በፖሊስ ማስፈራሪያ ደረሰብኝ Comedian Zedo 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • #Comedian Zedo #Aregi #Bekulu Tube New prank

КОМЕНТАРІ • 245

  • @azebgirma7712
    @azebgirma7712 2 роки тому +69

    አንተ ነህ እኮ ፖሊሱን ያስፈራራኸው ምን ለማስተማር ነው እንድናየው የፈለከው ብዙ ባለስልጣን ማወቅህን ወይስ ስርአት አልበኝነትህን?

    • @gezaegrmay2963
      @gezaegrmay2963 2 роки тому

      Tebda

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 роки тому +1

      ፈሳም ባንዳ ! አታፍሪም ትንሽ! እንደ በግ መነዳት አባቱ አላስተማረዉም አንቺ ለምን ዉልሽልሽ እንደሆንሽ አባትሽን ጠይቂዉ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 роки тому +22

    😂😂😂😂😂 ዜዶ ትዕቢተኛው 😂😂😂😂😂 እኔ ብዙ ጊዜ ፖሊሶች ቀጥቅጠውኛል ግን እንደ ፖሊሶችና እንደ መምህራን የማከብረው ሰው የለም😘💚💛❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +5

    ጎበዝ ዜዶ መብትህን ጠበቅህ ለሌሎችም ትምህርት ነው በአንድ ምቀኛ ፖሊስ ወጥቶ ዝጎ መቅረት አይ ዜዶ ጎበዝ

  • @tarekegntsegaye4041
    @tarekegntsegaye4041 2 роки тому +14

    ከዝህ prank ያተረፍኩት ለአንቴ የነበረኝ ቦታ በጣም መውረዱን ብቻ ነው🤔🤔 ከአንቴ በላይ ሀይል እጠራለሁ ምናምን😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +5

    ገብቼ 🤣🤣🤣እዛ መዛግ አልፈልግም 🤣🤣🤣🤣😒🙄ምንም ቢሆን ለሕግ መገዛት ጥሩ ነዉ መጠራጠርክም 👌እንዳለ ሆኖ 👌✌️

  • @elosam
    @elosam 2 роки тому +30

    ሃሃሃ ለካስ ነጭናጫ ነሽ ዜዶ እምቡር እምቡር አልሽ። አሪፍ ፕራንክ።

    • @BekuluEntertainment
      @BekuluEntertainment  2 роки тому +1

      Thanks

    • @kaleabnatti4511
      @kaleabnatti4511 2 роки тому

      He is not nechnacha, he is right.

    • @elosam
      @elosam 2 роки тому

      @@kaleabnatti4511 ሃሃ ይሆናል ስሜቱን የገለፀበት መንገድ ስላሳቀኝ ነው ይመችሽ ዜዶ ፕራንክ መሰራቱ ተመችቶኛል

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 роки тому +8

    ዜዶ የሚያምር ፕራንክ ልብክ ደስ ይላል😄😄😄😄😄😄😄👍👍👍👍👍👍

  • @hayatmohamed9896
    @hayatmohamed9896 2 роки тому +3

    Kkk 😂😂😂 woyne zedo sitinadadi betam tasifarlki

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +11

    የምር ቢሆን እራሱ ግን ዜዶ አፍንጫክን ይዘው ነበር አንጠልጥለው ሚወስዱክ አባቴ next time አትዳፈር

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 роки тому +4

    አረ ዜዶ ለካ ረባሽ ነገር ነክ ካንተ በላ ላሉት መደውል እችላለሁ አላለም አንተም ሙስና ታስጎርሳለክ ማለት ነው በቃ አይይይይይ አይይይ ጉድሽ ኢትዮጵያዬ?🤔🙈🙄

  • @huhiha
    @huhiha 2 роки тому +1

    koy ግን እንዴት ኣይጠረጥርም ye police ልብስ ga mic eyaye

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 роки тому +2

    ዜዶ እንደ ጁንታ እምቡር ኣትበል ለህግ ተገዛ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +3

