#የተዋረዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @rahatube1307
    @rahatube1307  4 роки тому +103

    የተከበርን ሰዎች ለመሆን
    1// የምንናገረውን ተግባሪ መሆን
    2// የሰዎችን ጊዜ በከንቱ አለማቃጠል
    3// ሰዎችን በክፉው አለማንሳት// ሀሜት
    4//ለምታምኑበት ነገር ዋጋ መክፈል
    5// ያለ አግባብ ያለ ቦታ መልካምነትን መቅረፍ
    አብዝቶ እሽታችሁን መቀነስ
    6// ሰዎች በሚያረጉብሽ አስቀያሚ ተግባር አሳምረሽ መመለስ በዝምታ አለማለፍ ደጋግመው እንዳይሰብሩሽ
    7//ለደካሞች ጠበቃ ድጋፍ መሆን
    8// ራስን መሆን
    ቪዲዩውን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ማረግዎን አይዘንጉ ጀዛኩመላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @susi3141
    @susi3141 4 роки тому +17

    አገር ልገባ ነው ዱአ አድርጉልኝ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ዋአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እኔማ አልኸምዱሊላህ ግራ እስከሚገባኝ ድርስ ነው ስዎች የሚያከብሩኝ ትልልቅ ትንሽ
    ያምኑኛል በጣም ኢማም ተኛ ያድርጉኛል
    እኔ ደግሞ አላህን ሁሌ ምለምነው ከምያስብኝ በላይ አድርገኝ ብዬ ነው

  • @Tube-nd1kk
    @Tube-nd1kk 4 роки тому +5

    የተከበረ ሰዎች ለመሆን እኔ እንደራሴ
    1// እውቀት ምክንያቱም የእውቀት ባለቤቶች እውቀታቸውን መቼና እንደት መናገር እንዳለባቸው ያውቃሉ
    2// ረጋ ማለት ትኩል አለመሆን ምክንያቱም ችኩሎች በሆን ጊዜ ልናጠፋ እንችላለን ያ ያጠፋነው ጥፋት ደግሞ ክብራችንን ሊነካ ይችላል
    3// ከመጠን በላይ ቀልድ አለማብዛት ምክንያቱም በጣም ቀልደኛ ስንሆን አንዳንድ ሰዎች በቃ ዝም ብለን ለቀልድ ብቻ የተፈጠርን ነው የሚመስላቸው ምንነታችንን ልንል የፈለግነውን አይረዱም የምንቀየም ስለማይመስላቸው የመሰላቸውን ይናገሩናል
    4// ራስን አለመውደድ እራሳችንን ሳንወድ ራሳችንን ሳንቀበል ሁሌ ሰው ላይ ስላለ ነገር የምናደንቅ ራሳችንን የምናሳንስ ከሆነ እነሱም ያኑኑ ያፀድቁልናል
    ግን ይሄ ማለት እራስን መውደድ ማንነትን እኛነትን ወዶ መቀበል እንጂ በሰዎች ላይ ከፉከፍ እንበል ለማለት ፈልጌ አይደለም እሺ
    5// ፕሮግራም የሌለን ሰዎች መሆን እና ሰወችን በኛ ቦታ መሳል ለምሳሌ እኛ ሰነፍ ከሆንን ሰወችን ሰነፍ ናቸው ብሎ መሳል ምክንያቱም ውስጣችን ያለ ነገር አንድ ቀን መውጣቱ አይቀርም ስለዚህ ያኔ እነዛ ሰወች ያለ አግባብ እንደተረዳናቸው ሲያውቁ ይቀየሙናል ክብራችንን ዝቅ ያደርጉታል
    አላሁ አዕለም እኔ ግን ከተሞክሮየ እነዚህ ነገራቶች ይመስሉኛል

  • @እናቴልቤለኔሲልያኑርሽH

    አደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉ የኔ ውድ ስወድሽኮ ጀዛኪላህ ኸይረን
    አለባበስሽ ያምራል ካይንሽ በታች ያለውን ትንሽ ከፍ አርጊው ካጠፋው አፍ በይኝ 💋💋

