አዳዲስ ፕሮቴስታንቶች ወደ ኦርቶዶክስ እየገቡ ነው እልልል በሉ | በዝማሬ ደመቀ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Вставка
- Опубліковано 13 гру 2024
- #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
አዳዲስ ፕሮቴስታንቶች ወደ ኦርቶዶክስ እየገቡ ነው እልልል በሉ | በዝማሬ ደመቀ | እንኳን ደስ አላችሁ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Nu beberanu temelalesu ❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤
እድሜ ለእናተ በፊት ልዩነቱ አይገባንም ነበር ችግራቸው ከአምላክ እናት ጋር ይመስለን ነበር አሁንማ እድሜ ለወንድሞቻችችን ተከፈታችሁታያችሁ ማርያም ልጆች አላት እየሱስ ወንድሞች አሉት ስለዚህ የምታምኑት ሌላ እየሱስን ነው በስሜ ይመጣሉ የተባለውን ልዮነታችን እኛ የምናመልከው የድንግል ልጅ እየሱስን ነው እናመሰግናለን ስላወቅን በድንግልና ወለደች እየተባለ ይህን ያክል ድፍረት ወደ እውነተኛው እየሱስ ኑኑኑኑኑ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ለዚህ ክብር ያብቃልን
እልልልልልልልልል❤.የድንግል.ማርያም.ልጅ.ክብሩን.ይዉሰድ.ለዘላለም.ስሙ.ከፍፍፍፍፍ.ይበል.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.በቤቱ.ያፅናችሁ👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኑ.በብረሀኑ.ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ::
እግዚአብሔር ይመስገን::
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
Fetari ymsgen tebarkuo❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወንድሞቼ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈለገ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ዎች እንዲድኑ እያገዝክ ነው ተባረክ
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገንእልልልልልል
እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሜ
እግዚአብሔር የምስገን 🙏🏻🙏🏻
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nu bebirihanu temelalesu!
NU BEBRHANU TEMELALESU
ጋናዊ ፓስተር ራሱን መልዓክ ነኝ ብሎ ሰይሟል ። እኔን አዝላችሁ እንድትወስዱ ጌታ አዟል በማለት ምዕመናኖቹን ጀርባ ላይ እንደ ህጻን ታዝሎ ወደ አምልኮ ስፍራው ይሄዳል።
ምዕመናኑም በረከት ለማግኘት በሚል ተሽቀዳድመው በነቢያቸው ይጋለባሉ። ነቢያቸውን አዝለው ወደ ቸርች የሚገቡ ምዕመናንም በልዩ ሁኔታ በጭብጨባ አቀባበል ይደረግላቸዋል።
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እግዚኦ
😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው🙏🏼❤️
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእግዛቤሕርይመስገንአሜንአሜን❤❤❤
አሁን እኮ ነቃን ልዩነታቸውን እንኳን አሁን ነው የሰማነው
ምንአልባት ግብፅ ናፍቋቸው ይሆንል
❤❤❤🎉🎉🎉
እንደናንተ ጸረ ክርስቶስ አላየንም 🙈
ባደባበይ ወቶ ወንጌለ ክርስቶስን የሚሰብከውን ትቃወማላቹ፣
እናተው ራሳቹ ኢየሱስን አትወዱትም
ጭራሸ ደግሞ አሁን ያመኑቱኑ ኑ ወደ እኛ ትላላችሁ ፣ እስኪ ንገሩን ምን ፍለጋ ነው ሰው ወደናንተ የሚመጣው??? ኢየሱስ እኮ በቂ ነው።
ወንድሜ(እህቴ )የሰዉ ልጅ ልብ ከምታወር አይን ብታወር ይሻላል ይላሉ አባቶቻችን
ከእኛ በላይ ስለኛ ታዉቃለህ ? ወይስ ወንድሞች ስያስተምሩ ወደአንተ ጀሮ ስገባ ተቀይሮ ነዉ እንዴ ለዚህም ነዉ ልብህ ታዉሯል ያልኩት
ክክክክክክቅ
Ykorartal
ለምንድ ነው ሰው እንዳይሰማው ቁርጥቁርጥ የምታደርጉት ? እናት ቤተክርስቲያን በሚለው የዩቲዩብ ቻናል ላይ ምንም ይነት መቆራረጥ ሳይኖርበት በደንብ ጥርት ብሎ ነው የሚሰማው፡፡ የዚህ ቻናል ባለቤት መናፍቅ ነው ማለት ነው ስለዚህ unsubscribe አድርጌለሁኝ
አረ ተረጋጋ ወንድሜ ምን አልባት ኔትወርክ ይሆናል የዘጋበት የሌላ እምነት ተከታይ ቢሆን ቀድሞውን ለምን ፖስት ያደርገዋል😢
የኢንተርኔት ችግር ነው. መናፍቅ ብሆን ለምን እለቀዋለው። ለማንኛውም ልቦና ይስጥህ.
እግዚያብሔር ይስጥልኝ.