ግብጽ በምሥራቅ ኢትዮጵያ እያንዣበበች? | የረቡዕ ነሐሴ 15 ዜናዎች @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 96

  • @TameNigus-hb9kt
    @TameNigus-hb9kt 21 день тому +9

    ፍልፍሉ በመቼ ይቀልዳል አይ አብይ😁😂

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 21 день тому +3

    ይህን የነፍጠኛ ሚዲያ እሚያዘጋልን ባለስልጣን ይጥፋ ሀገር ውስጥ ተቀምጠው

  • @FLYZ007
    @FLYZ007 21 день тому +4

    በዚህ የ ዕቀት ብዛት እና ልህቀታችን'ኮ ነው ዓለም የ ተደመመብን ... ግን ሁል ግዜ ግራ ; ጭፍን ቢያንስ ቢያንስ ለማወቅ ያለመሞከር በቃ ባህላችን ይሁን(ይሄ ሁሉንም አይመለከትም)

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel 21 день тому +1

    ዶሮ ወጥ እኮ ሁሌም አንበላም፤ ዶሮ ወጥ የምንበላውም በምክንያት ነው፡፡ ሸንኩርት በዶሮ ልዩ ጣዕምም አለው፤ ምርቱን ማሳደጉ እስከደረሰንና መግዛት እስከቻልን ጥሩ ነው፡፡ የምንበላውን ምርጫ ለቤተሰቡ ተው!!! ንፅፅሩ ያስቀይማል፤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 21 день тому

    በትክክል

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 20 днів тому

    Yes Shenkurt new yemibelaw

  • @user-he4xu3ok7v
    @user-he4xu3ok7v 21 день тому

    Yehikubu gudaye betam arife nw

  • @OsmanZeinu-ss2fe
    @OsmanZeinu-ss2fe 21 день тому +1

    እውነት ነው የማይካድ እውነት ነው

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 21 день тому +3

    ሽንኩርት እራስ በይው

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 20 днів тому

      ልጋጋም! ሂድና እኩያህን ስደብ! ክፍታፍ!

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 20 днів тому

      @@daadhigd893 ወሬ ሰለቸን ወሬ ዶሮ አይሆንም😂

  • @user-hf8tj9nu9u
    @user-hf8tj9nu9u 21 день тому +6

    እሱ ሳይሆን የናንተ ነው የሚገርመው ይህንን ዜና ብላችሁ ማቅረባቸው የሚዘገባለ አለ 🤔

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 21 день тому +1

    ከናንተ ቤት ይሆናል እጂ 4 ነው የምናርደው ባንተ ጊዜ ነው ሁሉ የተወደደው

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 21 день тому +1

    ትክክል ዶሮኢንብለ😂❤

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 21 день тому +1

    ወይዘሮ አቢቲ የማትገቢበት የለም ዘንድሮ ደግሞ ሰለዶሮ ልታስተምሪ ነዉ😮

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 21 день тому

    የኔ ሚስቱ ዶሮ መስራት አትችል ይሆናል።

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b 21 день тому +2

    ሸንኩርት ከዶሮ በለጠ ዋጋው

  • @danielwoldemichael6559
    @danielwoldemichael6559 21 день тому

    You guys completely do not understand why he is amazed or trying to announce his visit, This is a great achievement.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 21 день тому +1

    የዶሮ ጭንቅላት በይዉ።

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 21 день тому +1

    በእርግጥ በኢትዮጵያ አሮስቶ ብዙ አይበላም። የዶሮ ሥጋው ኦርጋኒክና በጣም የሚጣፍጥ ቢሆንም የምንበላው ትንሽ ነው። ግን የዶሮ ወጥ በሸክላ ነው የሚሠራው።

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 21 день тому +1

    ለዚህ ነዋ ሰሞኑን በግብፆች የተደራጀ የሶማሊያኖች ፀረ ኢትዮጵያ ፕሮፖጋንዳ የጦፈው ???? የሶማሊያ ምሁራን ነን ባዮች ኢትዮጵያ አራት ሀገር መሆን አለባት እያሉ ነው።

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 21 день тому +2

    ዶሯ ብንቄቅላትስ? አይሻልም ከዛ ትንሽ ጨዉ ክክክ ቱል ቱላ አብይ አህመድ

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 21 день тому +2

    ካኣህያ ስጋ ይበልጣል፧ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኣንድ ግዜም የኤርትራ ህዝብ ልንበላዉ ነዉ ብሎ ነበር። እሱስ ባህላቹ ነዉ?