  • @FatmaFatma-wm7gp
    @FatmaFatma-wm7gp 3 місяці тому

    እኔ ባሁኑ ሰአት ወሬ አስጠልቶኝ ወሬ በጣም ነወ ያስጠላኝ ግን ወቀሳቸው መከራነወ ለምን ጠፍሽ ለምን ለምን መዋሸትም ጥሩ አይደለም ባሉካጋር ብቻ ነወ የማወራው እና እደኔ ደግሞ እራሳችንን መግዛት፠እራሳችንን ማዘዝ እራሳችን በራሳችን ፠በጥሩ መንገድ መጓዝ ነወ 🎉

  • @hananmohammed7716
    @hananmohammed7716 Рік тому

    አላህ ይጠብቅሺ ማሻአላህ ብያለሁ ያግሬልጂ❤❤

  • @allahrakha7658
    @allahrakha7658 3 роки тому

    وجزاكءالله

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 роки тому

    ትክክክክል

  • @dfgsfhhj6068
    @dfgsfhhj6068 4 роки тому

    Meshalhe

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 роки тому +5

    ምክርሽን ሠምቸው አልጠግበውም እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @meremebrium321
    @meremebrium321 3 роки тому

    የኔቅመም ጀዛኪአላህይርንጀዛ

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 3 роки тому

    ጀዛኪላ ሁቢ

  • @hayathusen9804
    @hayathusen9804 3 роки тому

    Walkum eslim warhemtullalhi wabrktahuw ya alahi gadebi yelewum lachi yelgni muhebi walahi ken balyei alahi huew taleli yawdeshi ena

  • @ኡሙወርድ
    @ኡሙወርድ 2 роки тому

    ሰሓ

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 4 роки тому

    Jazakh Allah khair sis

  • @ኡሙስትረያደራልጅናኝ

    Alhamdulilaa bahun sa.atii enkon abiziche yamawar kabalabete gar nawuu hayatii barchiiln anchii ka alla siri yetdaree amakar neshi jezak alla keyrr alla bagizachawu kamitaqamuut yadirgan gin batalg hamet

  • @hadiyahadiya3437
    @hadiyahadiya3437 3 роки тому

    የኔ ጀግና ማለይኩም ሰላም ሠሙቲ ማር

  • @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ
    @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ 3 роки тому

    የምወድሽ ውስጤ ነሽ

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሺ ወላሒ

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛኪላህ ኸይር ሰሞየ ትክክል ብለሻል
    አልሀምዱሊላህ አብዛሀኛው ስወች ያከብሩኛል ትልልቅ ሰወች ሳይቀር እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚያከብሩኝ አንዳንደየ አንደየ ግርም እስከሚለኝ ለኔ ትልቅ ቦታ ይሰጡኛል አላህ ያክብርልኝ
    እኔም ማንኛውንም ሰው አከብራለሁ ለመከበር ማክበር ግድ ነው

  • @aishafantawahimadahimad8430
    @aishafantawahimadahimad8430 4 роки тому

    ዋው ማሻአላህ አንጀት አርስ መከረነው በረቺ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Рік тому

    የኔውድ ወላሂ ስወድልሽ ❤

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    كن نفسك 👍👍👍

  • @lubabaseid8892
    @lubabaseid8892 3 роки тому

    የኔ ውብ እኮ ነሽ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 роки тому

    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ምክርሽ ውስጤ ያለውን ስትነግሬኝ ፈገግ ያስብለኛል።

