እስዋን አጥቼ እንዴት ነው እምኖረው: ቤተሰብ አዘነ ለሊቱን ሙሉ ሆስፒታል ነው ያሳለፉነው፡ ሮቤልን እተውላታለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • እስዋን አጥቼ እንዴት ነው እምኖረው: ቤተሰብ አዘነ ለሊቱን ሙሉ ሆስፒታል ነው ያሳለፉነው፡ ሮቤልን እተውላታለው

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 28 днів тому +44

    ሮቤ ብሌን ነቃ በሉ አውቃ ነው በረኪና አትጠጣም ስለዚህ የራሳችሁን ህይወት ምሩ ተልኩ አላት አውቃ ነው ዮኒ

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e 28 днів тому +57

    እሮቤ ዳግመኛ እቺ ልጅ አታግኛት ስልክህ ቀይር ዮኒ አጣራ ልጅቷ ከኋላ ነገር አለ እና እግዚአብሔር ልቦናዋ ይመልስላት እናተ ህወታቹ ቀጥሉ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 28 днів тому +106

    እሮቤልና ማሂ ስልካቸውንና ቤታቸውን መቀየር አለባቸው ደሞም ፍፅም መለያየት የለባቸውም በፍፁም እሷ ፍቅረኛእዳለው እያወቀች ለዛውም ስንትዋጋ የከፈለለት 😊እደት ልጅቷ ተልኮ እዳላት መቼም እዳትለያዩ እባካችሁ ሮቤ ማሂን እዳተዋት ተጠንቀቁ መቼም እደትለያዩ በቅርብ መጋባት አለባችሁ

    • @user-px3xb4xv5w
      @user-px3xb4xv5w 27 днів тому

      እውነት በጨራሽያሰበቹ ነገር አለ እጂ ባለትዳር እያለ ፈቅር እዞኝል ምን ማለት ነው

    • @user-hn9yi2sn2u
      @user-hn9yi2sn2u 27 днів тому

      @@user-px3xb4xv5w እሱአይደል እኔስየገረመኝ ብቻአላህ ይጠብቀን ከድዚችአይነቲቱ ሙቲቻ ሌላምንይባላል

    • @user-px3xb4xv5w
      @user-px3xb4xv5w 27 днів тому

      @@user-hn9yi2sn2u ያሁሉ መሰዋእት ከፈለው ለፍቅር ብለው አውህን ደሞ መቀኝ መጣችባቸው

  • @Shibru1999
    @Shibru1999 28 днів тому +29

    ዮኒ
    ሮቤልና ብሌንን አትረብሻቸው : በሰላም ሕይወታቸውን ይምሩ. ያችን አፈቀርኩ ባይ ልጅቱን በግል አግኝተህ ምከራት ወደ አእምሮዋ ከፈለገች ትመለስ.!

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d 28 днів тому +224

    ለማን ብለሽ ነዉ የምትተይዉ ከሮቤል እንዳትለይ እሷን ቤተሰቦቿ ያሳክሟት እሮቤል ደግሞ አትልፈስፈስ የብሌንን ህይወት አትበጥብጥ ለአንተ ብላ የተወችዉ ህይወት አለ ።

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 28 днів тому +30

    ወንድሟ ዶክተር ነው እሷ በረኪና ጠጣች አያሳምንም ተልእኮ አላት የራሷ ጉዳይ ሮቤልና ብሌን ሁለታችሁ አንድ ሁኑ ስልክ ቀይሩ ያላችሁበትን ቀይሩ የራሷ ጉዳይ ገደል ትግባ

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 28 днів тому +414

    ሮቤል ስልክ ቀይር እና ያላችሁበት ቦታ ቀይሩ አሄ ፍቅር አይመስለኝም 🙄🙄 በ ጭራሽ አትመኑ 😭😭😭

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 28 днів тому +3

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 28 днів тому +4

      እኔም ደምሩኝ

    • @ShaituDamee
      @ShaituDamee 28 днів тому +2

      😢😂 batikikl

    • @user-sh7gs5mh5u
      @user-sh7gs5mh5u 28 днів тому +2

      አዎ ይቀይሩ

    • @user-yo7oy4fb5x
      @user-yo7oy4fb5x 28 днів тому +4

      የኔም ሃሳበ ነው የምር አትመንዋት የሆነ ተልእኮ አላት ልጅቱ

  • @user-fh4il4pn7l
    @user-fh4il4pn7l 28 днів тому +17

    ብሌንዬ የኔ ፍልቅልቅ በጭራሽ ፍቅርሽን አሳልፈሽ እዳሰጭ በማርያም በማርያም በማርያም ብዙ ዋጋ የከፈላችሁበት ፍቅር ነው ሮቢ ብሌኔ በፍፁም እንዳትለያዩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 28 днів тому +268

    እረ ልጅቷ ጥርግ ትበል ሆሆሆሆ. የናተን ህይወት ለማበላሽት ነው የመጣችው.

