Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወገኖች ይኼንን ድንቅ መልዕክት ቪዲዮ Like, Comment, እንዲሁም በሌሎች ማህበራዊ ገፆች Share ያድርጉ ። ቻናላችንንም Subscribe በማድረግ ተደራሽነታችን ለብዙዎች ይሁን❤🙏
ወንድሜ አብርሽ videoን less than 1:00 እያደርክ በከፍል ብትለቀው ብዙ እይታ ይኖራል ብዬ አስባለሁ
Eshi Abrishiye yetewededk!
አብርሽዬ እባክ እረዳኝ ነብይ ሄኖክን አገናኝኝ እባክህ እረዳኝ በጣም ግራ ገብቶኛል
የተወደዳችሁ ይህ ምስክርነት ጌታ እንዲከብር እና ሰዎች እንዲታነጹ ነው ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ ክብሩ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
ወንድሜ ሄኒ ስለ አንተ ጌታ ይክበር🙏❤
በጣም ነዉ የሚወደክ ጌታ ዘመን ይባረክ ጌታ ስለ ሰጥ ፀጋ ስም ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው haniye❤
"techawetebign" enji enen. literally.
ስለ አንተ ብዙ መረጃ የለኝም ነበር ግን በተለያዩ ምስክርነቶች ውስጥ ከጌታ ጋር የማውራት ልምምድ አለኝ እናም ቲክቶክ ላይ ሳገኘው ቀጥታ ወደዚህ ነው የመጣሁት ብዙ ነገር አግቼበታለሁ ተባረክ ዘመንህን ሁሉ የእግዚአብሔር የሆነው ብቻ ይገለጥብህ❤አብርሃም ለምልምልን❤
ድንቅ ምስክርነት ነው ተስፋችን በእግዚአብሔር ላይ እንድናደርግና እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ እንደሆነ አስተምሮናል::
እኔም አንዷ ምስክር ነኝ ነብይ ሔኖክ ፅልዬልኝ ትልቅ ነገር ሆኖልኛል እግዚአብሔር ከአፍ ቃል ጋር የሚሰራ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ነብይ ሄኖክ እግዚአብሄር የባረከህ አገልጋይ ነህ በብዙ ተጠቅሜብሀለው ወደ ድሬደዋ በድጋሚ ብትመጣና ብታገለግለን መልካም ነው ተባረክ።
ጀምራችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ ከተቀመጥኩበት ቦታ ንቅንቅ ሳልል በመገረምና ጌታ ስለዚህ አገልጋይ እየባረኩት ነው የጨረስኩት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤🙏
አሜን❤️❤️🙏🏾
ስለ እምነት የነገረን እና ስለ ፅንስ የመሰከርልን ስለ ባለቤቴ ፅናት ሆኖኛል ባለቤቴ በህመም ላይ ነው ጌታ ግን ያድነዋል!ለባለቤቴ የምፅልየው ፀሎት ነው ዘ ዳ 33 ላይ ሮቤል በህይወት ይኑር አይሙት ቁጥሩም ብዙ ይሁንአሜን!