  • @zainabaawol8095
    @zainabaawol8095 4 роки тому

    Walaykosalam asalamalaykmwarahimatulahiwabarakatu ❤️💞🎁📿👍👍👍👍

  • @MuhammadAli-hw4vp
    @MuhammadAli-hw4vp 3 роки тому

    ماشاء الله

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹👌

  • @fariharahba1454
    @fariharahba1454 3 роки тому

    ሰወችእይክሮማደአልበኝሰምፊሪሀ

  • @ድንቅልጆች-መ8ዘ
    @ድንቅልጆች-መ8ዘ 4 роки тому +4

    ስሙዬ ጀዛከአላህ ከይር

  • @mlekaali
    @mlekaali 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን በጣም ውብ አደበት አለሽ አላህ ይጠብቅሽ ጀዛ ከላኩ ኽይር

  • @مريمعبدلفتح
    @مريمعبدلفتح 4 роки тому

    ጀዛኪላህሠምተንየምንጠቀምያርገን

  • @ነኢማአብድነኢምቢት

    ሀያቲቲቲቲ

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 4 роки тому +3

    እዉነትሽን ነው ማማዬ

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 4 роки тому +7

    እድኔ እይታ የተከበርን ሰው ለመሆን ከፈለግን
    1 ቁጥብ ሙሆን ባጭሩ
    2 እውነተኛ ሀቀኛ መሆን
    3 እሰው ጋ ስንሆን ወሬ አለማብዛት
    4 ያየነውን ሁሉ አለማውራት
    5 ጉረኘ አለመሆን የምንሰራውንም የማንሰራው። መጉራት
    6 የሰውን ሚስጥር አለማባከን ይህምዋነኛ ነው ወላሂ አድ ሰው ሚስጥሩን ቢያወራሽ ያንን ሚስጥር እደራስሽ ደብቀሽ ከያሽ ያሰው በጣ የሚያከብርሽል የሚንያሽል
    7 አረጋ ያለ ሰው መሆን አህላቅሽን ማሳመር
    8 በድንሽ ጠንካራ መሆን
    9 ሀቅን እጂ እደስስት አዱንአዱን ስታይ አለመቀያየር መስልቱ አለመሆን
    10 መጥፎም ስራሽ ጥሩ ግን አላህ እደሚያይሽ አውቀሽአላህን መፍራት አላህን የምትፈሪ ከሆነ አላህ በሰወች ዘድ ያስከብርሻል አላሁ አለም የመሰለኝ ተናገርኩ ስተስት ካለው አፉ በሉኝ

  • @mhhbion9880
    @mhhbion9880 3 роки тому

    🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤❤❤💯👍

  • @shtumohammedmohammad9334
    @shtumohammedmohammad9334 4 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹👈

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 4 роки тому

    Ws wr wb masha allaah barakallaahufik

  • @rtyretyef7621
    @rtyretyef7621 4 роки тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ሰሙ በኔ በኩል በጣም ነው የተቸገርኩት ቁረአን እያከተሙ ሰው በለለበት ቦታ ስምን ማጉደፋ የሰው ስጋ መብላት ነው በዱኒያ ላይ የመረረኝ ያረብ ኸሊቁ ረሕማን ፈረጃውን ያቅርብልኝ ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብ

  • @lubabategietind9301
    @lubabategietind9301 4 роки тому

    ልክነሺለባለትዳሮችምርጥምክርነውየኔናትአላህይጠብቅሺወላሂበተለይሀሜትጎደኛከጎደኛዘመድከዘመድየሚባላሀሜትነው።

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 роки тому

    ውዴ ቆንጆ ምክር ነው በርቺ

  • @saadaahmed1321
    @saadaahmed1321 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በተለይ የደወሉ ኢሞ ማጥፋትነዉ የቀረኝ ግን የምፈልጋቸዉ አሉኝ እነሱም ቤተሠቦቼ

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 4 роки тому

    በትክክል

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 3 роки тому

    ሀሜቷ ላይ 🤙🤙

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 4 роки тому +2

    አህለን ሁቢ

  • @ghtr45
    @ghtr45 2 роки тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 4 роки тому +2

    እህቴ አላህ ይጨምርልሽ🌹

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 4 роки тому

    ማሻአላህ እህት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @ayishaaali3318
    @ayishaaali3318 4 роки тому