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t 28 днів тому

      ጋይስ ደምሪኝማ 😢😢😢😮😮😮😮

    • @tejnesh5645
      @tejnesh5645 28 днів тому +4

      አረ አዉቀዉነዉ ድራማነዉ በረኪና አልጠጣችም ተልኮ አለባት

    • @FiriyotTolosa
      @FiriyotTolosa 28 днів тому +3

      እውንቲ ነው ዬንሱን ህይውት ልትበልሺ ነው እቺ ልጂት

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 28 днів тому +1

      በረኪና ! በቃ ሮቢ የሚሰቱ የማሂ ነው ልቧ ቆርጦ በበሪኪና ትታጠበውና ይጽዳ ተዋት

    • @user-yo7oy4fb5x
      @user-yo7oy4fb5x 28 днів тому

      የኔምሃሳብ ነው የምሬ

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 28 днів тому +16

    ምን ይሁን የምትሎው ዮኒ ሮቤል እና ብልየን ወደ መቀሌ ይመለሱ ስልካቸው ይቀይሩ ሁለቱም ምክንያቱም በፋቅር ብዙ ፈተና ያለ ነው ለጊዜው አገር መቀየር ጠቃሚ ነው ሮቤል ለህይወታችው ለሁለታችሁ አገር መቀየር እጅግ ጠቃሚ ነው

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 27 днів тому

      ሮቤል የጀመረው ስራ አለ እንዴት ይሄዳል❤

    • @user-nu6kf5go9k
      @user-nu6kf5go9k 27 днів тому

      አትሸወድ የሆነ ዱካ ሾው ይሁን አላውቅም ወድጄሀለሁ ብላ ስተሰቃየው ከነ እህቷ በፍፁም እንዳትደርሡ እራሳችሁን ጠብቁ ለህግ አሳወቁ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 28 днів тому +114

    ሮቤል ስልክ ቀይር የምትኖሩበትንም ቀይሩና ተስማምታችሁ ኑሩ ልጂቱ አፍቅራህ አይደለም ተልኮ አላት ታስታውቃለች እባክህ ሮቤል ራስህን ጠብቅ

  • @TsedayMamo-e4m
    @TsedayMamo-e4m 28 днів тому +10

    አቦ ተዋት ደግማ ትጠጣ ልጅቷ አውቃ ነው ተልኮ አላት አውቃ ነው ሲጀመር ሴት ልጅ ክብር አላት ይች እርካሽ ነች ተዋት ሰይጣን ነች

  • @EmebetDemse-pr8iz
    @EmebetDemse-pr8iz 28 днів тому +24

    ይች ልጂ የሆነ ነገር ነው ይዛ የመጣችው ማርያምን አሁን ደርሳ አፍቅርሀለሁ የምትለው ለምንድነው እና እሮቤልን የምየይው ብሌን ህይወትሽ ነው እዳተይ እሮቤልም ለዝህ ፍቅር የከፈላችሁትን መሰዋት አትርሱት ማርያምን😢

  • @MesiMesi-c7l
    @MesiMesi-c7l 28 днів тому +8

    ሲቀጥል በሚዲያላይ ነዉ በጣም ደስ በሚል ፍቅር ከማሂጋ የምታያችሁ እሄንን እያየች ጭራሽ አንተን ማጣት አልፈልግም ትላለች ሮቤል ስልክህን ቀይር

  • @user-ju1mp9kl1o
    @user-ju1mp9kl1o 28 днів тому +67

    ምንም ቢሖን እሮቤ እና ማሒ መቸም አይለያዩም እሷ ተልኮ አላት

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 28 днів тому +1

      Teleko benorat erasewan tatefalechie endie? Atashufie

    • @user-px3xb4xv5w
      @user-px3xb4xv5w 27 днів тому

      ​@@ritahaile1787እና ባለትደር አኮ ነው ምን ማለትሽ ነው የሰው ሂወት መበጥበጥ አረ ድብንንንንንንን ትበል

  • @zakz1724
    @zakz1724 27 днів тому +3

    ሮቤልን አፈቅረዋለሁ የምትል ልጅ ራሴን አጠፋለሁ እያለች የምታስፈራራ ልጅ ድብቅ ተልእኮ ያላት ትመሳላለች,,,ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም,,,,,ስለዚህ ሮቤል ጨክን የምታፈቅራት ብሌን አጥብቀህ ያዛት ሲም ካርድ ቀይር,,,,በርቱ❤

  • @birtukanmekonnen3326
    @birtukanmekonnen3326 28 днів тому +148

    እባክህ ዮኒ የልጆቹን ህይወት አትረብሽ አልገባኝም በወሬ እንዴት አመንክ ስትጠጣ ያየህ መሰልክ ሮቤል ተጠንቀቅ ቤት እንዳትሔድ ተልዕኮ አላት