    እሰይ።። እምቡር እምቡር። ደህና ቦታ ሰው ስላለሽ ነው ዜዶዬ ።

    • @brukbelachew3965
      @brukbelachew3965 2 роки тому

      Esu giza alfual hege makber albeit gatewetnet new

  • @alexandersolomon2743
    @alexandersolomon2743 2 роки тому +2

    የኔም ሀይሎች አሉኝ ማለት ምን ማለት ነው ቆይ አንተ ማነህ ነህ አቤት የታዋቂ ሰዎች ጉራ አያድርስ ነው ጉራ ብቻ 😀

  • @video-uk5cv
    @video-uk5cv 2 роки тому +8

    ዜዶ ምትደውልበት ቦታ አላት አይ ኢትዬጲያ

    • @munamuna2128
      @munamuna2128 2 роки тому

      Lela sew behon le polies Endezyeh yemelesal. Halafi zemed selalew new

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እውነት ለመናገረ ፕራኩ በጣም ያአደናብራል ክክክክክክ ተገኘ ሌላው በእውነት የእውነት ቢሆን ግን ክብር ሰጡ ለመርማሪ ፓሊሶች በእውነት እናተ አይገባቹሁም በስው አገረ ብትቀመጡ ግን ለፓሊስ ምን ያአል ክብር እንደሚሰጣቸው ብታውቁ ይቅር በለኝ ለካም በድለናቸዋል ትሉ ነበር

  • @tr7094
    @tr7094 2 роки тому +11

    ይሄ የሚቀለድበት ጊዜ እና ሞያ አይመስለኝም
    በተለይ ጊዜው አይደለም ......

  • @natijabirbedane2060
    @natijabirbedane2060 2 роки тому

    Hi zedo mekinaw ende manegnawum 😜sew 😄😄😄meto komal ale ferteal betam

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 роки тому +14

    ዋዉ ፖሊሱ አንደኛ ነዉ በጣም ይችላል

  • @amen1978
    @amen1978 2 роки тому +1

    ክክክክ እውይይይ የመጨረሻ የወረደ ነገር ነው ያሳየክን በጣም እቡር እቡር አልክ።

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 2 роки тому +2

    ወንዳታ!!!👏👏👍👍 ዜዶ 👏👏
    ትንሽ ባይሆን ጓ ግጭ አልሽ እንጂ።አልሄድም እስኪ ምን ታመጣለህ!!? 🦁 🦁

  • @mitumekonen1898
    @mitumekonen1898 2 роки тому +1

    Zero konjo, they got you ha!! The police is very good actor and your friends!! Nice prank!

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 роки тому

    ፖሊሱ ግን ሁለት ወይም 3 ሆነው ቢመጡ ገራሚ prank ነበር የሚሆነው 👌👌👌👌

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +2

    ዜዶ ኡኡኡኡኡኡሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መዛግ አልፈልግም አልክ አቤት ፍንጥር ፍንጥር ስትል አሳከኝሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አቦ አሪፍ ፕራንክክክክክክክክ

  • @abehagos1
    @abehagos1 2 роки тому +3

    ወንጀል እንዳል ስራህ እርግጠኛ ነበርክ ያሳሰበህ ፓሊስ ጣብያ ከሄድክ አትወጣም ግዜው ኮማንድ ፖስት that was the funny part

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +5

    😂🤣😂🤣 ዜዶ አሪፍ ፕራንክ ነው የተስራብህ

  • @starthegunners7089
    @starthegunners7089 2 роки тому +3

    ዜዶ ነጭናጫ prank 👍ተደርገሻል አባቴ ሁሌም ደውልለት ክክክክክክ

  • @natnaelandinet7926
    @natnaelandinet7926 2 роки тому +1

    Meskin zado asazneg ewnt 😁😁😁😅😅

  • @bezatube438
    @bezatube438 2 роки тому +2

    ዜዶ መኪና ምናርጋ ነው ክክክክክክክክክክክክክ

  • @temrehassen7261
    @temrehassen7261 2 роки тому +8

    እውነትህን ነው በአሁን ጊዜ የታሰረ መቸም አይፈታ ዜዶ

  • @eldanahansu3045
    @eldanahansu3045 2 роки тому

    መዳንያለም ነፈርኩ ሽጉጥ አውጥተህ እከርፅሃለው😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 роки тому +11

