ቶሎ በመጨረስ ለተቸገሩ ወንዶች በቤት ውስጥ የሚደረጉ ስድስት (6) ምርጥ መፍትሄዎች | premature ejaculation | ዶ/ር ሸምሴ | Dr. Shems

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @GetahunTekola-b2n
    @GetahunTekola-b2n 9 місяців тому +8

    Wow .wow bisemah bisemah altegbihim astemariye hakime ..mn libelih

  • @betremariamkassa5416
    @betremariamkassa5416 8 днів тому +1

    ጎበዝ እና ግልፅ ባለሞያ ነህ❤

  • @ethiorelaxing1
    @ethiorelaxing1 9 місяців тому +3

    Thank you, good lesson.❤❤❤❤

  • @DemisseSediso
    @DemisseSediso 9 місяців тому +1

    Delay spray yet now migagnuw faras faligee alagagnahum waga sint now? Amasaginalo

  • @michaellemma6712
    @michaellemma6712 6 місяців тому +6

    Betam des yemil geletsa new ameseginalew betam lemikoyo sewechi yemihon mikir kaleki akiribilin

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u День тому

    beandegnaw bekul dr bithonm blelagnaw wegen agelalets lay jahl yitaybhal..bzu yehabesham amargnam mirt lesles seraat yalachew wordochn memret mlkamnew bay nen..alezya yduriye tabbya yimeslbnal thanyou bery much

  • @YeAllahBariya
    @YeAllahBariya 9 місяців тому +3

    ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ❤❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 7 місяців тому +2

    bmin aweqk jinni nw zemenu sayteyeq sayfeleg ymimetta hulu chgr yalebet nw kza buhala yan nalayen yazorutn gimm litametana asmarereh litasabdegn nw sheqaboch ya eblis yzemzem bnk mri ngn ymilew nw ylakeh ersu nw endih hired person yiwedal yblagnn birr yikfel enjiyset adelem chgre azawoch

  • @Mekanintzeblom
    @Mekanintzeblom 8 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለሁት ferance ነኝ ቃቁሻ አለቺኝ ከነብሴ ብዙ ዓመት አርጋለች በዛ ላይ ተሎ ታስርበኝ አለች የበላሁት ምንም አይስማማኚም ለዉጥ አያመታልኚም ከዚህ ሚሰጡኝ መዳኒት ደሞ ካገራችን ጋ ምንም አይገናኝም እና የሳ መዳኒት ብትልኩሉኝ ፎርማስ ህጄ ብገዛ

  • @HelenGebeyehy
    @HelenGebeyehy 7 місяців тому +2

    ሰላም ደ/ር ብዙ ጊዜ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ነዉ የወንድ ልጅ ብልት 1 ዱ ፍሬ መቀነስ/በጣም ማነስ/ ችግሩና መፍቴዉ

  • @bogalewoldemariam
    @bogalewoldemariam Місяць тому

    ሁሌም እናመሠግንዎታለን ዶ/ር

  • @mohamedamin6951
    @mohamedamin6951 9 місяців тому +2

    "promescent delay spray " የት እናገኛለን

  • @MakebaleBekure
    @MakebaleBekure 16 годин тому

    በቴክኖሎጂ የተገኘ መድሐኒትሳይድኢፌክት የሌለውአለ ወይ?

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 19 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤

  • @GorefeTekola
    @GorefeTekola 7 місяців тому +3

    ዶክተር እስፖርት መስራት ለሴክስ አሪፍ ነው

  • @AbillaOriginal-sb6tm
    @AbillaOriginal-sb6tm 7 місяців тому +3

    ዶክ spinal Bifida Yalbet Sewu Ale Ena ቀዝቃዛ ውሃ ሲነካው የዘር ፈሳሹ ይወጣበታል።

  • @kuzmankuz
    @kuzmankuz 2 місяці тому

    Doctor ena 25 ameta new enam belejneta ketegrezkugn bohala melso botaw yaz ahun ላይ zuriyaw mgel yametal so ahun mesrat echelalew pls መልሱ

