Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Betam migermeg gin ene paulosin ke tekelhayemanot gar magenaget betam yasaferal ere hendet nw mizegenenew tinsh enkwan ayaferum
በጣም የሚገርም ነው!! ፍቅረ ማሪያም በሚባል አስተማሪ የሚማር የኦርቶዶክስ ምእምን 😮😢 ይዘገንናል 😮😮😮አይደለም ከሀይማኖት አስተማሪ ተራ ዱርዬ እንደዚህ አይነት ባህሪ አያሳይም😮
ፍቅረ ማሪያም የሚባል ባለጌ አቅም የሌለው ሰው ለምን ታስገባላችሁ።
Romans 10 አማ - ሮሜ10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
Min ayneh sw nw gin yehe fikire marayem mibalew 😂😂😂
ፍቅረ አብ፣ ፍቅረ ወልድ ፣ፍቅረ መንፈስ ቅደስን ብቻ እናውቃሐን ፤because ,አግዛቤር ፍቅር ሰለሆነ።ፍጡር ሰውም ቢሆን ማንም በራሱ በራሱ ፍቅረ እንትና አይባልም፣ፍቅር ለአመኝ ሁሉ የሚሠጥ ችሮታ ነው።ጌታ እየሱስ በበበበፍቅሬ በትኖሩ or ብትመላለሱ ደቀመዝሙሬ ((ተከታዮቼ ))ናችሁ ብሏል፣ፈጣሪን የሚያውቁት ሁሉ በፍቅር የሚመላለሱ እነጂ በጥላቻ ያሉ አይደሉም።ማንም ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ስለሚል።
ሲጀመር ኦርቶዶክሶች እባካችሁ የጥንቆላዉን መጽሐፍ ተዉትና መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ዝም ብላችሁ አትመጻደቁ
ግዜ ሰታችሁ አትሰደቡ !
ስልኩን ሰብሮ ልገባ ነዉ ?ይህ እንግድህ በዱላ ልል ነዋ።
ኤርሚያስ የሚያሳምን ነገር ከለለህ አርፈህ ተቀመጥ ካለህ በደንብ አብራራ
ክሪክራችሁ አስተማሪ አደለም
Biruk በጠም ልጅ ነህ ለምን መሠለህ ድሪቅ ትለለህ ሰውየው ይነገር
Betam migermeg gin ene paulosin ke tekelhayemanot gar magenaget betam yasaferal ere hendet nw mizegenenew tinsh enkwan ayaferum
በጣም የሚገርም ነው!! ፍቅረ ማሪያም በሚባል አስተማሪ የሚማር የኦርቶዶክስ ምእምን 😮😢 ይዘገንናል 😮😮😮አይደለም ከሀይማኖት አስተማሪ ተራ ዱርዬ እንደዚህ አይነት ባህሪ አያሳይም😮
ፍቅረ ማሪያም የሚባል ባለጌ አቅም የሌለው ሰው ለምን ታስገባላችሁ።
Romans 10 አማ - ሮሜ
10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