    ዜዶ ቀልደህን አስተካክለው ይሄ የአገር ጎዳይ ነው በቀደምም ፋተሻው ዘር ተኮር ነው አል አሁን ደግሞ በፀጥታው ጎዳይ ላይ ቀልደህን አስተካክል ግበአቱ አንዲ አይነት ለሽብረተኞው ነው አገሩትዋን ህልወና በጠበቀ መልከለ ብታዝናና ጥሩ ይመስለኝል!!!!!!ምክር ነወ

    • @eyerusbezu1561
      @eyerusbezu1561 2 роки тому

      Tekekel new yenem hasab endesu new. Endeze aynet yesafata keld ayaznanam

    • @ፍሬየድንግል
      @ፍሬየድንግል 2 роки тому

      እና ይንፎርም ስለለበሰ ዝም ብሎ ይንዳህ ነው ምትለው አባቴ የምን መንዳት ነው ዘብጥያ ለመዉረድ መሬት ረገጥ ማድረጉ ይበጃል መነዳት ለነ እስክንድርም አልበጀ

    • @user-op1cw8qn6f
      @user-op1cw8qn6f 2 роки тому

      Ewnetu ekonow ad gzie eza kegeba liresu ychlalu mknyatu bzu sew eyetasere slehan tgrie bemehonu medebek yelebnm

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    አይ ዜዶ ሀሀሀሀሀሀ ለካ ባለሽጉጥ ነክ በል አድቀን ታዉሰኝለክ ይመች ምርጤ በጣም አድናቂ ነኝ👍❤

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 роки тому +5

    I was impressed your confidence

  • @workusholaye1661
    @workusholaye1661 2 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክ ዜዶ ተበላችሁ ትንሽ እውነት እንዲመስል የፍርድ ቤት ማዘዣ ማዘጋጀት ነበረባችሁ

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 2 роки тому +5

    Kkkkkkkkkkk ፖሊሱ አክሰንቱ ያጎቴን ይመስላል

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 роки тому +5

    ዜዶ አጎቴን ተማምነክ ነዉ መቼም 😃

  • @ephrem-f
    @ephrem-f 2 роки тому +6

    Zedo, dont rely on someone you know, you need to have respect for the Police. Yeseteta halafiwe gar yalesh relationship gene bitara arif new....

  • @kedirbaraki272
    @kedirbaraki272 2 роки тому +4

    እረ ዜዶ የራሴን ሀይል እጠራለሁ አላለም

  • @miruyusi
    @miruyusi 2 роки тому

    The way ....you control the situation...100%smart...jegna nehe...!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 роки тому +2

    Ere Zedo, minim bihon eko hug makber alebih. Endewm yahunu wetat hug alfera bilual. Endezihma aridenfa abatu. Tiru riskier aydelrm.

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 роки тому

    ዜዶ የመከላከያ ሚኒስቴር ነሽ እንዴ??

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 роки тому +3

    እኛም የምናምጣው ሃይል ኣለ ኣንተም ይዘህ ምትመጣውን ሃይል ይዘህና ምትለዋ ይሰመርባት!!!!

