"አዲስ ድባብ" ድራማ ክፍል 7 / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama Part 7 / ኳራንቲን /BUHE Entertainment /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 214

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 роки тому +73

    አሚር. የሚመቸው. ላይክ. ይግጨኝ. በዛውም. ይች. ስንድ. የምትባል. ሰይጣ. በመታሰሮ. ደስ. ያለው.
    በላይክ. ያሳየኝ

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 4 роки тому

      እቺ አጭበርባሪ ሴትየዋ መቃጣት አለበት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኸ

    በጣም የምወደው ድራማ ነው አደራ እንዳታቋርጡት
    ፍትህ ቤሩት ላሉ ኢትዮጵያውያኖች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን

  • @tigiselam1486
    @tigiselam1486 4 роки тому +3

    "እ እ ልፀልይበት? በላይ ፀሎት ከመቺ ወዲህ" ክክክክክ አይ ሰብልዬ ስወድሽ እኮ♥♥♥ ኧረ በለው አለቃ በላይ ዛሬ በስድብ አንደኛ ሆነው የለ እንዴ ምርጦች ይመቻቹ ስወዳቹ እኮ

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    እያዝናና ቁም ነገር የሚያስተምር ድራማ ነው😍😍😍😍ኧረ በሳቅ ይመቻችሁ አቦ😁😁😁😁😁
    ኪኪኪኪኪ በይ አንችም አስቢበት እኔም ልጸልይበት 🤗

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 4 роки тому

    ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን የአዲስ ድባብ ቲም ተባረኩ

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 4 роки тому +5

    This sitcom ain't easy, it's for real. It shows how democracy works in the habesha land..

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

    አዲስ ድባቦች በወቅቱ ጉዳይ የቀራችሁ መስሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ 😘💚💛❤

  • @tigmettumettu3082
    @tigmettumettu3082 4 роки тому +3

    ሚገርማችሁ ሁሉንም 1 ቀን ጨረስኩኝ በጣም ደስ የሚል ነው እንዳትቆሙት pls 🥰

  • @hiwe569
    @hiwe569 4 роки тому

    ወገብሽ ይከፈል 😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀 በርቱልን እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ wow አዲስ ድባብ ምርጦች ክበሩልኝ🙏

  • @ashenafi100
    @ashenafi100 4 роки тому

    አቦ በናታቹ በሳምት አንዴ በጣም ያንሳል ከበድ ያለና ጠጠር ያሉ ህይታና ነጥብ አለው በጣም አሪፍ ነው ቤቢ ደም ልጅም እያለዉ እወደዉ ነበር አሁንደም ባሰ።

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 3 роки тому +3

    Please restart this drama it's really wonderful

  • @Landa500
    @Landa500 4 роки тому +4

    ዋው የዛሬውን ልዩ ነው።

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 4 роки тому +1

    በጣም እሚመቸኘ ተከታታይ ድራማ አቦ ይመቻችሁ ውድድድ አደርጋችኃለሁ!!

  • @samira7639
    @samira7639 3 роки тому +1

    ዉድድድድድድድድድድ ወርቅ የሆነ ድራማ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👉😘😂😘😂😂😘👈

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 роки тому

    ምርጥ ነው።።። አዲስ ድባቦች።።።።

  • @ashumoha3276
    @ashumoha3276 4 роки тому +13

    የሚገርም እይታ ነው ምርጥ አሳብ ያለው ድራማ ነው እስቲ እኔም ቤት ጎራ በሉ

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 4 роки тому

    Your film is fantastic. Mature and superb message is filled in your drama. All the characters performance is beyond once imagination. Keep it up.
    Stay safe.
    In all TV Dramas you are one of the best and leading.