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 28 днів тому +4

    የኔ ወድም እኔ ከናተ ባላቅም ልጅቷዋ ከፈለገችው ትድረስ ትዳር ቀልድ አደለም መጨናነቅ ያስፈልግም ባለትዳር መሆኑ እየታወቀ የኔ ካልሆንክ እኮ ሀፃት ነዉ እምነታችን አይፈቅድም ስለዚህ ስልካችሁን ቀይራችሁ መቀጠል ነው ትዳር ቀልድ አደለም

  • @yalem2598
    @yalem2598 28 днів тому +135

    ብሌንን ሊያገባ የነበረው ሰው ምን አልባት ልከዋት ይሆናል መጠንቀቅ አይከፉም

  • @user-fu3nm2dv8q
    @user-fu3nm2dv8q 28 днів тому +1

    ይሄ መንፈስ ነው ፍቅር አይደለም በሚድያ ያየችውን ሁሉ እያፈቀረች በረኪና ትጠጣ ሆይ አለች አያቴ

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 28 днів тому +27

    ሮቤል ምንም ጥፋት የለበትም በግድ የሚሆን የለም ባለትዳር ነው አልፈልግሸም ብሏታል ዬናሰ መጨናነቅ የለብህም ልጅቷ እግዚአብሔር ይማራት።

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 27 днів тому

      ልጅቷ ምንም አልሆተችም ዬኒ ሄደህ ያየህ መሰልክ ተደወለልህ እንጂ አላየህ አቤል ግን በፎፁም መሄድ የለብህም ከሩቅ ሆናችሁ አጣሩ፣

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi 28 днів тому +6

    እባክህ ሮቢን እባክህ በናትህ ይሄ ወጥመድ ነው ቦታ አትስጥው አንተና ብሌንና አንተን ለመለያየት ያደረጉት እጥረት ነው please please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 28 днів тому +27

    እባክህ አውቃነው ጨምላቃ እራሳችሁን ጠብቆ አውቃ ሥልኮ ይፍተሺ እሮቢል እርሥህንጠብቆ እተራሥህ ንጠብቅ ስው አሥመሳያነው የቢሌን ጩኝ ልኮት ነው ብር ተከፍሎት

  • @ቤተ
    @ቤተ 28 днів тому +6

    ይወኒ የኔ አባት ብሌንንና ሮቢን ቤተሰቦቿ ቤት ውሰዳቸው ና ሁሉንም ንገሯቸው ከዚህ በኋላ የሆነ ነገር ብትሆን እኛን አይመለከተንም በሏቸው ከዚያ እንደፈለገች መሆን ትችላለች ስንት መስዋት የተከፈለበት ፍቅር መበጥበጥ የለበትም ብሌንና ሮቢ ጉዞ ወደ ፊት እሽ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 28 днів тому +21

    ሮቤል እና ብሌን ስልካቸውን መቀየር አለባቸው እረ ዮናስ ልጅቷን አስወግዳት ይች ተልኮ አላት

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 28 днів тому +2

    እኔ ግን አሁንም ቢሆን አልተዋጠልኝም የሚወራዉ ሁሉ እዉነት ከሆነ እንኳንም ፈጣሪ አተረፋት ፍቅር ነዉ እና ብዙ ያልሆነ ነገር ዉስጥ ያስገባል?? ግን ራሣችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች❤❤❤❤

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 28 днів тому +134

    ልጅትዋ የምትድንበትን መንገድ ፈልጉ ብሌን እና ሮቤል ተያይዘው ወደ ፊት ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 27 днів тому +2

    በጣም እየገደላችሆት ነው
    ብሌንን ሮቤልና ዮናስ
    በእውነት ዮናስ ሰልፍሽ ነህ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 28 днів тому +26

    እሮቤል በዚህ ልክ የዋህ አትሁ ጊዜው ከፍትዋል ያሁሉ ዋጋ የከፍል ፍቅር አጣም ዝም ብለህ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 28 днів тому +5

    ሊጂቷ ቤት ሮቢ አይሂድ ዮኒ አንተም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 28 днів тому +43

    የራሷ ጉዳይ ስራ ፈት ሆሆሆሆይህ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 28 днів тому +3

    ዮናስ ልጅታ ወደራሴሳ መመለስ ነው ያለባት በምን ሒሳብ ነው ብሌን ፣ ፍቅራን አሳልፋ የምሰጠው ፣ የሮቤልን ፣ እና ብሌንን ለማለያየት የተፈለገ ፣አካሔድ ሊሆን ይችላል በተአምር ብሌን ፣እና ሮቤል መለያየት የለባቸውም

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 28 днів тому +89

    ይከ ፍቅር አይመስለኝም 😢😢😢ሆይይ ምን ጉድ ነው ❤❤ብሌኔ አንች የምትተይላት ሮቤል ፍላጎት አለው እንዴ ለምን ተብሎ ነው አንች ፍቅርሽን አሳልፈሽ የምሰጭ እሷ ጤና የላትም እንዴ 😢😢

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 28 днів тому

      Lejetwa telka new yemehonew. Sewuyew birr setowat new yemehonew. Enersun lemelyet hon bela new.

