ታሪካዊው የአቡነ አብርሐምና አቡነ ኤርሚያስ ንግግር/የኪነተኛው ኮሎኔልና የግልፍተኛው አመራር የተለመደ ዛቻ/እስረኞችን ምርኮኞች የሚያደርገው የጁላ ዶክመንተሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 185

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +7

    እነዚህ አባቶች❤❤
    እግዚአብሔርን አይፈሩም
    ምእመናን ሆይ ዝም አትበል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +7

    ፋኖኖኖ❤
    ጀግናችን
    የግሸን በአል አሰከብረዋል ❤

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 4 місяці тому +11

    ድል ለአምሐራ

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 4 місяці тому +11

    አሳዬ፦ ሰላም ለአንተ፣ ሰላም ለአማራ ህዝብ ይሁን፣ በርታልን።

  • @amanuelt.haymanot4746
    @amanuelt.haymanot4746 4 місяці тому +5

    የፋኖ አንድነት የፈጠነ

  • @danielshiferaw4966
    @danielshiferaw4966 4 місяці тому +8

    እያጋራን ነው ድል ለአማራ ህዝብ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 4 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 4 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому +1

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ አይበገሬው ፋኖ!!!!!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +3

    አሣየ❤❤
    ሢኖዶሰ ምነው ዝም አሉ
    ለምን ይፈራሉ
    ምእመናን በግፍ እየታረዱ አረጆችን አዳነችን ያመሠግናሉ
    ማፈሪያዎች ❤❤❤

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 4 місяці тому +6

    ተባረክ ወንድም!

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 4 місяці тому +9

    ሰላም አሣዬ✌✌✌

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 4 місяці тому

    በእውነት ይህን ጳጳስ የሚሳለም ሰው ይኖራል ?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +3

    ❤❤
    ሢኖዶሰ ምነው ዝም አሉ
    ለምን ይፈራሉ
    ምእመናን በግፍ እየታረዱ አረጆችን አዳነችን ያመሠግናሉ
    ማፈሪያዎች ❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 місяці тому +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +5

    አሣየ❤❤
    ያልታወቁ ሐይሎች የት ገቡ ??
    ባንዳወች ዶክተር መንገሻ እና ጌትነት መወገድ አለባቸው ❤

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 4 місяці тому +4

    በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @yigzawtsedalu
    @yigzawtsedalu 4 місяці тому +3

    በርታ ወንድማችን።

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 4 місяці тому +3

    በርታ!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +1

    ❤❤ያልታወቁ ❤ሐይሎች የታሉ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 4 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barakiyimam1981
    @barakiyimam1981 4 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ኣብይን ስልጣን ላይ በማምጣቱ እግዚአብሔርም እውነተኛ ተከታዬችን ለየ እኛም እውነተኛ ኣባቶችን ለየ ወይም ኣወቅን ያዓሳ ግማቱ ካናቱ ኣሉ ኣባ ተስፋ

  • @biruhkokeb3851
    @biruhkokeb3851 4 місяці тому +1

    በርታ ጀግናው!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 місяці тому

    😢😢አቡነ ጳዉለስ ናፈቁኝ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 місяці тому +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 4 місяці тому

    ፅፈኛ፣፣አትበል፣፣፣፣ፎኖፎኖ፣፣በለዉ፣፣በትክክል
    ገልቦ፣፣እየገረፈህ፣፣ያለዉ፣፣ፅንፈኛ፣፣፣የምትለዉ
    ፎኖፎኖፎኖ፣፣ነዉ፣፣አንተሆዳም፣፣በጭቀት
    አትለፍልፍ፣፣፣🎉❤🎉❤❤🎉❤❤ፈኖፎኖ

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 4 місяці тому +2

    ባንዲራችን ... በልባችን!

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 місяці тому +2

    በርታ 💪💪ክንዴ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +1

    አቡነ ኤርምያሰ
    እግዚአብሔር ይቅጣቸው ❤

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f 4 місяці тому

    ❤❤❤ፋኖ

  • @YasinYasin-z9w
    @YasinYasin-z9w 4 місяці тому +1

    Asaye tikikl nah

  • @almaz130
    @almaz130 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 4 місяці тому +3

    Asaye bertaln

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 4 місяці тому

    Thank you Assaye.

