Ethiopian Spices "How to Make Mekelesha Kimem " የመከለሻ ቅመም አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 71

  • @ሐቢባወሎየ
    @ሐቢባወሎየ 7 років тому +15

    ማማየ በጣም እናመሰግናለን ብዞወቻቻን ትንሽ እያለን ነው የተሰደድነው ብዙም አናቅም

  • @hcfvfgdbft8658
    @hcfvfgdbft8658 7 років тому +4

    እምፈልገው ነበር አመሰግናለሁ።

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  7 років тому +18

    የእማዬ የዶሮ ወጥ ቪዲዮ ላይና ሌሎችም ቪዶዮች ላይ የመከለሻ አሰራር በሰፊው ተጠይቋል ይኸውና ባትፈጨውም ይረዳል ብዬ ነው፣ ከዋናው ይቅመሞች ቪዲዮ የተወሰደ ነው

    • @zaratube608
      @zaratube608 7 років тому

      አንድ ላይ መፍጨት ይችላል አንድ ወይ ለብቻ ለብቻ ነው የሚደረገው

    • @haniwolloyewa5433
      @haniwolloyewa5433 6 років тому

      STTE LOVE መከለሻተቀላቅሎ ነው የሚፈጨው ወይም የሚወቀጠዉ ማሬ

    • @Tizugete
      @Tizugete Рік тому

      ​@@Heavennebiyu cardamom

  • @hanagetachew2649
    @hanagetachew2649 7 років тому +7

    እማማ የፈረንጅ ኮረሪማ ያሉት ገውዝ(ነት ሜግ) ይመስላል

  • @ohammefmohammed3690
    @ohammefmohammed3690 6 років тому +4

    እናምስዋለንዴ ከመፍጨታችን በፊት

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ኀ5የ

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ አርግሽን እኮ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ድንግል ከነ ልጃ ትጠብቅሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @AbcDef-tk6nz
    @AbcDef-tk6nz 4 роки тому +1

    What about the ratio?

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 7 років тому

    እናመሰግናላን መምዪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያብዘልሽ

  • @kallfeker810
    @kallfeker810 6 років тому

    እናት ተባርኪ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ አሜን

  • @astermohammed4096
    @astermohammed4096 4 роки тому +6

    መጠኑስ የትኛው ይብዛ የትኛው ይነስ

  • @ruchika5502
    @ruchika5502 3 роки тому +1

    Mama, can u pls share the spices in English?

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 7 років тому +5

    I use Cardamom for Kororima not nutmeg that you are showing because the taste of Cardamom is very similar to habesha kororima. I hope I am being helpful here.

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 7 років тому

      Tia Tia Do you use black or green Cardamom?

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 10 місяців тому

    የፈረጅ ኮረሪማ ግን ምንድነው ለመጀመሪያ ሳየው ነው የሀበሻ ኮረሪማ አይሆንም ??

  • @appleh9839
    @appleh9839 6 років тому

    Betikikil enatochachin yastemarun Mekelesha kimem ehe new enameseginalen mamiye

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 7 років тому

    ከልብ እናመሠግነለን እማምየ እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @እየሱስለነሲልተነስውልእግ

    Betam Enamseginalen Mom Rzhim Endimena Tena Yitachu

  • @መቅድየተዋህዶልጅ-ደ6ሰ
    @መቅድየተዋህዶልጅ-ደ6ሰ 7 років тому +2

    ጥምዝ ምንድ ነው ?

  • @hamziyyaaemu3010
    @hamziyyaaemu3010 6 років тому

    Thank you thank you very much my mother I love you I love you I love you my mother so I think everyday I ask you but I will not remember so everyday everytime I come here I forget like this thank you so much so today me look this your video I didn't so thank you very much

  • @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
    @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 2 роки тому

    ።ማሻ አላህ

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @tigestaebb2521
    @tigestaebb2521 7 років тому

    ማም በጣም እናመሠግናለን

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому +1

    እንደምን አለሽ እማየ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ
    እኔም ከኢትዮጵያ ያመጣሁት አልቆብኝ ጠይቄሽ ነበር።ግን Heilo Habsha ላይ የፃፍሽውን አግኝቼ ሰርቻለሁ ።አመሰግናለሁ

  • @mylovelejche6692
    @mylovelejche6692 7 років тому

    ማማየ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @galaxy4134
    @galaxy4134 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @JohnWadeLongJr
    @JohnWadeLongJr 3 роки тому

    Please... where can we find Korerima - whole pods of Ethiopian Black Cardomom? (n
    ot just the seeds) THANKS & BLESSINGS!

    • @annieardmore9059
      @annieardmore9059 3 роки тому

      In the US, you can buy it from an Indian, Pakistani or Middle Eastern grocery if you don’t have an Ethiopian market nearby. If none of those are an option, you can order black cardamom from One Stop Halal. That’s where I got 6 of the 7 spices needed.