    • @user-pu8js5jx6w
      @user-pu8js5jx6w 28 днів тому

      @@user-cr3yq9kr1o በትክክል

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 28 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 28 днів тому +2

    ሮቤና ብሌን ስልካችሁን እና ቤታችሁን ቀይሩ ከዛም የትም አያገኟችሁም ህይወታችሁን ለመበጥበጥ ነው የመጣችው ተልኮ አላት በረኪናው ደግሞ ከፈለገች ትድገመው

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 28 днів тому +15

    ምን አይነት ቀልድ ነው ልጅቱ የያዘችው የሰው ህይወት አበላሽታ የራሷን ህይወት ልታቃና ትፈልገለች ታከም ና ትዳን ከዛ ውጭ እነሱን ለማለያየት አይታሰብም. የጤና ሳይኮሌጂ ትታከም ትድናለች ሮቤል አድራሻቸውን ይቀይሩ በጭራሽ አያግኛት !!!!!!

  • @TiztaMamo
    @TiztaMamo 28 днів тому +3

    በረኪና አይገልም ሴቶች ቤተሰብን የሚያስፈራሩበት ነዉ

  • @Emebettube
    @Emebettube 28 днів тому +23

    እዉነት ግን አፈቀርዉ ነዉ የት ነበርች ብሌን እና ሮቤል ሲላቀሱ ያንየ ለምን አልመጣችም አሁን አብረዉ መኖር ሲጀምሩ ያዙኘ ልቀቁኝ አለች ይህማ ትልቅ ሴራ አለ

  • @haregwointefera3039
    @haregwointefera3039 28 днів тому +1

    ዮኒአስተውል እንዲሕአይነት ነገርለምንትስማላችሁ ብሌንም አስተውይና ቶሎብላችሁ ወደትዳራችሁ ግቡ አደራአትዘግዩ❤🎉

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g 28 днів тому +59

    የራሷ ጉዳይ እነሱ ይወታቸውን ይኑሩበት❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 28 днів тому +1

    ይህ ኖሮ የከበደው ትውልድ ፍቅር ይዙኛል እያለ በፍቅር ምክንያት እራስን ማትፋት ወይ ጉድ ተገላገለች በቃ ጨክና ከሞተስ ከዜክ ከቱ አለም መሜት ይሻላል 😊😊ደሞ ኮሜትሮች ስደቡኝ አሏችው ለቀልድ ነው ያልኩት 😮😮

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk 28 днів тому +16

    ሁሉምሠው እሚወደውአለው ግን ከተፃፈለትጋርነውየሚኖረውእንጅ የራሷጉዳይ ዳይ ወደሰርጋችሁጉዞ አይመለከታችሁም ስለሷ

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir 28 днів тому +2

    ብር እንኳን በረኪና ሌላም ያስጠጣል ተልኮ ነው ንቁ😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k 28 днів тому +7

    በአይን ያላያችሁትን ነገር በሰልክ ሰማነ ብላችሁ በረኪና ጠጣች አልጠጣች የራሷ
    ችግር ነው ሮቤል ስልክህን ቀይረህ ቦታ ቀይረህ ከማኺ ጋር ተጋብታችሁ ኑሩ❤
    የህ የምቀኛ መንፈስ የተወጋ ይሁን 👇👇

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 28 днів тому +2

    ይሔ ነገር ቆም ብላቹ ተጠንቀቁ ልጅቷ ተልካ እንዳይሆን ያስመሰለች ነው ተጠንቀቁ የፈለገ ነገር የማሳመኛ ድርጊቶች ልታደግ ትችላለች በግዜው በአጭሩ ይሸኛት ሮቤል ማህሌት ተጠንቀቁ አትጣሉ ኑሮዋቹ ኑሩ በጣም እዩልኝ እዩልኝ ብላቹ ነበር በስርአት ፍቅራቹ ለሰው ማሳየት ሳይሆን ለራሳቹ ኑሩበት ምቀኛ አታፍሩበት

  • @user-dz8kg8ro2o
    @user-dz8kg8ro2o 28 днів тому +5

    እሮቤል ይህ የቃቃ ጨዋታ አይደለም ብዙ የሆንክለት ፍቅር ነው ስለሆነም ከዚህ በሗላ ዩቱዩብ ላይ ጥፋ ሰፈር ቀይር ከዩኒ ጋርም በስልልክ ብቻ ሰፈር ቀይረህ ማሒን አግብተህ። ፍቅርህን አጣጥም