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 4 місяці тому +2

    የአባታችን. የአቡነአብረሃም. ንግግር. አሳፋሪ.
    እና. ኦርቶዶክስን. ለማጥፋት. ለተነሳሱት. ማጠናከሪያ. ሊሆናቸዉ. የሚያስችል. ንግግር

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 4 місяці тому

    Thank you so much Asaye.

  • @asmeromaru7122
    @asmeromaru7122 4 місяці тому +2

    ይሄ አድርባይ ጳጳስ ምን ይሻላል ጎበዝ

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 4 місяці тому

    Asaye bertalin

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 місяці тому

    😢😢ጌታ ሆይ አንተ ቅደም ላማራ😢ድል ለፋኖ

  • @danielazeze
    @danielazeze 4 місяці тому +3

    ያልፍ፡ይሆን፡ግን😢😢😢ይግባኝ፡ለክርስቶስ

  • @cricket3806
    @cricket3806 4 місяці тому +1

    ለምድነው አድማጭ ተመልካቹ LIKE የመማታደርጉት❓❓

  • @Tamehabesura74
    @Tamehabesura74 4 місяці тому +3

    በጣም ያቀረሻሉ

  • @andualemtadesse2499
    @andualemtadesse2499 4 місяці тому

    Berta you are in the right Track

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 4 місяці тому +3

    አድር ባይ አባቶችን ጥሩ ነገርህልኝ።

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 4 місяці тому

    አቤት ክህደት እግዚአብሔር ሆይ ተመልከተን አንተ😢😢😢

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 місяці тому

    እግዝአቤሔር ይመስገን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 місяці тому

    😢😢ጌታ ሆይ አንተ ቅደም ላማራ😢

  • @abiyselam568
    @abiyselam568 4 місяці тому +2

    እንደነ አባ አብርሃም ያሉት አባቶች እንዴት ማመን ይቻላል ነፍሰ ገዳዮችን ሲያመጉሱ ሲያወድሱ የሚውሉት አባቶች እንዴት ማመን ይቻላል። እባክህ አምላኬ አንተ ፍረድ🙏

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 4 місяці тому

    አቡኑ ሄኖክም ዋና ነች

  • @getiemucheye791
    @getiemucheye791 4 місяці тому

    እነዚህ እኮ የእምነቱ ሰዎች ስለመሆናቸው ማረጋገጥ አይቻልም፤ጊዜው ከባድ ነው፤እግዚአብሄር ዋጋቸውን ይክፈላቸው፡፡

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 4 місяці тому

    ትክክል ነህ ወንሜ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 4 місяці тому +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ302 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 4 місяці тому

    ባንድራችን ቤታችን አለ

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 4 місяці тому

    💯✌️

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 4 місяці тому

    እውነት ነው አባቶች እምነትም አገርም ገድለዋል። ሌላው አሽከርነትን ጌጡ አድርጎ የተቀበለ ማህበረሰብ እንደ አማራ ይኖራል ብዬ ማሰብ ይቸግረኛል።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ስለመንጋው ይጠይቃቸዋል እውነት መሰካሪ ለመንጋው ቁርጠኛ የሆነ እረኛ እንደ አቡነ ማርቆስ ያለውን ይሰጠን ዘንድ ወደ እግዚአብሔር እንቃትታለን ።ጌትነት እና አብሮት ያለው ዶ/ር ተብየው የአቢይ ወዶ ገብ ውሾች ማንን ለማስፈራራት ነው የሚጮሁት ፋኖ ጃስ ይለቸዋል።

  • @MengistuAddis-h5r
    @MengistuAddis-h5r 4 місяці тому +1

    አቡነ፡አብራሃም፡እርስዎ፡አማራ፡ነዎት፡አይመስለኝም፡ቤተክርስቲያን፡እየተደፈረች፡አባቶች

  • @danialedani
    @danialedani 4 місяці тому

    አማራ አያልቅበት!ኢሔንንም ወልዷል!"ከገባበት ገብቶ!"