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው
    አሪፍ ድራማነው ባይቋረጥ ።

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 роки тому +7

    በቤሩት ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው ነገ የባሰ ነገር ሳይመጣ በግዜ እንረዳዳ እኔ ማዳም ቤት ነኝ ቢያንስ ሆዴን እሞላለው በውጭ የሚሰሩት ወገኖቼ ተርበዋል ተቸግረዋል የቤሩት ነገር ግዜ አይሰጥም ወገኖቼ ድምፅ እንሁናቸው

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 4 роки тому

      እዉነት ነው ዉጪ ያሉት ስቃይ ለይ ናቸው ተፈጠረ ይድረስ ላቸው እነጂ !

    • @noorsoleman8310
      @noorsoleman8310 4 роки тому

      Ewnet new ehte eyebase new hunetaw tolo endikefetln yadrguln

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 4 роки тому

      እማምላክ ትድረስላቸው ።

  • @saday6114
    @saday6114 4 роки тому

    ይህ ድራማ እንደው ነበር አሁን ግን ይች የደፋሪ ደባቂ ልጅ ስላለችበት ለማየት እንኳን አስጠላኝ እሷ ያለችበትን አስወጡአት እባካችሁ

  • @solomonyilma8390
    @solomonyilma8390 4 роки тому

    ዋው ነው በጣም ደስ የሚል ሀሳብ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 роки тому

    ስወዳችሁ እኮ ደግሞ መስማት አልወድም እናተን ግን ስንቴ ሰማኋችሁ ክፍል ሰባትን ኑሩልን

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 4 роки тому +4

    ስራ ከመጥፋቱ የተነሳ የተቆላ ብና እደ ቆሎ እየቆረጠመይ ነው ... ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያጥፋልን የስቱን ቤት አጓጓ
    #ፍትህ_ቤሩት_ላሉ_እህቶቻችን ፈጣሪ ይድረስላችሁ•

  • @titititi8003
    @titititi8003 4 роки тому +7

    ክላስካሉን ስሰማ ሁል ግዜ ቡሄ ይመስለኛል

  • @ሰብሪሸገር
    @ሰብሪሸገር 4 роки тому +1

    ልዩ ያልተጠበቀ ስራ ክብርና ምስጋና ለአዘጋጆች ኑሩልን

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 роки тому

    !!!!ፃሀፊው ምርጥ አድርጉ እየፃፈው ፣ተዋንያዋቹ ቦታቸውን ያገኙበት የበሰለ ምርጥ ስራ በርቱልን

  • @hanahana6742
    @hanahana6742 4 роки тому

    ጎበዞች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 4 роки тому

    በጣም ይመቻል የዛሬው። ቀጥሉበት...

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +1

    አድስ ድባብ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mesfinmesfin9675
    @mesfinmesfin9675 4 роки тому +1

    አሪፍ ነው

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      አሪፍ ነው እናምስግናለን

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክ አይ አሚርና ቤቢ እንደት እንዳሳቁኝ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 роки тому

    አንደኞች ናችሁ በእውነት የናፈቀኝን ቴአትር ያየሁ ነው የመሰለኝ

  • @romantekleageze5167
    @romantekleageze5167 4 роки тому +1

    I love it!!

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +3

    ስወዳችሁ ምርጦች 😍

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому

    ዋውውውው ምርጠቀ ምክር አይምሮ ላለው

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 4 роки тому +4

    ዋው ዛሬ አንደኛ ኔኝ ላይክ አርጉኝ

  • @hwledasawud9254
    @hwledasawud9254 4 роки тому +1

    ዋዉዉዉ ያምፘን ቀጥሉበት

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 4 роки тому

    የናተ የዘወትር አድናቂ ነኝ ከ Seattle ብርቱ ጥሩ ስራ ነው የምታቀርቡት

  • @addisudagnew6323
    @addisudagnew6323 4 роки тому +1

    ስወዳችሁ አዲስ ድባቦች።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 роки тому +2

    Perfect Perfect perfect !!!