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi 28 днів тому +3

    የኔ ቆንጆ አንቺ ጥፋት የለብሽም ጥፋት የእሷ ነው ስለዚህ ለህጋ አሳውቁ እና እንደማይመለከታችሁ አሳውቁ ሮቤል ስልክ ቀይር አትፍሩ እሷናት እንጂ የመጣችሁ እናንት አይደላችሁ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 28 днів тому +8

    እኔ እኮ ግራ የገባኝ ነገር እስከ ዛሬ የት ነበረች 😢😢😢 ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው 😢😢😢

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 28 днів тому +2

    እየውልህ ዮኒዬ በደብ አስተውል ልጅቱን በደብ እያየካት ነበር እና አነጋገርዋ እምታፈቅረው አትመስልም ተልኮ ያላት ይመስለኛል ስለዚህ ተረጋጉና በድብቅ ጊዜ ውስዳችሁ ተከታተሉአት ልጅቱን 😢😢እና እግዚአብሔር ያግዛችሁ ዮኒዬ አይዞችሁ😢😢😢❤

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 28 днів тому +24

    እዳትተይ ምን ብለሽ የራሷ ጉዳይ

  • @menengebremariam1445
    @menengebremariam1445 28 днів тому +1

    ዮኒ እንዳትሄድ ቀሪውን ቤተስቦቾ ያስታሞት ሮቢ እንዳትሄድ በስልክ አናግራት ተው ታገሱ ሁላችሁም ተጠንቀቁ እንዳትታገቱ ብሌን ጎበዝ ሁኚ ጠንካራ ሁኚ በአላማሽ ፅኚ ፍቅርሽን አጠንክሪ እንጂ አትልፈስፈሱ መሄድ አያስፈልግም

  • @Hana-g-b8
    @Hana-g-b8 28 днів тому +8

    ብሌንዬ እና ሮብዬ በፍፁም አትስሟት ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው እናንተ እጅ አትስጡ ለሁለት ሁናችሁ አስታሙሟት ብሌንዬም ተረጋጊ ሮቢ አያደርገውም እመኝው በተረፈ እንወዳችዋለን

  • @senaitwoldegabriel393
    @senaitwoldegabriel393 28 днів тому +2

    ፍቅር እኮ ሁለቱንም ሲፋቀሩ ነው እንጂ አፍቅሬሃለሁ ማለት ምን ማለት ነው

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 28 днів тому +7

    ተልኮ ሊኖራት ይቺላል እሮቢ ሂወትህን ለማበላሽት ነው የመጣቺው ብሌንን አጥብቀህ ያዝ ❤❤❤

  • @user-dl6ff7bf7l
    @user-dl6ff7bf7l 27 днів тому +3

    1 ، ስልካቸዉን መቀየር
    2, ያሉበትን ቦታ መቀየር
    3، እሷ ካለችበት ቦታ እራቁ እና ሂወታችሁን ምሩ
    ተልኮ ኖሯት ነዉ እሷ ፍቅር አይደለም

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 28 днів тому +6

    ቢችሉ ስልካቸዉን ቀይረዉ ቤቱንም መቀየር አለባቸዉ ቢያንስ ሲርቃት ትተዋለች

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 28 днів тому +2

    ከመጀመሪያዉ ማቋረጥ ነበረበት ምንም የስልክ ምልልስ አያስፈልግም😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 28 днів тому +6

    የኢትዮጵያ ሴቶች አብዶዋል እውነት ከሆነ

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v 28 днів тому +20

    የኔ ቆጆ ልተዉላት አላለችም ዮኒ በራስ ቦታ ሁነህ አስብ በረኪናዉን ጨምራ ትጠጣ ጡሩነዉ ዉስጦን እጥብ ያደርገዋን .ታሪከኛ በግድ የሰዉ ባል እረ ከባድ ነዉ😢😢

  • @amulove5866
    @amulove5866 28 днів тому +14

    አዉቀዉ ነዉ በጣም ገንዘብ ተቀብለዋል ከነ ቤተሰቦቻ ስለዝ በደንብ አገሩ አዉቀዉ ነዉ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 27 днів тому +1

    ዮኒ በእግዝአብሔር ምን እየሆንክ ነው ተዋቸው ይኑሩበት ስልካቸው እንዲቀይሩ እርዳቸው😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 28 днів тому +7

    ፈጣሪ ሆይ ልጅትዋ ን እግዚአብሔር ይማራት... ሲቀጥል እርቤልዬ ፕሊስ ስልክህን ቀይር ???
    ከይቅርታ ጋር ልጅትዋ ከምር ፍቅር ይዞዋት ሳይሆን.. ብሌሄን ካላገባሁ ብሎ ያጣት ስው... በገንዘብ ደልሎዋት ነው :: ፈጣሪ ሆይ ይሄ ፍቅር
    እንደ ዱሮዋችው መልስላችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j 28 днів тому +2