ነብይ ሄኖክ የህይወት ምስክርነትህን ስለሰጠሃን እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ
በጣም የሚገርመኝ ነገር ለሀይማኖታቸው የቀኑ የሚመስሉ ሰወች እንዴት ሰውን እስከሞት ድረስ ይጠላሉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
❤❤🙏🏾
እዳተ አስተዋይ አገልጋይ ያብዛልን
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለአለም ያዉ ነው እንደሚል ቃሉ የወንድማማች የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩልን
❤️❤️🙏🏾
የጌታ እጅ እኔም ነክቶኝ ሶስት ወር ያለማቋረጥ አልቅሻለው ምህሩቱ ቸርነቱ ደግነቱ ርህራሄው ያስለቅሳል ምክንያቱ ከብዙ መቅበዝበዝ ነው ነህቶ የመለሰኝ ያዳነኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር💙🔥
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው መዳን በእየሱስ ነው ሌላ አዳኝ የለም❤❤❤
ተባረኩ
Hi አብርሺ የመፅሐፍ ቅዱስ ብር አስገብቻለሁ በንግድ ባንክ ስልክህን አጠቼ ነው 2000 በኢትዮጵያ ባልፈው በትክቶክ ቃል ገብቼ ነበር 3 መፅሐፍ ቅዱስ አመሰግናለሁ ጌታ ይባረክ
ተባረኪ እህቴ❤️❤️🙏🏾
እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
የሁለቱ ልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ ስጦታህ በጌታ ረድዔት ሁለት ፕሮጀክት ሆኖ መጣ። ተባረኩ። ተጀምሮ እስኪጨረስ እንደ ንጹህ ምንጭ ጥርት ያለ ምስክርነት ነው። ❤❤❤
ንግግር ኑሮና ተግባር አንድ ሲሆን ደስ ይላል ነብይ love you 🥰🥰
won በትክክል እረፍት ያለበት ነው የእግዚአብሔር ድምፅ!!! ወንድሞች በብዙ ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነው❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርከኝ ሰው 🙏😇
በእውነት በጣም ነው የተባረኩት ጌታን መስማት መታደል ነው ለኔም ፀልይልኝ ፓስተር ክፉ ልማዴን መተው አቅቶኛል😢አልፈልገውም ግን መቼም ጌታ ያውቃል😢
እግዚአብሔር የታመነ ነዉ
በሳቃችሁባቸው ስፍራዎች ከልቤ ስቄያለሁ። ተባረኩ። ❤❤❤
እግዝያብህር አብዝቶ ይባርካችው ልብ ገብቶ የሚሰራ ምስክርነት ነው
ዋዉ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነዉ ተባረኩ🙏❤❤
Prophet Henoke my beloved brother Stay blessed ❤❤
የገረመኘ አንተ ባለፍክበት መንገድ አሁንም ሰዉ እያለፈ መሆኑን መረዳትህ የምትሰሙኘ በዚ ነገር ዉሰጥ የምታልፍ ማለትህ ።የእግዚብሔር መንፈሰ አለብህ አመሰግናለሁ
አብርሽ ቀጥልበት👏👏👏👏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። ተመሳሳይ ህይዎት ፣ሥራ እና ኑሮ አሳልፌዋለሁኝ።
❤❤🙏
አብርሽ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ድንቅ ንግግር ነው ብዙ ጊዜ መድርክ ላይ ብቻ ነው እግዚአብሔር ያለ የሚመስላቸው
ሄኒዬ በነገሮች ሁሉ ተባረክ ሚገርም ምስክርነት ተባረክ🙌👍
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 God bless you 🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ጸጋውን እና ምህረቱን አብልጦ ያድልህ።ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።
ዘመንህ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁንልህ፡በእውነት፡፡የሰማሁት፡የሕይወት፡ምሰክርነተ፡የኔን፡፡ማንነት፡፡ያሣየ፡ሕይወት፡አንደዚህ፡ናት፡በጣም፡ነው፡የማመሰግነውገታ፡አየሱሰ፡ይባርክ፡እንወድአለን፡ወንድማችን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
ድንቅ ነዉ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏾
በጣም ደስ የሚል
ትክክል
Dear abrish good to see you!! Prophet Heni God bless you 🙏 geta yibarekeh
great! please pray for me.
በብዙ ተባረኩልን❤❤❤
ሄኒዬ ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው!!
ተባረኩ❤❤❤
Wonderful!!
የተወለድኩት ያደኩት ደብረ ዘይት ነው የማቅህም ይመስለኝአል ዋናው ግን እግዚአብሔር ለምክንያት ወደ ቤቱ ስላመጣህ የሚጠቀምብህ የሱ አገልጋይም ስላደረገህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የእግዚአብሔር ስራ ባንተ እንዲታይ ድንበርህ ይሰፋል
እግዘብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አብርሽዬ ሁሌም ተባረክ በጣም እየተጠቀምን ነው በሚቀርበው ምስክርነት ዋጋህ ደግሞ ከጌታ ዘንድ ነው እኛን እንድንቆም እንድንጽናና ምክንያት እየሆንክ ስላለህ 🙏🙏🙏የጠየካቸው ጥያቄ ደግሞ ሁልጊዜ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝ ነው በተለይ ሰው እግዚአብሔር ሰማው ሲል እንዴት እንደሆነ የነብይ ሔኖክም ደግሞ ቀጥተኛ መልስ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በርታልኝ አብርሽዬ አንድ ቀን ጌታ ሲባርከኝ አገልግሎትህን ብደግፍ ብዬ እመኛለሁ 🙏🙏🙏
አለ ሆነ ነው አለማመናችንን እርዳ።
እኔም ተባርኬበታለሉልሁ፡ የክርስትና መርህ በህይወቱ በኑሮው እና በኣስተሳሰቡ ያሳየን፡ የተረጋጋ genuine የጌታ ሎሌ ነብዪ ሄኖክ የሰማይ ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ::
the blessed man,I shared his services a lot,be blessed a lot with his grace,May Jesus bless his services and families more and more in everything.