  • @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ

    ዋው ናቹ

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 роки тому +3

    Amazing actor
    Baby

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +26

    እኔ ቤሩት ነኝ በጣም ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አሰቡኝ😭

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 4 роки тому +3

    Watching from USA

  • @biniamgirma9632
    @biniamgirma9632 4 роки тому

    እንደምንግዜዉም ምርጥ ነበር። ነገር ግን ከወረርሹኙ ጋር ተያይዞ ትልቅ ስህተት አስተውያለሁ። ሠማያዊ የእጅ ጎንት ያረገችው ገፀ ባህሪ፡ በጋንቱ ፊታን ተደግፋ ትታያለች። ቫይረሱ እኮ በእጅ በኩል ሳይሆን በአፋና በአፍንጫ በኩል ነው የሚገባው። ባካችሁ አድሩስልኝ ማስተባበያ ቢሰጡ። ጤና ጥበቃ ሚንስቴርም አይቶት አስተያየት ቢስጥበት ጥሩ ነው።

  • @roxyrock5429
    @roxyrock5429 4 роки тому +1

    ሀገሬ 😍😍😍

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +3

    ስወዳችሁ እኮ☺

  • @jemhabeshatube1857
    @jemhabeshatube1857 4 роки тому

    ተመችቶኛል ምርጥ ገለፃ

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 4 роки тому +2

    ሀገሬ😍

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 роки тому +3

    መጣችሁየኔውዶች💚💛❤

  • @biruktawithailemariam6122
    @biruktawithailemariam6122 4 роки тому +1

    good job guys. I am so proud of you.

  • @danielhadish5252
    @danielhadish5252 4 роки тому

    ሰላም ሰላም አዲስ ድባቦች አቦ ይመቻችሁ የጊዜውን ማለት ወቅታዊውን የመወሸብ ጉዳይ እንዴት መተግበር እንዳለበት እራሳችንን ከዚህ ወረርሽኝ ከጠበቅን ቤተሰባችንን እንዲሁም የምንወዳቸውን እየተከላከልንላቸው እንደሆነ አስበን በፈጣሪ ስም ይሄን ጊዜ መንግስትና የሀይማኖት መሪዎች የሚሉንን እየሰማን በትዕግስት ይቺን ጊዜ እንሻገራት መልክቴ ነው አመሰግናለሁ የናንተው ዳኒ ከደቡብ አፍሪቃ

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ቨ6ደ

    በጣም ነዉ የምታምሩት እዳታቋርጡት

  • @makianegash1063
    @makianegash1063 4 роки тому +1

    Waw asetemari ina azengi newu

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 4 роки тому +1

    አዲስ ድባብ ስወዳቹህ

  • @hawitasew3568
    @hawitasew3568 4 роки тому

    I love it...keep going,

  • @vertualethiopia1112
    @vertualethiopia1112 3 роки тому

    Please continue

  • @davidadula137
    @davidadula137 4 роки тому

    Temachitognal. Interesting. Keep it up.

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 4 роки тому +1

    የምወዳቹ እንኳ በሥለም መጣቹ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 роки тому

    ምረጥ ደራማ እዳታቆርጡት እየመረራቹሁም ቢሆን በውሀ አወራርዱት 👍👌

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 роки тому

    አሪፍ ስራ ነው ችግሩ አሁን ታቋርጡታላችሁ

  • @meskeremabera1876
    @meskeremabera1876 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ቀጥሉበት😂

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 4 роки тому +1

    Hahahhhaa...liked you guys

  • @edeneden1989
    @edeneden1989 4 роки тому

    ውዶች ደናናቸሁ እንዴት ነው ደሥ ይላል መሠል እኔሥ ሥልኬ ደሞ እምቢ ብሎኝ ድምጡን ዘግቶ በይታ ነው ማየው ዝም ብየ

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 роки тому +1

    Well. Come to Addis debabe.