  • @user-lz4vd5ij8e
    @user-lz4vd5ij8e 21 день тому +4

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ይህን የአመጋገብ ባህል መቀየር አለበት

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 21 день тому

    በነገራችን ላይ ከምግብ ዋጋ (nutritional value) አንፃር ሲታይ በአብዛኛው በእንጀራ የሚባለው ወጡ ነው። ወጡ ደግሞ በአብዛኛው ሽንኩርትና ቅቤ/ዘይት ነው። ዶሮ እንበላለን ሲባል ከምግብ ዋጋ አንፃር ቢመዘን የአንድ ዶሮ ወጥ ውስጥ 12 የአጥንት ስጋዎች ብቻ ናቸው ያሉት፣ በበአል ቀን ደግሞ ተመርጦ ነው የሚሰጠው።

  • @rahelbogale3091
    @rahelbogale3091 21 день тому +3

    አንድ ፡ ዶሮ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ብቻቸውን ፡ የበላል ፡ እነዴ😮?😂

    • @anbesy523
      @anbesy523 21 день тому

      Biyanse Be amete ande new yalew

  • @ahmedmohammed-b9q
    @ahmedmohammed-b9q 21 день тому +2

    ሀሳቡ ልክ ነው ምንድን ነው ነገር የምታጣምሙት

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 21 день тому

    የ1970 የሱማሌ ወረራ በግብጽ፣ በሻብያ፣ በወያኔ እና በአረቦች ታግዞ ግዜው አሁን ነው በሚል አዋሽ ደርሶ ነበር። አሁንም ያው ሊደገም ነው። ነጋዴ ሚዳያዎች እና የውስጥ ቅጠረኞች አብረው ቆመዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ። አስተውል። እንዳይቆጭህ። የውስጥ ትርምሳችን ዋጋ ያስከፍለናል። የነ ደፂ ዘራፍ ማለት ይህንን አሰላለፍ በማየት አቋም የያዘ ይመስላል። ንቃ ኢትዮጵያዊ ሁሉ!!!!!

  • @danielwoldemichael9194
    @danielwoldemichael9194 21 день тому

    የዶሮ ስጋ ብቻውን በየመንገዱ ሲበላ ላላየ ይህ ንግግር አይገባው!

  • @user-fn8rq8hp5p
    @user-fn8rq8hp5p 20 днів тому

    ዶሮ ተጠብሶ መብላት ሌላ የምግብ አማራጭ ነው ለማለት የሀገራችንን ባህላዊ ምግብን ዶሮ ወጥን ማንጓጠጥ ለምን አስፈለገ? ያውም በሀገር መሪ ደረጃ! ያሳዝናል በጣም! ነገ ደሞ ገንፎ ቅቤ መጠጣት ነው ፋፋ እንብላ ሊለን ነው ማለት ነው? 🤔

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 21 день тому

    ትግራይ በመልሶ ግንባታ ሌት ከቀን ስራ ላይ መዋል ሲገባ፣ መሪዎች በስብሰባ ተወጥረዋል። ምን አይነት ጉድ ነው???

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 21 день тому

    Lik new eco shinkurtu bizu new

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 21 день тому +1

    ይሄ ነወይ ባልሽ
    አየንልሽ
    ጓደኛ የሌለው ሰው
    አይገባ ቤትሽ
    ዶሮ ወጥ አትችይ
    እንጀራም የለሽ
    ሙዝ በዳቦ ሆኖ
    ቁርስና ምሳሽ
    ቅጠል በጨው ሆኖ
    መክሰስሽ
    የበቆሎ ቂጣ
    በጎመን ለምደሽ
    ሴትነቱ እንደጠፋብሽ
    የባለጌ ባለሟል
    ገልቦ የሚያየው
    የቤትሽ ጉድ ዝናሽ ታያቸው !

  • @abm1344
    @abm1344 21 день тому

    አማርኛ መሰነጠቅ ባህር ይችን ነው

  • @AlemuHaile-x7x
    @AlemuHaile-x7x 21 день тому

    አቦ ተመቸህኝ

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y 21 день тому

    like.share

  • @MmMm-fn6fz
    @MmMm-fn6fz 21 день тому

    Rasu shunkurt fit new

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 21 день тому +1

    ጠቅላይ ሚኒስትር ጥላቻዎት አማራ መሆኑን የሚያሳብቀው ዶሮ ወጥ የአማራ ባህል ምግብ መሆኑ ነው ።የአሜሪካ ፕሬዘዳንቶች አገራቸው ውስጥ የኢትዮጵያ ባህል ምግብ ቤት ጎራ የሚሉት የዶሮ ወጣችንን ሊመገቡ ነው።

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 21 день тому +1

      የአማራ ጥላቻ? 🤣 ጠብ ያለሽ በዳቦ …

    • @Et_sapien
      @Et_sapien 21 день тому

      መሃይም ጀዝባ

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w 21 день тому +1

    እውነት ነው ስለ ደሮ ወ ጥ የተነገረው

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 21 день тому +1

    ቀላል ቀለዳችሁብን

  • @solomonabebe9108
    @solomonabebe9108 21 день тому

    No livestock extension support on the ground. Really, is 'lemat trufat' implemented on the ground??? There is a huge gap between supply and demand gap in livestock products.