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Tebareklin neby henok zemenih yibarek yemigerm ergata❤❤❤
God bless you
እንደዚህ; ያሉ: አገልጋዬች: ናችው: እናፈቁን: አጭበርባሪው: በበዛበት: ዘመን::
I am blessed 🙏🏿
Halellujah ejig dink Misikirinet new. Nebiy Henok ena Abrish Tebareku!
Tebareku
Tebareku❤❤❤
ነብይ ሄኖክ , ጌታ አሁንም የመገለጡን መንፈስ , በፀድቅ መኖርን ያብዛልህ ትዳርህ ልጆችህ አገልገሎትህ የተባረከ ይሁን! አልፎ መሄድ በሚለው የአግዛቢሔር ቃል ትምህርት በጣም ሁሌ ለምን ዩሐንስ በዚህ ሁኔታ ይሞታል በሚል በጣም ጥያቄ የሆነቡኝን በዚያ አገቻለሁ ። መጠጥም አንገት ያስቆርጣልና ወገኔ ተመለስ በማለት አሳስባለው ! ከዚህም interview በጣም ብዙ ተምራለሁ . ወንድም ሃብረሃም ተባረክ🙏
Amen amen Amen
What an amazing testimony!!
❤❤❤❤❤❤❤
A M E N !
👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ለካ ቅሬታዎች አሉን????❤️❤️❤️
ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: ወንድም: ሄኖክ: እንዴት: ድንቅ: የሆነ: ምስክርነት: ነው: እርጋታህ: አግላለፀህ: እንዴት: ደስ: ይላል: ብዙ: ተምሪያለሁ:
መንአለ ያንተን 1:29:03 ምስከርነት ሰምተዉ ሌሎች ቢመለሡ ጥሩ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless you. Attentively watching
ጌታን መጠበቅ ዋጋ ያሰከፍላል
Wow! ወይ ጉድ እንዲህ አይነት ት/ትም ነበር?ሰላም አትበሉ ምናምን የት ቼርች ነው? አስገራሚ ነው!
Yenim teykenew. ,
Ante yamtaglagilaw hizibi endet yatadele hizibi nawi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Paster yihen yamasala tsaga yizah maqamaxi yalabhim lalem tasfaligalh bayutubi aglgilan?????tabrku❤❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ከፊታችሁ ይውጣ ይምራችሁ
መንፈሳዊ አባት ያዙ እየተባለ recommend የሚደረገው ትምህርት ቀስ በቀስ የጴንጤ ንሰሐ አባት ማለት እየሆነ ነው። ከዚህ ይልቅ ተገቢ ትምህርት አስተምሮ ሰው በራሱ መቆም እንዲችል መርዳት ይገባል። ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን።
እስቲ ችግሩ አስረዳን እርሱ ካወራው አንፃር ። ተባረክ!🙏😍
Ato Dejene እንደዚህ እያላችሁ ስንት ተኩላ በላን ስንት ውርጭ በላን የሚያሳድገን ጠፍቶ መንፈስ ቅዱስን ገፋን እዩን እስቲ ይሄኛውን ትውልድ ክርስትና ደስተኛ ኖት እርሶ...ስለዚህ መንፈሳዊ አባት ያስፈልገናል የሚመክረን መንፈሳዊ እድገታችንን የሚከታተለን ምንድነው ክፋቱ የዚህ ማስተካከል ካለቦት ጳውሎስ እውነተኛ ልጄ ሲል ጢሞቲዎስን ለምን መጽሀፍ ቅዱሱን ከፍተው አያስተካክሉም