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 4 місяці тому +1

    አቡነ ኤርምያስ የገነቡትን ሆቴ ለማትረፍ ነው እንደዚህ የሚዘባርቁት በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 4 місяці тому +1

    አቡነ አብርሃም ብአዴን ነው ወይስ የህወህት ካድሬ።በውነት አሳፋሪ
    አባት ነው።

  • @alemneshtegegne7884
    @alemneshtegegne7884 4 місяці тому

    ኧረ አባቶቻችን ወደልባችሁ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል።

  • @AG-fe3re
    @AG-fe3re 4 місяці тому

    እነዚህ አባቶች
    እርግማን ናቸው።
    ዛሬ ቤተክርስቲያን መከራ ላይ ወድቃ ድምፃቸው አይሰማም

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 4 місяці тому +3

    ፖለቲካ ነው አብርሃም የሃይማኖት አባት አይደለም ለኔ አባቴ አይደለም!

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 3 місяці тому

      Abraham is the living devil. he betrayed our Mighty God. he destroyed the legacy and doctrine of our otc.

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 місяці тому +1

    አብይ አህመድ ዘንዶ ነው ማንንም አይምርም መስቀሉ የቀደሰውን በእሬቻ ሲያረክሰው ለምንድነው ዝም የምትሉት የሃይማኖት አባቶች ራእያችሁን እየተወጣችሁ አይደለም:: መረረን!

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому

    ይቅር ክፉ ልናገር ነበር እኝህ ሰዎች እምነቴን አሳጡዋት ።

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 4 місяці тому +1

    እጅግ ያሳዝናል እንዲህ አይነት እጨብጫቢ አባት የምናይበት ዘመን ደርሳናል።

  • @admassunegatusebsibe6206
    @admassunegatusebsibe6206 4 місяці тому

    የሰላም ካውሰሉ እየሰራ ያለው ለማስመታት. ለመረጀነት እየሰራ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 місяці тому

    የሆነ አብሾ የቀመሰ የአእምሮ እስረኝነት
    እንደውም ዓለም ድካማችንን አውቆታል,

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому

    ከነኝህ አዳዲስ ምልምሎች ጋር የመጣ ወንበር ጠባቂ አዋጊ መኮንን ተብዬ አንድም አይወጣትም ።እናስቀረዋለን።ድል ለፋኖ!!!!!!!

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 4 місяці тому

    አልስማሁም አልስማሁም

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 4 місяці тому +1

    ውይ፣አዝማሪ ለካ ተውት አትሙት ፣ታዲያ እንዴት ኮረኔል ሆነ ኑነገሩ ብርሀኑስ ማርሻል ተብሎ የለ፣፣፣

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 4 місяці тому

    ወንድም. አሳዬ. ከዚህ. በፊትም. ተናግሯል
    ለአቡነ. አብረሃም. በሆነ. አጋጣሚ. ልጆቾ. ናቸዉ. እርስ. በርሳቸዉ. እየተገዳደሉ. ያሉት
    ብሏል. ጉድ. የማያልቅበት. ዘር. አጥፊዉ
    አብይ. አሕመድ

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md 4 місяці тому

    ተው እሳቸው የተናገሩት ከድርጊቱ በፊት ነው ይቀድሙሀል ።የሰክንድር አወዳሽ እረፍ አባትአችን ናቸው።

  • @Mertulemariam
    @Mertulemariam 4 місяці тому

    "Mark my word ." ብለህ ተናገር ወንድሜ እንዳልከው አማራን የጨፈጨፈው ራሱ አማራ ነው። የመል። አሳፋሪ ንግግር ከአረመኔው አብይ አህመድ እንጠብቃለን። አማራውን መሳቂያ መሳለቂያ ለማደረግ እና ለማዋረድ ባንዳ አማራወችን እየተጠቀመ ነው።

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 4 місяці тому +1

    ለመሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ምን ይሻ
    ላችዃል እውነተኛ አባት

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 4 місяці тому

    ጌትነት ጀግና ነህ

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 4 місяці тому

    እነኚህ አባቶች ለመሪነት ይመጥናሉ ወይ? ለሚጨፈጨው ምዕመን ለሚጉላላው ምዕመን ምንም ቃል ያሳፍራል።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 місяці тому