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 21 день тому +7

    🚩ይሄ ሰውዬን ነቅንሎ ሚጥልልን እንጣ ዘንድሮ መርዝ ያስበላህ ድንጋይ ብላ

    • @addis1395
      @addis1395 21 день тому +1

      ምነው ብዙ ዶሮ መጥፎ ነው እንዴ ወይስ እንዳው መወገዝ አለበት

    • @abm1344
      @abm1344 21 день тому

      ተነቀል አማርኛ ይግባኝ መጀመርያ

    • @Et_sapien
      @Et_sapien 21 день тому

      አንተ ራስህ ተነቀል። ጀዝባ መሃይም

  • @HassanHassan-rn8kz
    @HassanHassan-rn8kz 21 день тому

    በፈለግችበትትምጣ

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 21 день тому +1

    የጠቅላይ ምኒስትሩ ንግግር ከመኵንን ሥሩ እሱ እየሰራ ነው::

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 21 день тому

    ክክክክ አተየተረገምክ ሸይጣን

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 21 день тому +2

    Ewnate Nawe, doro wate yebalale Enje, senkorte Naw, True Thate why i love Dr Abye, optemistic,❤❤❤❤❤

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 21 день тому +2

      አማሳይ አለቅላቂ ነህ። ባህል ሊያጠፋ የተነሳውን ጥሩምባ ደገፍክ ውይይይይ ሳክስ

    • @MakonnenAssefa
      @MakonnenAssefa 21 день тому

      @@emebetlegesse7577 mahayem Ewnate Aye wtelach hwe,Dr Abye is Remarekable pragmatic Visionerey Grate Leder,, perde, Hey you Enemy what you See in Addis is what you Gate, perde, He Transformed Ethiopia,

  • @mmennurr
    @mmennurr 21 день тому +1

    Talkative!

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 21 день тому +1

      He’s absolutely right, we usually eat Doro, as Doro wot, as a matter of fact, chicken could be eaten as is after cooked, so, to enjoy chicken with different cooking styles, without too much onions, we need to have too many chicken farms…

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 21 день тому

    ሞትን እናሥተምራቿለን ከዚህ ቡሀላ ግብፅ በኢትዮጵያ ጉዳይ ገብታ መፈትፈት ያከትምላታል

  • @FaithHopeLoveAndPeace
    @FaithHopeLoveAndPeace 21 день тому

    ሀበሻ እኮ እውነት ስትነግሪው አይወድም

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 21 день тому

    Abta gna seltan layi lamkoyate mgothe😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂the first night of the night and the

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 21 день тому +1

    እሱኮ ቆጮ በጎመን በልቶ ነው ያደገው ፣ ዶሮ ወጥ የቀመሰው አዲሳባ ከመጣ በኋላ ነው😂😂😂

    • @addis1395
      @addis1395 21 день тому

      እና ጎመን እኮ ጤናማ ነው እናንተ ቤት ዶሮ ብቻ ነበር

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 21 день тому +1

    Where did he grownup? This is our cultural food for almost all Ethiopians. Why does he care? At least leave this to us!!!!

  • @gdr668
    @gdr668 21 день тому +2

    ትክክል ብሏል አብይ ዶሮ ወጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ከትርፉ ኪሳራዉ ያመዝናል ።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 21 день тому +3

    ማን ልበል ጫልቱ ዜና አቅራቢያችን ሽንኩርት ነው እምንበላው ስላሉ ወይዘሮ አብይ እንደዛ ስላለ የማንንም ቀልብ አይስብም ምናልባት የናንተን ወሬ አቅራቢዎችን፥፥ ዶሮ ወጥ ባህል ብቻ መሆኑ ሳይሆን ፩ ዶሮ ለቤተሰብ የሚበቃው በወጥ ሲሰራ ነው እንጂ በጥብስ ለመላው ቤተሰብ ለማቅረብ በዚህ የኑሮ ውድነት ዶሮ ወጥ ነው የሚበጀን ወይስ የ ዶሮ ጥብስ፥፥ ይልቅ የወንድ ወይዘሮ በባልትና ሙያ የጠለቀ እውቀት እንዳለው በሙዝ በዳቦ እውቀት ጎመን መሳይ ነገር በጨው እጅግ በጣም የሚገርሙ ግኝቶች ሲሆኑ ወደ ሁዋላ መቶ ካገባት በ አለም ልዩ ከሆነችው ጎል ጋር ፓተንት መሰጠት አለበት፥፥ ወይዘሮ ጠቅላይ ሚንስትር አገር መምራት ምንም አልሆነላቸውም፥፥ በባልትና ግን ትምህርት መስጠት ይችላል ባይ ነኝ፥፥