በጣም ስለማዝን ነው ስለ እራሴ አሁን ስላለውበት ስለትውልዴ ስለዘመኔከእኛ በፊት የነበራችሁ በብዙ ተጠቀማችሁ የእኛ ጊዜ ሲደርስ ግን እረኞች በትናችሁ ጠበቃችሁን ከእዛ ሚሰበስበን ሊመጣ ሲል እንደዚህ በትናችሁ እንደገና ሜዳ ላይ እንድንሆን ትፈልጋላችሁ። ኢየሱስ ለጴጥርስ አደራ የሰጠው ማንን ነው እራሱን በጎቹን፣ ግልገሎቹ ታዲያ ጴጥሮስን ከግልገሎች ጋር ቢያገኙት ተዋቸው ይቁሙ እነርሱ በራሳቸው ሊባል ነው ?ጳውሎስ ተከለ አጵሎስ አጠጣ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው ።ጳውሎስ እንዳይኖር አጵሎስ እንዳይኖር ተፈልጎ ለምን አላደጋችሁም እየተባልን ተቸገርን እኮአበዛው አውቃለሁ ይቅርታ ቅር ካሎት ምናልባት ስለ ንግግር ለሚያሳየኝ ሰው አጥቼ በራሴ ቆሜ ያመጣሁት ይሆናል መሰለኝ 🙄
@@HumbledbytheWordtikikile,newo,hasbu,gine,tikikilege,mafsaewe,abate,binore,malakmi,newo,lamalete,faligo,newo,esumi,tabrku
እንደዛ አይደለም
Erget yale sew
❤❤❤🎉🎉
Ye henoke selke magegnet yechalal wedaje ye zoom agelgelot felge new
❤🎉 please 🙏🏿 say hello to gash Husain
ነብዩ የት ላገኘው እኔም ግራ ገብቶኛል
ስትራግል የሚለውን ቃል ስንቴ ተናገርከው ባልሆነ ቦታ እየደነቀርክ ትኩረታችንን ሰረቅከው ተጠንቀቅ ካማርኛ ፍች ይልቅ እንግሊዘኛው ትርጉም ሚዛን የሚደፋ ካልሆነ በስተቀር አስፈላጊ አይደለም።
ይሄም ኮሜንት ምንም ሚዛን አይደፋም ቢቀር ነበር ሚሻለው ትኩረቴን ሰረቀብኝ ምስክርነቱን ሰምቼ ጌታ ኢየሱስን እንዳላመሰግን ተጠንቀቅ ይሄን comment ተጽፎ የተበጠበትነውም ጌታ ጣቶችህ እንዲሰሩ ስለፈቀደ ነው የት እንደምንጠቀማቸው እንወቅ አለዚያ እነርሱም እንዲቆሙ ሊታዘዝ ይችላል
እናስተካክላለን 🙏😍
are,woganoche,esike,rega,enibele,koka,hulu,egzbhere,yefetre,newo,yayeneeone,hulu,lemtechate,newo,menrotewo,fooooo
እንግልዘኛ ብትችል አትተቸውም ልተል ኖሌጅ እዝ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
Tebareku❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
❤❤❤
ወገኖች ይኼንን ድንቅ መልዕክት ቪዲዮ Like, Comment, እንዲሁም በሌሎች ማህበራዊ ገፆች Share ያድርጉ ። ቻናላችንንም Subscribe በማድረግ ተደራሽነታችን ለብዙዎች ይሁን❤🙏
ወንድሜ አብርሽ videoን less than 1:00 እያደርክ በከፍል ብትለቀው ብዙ እይታ ይኖራል ብዬ አስባለሁ
Eshi Abrishiye yetewededk!
አብርሽዬ እባክ እረዳኝ ነብይ ሄኖክን አገናኝኝ እባክህ እረዳኝ በጣም ግራ ገብቶኛል
የተወደዳችሁ ይህ ምስክርነት ጌታ እንዲከብር እና ሰዎች እንዲታነጹ ነው ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ ክብሩ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
ወንድሜ ሄኒ ስለ አንተ ጌታ ይክበር🙏❤
በጣም ነዉ የሚወደክ ጌታ ዘመን ይባረክ
ጌታ ስለ ሰጥ ፀጋ ስም ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው haniye❤
"techawetebign" enji enen. literally.