    ለህግ ለቤተሰብ አሳውቁ ከዛ በተረፈ የራሷ ጉዳይ አብራ ትታያችሁ መታ ወድምና እህት መሰላችሗትዴ እናተ ወደፊት ተልካም ሊሆን ይችላል😂😂😂

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 28 днів тому +6

    ትሞክረዉ ትሞት ሆሆሆሆሆ ሠዉ የራሱ እጂ የሠዉ አያሠብም እኳን በረኪና ይቅረና ቢራም አልጠጣ ለወንዲ ብየ ቱ😢😢

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 27 днів тому +1

    የፈለገ ቢመጣ ትዳሩ የሮቤልና የብሌን ነዉ።ልጅትዋ ህክምና ዉሰድዋት ፣እናንተ ምስኪኖች ስላያቹት ነዉ እዲህ የሚያደርጉት ተጠንቀቁ እንደማይመትትባቹህ እግዚአቢሄር።

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 28 днів тому +4

    ሮቤል አርፈህ ተቀመጥ በሄድክ ቁጥር ሌላ ነገር ታመጣለች ከዚህ መራቅ አለብህ ብሌን ሮቤልን ስሚው ልተውላት አይባልም መጣችበት እንጅ እሱ አልሔደባትም አልፈልጋትም እያለ እሱን ደግፊው ሂድ አትበሉት ለማንኛውም ስለታወቀባት ኮሜንቱን አይታ እንዳይደረስባት ነው ሮቤል እንዳትሔድ ዮናስ አትግፋው አርፈችሁ ተቀመጡ

  • @user-mq3ib8sv8u
    @user-mq3ib8sv8u 28 днів тому +1

    እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እራስን ይዞ ወዳጂነው እጦሮጦስ ትግባ የራሷ ጉዳይ የለራሳችሁን ኑሮ ኑር !!!!

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 28 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤ሮቤል በጭራሽ እንዳትሄድ ዉሸቷን ነዉ ሰዉ ሚስት እያለዉ እያወቀች ፍቅር ብሎ ነገር የለም እመኑኝ ታያላችሁ እራቃት

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 28 днів тому +1

    ስልካችሁን ቀይሩት ሁሉም እና ለፖሊስ ማመልከቻ አስገቡት ቦሀላ ላይ ከሞተቺም የራሶዋ ጉዳ እና ዝምብላችሁ ኑራችሁ ኑሩበት ሮበልዬ የኔ ምስኪን ተልኮ አላት ልጅቱ እና ራስችሁ ጠብቁ.. ሂዎት መቼም ፈተና ናት አይዛቺሁ 🥰😘❤️ 🥰 የግድ ፍቅር የለም. ህግም በግድ አግባት የሚል የለም

  • @Zaynabll-uz3np
    @Zaynabll-uz3np 28 днів тому +4

    ማሂ ትላንትና በጣም ትግስተኛ ሆነች እኔ ብሖን እዛዉ ኢዤ ነበር አፈር ማስበላት

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 28 днів тому +2

    አዉቃነዉ እባካቹ አትጃጃሉ ለብለን ህዎት አትበጥበጡ ባራክና ከጠጣች ለላ በርክነ ገስታቹ ስጡ ባለጌ የሰዉ ህዎት መታ በጠበጠችኮ😢😢😢

  • @user-kv8kc2nl9y
    @user-kv8kc2nl9y 28 днів тому +6

    ኣረ ትቀልዳለች እቺ ልጅ ድብን ትበል እያወቀት ትገባለች እንዲየ ባለጌ ግን ተልካ እንዳትሆን

  • @MesiMesi-c7l
    @MesiMesi-c7l 28 днів тому +2

    በነገራችን ላይ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፍሽን አድርገዉታል በኢዲያ እያዩ አፈቀርኩህ አበድኩልህ ማለት ስለዚ አንደኛ እሮቤልም ጥፍት አለብክ ምንም አይነት የስልክ ልዉዉጥ ማድረግ አልነበረብክም ልጅቱ የበለጠ ፍቅር ዉስጥ የገባችሁ ስልክ ስለምትመልስላት ነዉ

  • @alem5097
    @alem5097 28 днів тому +2

    የሮቤልና. የአብርሽ. አካሄድ. እሷን. እየጠየቃችሁ. እያባበላችሁ. መፍትሄ. አይሆንም. ጭራሽ. አቤል መሄድ. የለበትም መገናኘትም. የለበትም መገናኘቱ. ነው. ይህን. ያመጣው. . ሁለት. ቦታ. ጨዋታ. አቁም. ሮቤል. ተቀይሜሀለሁ.

