁኝ ውዴ ማማ ወይ ጀማል መብቷ
ደምሪኝሠሚራ ደመርኩሽ
@@ጦይባወሎወግዲUA-cam-u7i እሽ ማማ
እንደመር ውዶች
ጀማል ትክክልነው እስላምላይ ድብርት የለም አች እራሱ እጅሽን ተለቅልቀሽ ተገላልጠሽ መጣቱ ትክክል መስሎሽ ይሆናል ወደ እራስሽተመለሽ ድናችን የሚያዘንን እንስራ
በይ በይ ዝም በይ አታሽቃብጭ ጀማል ትክክል ነክ አሴት 😴😴😴😴😏😏😏
ጀማል ትከክል ነው ሚዲያ ላይ መታ ታልቅስ አለለም ባልሽ ታስሮ ለማነው የሚጨፍሪው ትክክል
ምንም አልተሳሳተም ጥሩ ምክር ነው
ሣህ በጣም ትክክልነወ ጀማል 👍👍👍👍👍👍
ትክክክክክል ነው ጀማል መንም ሥተትየለበትሙ😢😢😢😢😢
100% ትክክል ነው ጀማል ማንኛው እስልምና ነው ይስ ሀድስ ሲደብራችሁ ሙዚቃና ሚዳያ ለይ መገላለጥ የፈቀደው በይ ሲደብራት ዚክር ዱአ ቁራአን እጂ በሙዚቃ ነው እደ ሴት ልጂ ስትሰተር ነው ውበቱዋ የሚያምርው ቁጂናዋም ለባሉዋ ብቻ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ለወድም ፈተና እየሆናችሁ ነው እና ማን እደያት ነው ሚዳያ ለይ ተኮኩላ።የመጣችው ትክክል ነው ልጂ
ጀሜዋ አቦ እድግ በል የሣኡዲ ሴቶችኮ ለጊዜያዊ ነው ሚስት የሚሆኑት እሡ ሲታሠር እሷ ሌላጋ ሻላይ ትላለሽ አቤት የሤት ብልሹነት
ሀያት ትክክል አዮደለሽም ተሳስተሻል ሀዩ ሸሪአችን አይፈቅድም አኡዙቢላህ ምን አይነቲቱ ነች ሱበሀን አሏህ ወንድማችን ጀማል ትክክል ነህ 👍👍👍
ትክክል ነው የቱጋነው ታዳ ስህተቱ እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች ሲበሳ ጨካኝ አረመኔ ሆነናል ለዛም ነው ስቃያችን የበዛው
እኛ ሙስሊሞች ሀዘናችንን በዚክር እና በቂርዓት ነው የምናስወግደው እንጂ በሚድያ በመጨፈር አይደለም የበለጠ አላህን ማስቆጣት ነው ሰው ከሚወደው የሚለየው ወዶ ሳይሆን በግድ በአሏህ ትዕዛዝ ነው ሊፈትነን ስለፈለገ ነው። አላህም በቁርዓን እነዚያን ትዕግስተኞችን አብስራቸው ብሎናል ስለዚህ እውነት ባሏን ከጎኗ አጥታ በምታገኛት ጊዜ ዱዓ እያደረገች አላህን መለመን መተናነስ ማልቀስ ነው ምክንያቱም አላህን ፈርተው ያለቀሱ አይኖች እሳት አይነካቸውምና ሀዩ ምን ማስረጃ አለሽ ሴት ልጅ እንዚህ ክንዷን እያሳየች ተቀባብታ በሚድያ ወንዶችን እንድትፈትን ታዘናል? በቁርዓንም በሀዲስም ከታብዕዮችም ከዑለሞችም አንዲትን ማስረጃ አታመጭም እንዴት ትገድፊያታለሽ ስለዚህ ሴት ልጅ ለባሏ ነው መዋብ ያለባት የታዘዝነው አጢዑሏሀ ወአጢዑ ረሱል አላህንና መልዕክተኛውን ታዘዙ ነው የተባልነው። ቢያንስ ባሏ ቢያየው የበለጠ የስነ ልቦና ጫና ታሳድርበታለች በጣም ይከፋዋል እንደዚህ ስትሆን ለባሏ ሞራል እንኳን አለማሰቧ በጣም ያሳዝናል
በሳቅ ዉስጥ ሰዉ የሚያዉ ህመም አለ 💔
ደምሪኝ
ትክክል የሆደን መከፍት ጥርሴ እየመለሰው ብሏል ሰው ብዙ ብሶት አለው
መቸም በራስሽ አትመጭም ይህ እኮ ምክር ብጤ ነው
ቁርአን ሀድስ መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰብ ሁኑ