  • @SitotaAgena
    @SitotaAgena 5 днів тому

    Hi በትክ ቶክ ላይ ስከታተለህ ነበርኩኝ በጣም አደንቅሀለው ❤

  • @SefariDemishu
    @SefariDemishu 2 дні тому

    ክግል ምንድነዉ

  • @MameMame-oi9jz
    @MameMame-oi9jz Місяць тому

    Allah yicamirilihk wendime

  • @HABTAMUAbera-r1s
    @HABTAMUAbera-r1s 6 днів тому

    ዶክተር 3 ነገሮች አጋጥሞኛል 1 ቶሎ የመጨረስ 2 የማጠር እና ጥንካሬ ማጣት መፍትሔ ካለህ ዶክተር

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 7 місяців тому +4

    Bravo🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 6 місяців тому

      አይገኝ ከዚህ በሀላ አብዲን ለምኝ _3:16

  • @SefariDemishu
    @SefariDemishu 2 дні тому

    አራ በምገበን አመርኛ አዉራ ክግል ምንድነዉ

  • @BariShumba
    @BariShumba Місяць тому +1

    ሰላም ለንተ ይሁን ዶ/ር።የኔ ጥያቄ ፦በተደጋጋሚ ውስብ ማድረግ ማለትም በየቀኑ ውስብ ማድረግ ጉዳት አለዉ ሆይ???አመስግናለሁ ።

    • @AmanuelEliasAmanuelElias
      @AmanuelEliasAmanuelElias Місяць тому

      ምንም ችግር የለም እኔ ቀን በቀን እያደረኩ ነው እንድሁም በጣም ጥሩ ነው

  • @SitotaAgena
    @SitotaAgena 5 днів тому

    ምን ያህል ግዜ

  • @user-knowledgeforworld2321
    @user-knowledgeforworld2321 7 місяців тому +1

    Selam doctor endet neh betam enamesegnalen and tyake alegn bewst beku lYale yemejemeria dereja kintarot alebh blewgnal Ena yezih menor sexual problem linorew ychil yhon? Ebakh ngeregn amesegnalehu

  • @babeybabey-b3b
    @babeybabey-b3b 23 дні тому

    ዶክተር ልክነህ

  • @z.a-o8i
    @z.a-o8i 3 місяці тому +1

    ዶክተር በተፈጥሮ ስሜት የሌላት ሤት ምን ማዲረግ አለባት መፍተሄ አለው ወይ

  • @Adonaydress9338
    @Adonaydress9338 Місяць тому

    Dr ThankYyou for your prsentation, How to cure sperm blockage with natural way? Coz i am tired off taking medication and repeatative siemen Examination without any solution.

  • @abebawaddis7029
    @abebawaddis7029 6 місяців тому +2

    ዶክተር እኔ ብልቴ በደንብ አይቆምም ልጅ ወልጃለሁ ነገር ግን የጥንካሬ ችግር አለብኝ

  • @Kemalkedir-gp9eu
    @Kemalkedir-gp9eu 4 місяці тому

    Epimedyumlu macun ) nigaren dktr tikmu ina gudatu

  • @SolomonAsmamaw
    @SolomonAsmamaw 6 місяців тому

    እስፖርትመስራትሰይቀንሳልወይ

  • @AmareMsganaw
    @AmareMsganaw 2 місяці тому

    ደኩተር ባድማጪ ተመልካቺይስም አመሰግናለሁ ተሎ ላለመጨረስ ምን ማድረግ አለብን?

  • @TafeseHassen
    @TafeseHassen 6 місяців тому +1

    አድራሻ የት ነው ሙሉ መረጃ

  • @mehamedamen402
    @mehamedamen402 5 місяців тому +2

    ዶክተር እኔ ግንኙነት እንደጀመርኩ 1ደቂቃ ሳይሞላ የዘር ፈሳሽ ይወጣኛል ምን ላርግ በጣም እየተጨነቅኩኝ ነዉ መደኒት አለዉ ? ሌላ ምንም ችግር የለብኝም መድገምም ስፈልግ የመቆም ችግር የለበትም ተሎ የመጨረስ ችግር እንጂ መዳኒት ካለዉ ብታሳዉቀኝ !!!