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rl 4 місяці тому +6

    berta

  • @Funny0001-nc9qt
    @Funny0001-nc9qt 4 місяці тому

    Iron man great job

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 4 місяці тому

    አቡነ አብረሀም ብልጽግና ናቸው ምነው ስለ ታረደው ቄስ አይናገሩ ምነው በድንጋይ ለተወገው ቄስ አልተናገሩም መስቀል አደአደባባይ የኢትዬ ጽኦርቶዶክስ ውርስ ነች ለነገሩ አቡነ አብረሀም የመንግስት ተወካይ ናቸው አይወክሉንም ሆዳም ናቸው

  • @tilahunworku
    @tilahunworku 4 місяці тому

    I am hard core orthodox, but am denouncing all elders and pops of the church

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 3 місяці тому

      this guys are the most prominent figures who lost their self pride and dignity for power and money. they are the living devils. they are not otc leaders from day one.they are the reverse of the same coin with Abiy Ahmed.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 4 місяці тому +1

    ግን እኮ ጊዚያዊ ነዉ enjoy ያድርጉ!!...ጥላቻ ግን ይበዛባችዋል። ወደፊት ይሸማቃሉ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 4 місяці тому +1

    አዳነች ቤተክርስቲያን ስላስፈረሰች እያመሰገኗት ነው ???
    አስቡት እስቲ ጣኦት ለማምለክ እና ዛፍ ላይ ቅቤ ለመቀባት የአባገዳ ባንዲራ መላ አዲስአበባን ሲቀውጣት !!! የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ግን የራሷ የሆነውን አርማ ይዛ እንዳትወጣ ተከለከለች አገልጋይ ካህናቶቿም በግፍ ተገደሉ።

  • @getachewfenta4567
    @getachewfenta4567 4 місяці тому

    አባቶች የሚባል የለም ደግሞ ባለሀብቶች ናቸው እኮ

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 4 місяці тому

    በስመዓብ ምን አስነክተዋቸው ነው አቡነ አብርሃም ተዋረዱ እግዚኦ ሁለት ሞት !!!!!!!!

  • @Hailegirma-g7c
    @Hailegirma-g7c 4 місяці тому

    ,ሞጣ እኮ ወዶ አይደለም ልክ ልካቸውን የሚነግራቸው

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 4 місяці тому

    አቡነ አብርሀም ምን ያድርጉ ቤተክነት ክላሽ የላት ያለንበት ስርዓት ኬት አምጥቶ በላ ተበድሮ እንዴት ይከፍላል ማንጠይቆት ነው እንኩዋን ተናግረ ልትናገር አስበአል ተብለ የምትጠየቅበት ሀገር መሆኑን አትርሳ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 4 місяці тому

    ሞጆ ላይ 5ቤተስቦቻቸው የታረድ አባት በእምነታቸው ነው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 4 місяці тому +1

    ኮሎኔል ጌትነት የሚያወራው የአብይ አፍ ተገጥሞለት ነው ተብሎ በአንድ Midia ሲነገር ነበረ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 4 місяці тому +1

    አዲስ-ፊንፊኔን ዛሬ ብታያት ታክሲዉ ሁሉ አደባባዩ በሙሉ በኦሆዲድኦነግ ባንዲራ በግዳጅ እንዲያዉለበልቡ ተደርጓል!!
    አቡነ አብረሃም ጎበዝ ናቸዉ!..ግን ምን ያድርጉ??...ይገሏቸዋል

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 4 місяці тому

    Abune Ermiasin aynetim hodam papas yiza betekristanitu yetenakechiw

  • @12ke883
    @12ke883 4 місяці тому

    አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መቀጫ አንድ እንጭጭ በትንሽ ትንሽ እንዴት የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን እኩይ ማስወገድ ተሳነው እንጠይቅ??