    Waleyikumasllam warhimatullah wabarakatuh mashallah barichii gobezi arifi mikiri naw jazaka allah kheyr

  • @lubabaseid8892
    @lubabaseid8892 3 роки тому

    ክክክክ

  • @የወሎልጅነኝአገሬንናፋቂ

    💋💋💋💋👍

  • @sobadarkhan9277
    @sobadarkhan9277 4 роки тому

    ኑሪልን

  • @كنفيكونالحمدللهالكليحل

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 4 роки тому

    እራሥን መሆን ጥበብ ነዉ።።

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 роки тому

    ጀዛኪሏሁ ኸይር ውዷ እህቴ።

  • @ሱመያቲዩብአላህወኪል

    ውዶች ሰብስክረይብአድረጉኝ አላህ ያውቅነውን የምንተገብርያድርገን

  • @rozz269
    @rozz269 4 роки тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይር ዉዴ እኔእምጠይቅሺ ነገር ቢኖር አብዛሀኛ ማዳሞቻቺዉን አሰራቸዉን ነዉስቦጭቁ የሚዉሉት እኔ እዳልሺዉም እፊቱ የማልለዉን ከጀርባዉ ማዉራት አልወዲም ግንሌሎቺ ሳወሩ ስሰማ ጆሮዬ ቆሸሸ ከነሱ አጠገብ ደሞ መራቅ አልቺልም ምንላዲርግ መላካለሺ

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 3 роки тому

    አህለን ሰሚ እካን በሰላም መጣሽ

  • @zuzuzuzu2257
    @zuzuzuzu2257 4 роки тому +1

    ሁቢቲ ሡሙቲ ጀዛኪአላሁ ኽይርን

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 4 роки тому +1

    *ጀዛኪላሁ ኸይራ ሀቢብቲ*

  • @በዝምታየውስጥብዙመልሶችአ

    በረች እህት ሀቅቃ ትምህረትሽን እየተከታተሉኩ ነው ለውጥ አምችቻለሁ

  • @bintbaba6152
    @bintbaba6152 4 роки тому +1

    ሱሙቲ የኔ ማርርር ምስጥጥጥጥ ብየ ነው የማደምጥሽ ንግግሮችሽ ለኔ ቅመምም ልዩ የተማርኩብሽሽሽሽ ነሽ ጀዛኪላህ ኸይረን ውደ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና 😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @cristianoRonaldo-li5oc
    @cristianoRonaldo-li5oc 4 роки тому

    ኡንከኒ ማጠሽ

  • @ferdunegh
    @ferdunegh 4 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኽይር ያ ሩሂ

  • @መርየምያረህማንባሪያነኝ

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ

    ጀዛኪሏሁ ኸይረን ሁቢ

  • @aishafantawahimadahimad8430
    @aishafantawahimadahimad8430 4 роки тому

    ደመፀሺም በጣም እንማር ይጣፈጣል

  • @nejmamuhamed6670
    @nejmamuhamed6670 4 роки тому

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልሺ የኔ ዉድ

  • @AnumRajput-h6r
    @AnumRajput-h6r 4 роки тому

    زحر🙌👍👍👍👍👍☝👋👋👋👋🙌

  • @amritube9041
    @amritube9041 4 роки тому

    Sawoch endiyakebrun ewnategn or tamagn mahone allebin
    Sawoch endiyakebrun lasawoch zek malet sawichin makber gid yilal batarafe arif mikr new yesateshin jezakillah kayir katiyibet

  • @mno7757
    @mno7757 4 роки тому

    የኔ ልዩ አላህይጠብቅሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ
    @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ 3 роки тому

    ውድ እህቶቸ ሰብስክራይብ አደረጉኝ

  • @naemanabso7336
    @naemanabso7336 4 роки тому

    Walayikkumwasalm warhmatulhi wabarakatu ahllen yane jegna barakallha ofiki hayakellha