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 2 роки тому +3

    እንዲ አይነት ፕራንክ ኢትዮጵያ ላይ አያምርም ያስጠላባችሀል ሰውን ማስጨነቅ

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 роки тому

    የእውነት ቢሆን ኖሮ ዜዶ በካልቾ እና በጫማ ጥፊ እያሉ ነበር የሚወስዱሽ ተርፈሻል ሌላ ጊዜ ግን ትምህርት ይሆንሀል የእውነት ገጥሞህ እንደዚህ ብትሆን ተበላህ በቃ ፖሊሱ ግን ይችላል ይመቸው 👌👌👌

  • @yonaskejela786
    @yonaskejela786 2 роки тому +6

    ''ሀይል ከሆነ ካንተ እኩል... ካንተ የማይተናነስ ሀይል አለን'' ያልካት ቃል ሰውዬው የእውነት የመንግስት ሀይል ቢሆን ኖሮ በአሪፉ ታስበላሃለች።

    • @mcell1734
      @mcell1734 2 роки тому +1

      የለጥያቄ ተላጭቶ ነበር ሚገባው

    • @ebssshow1113
      @ebssshow1113 2 роки тому

      @@mcell1734 እውነትሽን ነው 😂 ያቺ ጠረባ

  • @meskertkla510
    @meskertkla510 2 роки тому +2

    ኮማንድ ፖስት ነው ከገባህ አትወጣ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @saadiseid1925
    @saadiseid1925 2 роки тому +1

    ይኽ ነገር ትክክል አደለም የ እኛ ሀገር ባለሀብትና ባለስልጣኖች ፓሊስ ምን ማለት እንደሆነ እንኳ በትክክል አያውቁም።

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 2 роки тому +6

    ፖሊሱን አለመድነቅ አይቻልም በጣም ይችላል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +1

    ሹግጥ አውጥተህ እቀርፅሀለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @riddlezastra1496
    @riddlezastra1496 2 роки тому

    hahahahahahaha yezare ametm atwetam 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatbirhan2747
    @hayatbirhan2747 2 роки тому +1

    Zedoyenma endi ataschenkubnm tefatut musica hula

  • @hinduhabeshawit4231
    @hinduhabeshawit4231 2 роки тому +4

    ራስህን ጠብቅ ወንድሜ ይሄ ቀን ያልፋል አገራችን🇪🇹ሰላም ትሆናለች እስከዛው ግን ራስን መጠበቅ ጥሩ ነው ትምህርት ይሆናል ማታውቁትን ሰውም ሆነ እቃ መጠንቀቅ ጥሩ ነው

  • @mitikuamanumesele3975
    @mitikuamanumesele3975 2 роки тому

    Zedoye jegna nesh....zimblo megetet ale endie!!???ho

  • @addisababalij
    @addisababalij 2 роки тому +8

    የህግ አካላትን ማክበር አግባብ ነው

  • @ወይኒቱዩቱብ
    @ወይኒቱዩቱብ 2 роки тому +1

    እምትፍራው ችግር አለዜዶበዝህ አጋጣሚይ ታወቀብህ ምነው ይሄን ያክል መደፍፍር አለደ ለካ አይዜዶ ለሚኒይ ተሪይ ያለህን ክብር በዝህ አጋጣሚይ አየነው

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 роки тому +1

    Zedo gegna....wow..adenakehe negn

  • @greatethiopia9889
    @greatethiopia9889 2 роки тому

    Zedisha asechenekush ayideli gn ende ayideregim prank bayihone ateneh nbr esire beti keremehi nbr ha ha

  • @amawiamawi1266
    @amawiamawi1266 2 роки тому

    ቆይ እኛን ፕራንክ ልታደርጉን ነው??ወይስ የዜዶ ማንነት ይሄ ነው ??😳😯😵😳😳😳

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    Zedo jgena nh👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @discover2394
    @discover2394 2 роки тому

    Eree policun wededkut..yichlal..hahaha

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 роки тому +1

    አድናቆት ለፖሊሱ ብቻ የገባው ነው 👌👌🙏🙏

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 2 роки тому

    ኧረ ዜዶ ተበላክ ክክክክክክ

  • @alexandersolomon2743
    @alexandersolomon2743 2 роки тому +4

    ዜዶ ማንም ሰው የህግ የበታችኮ ነው አንተ ማነህና ነው እኔም ሽጉጥ አመጣለሁ የምትለው ለህግ አካል ክብር ይኑርህ ጮማ ጭንቅላት እንደሆንክ ነው የተረዳሁት !!!!!

