መልዕክት "ብትወድቅ ትነሳለክ!" በፓ/ር ቸሬ
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
ጠላተ ሆይ ስማ ብዎድቅ እኔሳለው አሜን ተባርክ ፋስተር
በሰመአብ እንደዚ አይነት ትምህርት አይቼ አላውቅም አጥንት የሚጠግን ልብን የሚያርስ ነው አሁንም በረከትህ ይብዛልህ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክክ አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
ይህ መልዕክት ለኔ ነው በሙሉ ጌታ ይርዳኝ
ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለው 🙏"እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና
Ameen ameen ameen geta tsege yaa bizalik,tabark 🙏🙏🙏🙏🙏🌻
ብወድቅም እነሳለው ሰይጣን ሰማ እፈር🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ይሄን መልእክት ዛሬ ነው የሰማሁት እና ለ እኔ ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዘምንህ ይለምልም።
Amen amen Egzabher yendegena amilak new Telate elelel ayilbignim biwedqe enesalhu
Ameen Qalhiwot yasamalin Paster Chere 🙏❤️❤❤
Telate hoye Biwedk Enesalhugn Bechelema Bikemet enkuan Egziabiher Berhan Yihonelignal Silezihe Bene des Ayibelihe 🙏❤
ፓስተር ቸሬ እግዝሀብሄር ይባርክህ.
አሜንንንንንን ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለው በጨለማም ብሆን ጌታ ብርሀኔ ነው አሜንንን ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ተባረኩልኝ በብዙ
Amen amen amen😢😢❤tebarek❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የኔ አባት i believe አንድ ቀን በአካል አገኝሀለው አብዝቼ ጌታን ስለ አንተ እባርካለሁ እወዳለሁ ❤❤
Thank you so much!
Tebrklgn ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እኔ ከመውደቅም ፍጥፍጥ ብዬ ወድቄ ጌታዬ አንስቶኝ አይቻለሁ ጌታ እኮ እንደ ሰው አይደለም ውስጥን ያያል ልክ ሳልሆን ልክ የሆንኩ መስሎኝ ረጅም መንገድ ስጎዝ ምንም ለውጥ አላይም በፊቱ ኡኡኡ ብዬ ሳነባ አባቴ ራርቶ አነሳኝ ብዙ ክብሩን አሳየኝ አባቴ ብዙ ክብር ላንተ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቸርዬ ጌታ ይበርክ እወድሀለሁ
Amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
የእውነት እግዚአብሔር የእንዴገና አምላክ ነው🙏❤🙏❤🙏❤
አሜን አሜን ጠላት እልልል አይልብኝም
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ቃልህ ይሁንልን
እውነትነው ለመነሳት ታማኝ መሆን ይጠበቅብናል ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
ቢወድቅ እነሳለሁ አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይቅር ሲለን እኛ ግን እራሳችንን ይቅር አንልም!! እግዚአብሔር የወደቅነውን ያነሳናል መውደቃችንን እንመን ንሰሀ እንግባ!! የጠፋው ልጅ ምሳሌን አገልጋይ ቸሬ እንዴት እንደምንነሳ ማሳያ ሰጥቶናል!! ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ እዚህም እዚያም ያላችሁ!! አገልጋያችን ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ የመገብከን የእግዚአብሔር ቃል አንጽቶናል!! ሀይልና ብርታትም ሰቶናል ከወደቅንበት እንነሳለን መውደቃችንን አምነን ከወደቅንበት ለመነሳት ንሰሀ እንገባለን!! እናመሰግናለን !! እዲህ አይነት አነቃቂ አገልጋዮችን ፈጣሪ ያብዛልን ለማንኛውም የእምነት ተከታይ የሚሰማውና የሚታነጽበት ነውና!!
Yhenn tmrt yesemawt pasterye tik tok lay neber betam mwedew guadegnaye mekina adega dersobet 15 ken belay coma wst new ena lerase nseha gebcge lesu degmo mhrten meteyek kebdogn benebere seat new egziabher ewnet manchlewn fetena sto ayfetnnem ተፅናንቻለው ye ewnet pastrye tebareklgn 😭😭😭😭💓
መደሀንያለም እኔንም ያንሳኝ ይቀድሰኝ ሀይል ይስጠኝ አምናለሁ ያነሳኛል አንተም ተባረክ
Pastor chere tebark tsegawen yabezaleh
I receive the message in Jesus mighty name , Amen Hallelujah 🙏🙌🙌🙌
እዉነት ነው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እኔም ወደ እሱ ይመለከታል
Egziabher yibarkeh yetbarek hun
Amennnnn degme new yesemahut haleluyaaa telate እልልልል አይልብኝም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር ቸሬ ተባረክ
Amen tebarek
amen egzbher hoye ena hateyatgawane marege amen 😍😍😍
አሜን ተባረክ ፖስተር ቸሬ
Loved "መፍትሄ የሌለው ችግር አይገጥመንም"
Amennnn 🙏
Telate hoy bwedk enkuan enesalew geta ybarek
Yes that’s true some one down one day the time comes get up thank you to god oh god thank you bad people the want see that but god have a power
ፓስተር ቸሬ 😂😂 ንግግርህ ይደላል ማርያምን ይመችህ ይመችህ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቅዱሳን መላዕክት በክንፋቸው ይጋርዱህ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር አሜንንን 🍇🍇🍇🍇🥰🥰🥰🥰
Geta yibarkh!! Des yemilena tru ye menfes mgibn megibhenal enamesegnalen!!