    • @gdr668
      @gdr668 21 день тому

      አንተ የጎጃም ጂኒ ሟርተኛ እናንተ የምትበሉት በአይናቹ

  • @FLYZ007
    @FLYZ007 21 день тому

    የ ሆነ ለ ማወቅ ወይንም ለ መደነቅ ወይንም አዲስ እና የተሻለ ጠቃሚ ሃሳብ የሚተገበር ለ ማመንጨት ግጭንቅላታችንን ጭንቅ የሚለንስ ነገር ... እስቲ ከጭፍን ጥላቻ ወደ ዝርዝር የ እውቀት ብርሃን እንሸጋገር ...

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 21 день тому +2

    አይይይ አብይ የትም መግባት የሁሉ የበላይ ለመሆን ትምክራለህ ደሞ ዛሬ ዶሮ ርባታ ገባህ 😂😂

    • @tube4545
      @tube4545 21 день тому +2

      ያንተን/ቺን ከርስ ለሞምላት ነው። በአመት አንዴ እንኩዋን ዶሮ መብላት ለምይችሉ ነው እንጂ ላንተማ የደሃ ችግር ለማይታያችሁ ሁሌ ጥላቻ ብቻ ለተሞላችሁት እና ለሚታያችሁ አይደለም

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 21 день тому

      @@tube4545Thanks.

  • @Meiry756
    @Meiry756 21 день тому

    Wey’Gud Ye’nante ‘’’ HALEWLEW ‘’’ Eritra Ke’Ethiopia ‘’’ INATWA ‘’’ Lememeles Tebale ??? Le’Eritra ‘’’ INATWA ‘’’ Ethiopia. Ke’honech. ??? Yi’kone Ye’Eritra ‘’’ ABAT’wa ‘’’ Man’new ???

  • @davayshe649
    @davayshe649 21 день тому

    Ereee uuuuuuu

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 21 день тому +1

    Doro wot is one of the sophisticated dish in the world with thousands of years history. This pagan called it shinkurt and recommends Tinish Tebes adrgo bedabo meblat new. He undermined our gluten free, rich and precious injera too. This Dedeb pagan is purposely doing it to undermine the Amhara’s who will definitely put him in cage soon!

    • @gdr668
      @gdr668 21 день тому

      ዉዳቂ አተላ ከምትሳደብ በሀሳብ አትሞግትም ።

    • @atinafukassa9330
      @atinafukassa9330 21 день тому

      @@gdr668 ከዚህ እብድ illiterate pagan ጋር ማን ይሟገታል።

    • @Et_sapien
      @Et_sapien 21 день тому

      ደደቡማ አንተ ነህ መሃይም። እንዳንተ አይነት ጀዛባ መልቶባት እኮ ነው አገሬ አልለወጥ ያለችው። ብታምንም ባታምን አማራ ክልል ዱቄት ትሆናለች ፣ ህዝባቹ በየመንገዱ ራብተኛ ለማኝ ሆኖ ይቀራታል እንጂ እኛ በህይዎት እያለን በውጊያ ስልጣን አትይዙም። ድልብ መሃይም

  • @mariam3292
    @mariam3292 21 день тому +1

    ዶሮ ቅጭላት

  • @addmih7751
    @addmih7751 21 день тому +1

    ይሄ ሰውዬ የተያያዘው ባህልን የማጥፋት አባዜ የተጠናወተው ዳቢሎስ ነው

  • @anwaroumer9767
    @anwaroumer9767 21 день тому +1

    አንተ እኮ ነህ ችግሩ የጋበዝከን ትንሽ ሰቆቃ የለህም መሽረፈት

    • @gdr668
      @gdr668 21 день тому

      ወምበዴ

    • @gdr668
      @gdr668 21 день тому

      ወምበዴ

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 21 день тому +1

    Hello the prime minister trying to charge our catcher or he is telling us to avoid onion this man is mentally unfit also he is a dead man walking thank you 😂

  • @addmih7751
    @addmih7751 21 день тому

    እናታቹ ትበዳ የኢትዬጵያ ህዝብ ገና ምን አይታቹ ቤትህ አርደህ ከቤተሰብህ ጋር በዓል እንዳታከብር ትደረጋለህ ገና😂 😅😅😅😅

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 21 день тому +1

    ትክክል ብለዋል ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ 70% ሽንኩርት ነው የሚበላው !!!

  • @Bele12345
    @Bele12345 21 день тому +1

    dekoro degmo zar seldoro awrah bishek edaw ante tefth ethiopian ayechat uffff edt edastlahagn

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 21 день тому +1

    You are 🐥🐥🐥🐥🐥

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 21 день тому

    Tell to egypt that war is not soccer . Partly he is write doro wat is 75%onion.