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому

    እርቻ እኮ ቃልቻ ነው ።

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 4 місяці тому

    በዚሰዐትበሀገራችንውስጥያሉባለሥልጣናትወደእህልአቅማዳነትተቀይረውስለኾነከነሱየምንጠበቀውምንምአይነትትሩፋትየለም

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 4 місяці тому

    "የሃይማኖት አባት" የሚባሉት ጥቁር ለባሽ ካድሬዎች ሆነዋል።

  • @TeweheboKasa
    @TeweheboKasa 4 місяці тому

    ሰላም አሳየ እንደምን አለህ ! የሃይማኖት አባቶች ስለ ሚባሉት አንድ ነገር ልበል
    አሁን ባለው ሁኔታ እውነተኛ የሃይማኖት አባቶች በጣም የተወሰኑ ናቸው ሰዉም ክብር መስጠት ያለበት ለእነዚህ ብቻ ነው እንጅ የሃይማኖት አባቶችን ልብስ ለብሰዉ
    1 ገንዘብን
    2 የሥጋ ምቾትን
    3 ዝናን ለማትረፍ እንኳን ከመንግሥት አካላት ጋር ይቅርና ከሰይጣናት ጋር ወዳጆች ቢሆኑ ትንሽ እንኳን ቅሽሽ የማይላቸዉ ወንበዴዎች መሆናቸው አማኝ ሁሉ ማወቅ አለበት ።እንዴት? እነዚህ ሰዎች
    በአፋቸዉ የሚያወሩትን ሳይሆን መሬት ላይ ምን አይነት ሥራ ሠሩ ብሎ መመርመር ያስፈልጋል።
    ይህን የምልህ አባቶችን ለማቃለል አይደለም።
    እውነተኛ የሃይማኖት አባቶችማ በሚሠሩት ሥራ ከሰማይ የሰፋ ከመሬትም የከበደ ክብር እንደሚገባቸዉ አምናለሁ እኔምኮ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነኝ ግን በእንደዚህ ያለ የመከራ ጊዜ ሕዝብ በጥጋበኛ እና ዘረኛ ፖለቲከኞች ሲያልቅ ምንም ቃል የማይተነፍሱ ይልቁንም ከመንግሥት ጋር ወግነዉ ለንጹሓን እልቂት ምንም ግድ ሳይሰጡ ይልቁንም ውዳሴና አምልኮ እያቀረቡ ለእነዚህ አባቶች እንኳን ክብር ዝቅ ያለ ውርደትም አይገባቸውም ።እንዴ የነቢያት አለቃ ሙሴን እኮ ሲይያስመሰግነዉ የሚኖረዉ በፈርኦኖች ጭካኔ ጭንቅ ውስጥ የነበሩ ወገኖቹን ዐርብዓ ዓመት ተሰዶ ከዚያ በኋላ ከፈርኦኖች ጋር ፊት ለፊት ተናንቆ ከግፍ አገዚዝ ነፃ ማውጣቱ እኮ ነው ።
    ታድያ ይህን ታሪክ የዛሬወቹ የእኛወቹ ጉዶች ያምኑበት ይሆን ?! አንተ እና ብርቅየ የአምሐራ ልጆች ግን በርቱ የእውነት አምላክም ያግዘናል ትንሽ ቀን ነው መከራዉም ያልፋል።

  • @MekonenZeleke-f9f
    @MekonenZeleke-f9f 4 місяці тому

    yemiyakatilih kehne teqaxel.

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 4 місяці тому

    የሚሉትን እንጂ የሚያደርጉትን
    አትየ ሚለውን ሁሉም ሲነግሩን፣
    እኛም ምስኪኖቹ አምነን ተቀበልን።
    ጠብቀን ጠብቀን ሁሉንም ስናየው፣
    እኛንም እምነትም ሀገር አውዳሚ ነው።
    መቅደሱን በሙሉ በካድሬ ሞልተው፣
    አባት እና ካድሬን እንዴት እንለየው።
    ሶስት እና አራት አባት በርግጥ ነበሩን፣
    ሆድ አደር በዛ እና ድምጻቸው ራቀን።
    አባቶችን ማክበር የመጽሀፍ ቢሆንም፣
    ሀሰተኛን ማክበር ለእምነት አይመጥንም
    አባት ያልሆነ ሰው አባትም እይሰኝም፣
    በዝምታ ብቻም ሀይማኖት አትቆምም።

  • @tewodrosasmamaw1840
    @tewodrosasmamaw1840 4 місяці тому +2

    ይሄ ሰውዬ ለምን ቁቡን አውልቆ አይበለፅግም