ስለ አንተ ብዙ መረጃ የለኝም ነበር ግን በተለያዩ ምስክርነቶች ውስጥ ከጌታ ጋር የማውራት ልምምድ አለኝ እናም ቲክቶክ ላይ ሳገኘው ቀጥታ ወደዚህ ነው የመጣሁት ብዙ ነገር አግቼበታለሁ ተባረክ ዘመንህን ሁሉ የእግዚአብሔር የሆነው ብቻ ይገለጥብህ❤አብርሃም ለምልምልን❤
ድንቅ ምስክርነት ነው ተስፋችን በእግዚአብሔር ላይ እንድናደርግና እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ እንደሆነ አስተምሮናል::
እኔም አንዷ ምስክር ነኝ ነብይ ሔኖክ ፅልዬልኝ ትልቅ ነገር ሆኖልኛል እግዚአብሔር ከአፍ ቃል ጋር የሚሰራ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ነብይ ሄኖክ እግዚአብሄር የባረከህ አገልጋይ ነህ በብዙ ተጠቅሜብሀለው ወደ ድሬደዋ በድጋሚ ብትመጣና ብታገለግለን መልካም ነው ተባረክ።
ጀምራችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ ከተቀመጥኩበት ቦታ ንቅንቅ ሳልል በመገረምና ጌታ ስለዚህ አገልጋይ እየባረኩት ነው የጨረስኩት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤🙏
አሜን❤️❤️🙏🏾
ስለ እምነት የነገረን እና ስለ ፅንስ የመሰከርልን ስለ ባለቤቴ ፅናት ሆኖኛል ባለቤቴ በህመም ላይ ነው ጌታ ግን ያድነዋል!
ለባለቤቴ የምፅልየው ፀሎት ነው ዘ ዳ 33 ላይ ሮቤል በህይወት ይኑር አይሙት ቁጥሩም ብዙ ይሁን
አሜን!
ነብይ ሄኖክ የህይወት ምስክርነትህን ስለሰጠሃን እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ
በጣም የሚገርመኝ ነገር ለሀይማኖታቸው የቀኑ የሚመስሉ ሰወች እንዴት ሰውን እስከሞት ድረስ ይጠላሉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
❤❤🙏🏾
እዳተ አስተዋይ አገልጋይ ያብዛልን
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለአለም ያዉ ነው እንደሚል ቃሉ የወንድማማች የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩልን
❤️❤️🙏🏾
የጌታ እጅ እኔም ነክቶኝ ሶስት ወር ያለማቋረጥ አልቅሻለው ምህሩቱ ቸርነቱ ደግነቱ ርህራሄው ያስለቅሳል ምክንያቱ ከብዙ መቅበዝበዝ ነው ነህቶ የመለሰኝ ያዳነኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር💙🔥
❤️❤️🙏🏾
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው መዳን በእየሱስ ነው ሌላ አዳኝ የለም❤❤❤
❤️❤️🙏🏾
ተባረኩ
Hi አብርሺ የመፅሐፍ ቅዱስ ብር አስገብቻለሁ በንግድ ባንክ ስልክህን አጠቼ ነው 2000 በኢትዮጵያ ባልፈው በትክቶክ ቃል ገብቼ ነበር 3 መፅሐፍ ቅዱስ አመሰግናለሁ ጌታ ይባረክ
ተባረኪ እህቴ❤️❤️🙏🏾
እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
የሁለቱ ልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ ስጦታህ በጌታ ረድዔት ሁለት ፕሮጀክት ሆኖ መጣ። ተባረኩ። ተጀምሮ እስኪጨረስ እንደ ንጹህ ምንጭ ጥርት ያለ ምስክርነት ነው። ❤❤❤
❤️❤️🙏🏾
ንግግር ኑሮና ተግባር አንድ ሲሆን ደስ ይላል ነብይ love you 🥰🥰
won በትክክል እረፍት ያለበት ነው የእግዚአብሔር ድምፅ!!! ወንድሞች በብዙ ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነው❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርከኝ ሰው 🙏😇
በእውነት በጣም ነው የተባረኩት ጌታን መስማት መታደል ነው ለኔም ፀልይልኝ ፓስተር ክፉ ልማዴን መተው አቅቶኛል😢አልፈልገውም ግን መቼም ጌታ ያውቃል😢
❤️❤️🙏🏾
እግዚአብሔር የታመነ ነዉ
በሳቃችሁባቸው ስፍራዎች ከልቤ ስቄያለሁ። ተባረኩ። ❤❤❤