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 27 днів тому +1

    ተልእኮ አላትትትትትትትት ተጠንቀቁ ሮቢ ቆፍጠን በልልልል ከፈለገች ገደል ትግባ አይመለከትህም።ብሌንንን በስንት ጉድ ነው ያገኘካት ብሌንም ሮቢን አትጠርጥሪው ።ሮቢ ሞኝ አትሁን

  • @user-qx2un4fc1y
    @user-qx2un4fc1y 28 днів тому +2

    ምን ዐይነት ፈተና ነው። የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ እንጂ እርግጠኛ ነኝ ልጅቷ ተልኮ አላት።

  • @simertRegasa
    @simertRegasa 27 днів тому +1

    አረበስማም ምንአይነት ስቃይ የበዛበት ፍቅርነው እባካቹ እጅእዳሰጡ እራሳቹን አጠክራቹ ወደፊትእጂ ወደሗላ እዳትሉ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @satgraway292
    @satgraway292 28 днів тому +9

    ተረጂው እናተ ለማላላየተሰ ነው የመጣችው ባልሸ አያቃትም😏😏😏

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 28 днів тому +2

    ሥልክ ቀይሩ እራቋት ሮቤል ግዴታቸውን ክን ተወታካል እሶም ማሠብ አለባት የሦ ያልሆነ ነገር ላይ ህይወቷ ማጥፋት የለባትም

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 28 днів тому +23

    ለምን ለህግ አታሳውቁም በናተ ምክናት እዳይሆንባች ግደታካ የማይፈልጋትን ሴት ማግባት ይችልም እሮቤል የብሌን ባልነው ለህግ አሳውኩ
    ሜስኬን ቤሌንየ ኼድላት አለች ቆይ ግን በግደታ ፍቅር አለደ

    • @abrardula6731
      @abrardula6731 28 днів тому

      በትክክል

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 28 днів тому +2

      እውነት ነው ለህግም ለቤተሰቧም ባለትዳር ነኝ ብሎ ማሳወቅ ከዛ ብኋላ የራሷ ጉዳይ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 28 днів тому

      ትክክል ውይ እዴት ትስ አለሺ ሆ ይች ጦሰኛ

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 28 днів тому +1

    ለማንኘውም. ተጠን ቀቁ. ልታስመስል. ትችላለች😢😢😢😢

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 28 днів тому +2

    በነገራችን ላይ ያፈቀረሰው ስትቀርበው የበለጠፍቅሩን ይጨምራል እጂ አይቀንስም ዮኒ አንተሂድና ደህንነትዋን አረጋግጥ በቻልከውመጠን ከስምትዋ እንድትወጣ እርዳታ ያለበለዚያ ሮቤልን በቀረባት ቁጥር ልጅቷ ትጎዳለች

  • @abebateklemariam4929
    @abebateklemariam4929 28 днів тому +1

    በጣም፡በጣም፡ነው፡የተሳስትከዉ፡አታዉራት፡ሮቤል፡በእጅህ፡ካስገባሀት፡በህዋላ፡ስልክ፡ማነጋገርህ፡ራሱ፡ስህተት፡ነው፡

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 28 днів тому +9

    ሮቤል የበሊን በቻና በቻንዉ የምከረ አገልገሉት ይሰጣት አታካበዱት አትመሄደየልበህም 😮

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 28 днів тому +1

    እሮቤል ከሜድያ ለትንሽ ግዜ እራሰገን ያግል
    እዴት በአድ ቀን ከወስቢታል ወደ ቤት ተመለሰች ከጀርባዋ የሆነ ነገር ያለ ይመሰለኘል

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x 28 днів тому +17

    ስራ ፈት በሏት ጭራሽ በረኪና አሁንም ትድገምመዉ በሰዉ ባል ድርቅ የራሽ ጉዳይ በሏት

  • @user-uc9ox9es6c
    @user-uc9ox9es6c 28 днів тому +1

    ፍቅር እንደዚህ አይደለምምምምም።።።።።።😢😢😢😢😢ፍቅር ማለትብለአንድ ሰው መስዋዕት መክፈል ብቻ ነው መስዋት መክፈል ማለት በርኪና መጠጣት አይደለም።።

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 28 днів тому +12

    ልጂቱማ ተልካለችእዴ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 28 днів тому +1

    ወላሂ ድብን ትመል ይች ለትውልዱም አትረባም እዴ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ቀውላላ ሞቱን ይመኛል አሉ ይች ባለጌ ትልኮ ነው ፍቅር አደለም አረ ትይድ ሆሆሆሆሆ