    • @ODM2019
      @ODM2019 2 роки тому

      👍🏾👍🏾👍🏾

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 2 роки тому

    ለህግ መገዛት አለበት ትክክል አይደለም የእውነትም ቢሆን እዲህ ነው የሜያረገው ጠላሁህ

  • @yosefdawit607
    @yosefdawit607 2 роки тому +1

    Zedo tebelak migerm prank ymechachu

  • @AbrahamH11
    @AbrahamH11 2 роки тому +7

    እጅግ አሳፋሪ ...ይሄ ኮንፊደንስ የምትሉት ነገር ሳይሆን አለማወቅ ነው...ሰው ህግ ሊፈራ ይገባል ...በምላሹ ያደረገው በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው ...የደህንነት ስልክ እንደቀልድ የሚገኝም ከሆነ ...ደህንነት ???...
    ይሄ ቪዲዮ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ብዙ ስሞችን ጠቅሰሀል ትጠየቅበታለህ ...

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 2 роки тому

    Zedo tikikil alserahim yalewun hedo yalewun mayat neberebihii wondimochi silalu tabilo sewuyewun indazihi madiragi alneberebihim nanacha neshiii ayzedoo

  • @miserachassefa8122
    @miserachassefa8122 2 роки тому

    Zedo very hard nah enda

  • @love2145
    @love2145 2 роки тому +1

    ዜዶ ዎው ወንድ ናክ 💪😂

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 2 роки тому +4

    ትልቅ ትህምርት ነው የሰውን መኪና በአደራ መቀበል አደገኛ ነው ውስጡ ምን አለው ከተቀበሉ ለፓስ ማስታወቅ ግዴታ ነው ።በተረፈ ለጥንቃቄ ጥሩ ነው 👍👍👍እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠበቅ ዘዶ ግን ሽጉጡ የትአለ ?

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ-ጰ9ቨ

    እውነት ዜዶ ጀግና ነክ ልበ ሙሉ

  • @suralema919
    @suralema919 7 місяців тому

    ዜዶ ጅግና ማሪያምን

  • @jembia7857
    @jembia7857 2 роки тому +1

    You’re right.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +2

    💚💛❤ጎበዞች እሡ ብቻነው የሚያሥፈራራው ሰውን ደግ አረጋችሑት 🥰👍

  • @ermihope4626
    @ermihope4626 2 роки тому +2

    ማንነትህን እንኳን አውቅንህ እውነት ቢሆን ነገሩ ሰባብሮ ነበረ የሚጥልህ እሄን ያክል ወሬ ካንተ ጋር አይለማመጥም ነበረ::ባለስልጣን ስለምታውቅ ከህግ በላይ እሆናለው ማለቱ ነው የገረመኝ

  • @meronmero7966
    @meronmero7966 2 роки тому

    Des ayilem bager guday kelid yelem, zedo tebiye leheg ena leheg asekebari kiber yenurik ena tazaj mehone alebik, anten bizu yemiyayu wetatoch alu Minden naw yemitasitemirachew?

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 роки тому +1

    ዉይ ዜዶ ሸበላው ምን ገጠመሽ አባቴ አረጋጊው ምነው ማይክል አልሞተም አልሽ እኮ ብራ 🙂እኔ ምለው የኢትዮጵያ ሕግ አስከባሪወች ዛሬም በፎርስ ነው ሚምኑት ማለት ነው kkk ያደጉት ሃገራት እኮ ወሬ አያቁም ማስረጃ ቅድሚያ አሰባስበው ሁሉንም ጨርሰው ነው አሳምነው ሚወስዱት በአሉባልታ በጥርጣሬ ሰው አይወንጅሉም ዉይ ሕግን በዱባይ እና እስራኤል ይበቃል ዉይ ፕሮቶኮል ትጠላለህ አባቴ 😂

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 2 роки тому

    ዪቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው ዜዶም ልዩ ሃይል አለው?