Geta eyesus yibarkih paster chare
ትነሳለክ ሳይሆን ትነሳለህ🙏
Holly God bless. Amen I received in Almighty of Jesus Christ Name!🙏
Ameeeennnnn
🙏 amen
amenn🙏🙏
እውነት ነው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል
ፓስተር ቸሬና ዶክተር ወዳጄነህ ትምህርታችሁም ንግግራችሁም ፈዋሽ ነው ፓስተር ቸሬ የዛሬው ትምህርትህ ለኔ ነው ቃለህይወትን ያስማልን እዚህም እዛም ያለነው ትምህርትህን እንወደዋለን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ🙏🏾❤️
እነ ሆኝ ጌታ ሆይ ተናገረኝ እሰማሀለሁ 😢😢😢😢
ፓሰቴር ቸሬ ጌታ ኣምላክ ይባርክሀህ ግሩም ነዉ ።directionየሚያስስና Dynamic ነዉ ።thanks so much
I love you so much 💗
ዛሬ ለኔ ነዉ እግዚያብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ የወደቀ ይነሳል
Be Belessed
tabarak basetr
አሜንንንን 🙌 ተባረክ በብዙ ፓስተር ቸሬ።❤❤👏
AMEEEEEEEEN YANESAL
ፓስተር ቸርዬ 🙏🙏🙏
uuuuuuuuuuuuuuuuf just me that hallelujah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤😭😭Ameeeeeeeeeen chireye woyo Alchalkum maliktu yenenew uko Geta Eyesus yibarkh😭😭😭😭😭❤
Amen Amen Amen Chere God Bless you!!
አሜን አሜን የምናመልካው አምላክ መላ አለው ❤️👍🏼በ ትክክል
Amennnn lene new wesedku beyesus sim haleluyaa,kibr legeta,yihun tebarek paster chere betifu
Ameen Ameen tbarak ba getaa 🙏
God is good 👍😊❣️
ያባቴ ብሩክ!!!!ስላንተ አምላኬን እባርካለው!!!!!👏👏👏👏❤💕💓💕💓❤
አንቺ እግዚአብሔርን እንዴት ልትባርኪ ትችያለሽ!!?? doesn't make a sense
Amen Amen Amen.........
ፓሰተር ቸሬ !!!እግዚአብሔር ዘመንህን ምርጥ አገልግሎትህነ ብዙ ግዜ ሰለምከታተልና ሰለማደምጥ ተበርከለሁ ምርጥ አገልጋይ ነህ በተሰብህንሁሉ ነገርህን ይባርክ 😍😂❤
Amen amen
Amen Amen Amen 🙏
Amen 🙏
የወደቀ እንደሚነሳ ቅዱስ ያሬድንም ማየት እንችላለን ስንት ጊዜ እደወደቀና ከወደቀበት ለመነሳት ምክንያት የሆነውን ነገርና እሱም ከወደቀበት ለመነሳት ያደረገውን ተነሳሽነት !! አዋ ብወድቅ እነሳለው ምክንያቱም እግዚአብሔር የውድቀት አምላክ ስላልሆነ!! እንኳን ከወደቀበት ከሞትክበትም ያነሳናል!!
አቤቱ አምለኬ መረኝ አትቶሀኝ
Ameeeen
Thank you pastor❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen.....
እንኳን አዳራሰቹ ፓስቴር ቸሬ ዬኔ አበት
amen 🙏🏾 god bless you the man of god❤😇😇😇😇😇
may God bless you pastor Chere .......
Amen thank you pastor
Ameeeen 🙏🙏🙏
🙏
Amen
ተባረኪ
ለኔ ነው መልክቱ እዳለህ ጌታ መንክንክ ይባርከው
Amen😘👍
Excellent preaching
AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ጠላቴ እልልል አይልብኝም
❤🙏
ብወድቅ እነሳለሁ
Amen ♥️🙏🙏🙏🌹🌹🌹
Amene Amene Amene Eebbifama ❤️🙏❤️📖❤️🙏
Amen 🙏 ebbiffami
🙏🙏🙏🥰😇
tabarak pasetre
ብወድቅ እነሳለው
Amen!!!❤❤❤
👍👍👍👍👍👍