❤️❤️🙏🏾
እግዝያብህር አብዝቶ ይባርካችው ልብ ገብቶ የሚሰራ ምስክርነት ነው
ዋዉ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነዉ ተባረኩ🙏❤❤
Prophet Henoke my beloved brother Stay blessed ❤❤
የገረመኘ አንተ ባለፍክበት መንገድ አሁንም ሰዉ እያለፈ መሆኑን መረዳትህ የምትሰሙኘ በዚ ነገር ዉሰጥ የምታልፍ ማለትህ ።የእግዚብሔር መንፈሰ አለብህ አመሰግናለሁ
አብርሽ ቀጥልበት👏👏👏👏
❤️❤️🙏🏾
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። ተመሳሳይ ህይዎት ፣ሥራ እና ኑሮ አሳልፌዋለሁኝ።
❤❤🙏
አብርሽ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ድንቅ ንግግር ነው ብዙ ጊዜ መድርክ ላይ ብቻ ነው እግዚአብሔር ያለ የሚመስላቸው
ሄኒዬ በነገሮች ሁሉ ተባረክ ሚገርም ምስክርነት ተባረክ🙌👍
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 God bless you 🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ጸጋውን እና ምህረቱን አብልጦ ያድልህ።ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።
❤❤🙏🏾
ዘመንህ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁንልህ፡በእውነት፡፡የሰማሁት፡የሕይወት፡ምሰክርነተ፡የኔን፡፡ማንነት፡፡ያሣየ፡ሕይወት፡አንደዚህ፡ናት፡በጣም፡ነው፡የማመሰግነውገታ፡አየሱሰ፡ይባርክ፡እንወድአለን፡ወንድማችን
❤❤🙏🏾
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይባርክ ❤
ድንቅ ነዉ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏾
በጣም ደስ የሚል
ትክክል
Dear abrish good to see you!! Prophet Heni God bless you 🙏 geta yibarekeh
great! please pray for me.
በብዙ ተባረኩልን❤❤❤
❤️❤️🙏🏾
ሄኒዬ ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው!!
ተባረኩ❤❤❤
Wonderful!!
❤️❤️🙏🏾
የተወለድኩት ያደኩት ደብረ ዘይት ነው የማቅህም ይመስለኝአል ዋናው ግን እግዚአብሔር ለምክንያት ወደ ቤቱ ስላመጣህ የሚጠቀምብህ የሱ አገልጋይም ስላደረገህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የእግዚአብሔር ስራ ባንተ እንዲታይ ድንበርህ ይሰፋል
እግዘብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አብርሽዬ ሁሌም ተባረክ በጣም እየተጠቀምን ነው በሚቀርበው ምስክርነት ዋጋህ ደግሞ ከጌታ ዘንድ ነው እኛን እንድንቆም እንድንጽናና ምክንያት እየሆንክ ስላለህ 🙏🙏🙏
የጠየካቸው ጥያቄ ደግሞ ሁልጊዜ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝ ነው በተለይ ሰው እግዚአብሔር ሰማው ሲል እንዴት እንደሆነ የነብይ ሔኖክም ደግሞ ቀጥተኛ መልስ በጣም ተጠቅሜበታለሁ
በርታልኝ አብርሽዬ አንድ ቀን ጌታ ሲባርከኝ አገልግሎትህን ብደግፍ ብዬ እመኛለሁ 🙏🙏🙏
❤️❤️🙏🏾
አለ ሆነ ነው አለማመናችንን እርዳ።
እኔም ተባርኬበታለሉልሁ፡ የክርስትና መርህ በህይወቱ በኑሮው እና በኣስተሳሰቡ ያሳየን፡ የተረጋጋ genuine የጌታ ሎሌ ነብዪ ሄኖክ የሰማይ ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ::
the blessed man,I shared his services a lot,be blessed a lot with his grace,May Jesus bless his services and families more and more in everything.