  • @EmebetRegasa-kq8zy
    @EmebetRegasa-kq8zy 28 днів тому +7

    ፌክ ነው 12:43

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 28 днів тому +1

    ዮኒዬ ከዝህ በላይ ክትትል እንኳን አድርገሄን እናውቃለን ስለዝህ ይህችን ልጅቷ ክትትል በማድረግ ያለውን መንገድ አጣሩት ይችህ ልታያያል እንጂ ወዳ አይደለችህም እባካችሁ እርሳችሁን ጠቢቁ❤

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x 28 днів тому +32

    ከአሁን በፊት በአነፍናፍዉ ዩቶብ ላይ ወድኩህ እራሴን ላጠፋ ነዉ እያለች ስትላላጥ መጨረሻላ የራሽ ጉዳይ ነዉ ያላት ተዋት ሮቢል አትስማይ

    • @user-ud9fy1cm9g
      @user-ud9fy1cm9g 28 днів тому +2

      ልክነሽ ልድቷን ሲያከብር ነበር አናፍናፊው ክልል

    • @tsehayatomsa5913
      @tsehayatomsa5913 28 днів тому

      Robel & Blenmust change their phone & 🏠 must b/c Mekids maybe for some bad things she aimed you have 2 be smart maybe she wanna to distorted your life guys Action Action quickly

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 28 днів тому

      አዎ አነፍናፊን አፈቀርኩ ብላዉ ነበር አስታዉሳለዉ ግን ያቺ ልጅ መጨረሻዋ ምን ሆነ?

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 27 днів тому

      እሷም ብቀላ ነበር ቆርጦ ሲዘጋት ጥጓን ያዘች ሮቤል ግን ተልፈሰፈሰ አያውቃት የማንም ባለጌ ሚሰትህን ትተህ እኔጋ ና ተብሎም አይታወቅ፣

  • @user-sy9zt4uc3o
    @user-sy9zt4uc3o 28 днів тому +1

    ትዳር ቀልድ አይደለም የራሷ ጉዳይ እናተ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ኑሮ ተፍልግ ኧርይ ትበል😊

  • @user-sg4ty4sf5t
    @user-sg4ty4sf5t 28 днів тому +3

    ሮቤል እቤትዋ መሄድ የለበትም ፀሎት አድርጉላት

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 28 днів тому +1

    ዮኒ ይኽነገር በራሲለይ ቢወን ብለህ አሰበዉ ሚ ሂ ሀሀሀሀሀሀ አይዞሽ እሮቤል የዋነትክን በልክ አርገዉ ሲበዛ የዋ ዊወን እራሽን ይጎዳል

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk 28 днів тому +6

    እባካችሁንቁ አልፈልግሽምአላትአደል በገዛእጇመሞትከፈለገች የራሷ ጉዳይ ምንመጨማለቅነው መቼም በረኪናውአይገልምብላነው ሌላህይወት ያለውሰውላይ መንጠልጠልምንፍቅርነው መጃጃልእንጅ የራሳችሁንህይወትኑሩ ይሄ የማሂየባለፈውእጮኛእጅአለበት እኔበፍፁምአላምን ሲጀመር ፍቅርማለት የሚያፈቅሩትሰውንደስታማየትራሱ በቂነው ወይመግማማትአሉ

  • @senaitasmare3351
    @senaitasmare3351 28 днів тому +1

    ሮቤል እንዳትሄድ እንዳትሄድ እንኳን መሄድ በሚዲያም አትቅረብ ዘመኑ ከፍቷል ሮቢና ብሌን ወደ ፊት 💐😍😘🥰😘💐🌺🌼🌹🌻👌👍

  • @user-vd5yq4vm7q
    @user-vd5yq4vm7q 28 днів тому +19

    እናት ተፍታ መጥፍት አለባችሁ አሁንም አትቅርቡት መራቅ ነው ያለባችሁ

  • @user-sg4ty4sf5t
    @user-sg4ty4sf5t 28 днів тому +1

    ወንዶች እንደዚህ አይከንፉም እባካችሁ አንዳንድ ሴቶች ውዶቸ የሰው ባልም አትውደዱ እራሳችሁን ችላችሁ የራስ የሚሆነው ላይ አይናችሁ ክፈቱ የሰው የሰው ነው እረ ነውር ነው የሰውን አትመኝ ነው ነገሩ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን የድሮውን አምጣልን ጌታ ሆይ ሮቤል የመጀመሪያህን እንዳትለቅ 🙏🏾

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 28 днів тому +13

    ሆሆሆሆ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ በስንት መከራ አንድ ላይ ያርግናቸውን ልጆች አትበጥብጭብን እንቅልፍ ሳልተኛ ሳለቅስ ያደርኩበት ቀን አለ ሮቢ እና ብሌን ወደፊት ለምን ሺጉጥስ አጠጣም እንኳን በርኪና

  • @IkramIkram-tx5mx
    @IkramIkram-tx5mx 28 днів тому +1

    አር እማተው ቀትክህና ተልካትህናለቺ ተጠቀቁ❤