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 роки тому

    አይ ዜዶ ተበላሽ በቃ የሕግ ባለሞያ አክብሮትህ በጣም በጣም በጣም የወረደ i am sorry ብሮ 🤔🤔🤔🤔

  • @kalekidanberehanu8650
    @kalekidanberehanu8650 2 роки тому +1

    ዘሪሑን የሠፈሬ ልጅ ብትሖንም አሥ ጠላሓኝ ለፖሊሡ ግን የእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ሖን ተብሎ የተሠራ ፊልም ካልሖነ በጣምነው የምትደብረው

  • @Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ

    እውነት እንደት እነዳሳዘነኝ ነበር የኔ ወንድም አይዞህ ዜዶየ የኔ የዋህ

  • @abeltsegaye2998
    @abeltsegaye2998 2 роки тому

    ዜዶም ልዩ ሀይል አለው እንዴ

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 роки тому

    ዜዶ ፕራንክ እንደሆነ ስላወቀ ነው እንጂ እንደዚህ አይዳፈርም ነበር .....! በዛ ላይ ትልቅ ወንጀል በ 1 ፓሊስ ብቻ መስራት የማይመስል ነገር ነው

  • @wayinilove1031
    @wayinilove1031 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍ዜዶ ጀግና 😍😍😍

  • @ፍቅርከሞትይከብዳል
    @ፍቅርከሞትይከብዳል 2 роки тому +4

    Mrt prank 👌👌👌👌👌👌

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 2 роки тому

    Ay zedo Techawetubet ymechachu !!!

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ውይዜዶ ወኔህ እድህነው ወንድ ማለት ጭራሽ ፖሊሱ አንተሁነህ ቁጭ

  • @biruhemesay6615
    @biruhemesay6615 2 роки тому +4

    ዜዶ ሸበላው 😁😁😁😁አስደንብራችሁት ለአንድ ወር ቀልዱን አጠፋችሁበት

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 роки тому

    Zedo kkkkkk neke kalk eko koytehal yaw barada mood lichersew bileh new enji

  • @ayanjamal894
    @ayanjamal894 2 роки тому

    Zedo yarda lije tenchanch neshi leka😂😂😂😂

  • @devotube2392
    @devotube2392 2 роки тому +3

    ህግ አለማክበር ይላል ለነገሩ ኢትዮጵያ ምን ህግ አለ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 роки тому +4

    ዜዶ እውነቱን ነው በጣም ያናድዳል

  • @solomongezachew3606
    @solomongezachew3606 2 роки тому +1

    ጉድ ፈላ ማውራትና ተገብር አንድ አለመሆኑን አየህ።

  • @solomonfulasa1390
    @solomonfulasa1390 2 роки тому +2

    ለምን አይቀጠቅጡህም እንደው የናንተ የደንቆሮ ምክክር እኝን ልትሽውዱ ዜዶም ያውቃል ደፋር ነው ለማስኘት እንቁራሪቶች

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 2 роки тому +4

    አይነፋም አሁን ካለው የሀገር መንፈስ ጋ አይሄድም
    እያፈላሽ ነው
    እያስተማረ ያዝናል ተብሎ ሰው ሲከተልሽ
    ኪስሽ አበጠ ሽጉጥም አለሽ 👎👎👎👎

  • @E-MediaTube
    @E-MediaTube 2 роки тому +2

    ዜዶ ተበላ አይዞን

  • @nahomlinatub6811
    @nahomlinatub6811 2 роки тому +4

    ምነው ፖሊስጣቢው የኔነው አልክሳ

  • @brukbelachew3965
    @brukbelachew3965 2 роки тому +4

    Balge police makber alebeh

  • @nuredinkemalvlogs
    @nuredinkemalvlogs 2 роки тому

    ተራ ኮሜዲያን ሆነህ ከህግ በላይ መሆን ትፈልጋለህ እንዴ በጣም ነበር የምወድህ ግን በጣም የወረድክ ሰዉ ነህ