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 4 роки тому

    ልዬ

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 4 роки тому

    ማሻአላህ ቡዙ ስተቴን ነው ያየሁት

  • @seadiyoutube7750
    @seadiyoutube7750 4 роки тому +4

    1 ዝርክርክ አለመሆን ለሁሉም ነገር ቁጥብ መሆን
    2 ዝብሎ አለመገልፈጥ ያኔ ኮስታራ መሆን
    3 በጣም እራስ ወዳድ አለመሆን
    4 ወሬኛ አለመሆን ከንግግር ዝምታን ማስበለጥ
    በኔ በኩል ይሄን እጨምራለሁ ጀዛከ አላህ ሀያቲ

  • @እሙሷሊሀየደሴልጂ
    @እሙሷሊሀየደሴልጂ 4 роки тому

    ጀዛኪሡሡየየኔእህት

  • @eexx8269
    @eexx8269 3 роки тому

    እህቴምክርሽበጣተመችኝ

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 4 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሰሞዮ ጀዛ ከላህ ኸይር ውዴ

  • @zabibamohammed3367
    @zabibamohammed3367 4 роки тому

    ቀጥይ ማማዬ በጣም ደስ ይለኝ ነው ማዳመጥ ሽ

  • @መኪቢትባባ
    @መኪቢትባባ 4 роки тому

    ኢሻአላህ ሰሚ

  • @zabibamohammed3367
    @zabibamohammed3367 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @tubeyimamwollo2068
    @tubeyimamwollo2068 4 роки тому

    ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ራሚyoutube-i1l
    @ራሚyoutube-i1l 4 роки тому

    Waelykume selame werahmetulah weberkatu jezakumulah hiyer aelhe yewfeken yeumetl mehimed (S A w) te keta yehonachu, est lalh belachu dua aederguleg, hija aelbeg

  • @fatmahfatoom1140
    @fatmahfatoom1140 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ሽኩረን ማማየ

  • @ኸድጃዳውድ
    @ኸድጃዳውድ 4 роки тому

    ሀቢቲ ወላሂ ስወድሽ ሳልሰማሽ ወየ አላውቅም

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 4 роки тому

    የኔ ዉዲ ሰዉድሺ እዃ

  • @ኡሙሙአዝኢንሺአላህ

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አህን ሰሙየ አላህ ይጨምርልሺ

  • @jameelajameela4788
    @jameelajameela4788 4 роки тому

    ወላሂ እንቺህ አላህ ይጠብቅሽ ሀቢቢቲ እሰቱህ ከሳው የጣልውጣቹህ የልቹህ እኔ ተልውጬአለው እላህ ጀዛሸን የከፈልሸ የኔ ውድ

  • @እሙኡመረኢንሻአላህእሙኡመ

    ሰሙየ አላህ ይጨምረልሽ

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 роки тому +1

    አህለን ሰሙየ

  • @እናቴየአሏህስጦታየ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን እህት

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ ጀዛክ አላህ

  • @samiryimer3629
    @samiryimer3629 4 роки тому

    አ ላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እኛ ምሰምተንየምንጠቀምያድርገን

  • @naemanabso7336
    @naemanabso7336 4 роки тому

    wayii anchi lij

  • @Aነኝትንሹየናቴሚስጥረኛ

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته حياتي قلبي جزاكم الله خير والله انا احبك🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗✅✅😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ቅመም-ፀ7ዸ
    @ቅመም-ፀ7ዸ 4 роки тому

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነው እባክሽ ቁጥርሽ

  • @tube2609
    @tube2609 4 роки тому +8

    ሰሙዬ የኔ ችግር ሰዎች ጋ ሳወራ እራሳቸው ቸው ካላሉኝ ቸው ማለት በጣም ይከብደኛል ለረዥም ደቂቃ ሳወራ ልቤን ያመኛል ባላወራ ሁሉ ደስተኛ ነኝ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ቈ5ሠ

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህሌን ሰሙየ