    • @JohnWadeLongJr
      @JohnWadeLongJr 3 роки тому

      @@annieardmore9059 Hi, Annie. Interesting that there are many types of cardomom - and two types of black cardomom that STILL are not the same as Ethiopian cardomom - korerima (alt. spelling korarima). The pods of the Ethiopian type are huge compared to the others. See: www.kelilullah-trading.com/service/Ethiopian-Cardamom-%28-Korerima-%29/294 THIS is what I am searching for. Found a source but alas, it was SOUTH AFRICA! : ( I have no trouble finding the SEEDS from the pods, but I'm searching for the whole pods containing the seeds. Blessings, Johnny

  • @fikirtenegash9471
    @fikirtenegash9471 3 роки тому

    ትክክለኛ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ4ቸ

    እናመሰግናለን እማየ

  • @FanaFana-mb3wp
    @FanaFana-mb3wp 7 років тому

    እናመስግናለን

  • @aziiz5962
    @aziiz5962 7 років тому

    tanx mam

  • @tadibaka2919
    @tadibaka2919 7 років тому

    Thank you

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 3 роки тому

    ማማዬ ስወድሽ ❤️😘🌹 የኔ ባለሙያ እኔም እናቴ ስታዘጋጅ የማውቀው የመከለሻ ቅመሞች በዋናነት
    ገውዝ
    ጥምዝ
    ከሙን
    ቁንዶ በርበሬ
    ቀረፋ
    ቅርንፉድ ናቸው

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 роки тому +2

      መጠኑን ካወሽ ንገሪኝ. እኩል እኩል ወይስ እብደትነው

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 роки тому

      @@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ መጠኑ እንደፍላጎትሽ ነው ማማዬ መቀነስም መጨመርም ትችያለሽ

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 4 роки тому

    እኔደሞ ቃራፋ ለሻይ ብቻነው የማውቀው

  • @tsiggeeangechaa3908
    @tsiggeeangechaa3908 7 років тому

    thank you. mother

  • @fiqadeyohannis9325
    @fiqadeyohannis9325 7 років тому

    thank you mom

  • @zeynebaali2430
    @zeynebaali2430 4 місяці тому

  • @ethiopiamegbethiopiafood542
    @ethiopiamegbethiopiafood542 7 років тому

    enamsgnalen yega memhr nawat betlay besdat lamenenorew edmana tana abzto yestln nuriln

  • @rahmarahma6321
    @rahmarahma6321 7 років тому

    እማማየሠላምሽ ብዝትይበል

  • @ዳዕዋእወዳለሁ
    @ዳዕዋእወዳለሁ 7 років тому

    እናመሰግናል

  • @asdrasert1415
    @asdrasert1415 7 років тому

    እናመሰግናለን ማዘርየ ይቅርታ ጥምዝና ኮረሪማ ባረብ አገር ምንድነው ስሙ ተባበሩኝ

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 Рік тому

      ቅመማቅመም. ቦታ. ከሄድሽ. ሁሉንም ታገኝዋለሽ. ማም. መካነ. ቡሀራት. ብለሽ. ብጠይቂ. ያሳዩሻል

  • @sadaa9784
    @sadaa9784 7 років тому

    ሰአዳ የወረባቦዋ
    እማማ የኬክ አሰራር አሳዮን

  • @melkanesredin2475
    @melkanesredin2475 5 місяців тому

    Tikkl yene enat

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 7 років тому

    ማሚ ስወድሽ አመሰግንሻለው

  • @hiwotbogale8474
    @hiwotbogale8474 7 років тому

    እንዲት ነሽ እማዬ በርበሬ እና ሽሮ አዘጋጀት ብታሳይን እናመሰግናለን!

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 років тому +1

      በቅርብ ቀን የሽሮ አዘገጃጀት ይመጣል

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 роки тому

      @@Ethiopianfood
      መጠኑንንስ እንደት እናድርግ ማለቴ እኩል ነው የምናደርግው አይስ እንደትነው

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 роки тому

    ሁሉ ሀበሻ መከለሻ የሚያሳዩን እየተኮራረጁ ነው የሚሰሩት

  • @selamawuyteshetu750
    @selamawuyteshetu750 6 років тому

    ባጭሩ መከለሻ ማለትምን ማለት ነው እናታችን ግን መልስ ከቻሉ በኮሜንት ቢነግሩኝ ብዙግዜ ስለማልከታተል

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 Рік тому

      ወጡን. ሰረተሽ. ከጨረሽ. ቡሀላ. መጨረሻ. ላይ. የምታደረጊው. ነው. ማም

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 21 день тому

    Innamasaginallen mm

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 4 роки тому

    ኮረሪማ አይገባም እንዴ?

  • @nshjdjb5731
    @nshjdjb5731 6 років тому

    ከሙን በኢትዮጲያ ምንድነው ስሙ የምታቁ አብራሩልኝ

  • @ummuasma2438
    @ummuasma2438 7 років тому

    1,እማየ ነጭ ቀይ ሽንኩርትስ ብጨምርበት
    2,እሳት ላይ ለብ ለብ ይደረጋል ወይንስ ዝም ብየ ነው እናመስግናል እድሜ ይስጥልን

  • @abammohamod6954
    @abammohamod6954 7 років тому

    My sweet 😍

  • @rewdahassen2577
    @rewdahassen2577 7 років тому

    Korerima mendinawu

  • @azizaaziza3114
    @azizaaziza3114 7 років тому

    እማየ የበርበሬ ቅመም ንገሬኝ

  • @suzilove3521
    @suzilove3521 7 років тому

    lek nesh mami

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 4 роки тому

    ደምሪኘደመርኩሸ

  • @lijinet
    @lijinet 6 років тому

    እናመሰግናለን ማማ