የስልካችሁን ድምፅ በእጥፍ መጨመር ተቻለ | በ2 መንገድ || Muller App 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @MullerApp
    @MullerApp  4 роки тому +5

    ቪድዮ ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርስ Like እና ሼር ያድርጉ 🙏

    • @maskrammaskram3383
      @maskrammaskram3383 3 роки тому +1

      ሰብስክራይፕ አድጌ ነው የጠበኩህ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @jdjdnnnxnxxn8749
      @jdjdnnnxnxxn8749 Рік тому

      ሁለትትግርአለበት ስልኪ ማለት አደኛ ፎቶ ማሣትም ሆነ በቢድዉሳወሬ ምንም እሚታይ የለዉምጨለማነዉ ሁለተኛዉ በመስበር እያወራሁ በኢሞ አይሠማም በፊትይሰማነበር ይህንታወክማልስልኝ

  • @መንሀጁናአሰለፊዩንቅንእን

    ከፊታችን እየመጣ ያለ ታላቅ የፆም ሳምንት እንዳያልፋችሁ ..!!
    የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦ ከረመዳን ወር በመቀጠል ፆም በላጭ የሚሆንበት ወር የሙሀረም ወር ነው።
    📒📔📕 ሶሒሁ ሙስሊም (1163)
    _________________________
    ✋ እናም እንደምታውቁት ይህ አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ከመሆኑ ጋር ከፊትለፊታችን ታላላቅ የፆም ቀናቶች አሉ ስለነዚያ በዝርዝር እንተዋወስ፡
    ● ሀሙስ (ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ ፁሙት)፣
    ● ጁምዓ (ከአሹራ በፊት ያለው ዘጠነኛው ቀን ነውና ይሄን ቀን መፆም ይወደዳል ፁሙት)፣
    ● ቅዳሜ (አሹራ ነውና ፁሙት የአንድ አመት ወንጀል ያስምርላችኋል)፣
    ● እሁድ (አሹራን አስከትለህ እሱንም መፆም ይወደዳልና ፁሙት)፣
    ● ሰኞ (አሁንም ይህ ቀን ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ ፁሙት)፣
    ● ማክሰኞ (የአያመል ቢይድ አንደኛው ቀን ነውና ፁሙት)፣
    ● እሮብ (የአያመል ቢይድ ሁለተኛው ቀን ነው)፣
    ● ሀሙስ (የአያመል ቢይድ ሶስተኛው ቀን ነው)።
    ✋ አደራ በተቻለን አቅም ለመፆም እንሞክር ምንዳቸው በጣም ትልቅ ነው፣ ከረመዳን ፆም በመቀጠል ትልቅ ምንዳን የሚያስገኙ የፆም ቀናቶች ናቸው።
    ሌሎች ይደርሳቸው ዘንድ ሼር አድርግ ምናልባትም አንተ ሼር አድርገህ የማያውቁ ሰወች አንብበውት ቢፆሙ የነሱን እኩል ምንዳ ታገኛለህ።
    የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ ሌሎች ሰወችን ወደ መልካም ስራ ያመላከተ ልክ እሱም እንደሰራው ተደርጎ ይያዝለታል።

  • @OwasanMiss
    @OwasanMiss 4 місяці тому

    የምትለው ምንም አይገባም ቃላቶችክ ምነው እደሴት አልመጠመጥካቸው ለማንኛውም ምንም አልገባኝም ካንተ ድምፅ የኔ ሙባየል ይሰማልኮ

    • @MullerApp
      @MullerApp  4 місяці тому

      እናትህ ስታወራ ታልመጠምጣለች እንዴ ?

  • @natishaboy7045
    @natishaboy7045 4 роки тому +2

    Betam arif new👏👏

  • @TebeltalyYerga
    @TebeltalyYerga 2 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ውንድሜ እኔ ሞክሬው ሥራልኝ አይዞህ በርታ

    • @MullerApp
      @MullerApp  2 місяці тому

      አመሰግናለሁ 🙂🙏

  • @SamsungTab-ye1md
    @SamsungTab-ye1md 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ነው

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 3 роки тому +1

    ኧረ በእግዚያብሄር የኔ ስልክ በዋትሳብ ድምጽ ለመላክም ይሁን ስልክ ተደውሎም ሳነሳ የኔ ድምጽ አያሰማም ሌላሰው ግን የሚያረግልኝም ሆነ ደውሎ ሳነሳው እኔ እሰማለሁ የኔ ድምጽ ግን አይሰማም እስኪ ካወክ አስረዳኝ ግን በኤርፎን ይሰራል እደኖርማል ስልክ ይሰራል ኤርፎን ከሌለው አይሰራም

    • @MullerApp
      @MullerApp  3 роки тому

      እሺ እህቴ አንቺ ባልሽኝ መሰረት ቸግሩ የስልክሽ ማይክ ነው ማይኩ ስለተቃጠለ ሌላ ማይክ መቀየር አለበት አቅራቢያሽ የሚገኝ ስልክ ቤት በመሄድ በቀላል ወጪ ማሰራት ይቻላል

    • @maskrammaskram3383
      @maskrammaskram3383 3 роки тому +1

      @@MullerApp እሺ አመሰግናለሁ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 7 місяців тому +1

    👍👍

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ቁረአን ለመቅራት ተቸግሪ አለዉ

  • @jdjdnnnxnxxn8749
    @jdjdnnnxnxxn8749 Рік тому +1

    ተቻልክ መልስልኝ በመሥመርሥደዉልአይሠማምምንላርግ

  • @dawodnhesans8915
    @dawodnhesans8915 Рік тому +1

    ግልጽ አልሆነልኝም

  • @jojosol5632
    @jojosol5632 3 роки тому +1

    ተቸግሬ ነበር አመሰግናለው

  • @leuletagu7781
    @leuletagu7781 2 роки тому +1

    ቴንኪው

  • @asashegnegebrabhesanewuld6425
    @asashegnegebrabhesanewuld6425 3 роки тому +1

    ነፃ ዋይፋይ ብታገኝ

  • @esmaelkra8162
    @esmaelkra8162 3 роки тому +2

    ተመችተኸኝ ነበር ግን ትዘገያለህ ብሮ 👉👎👎👎👎👎 የአንድ ደቂቃ ስራ አስር ደቂቃ ቪድዮ

    • @MullerApp
      @MullerApp  3 роки тому +2

      Sory ሁሉም ሰው እንዳንተ perfect ላይሆን ይችላል እያንዳንዱን ነገር ማየት የሚፈልጉ አሉ ለማንኛውም ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ የማስተካክል ይሆናል

    • @habtamumuli3451
      @habtamumuli3451 Рік тому +1

      እናመሰግናለን።።።።

    • @MullerApp
      @MullerApp  Рік тому

      እኔም አመሰግናለሁ 😊🙏

  • @Natina-j1s
    @Natina-j1s Рік тому +1

    100% የሚሰራ WiFi አሳየን

  • @Nora-q4w
    @Nora-q4w 7 місяців тому +1

    𝕘𝕠𝕓𝕖𝕫 𝕓𝕖𝕥𝕒❤❤

    • @MullerApp
      @MullerApp  7 місяців тому

      Thank you❤🙏