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 4 роки тому

    ይመቻችሁ ደስ እሚል ነው

  • @kgbmosad5628
    @kgbmosad5628 4 роки тому

    Beretuu arif nw

  • @hannafeysa2454
    @hannafeysa2454 4 роки тому

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому

    ስናፍቃችሁ መጣችሁልኝ። አቤት የክሩ ማማር

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 4 роки тому +1

    አሚርዬ ስወድህ እኮ

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 4 роки тому

    Woww Betam mirit new baby min tekebito new amir bekolo bekolo shotatau

  • @menderin4228
    @menderin4228 4 роки тому

    Woooooooooooooioooooooooooooooow በታሪክ አንዴ ብቻ የሚገኝ ገራሚ ሲትኮም እንደምግብ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @እሙሰልማን-ነ3መ
    @እሙሰልማን-ነ3መ 4 роки тому

    አቦይመቻችሁ በጣምደስትላላችሁ
    እነአሚር ስኒከኪሳቸውአውጥተው ቡናቅጅሲሉ ክክክክበሳቅ

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 4 роки тому +1

    ስንድ ቁጭ እኔን ክክክክክ ስወድሽ

  • @woinshetbadicho8961
    @woinshetbadicho8961 4 роки тому +1

    Andegna 👍

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 4 роки тому +1

    ስወዳችሁ

  • @abinaa9041
    @abinaa9041 4 роки тому

    Abo yimechachihu addis dibaboch

  • @efremmussie998
    @efremmussie998 4 роки тому

    Thank you 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @muluasamen759
    @muluasamen759 4 роки тому

    ይህንድራማን የምወደዉ ምጥምርጥ ሠዉስላለበትነዉ በተለይቤቢ

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 4 роки тому +2

    አሽሙር በዛ በሰላም ነው

  • @kidistwolde3252
    @kidistwolde3252 4 роки тому

    Good Job Tedisho

  • @Breeyeshop
    @Breeyeshop 4 роки тому

    Interesting stuff love it keep it up 👍🏾

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому

    ክክክክክክ ሳሚ ጠጣ ወገብክን ይጠግንካል

  • @thomasmesfin585
    @thomasmesfin585 4 роки тому

    Best sitcom.

  • @medinaarega2482
    @medinaarega2482 4 роки тому +5

    ኮሮናን አላህ ያጥፍልን ያረብ አሚንንንንንንንን

  • @tarekegntamiruwsenbet2812
    @tarekegntamiruwsenbet2812 4 роки тому

    ere neqora.....geram new!!!!!

  • @jemhabeshatube1857
    @jemhabeshatube1857 4 роки тому

    አሚር አኡዙቢላህ ለማለት ቃሉን በደንብ ተለማመድ በትክክል ለማለት ይረዳሀል

  • @tube5313
    @tube5313 4 роки тому

    አረ ይሄ ድራማ የሌለ ተመቸኝ ከምር ግን ተጠንቀቁ እንደ ምን ልታዘዞች እንዳያዘጓችሁ

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 4 роки тому +1

    Wawe

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 4 роки тому +2

    Arif nw gn mnw ye baby shibet lik ende Ethiopia mebrat drgim tifet yilal astewelu enji

  • @omarbekele3865
    @omarbekele3865 4 роки тому

    Wow yamral

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 роки тому

    አሚርና አለቃው😂😂😂😂 የጸጉር ቅቤ አልወድም😷 ታዬኝኮ ባሌ ቅቤ ተቀብቶ 😂

  • @mimiberhane2250
    @mimiberhane2250 4 роки тому

    it's a very nice art

  • @medinaarega2482
    @medinaarega2482 4 роки тому +1

    Well come

  • @brach6431
    @brach6431 4 роки тому +5

    እሰኪ ውሀ ጠጡ. እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት። በትክክል ሚገርም መልክት ነው

  • @እጠበኚቆሽሻለሁአምላኬበድ

    አደራ እዳታቋርጡት 😂😂😂😂

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 4 роки тому +1

    የኔ ውዶች መጣችሁ ስወዳችሁ

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 роки тому +1

    ምርጥ ነው

  • @Yuri_Chaewon
    @Yuri_Chaewon 4 роки тому +1

    menew enante lechaina gardnene alachu?

  • @hanahana6742
    @hanahana6742 4 роки тому

    ሳሚየ ስወድህ