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 4 місяці тому

      እየበዳህ ስሜትህ ሲመጣ እንደምንም ጨክነህ አወጣው እና ትንሽ አቆይተህ ብልትህ ሳይበርድ መልሰህ አስገባው እንደዚህ ካደረክ ቶሎ አጨርስም

    • @hasnghh7729
      @hasnghh7729 Місяць тому

      ​@@Mohamed-wollo😂😂😂😂

  • @MameMengistu-d6t
    @MameMengistu-d6t Місяць тому +1

    ዶክተረ ጥንካሬ የሌለው ብልት ከሆነ ምን አይነት ኤክሰረሳይስ ማደረግ አለበት?የእኔን ጎደኛ ለየት የሚያደረገው ለሴክስ በተዘጋጀን ሰአት ከሴክስ ይልቅ በመላስ ለደቂቃዎች ይቆያል ሴክስን ለማደረግ አቅም የለውም ገና ሳያስገባ ይረጫል ዶክ በጣም ተቸግረያለሁ እረዳኝ።

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 8 місяців тому +1

    ዶ/ር ስለ መልካም ትምህርትህ ፈጣሪ ይባርክህ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት እያረግን በቃ እረክቻለሁ ቶሎ ጭርሽ ትለኝና እሷ በጨረሰች ከተወሰነ ደቂቃ እኔ ስረጭ እንደ አዲስ ስሜት ውስጥ ትገባለች እና ከምን የተነሳ ነዉ እንዲህ አይነት ክስተት ይኖራል ወይ

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 місяців тому

      እንዴእኔ እሷ ቀድማህ ርክቻለሁ የምትለው በሥሜት የሚወጣው ፈሣሺ ሲፈሥ የጨርሠች ሥለሚመሥላት ነው ገና ሥትጀምሩ የማርጠቢያ ፈሣሺ አለእኔም በፊት እንዴዚህ ነበርኩ

    • @Ahmed-j8g9n
      @Ahmed-j8g9n 7 місяців тому

      ቂንጥር​@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    • @smauamun4935
      @smauamun4935 6 місяців тому

      ስድ

    • @SHambelTesfaye-t3q
      @SHambelTesfaye-t3q 6 місяців тому

      ስድ አይበልም

    • @EndrisYimam-i8j
      @EndrisYimam-i8j 5 місяців тому

      ​@@smauamun4935ትምርትነው ምን አሰዳደባችሁ

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 2 місяці тому +1

    ዶክተር ያለሁት ሳኡዲ ነው በቀኒን ነበር ግንኙነት እማደሪገው አሁን እቃየ በጣም አልቆም አለኝ ምን ይሻላል

    • @hasnghh7729
      @hasnghh7729 Місяць тому

      ጫፍላይ በምላጪ ቆርጥ አርገው ይነቃል

  • @NatneilmanMan
    @NatneilmanMan 2 місяці тому

    እኔ በኮንደም 30/40 ደቂቃ ወይም እስከ ሰሀታት እቆያለው በባዶ ግን 5/4

  • @Zakir-l6b
    @Zakir-l6b 2 місяці тому

    Are bean

  • @ErmiyasEndala
    @ErmiyasEndala Місяць тому

    ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እስኪ ሁሌ ጠያቄ እሚሆንብኝ ነገር ነው እባክ መልስልኝ ሴት ልጅ ካ 10 አመት በታች ግኑኝነት በታደርግ ደንግልነዋ ይሄደል ወንዱም ካ10 አመት በታች የሆነ የሁልግዜም ጥያቄ ሆኖብኛል መልስልኝ

  • @AlulaTesfay-kj9re
    @AlulaTesfay-kj9re 6 місяців тому

    Tkoyaleh malet nw ante

  • @TsegayeTadese-c3c
    @TsegayeTadese-c3c Місяць тому

    ዶክተር ሰልክን ላክልኝ ፈልግካለው እባክክክክክክ

  • @BOOSMHMD
    @BOOSMHMD 2 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @HaileMolla-uo2hs
    @HaileMolla-uo2hs 4 місяці тому