ከሀሜተ፣ከፓለቲካ፣ከሙዚቃ፣ከዘረኝነት ወዘተ ነፃ ነን በስ ቁርአን ሀድስ ይደመሩ
ነይ
ይቅርታ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ሁሉም ቪዲወሽ ለሠውብቻ ነው ልታብራሪልኝ ትችያለሽ በተረፈ በርች ሰአደ ደሞ ባሏ ተያዘም አተያዘም መጨፈራ አግባብ አይመሰለኝም
እኛ የነብየ ስለላህ አለይሂ ወሰለም መንግድ እንድከተል እጅ የሰውን ነውር ልንከተል አተዘዝንም ከሰው እራስ ውረጅ ኡፍፍፍፍ ጀማልም ትክክል ነው እኔም ባሌ ሁለት አመት ልሆነው ነው በስር ቤት አገቴ ደፍቸ ነው ያለሁት ዱአ አርጉልኝ
አይዞሽ እህቴ
ልክ ነው ጀማል ሤት ናት ሙሥሊም ናት በዛላይም ጭፈራ ሁራም ነው ሥልዚህ👍👍👍👍👍
ትክክል ወድማችን ጀማል ዱአ ማድረጓን ትታ ትጨፍራለች አይ ግዜ እኔ ባሌ ታስሮ እየተሰቃየ በስር ቤት እኔ ልጨፍር አላደርገውም መቸም መቸም ቢሆን
ጀማል ትክክልነዉ አች ነሽ የተሳሳትሽዉ እሽ ተደበሪት እዉጫ ወታነዉ እደ እድህሆናነዉ እደ ዲባራታን እምታወጣዉ አ አላህን ፍሬ አችለራሱ የወጀል ተባባራቱ እሽ ሁለትኝ እሚዲላይመታም ታልቅስ አላልንም
ጀማል ልክ ነው ምራምር የታሰረባቸው ድምፅ ሁኑኝ ማለት ሲገባቸም አጀት ቆራጭ እኔ እኳን የስጋ ዘመድ የታሰረ የለኝም ግን በማያቸው ሚዲያወች ድምፅ ሁናቸው እላለሁ ደውየም የተናገርኩት አለ ለምን ኢትዮጲያዊያን ናቸው 👌👌👌 አሁን በሰላም ለናት አገራቸው ያብቃቸው🙏🙏🙏
እረ ሀያት አያምርብሽም እሷን አደግፊ ጀማል ትክክል ብለሀል 👍👍👍👍👍👍 አያምርበትም እጭጭጭጭጭጭ
በትክክል
ደምረኝ
ጀማል ጀግናችን ደስ የምለው አይወሽም እንደ ሌሎች አይቀጥፍም ግልፅ ነው አንቺ ደሞ የወጀል ተበባሪ አትሆኚ ደሞ መጀማሪያ ለረስሽ ተማሪ እውቀት ከንግግርም ከተግበራም ይቀድመል
ጀማል 👍👍👍
እውነቱነው ጀማል 👍👍👍
ባሏ እስር ቤት ስለሆነ መጨፈሯ ሳይሆን ሙስሊም ስለሆነች እንደዚህ መሆን የለባትም ሲቀጥል ባሏ ታሰረ እንጂ አልምተም የሚሳቀው ለወንድ ነው የሚለበሰው ለወንድ ነው ሲቀጥል ከወንድ ጋር አልታየችም
አውን ትክክልነው ጀማል ሥለዚህ እሷ ዱአነበር ማረግ ያለባት ትናንትና አልገልጥም ያለችውን ሂጃብ ዛሪ ለምን እሄበራሡ ሠውን መፈተን ወጀል ነው እደዚያ ለውን ፈቅር መርከሥ ።👀👀👀👀👁👁👁
አቺ ለዲንሽ ክብር ሥሌላሽ አይገበሽም አዘንሺለት መለትነው በች ቤት😏
ደምረኝ
ሲጀመር ጀማል እሶን ብቻ አይደለም የተናገረው 10 አሉ ካአስሩ 8 ጨፍሪ ሁለት ብቻ ነው ደህና ያደረገው. ጀም በርታ ክክክክክ
ማልቀስ ሳይሆን ከእስልምና የወጣ ባህሪ ማሳየት ማን ፈቀደልሽ
ከገባሽ ባል ግማሽ አካል ነው
እንኳን ባል ጓደኛ ሲለይ ይከብዳል
በዱኣ ልታግዘው እንጅ መጨፈር ያስጠላል
ከሁለት ከሚዋደዱ ባልና ሚስት አይጠበቅም
እውነተኛ ጓደኛ ከሆንሽ ወደአላህ እንድትቀርብ አግዥያት
እሷ እኮ ባለ ትዳር ናት ባለተዳር ደግሞ ሁሉምነገር ክብር አለው
ትክክል ነው ጀማል ዝብለሽ ለላይክ አትለቃቅሚ ነገር እውነቱን ነው የሚናገረው ጀሚ
"የሰው ልጅ ሆይ ስማ!"
ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ!
📌 ልብ በል
✍ ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-!እያለ በተስፋ ይኖራል።
✍ ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯ
ሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች!
✍ ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል!
ሠይጣንብቻ ነውየሚደሰተው በተግባራእንጂ እኛሙስሊሞች በተገለጠች ሴት አንደሰትም፣
ጀማልትክክልነዉ ሴትልጅበኢማንሰትሞለእንጅየጡጡንፓርክይመሰልመዝናኛመሆን የሰዉሚሰትሆና
ትክክል ነው እደ ምን ወደታች ወደላይ አለው ሀቅ ነው የተናገረው ያ ማለት ታልቅስ ትዘን እራሷን ትጣል አይደለም ግን እኳን ትዳር ያላት ሴት ሴት በመሆኗ ብቻ ሲትር ያስፈልጋል መሰተርም አለባት ባለቤቷ እስር ቤት ሁኖ እደዚህ በሚዲያ ላይ መቆላት አያስፈልግም ትንሽ የባሏን ስሜት መረዳት እደት አቃታት ለሱስ ምን ያክል እደሚጎዳው እዩኝ እዩኝ ባይ ........... ስለዚህ ልታበረታቻት አችይም ምክር በውስጥ እራሷን መጣል የለባትም ግን መሰተር ሀያእ የሚባል አለ
ቆይ ምን እያልሽ ነው ትጨፍር ነውዴ የምትይው አላህን ፍሪ እህቴ አልሰማሽም ስታሥጠይ አች እራሡ አችም ነገ ትጨፍሪያለስ
አችግን ይቅርታና ሁሌም አይሻለሁ የሠውጁ የራሥሺን አታወሪም
እኔስ ወድሜ ተይዞብኝ ጧት ማታ አለቅሳለሁ እንኳን ልጨፍር ብቻ አላህ ይሁነን
አች ግን ምክርነው ወይስ የሰው አይብ ማውጣት ኢጪ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏የሰው አይብ እያወጣችሁ አትቦስቱ ቱ😡😡
እረ እህቴ ጀማል ነው ትክክል የተናገረው እውነቱን ነው
እሚዲያላይ ማልቀስየለባትምታልሽ መጨፈርምየለባትም እናቱልክነውጀማል
ለባሏክብርትትል ዝብላ ዮቱቧን ብሰራእያበረታታናት አይዞሽእያልናት ነበር እሰይእሰይቲሏት የባላንመጠሀፍአጠበችይባላል ጭፈራውንትታ ጥሩአይዲያይዛመታነበር በዛውትቀጥል እናበረታታለንጨፈራተሆነ ማይሲር እህቴዋ ጀማልትክክልነው መቸምሀቅንአንወዲምእይ
ጀማል ትክክል ነው ምክር ነው የሰጣት
አላህን ፍሩ በቃ እሷ ምን አስጨፈራት ጀማል ትክክልነው የተናገርው አቺ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ትከፈቻለሽ ዌዌዌዌ. አርፈሽ ተቀመጪ. ዋ...
አይችግርየለውምምክንያቱምመታመንለራስነውእራሷንፈታማረግግድነውየምንጭንቅ ምክንያቱም እሷባሰበችቁጥር እሱይጎዳል እናአንድአንድወንዶችአለንንየምንወደውንምሆነሚስታችንን ደስታቸውን የምንፈልግአለንንስለዚህጀማልምየምክርቢጤነውሊያስከፋትአይችልምም
👍👍👍👍👍
ሀዩቲዬ የኔ ልዩ ስወድሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በትርፍ ነው ሳሚራ ነኝ💞💞💞💞💞
ጀማል ትክክል ነው ምክር ነው የሰጣቸው የራስሸን ሰራ ስሪይ
አች. አታሽቃብጭ. ብትችይ. ምከሪያት. ልክ. አደለችም. ጀማል. ልክ ነው
ስሚ በሀያቴ ጨፍሬ አላውቅም ወላሂ
ጀማል ትክክል ነው።እዘኝ አልቅሺ እያለ አይደለም ለምን ትጨፍራለች ሀራራም ነው።ጥሩ አይደለም ጡንቻዋን ምናምን እኮ ነው ተበቻጅታ የመጣይው
ኧረ ልጁ ትክክል ነው አታሽቃብጪ!!!
አላህን ፍሪውውው ያ ካልነበሽበት ያስገኘሽ ጌታ ነገ ራቆትሽ ፊቱ ትቆሚያለሽ!!! አላህን ስታምፅ መምከር ካልቻልሽ ዝም በይ!!!! ጥብቅና አየቆምሽላት በመጥፎ ነገር ላይ አታበረቻቻት ።
ልጅቷ ሙሉ በሙሉ ወንጀል ላይ ወድቃለች
አላህ ይመልሳት ይመልስሽም ‼️‼️‼️‼️