    ሠላም ሠላም ተሎ የመጨረሥ ችግር አለብኝ የት ልምጣ

  • @samuelAbreham-wo8zq
    @samuelAbreham-wo8zq 7 місяців тому

    ዶክቴር ባሌቤቴ የብልቱ ኬንፌር ላይ ማሳኬክ ሌላ ህሜም የሌም ግን ፌሳሽ ስኖር አንዳዴ ሽታ ያላዉ ጤሬን አላዉ ምንድ ነዉ

    • @BaxarBoss
      @BaxarBoss 4 місяці тому

      ታዲያስ ለምን አታክሚውም አቺ ብዳኝ ብቻ ነወ አቺ

    • @BaxarBoss
      @BaxarBoss 4 місяці тому

      አስቢለታ ምን አይነትዋ ነሽ አቺ

  • @hiskeldinte
    @hiskeldinte 7 місяців тому +14

    ይቅርታ ዶር ሽንቴን ስሸና እንደመርጨት ያህል ስሜት ይሰማኛል ችግር አለው እንዴ?

  • @KaseKasahun
    @KaseKasahun 4 місяці тому

    ቶሎ የመጨረስ አንዱ ተጠቂ ነኝ አድራሻ ስልክ ብትልክልኝ ባወራህ

  • @hamedbelgu
    @hamedbelgu 23 дні тому +1

    ደክተር ብልቴጫፍ ሽት ሽሸና ያቃጥለኝል ከሸናሑ ከጨረስኩ በሓላም እደመጠባጠብ ያረጋል እና ከጫፉ በሓላም እደመጨማደድ እናም ትንሽ ይሖናል እረ ዶክተረ መፍቴሔውንም መዳኒቱ ንገረኝ ያለሑት ሱዳን ጠረፍ ነኝ አሪፍ ዶክተር የለም መርፌም ሖነ ክኒንም ቢሖ እዘዝልኝ ቆይቶብኝል አዳዴም ሽት ከሸናሑ በሓላ ያቃጥለኝል ነጭ ፈሳሽ ነገር ይወጣል አደረ ደክተር በአላህ መፍቴ ንገረኝ ወድሜ እየጠበኩሑ ነው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 7 місяців тому +1

    ሀይ

  • @z.a-o8i
    @z.a-o8i 3 місяці тому

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 7 місяців тому +1

    በማህበራዊ ሚዲያ የሚአሰተዋውቁት የሚቀባ ስኘሬ ስለመሳሰሉት የስንፈተ ወሲብ መድሀኒት ተብዬ አስተያዬት ቢሰጡበት ዶር

  • @HonorB-q7l
    @HonorB-q7l 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @EshetuEmiru
    @EshetuEmiru 3 місяці тому

    Betame like nehi dok

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 6 місяців тому

    ሳውዲ ያላቹ አላስፈላጊ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስ ዜሮ ስምንት 62

  • @Burakburabruri
    @Burakburabruri 4 місяці тому

    እረ አታስቀኝ እየከካሁ እግር ኳስ እረኔ አልሰማም እሱን ለኔ ተወው

  • @semignbekele
    @semignbekele 7 місяців тому

    ይቅርታ የህክምና አድራሻ ካለው

  • @EdwardR-nb8jr
    @EdwardR-nb8jr 8 місяців тому

    At the time I didn't even realize it, but suddenly it hit me… I was actually letting it flow after the movies, my best guess is that when I go'ogled Beck Reznark's guide and read it, something changed inside me. Can’t quite explain it, it’s been months, I can’t believe I even had paruresis to begin with.

  • @solomongashaw1239
    @solomongashaw1239 4 місяці тому

    Selk

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 5 місяців тому

    ጃል ለከት የለሽ አርጎ ነው ነጬ ትምህርቱን ያሸከመህ