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Tebareklin neby henok zemenih yibarek yemigerm ergata❤❤❤
God bless you
❤️❤️🙏🏾
እንደዚህ; ያሉ: አገልጋዬች: ናችው: እናፈቁን: አጭበርባሪው: በበዛበት: ዘመን::
❤️❤️🙏🏾
I am blessed 🙏🏿
Halellujah ejig dink Misikirinet new. Nebiy Henok ena Abrish Tebareku!
❤❤🙏🏾
Tebareku
Tebareku❤❤❤
ነብይ ሄኖክ , ጌታ አሁንም የመገለጡን መንፈስ , በፀድቅ መኖርን ያብዛልህ ትዳርህ ልጆችህ አገልገሎትህ የተባረከ ይሁን! አልፎ መሄድ በሚለው የአግዛቢሔር ቃል ትምህርት በጣም ሁሌ ለምን ዩሐንስ በዚህ ሁኔታ ይሞታል በሚል በጣም ጥያቄ የሆነቡኝን በዚያ አገቻለሁ ። መጠጥም አንገት ያስቆርጣልና ወገኔ ተመለስ በማለት አሳስባለው ! ከዚህም interview በጣም ብዙ ተምራለሁ . ወንድም ሃብረሃም ተባረክ🙏
❤️❤️🙏🏾
Amen amen Amen
What an amazing testimony!!
❤❤❤❤❤❤❤
A M E N !
👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ለካ ቅሬታዎች አሉን????❤️❤️❤️
❤️❤️🙏🏾
ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: ወንድም: ሄኖክ: እንዴት: ድንቅ: የሆነ: ምስክርነት: ነው: እርጋታህ: አግላለፀህ: እንዴት: ደስ: ይላል: ብዙ: ተምሪያለሁ:
❤️❤️🙏🏾
መንአለ ያንተን 1:29:03 ምስከርነት ሰምተዉ ሌሎች ቢመለሡ ጥሩ ነበር
❤️❤️🙏🏾
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless you. Attentively watching
ጌታን መጠበቅ ዋጋ ያሰከፍላል
❤️❤️🙏🏾
Wow! ወይ ጉድ እንዲህ አይነት ት/ትም ነበር?ሰላም አትበሉ ምናምን የት ቼርች ነው? አስገራሚ ነው!
Yenim teykenew. ,
Ante yamtaglagilaw hizibi endet yatadele hizibi nawi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤️❤️🙏🏾
Paster yihen yamasala tsaga yizah maqamaxi yalabhim lalem tasfaligalh bayutubi aglgilan?????tabrku❤❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ከፊታችሁ ይውጣ ይምራችሁ
መንፈሳዊ አባት ያዙ እየተባለ recommend የሚደረገው ትምህርት ቀስ በቀስ የጴንጤ ንሰሐ አባት ማለት እየሆነ ነው። ከዚህ ይልቅ ተገቢ ትምህርት አስተምሮ ሰው በራሱ መቆም እንዲችል መርዳት ይገባል። ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን።
እስቲ ችግሩ አስረዳን እርሱ ካወራው አንፃር ። ተባረክ!🙏😍
Ato Dejene እንደዚህ እያላችሁ ስንት ተኩላ በላን ስንት ውርጭ በላን የሚያሳድገን ጠፍቶ መንፈስ ቅዱስን ገፋን እዩን እስቲ ይሄኛውን ትውልድ ክርስትና ደስተኛ ኖት እርሶ...
ስለዚህ መንፈሳዊ አባት ያስፈልገናል የሚመክረን መንፈሳዊ እድገታችንን የሚከታተለን ምንድነው ክፋቱ የዚህ ማስተካከል ካለቦት ጳውሎስ እውነተኛ ልጄ ሲል ጢሞቲዎስን ለምን መጽሀፍ ቅዱሱን ከፍተው አያስተካክሉም
በጣም ስለማዝን ነው ስለ እራሴ አሁን ስላለውበት ስለትውልዴ ስለዘመኔ
ከእኛ በፊት የነበራችሁ በብዙ ተጠቀማችሁ የእኛ ጊዜ ሲደርስ ግን እረኞች በትናችሁ ጠበቃችሁን ከእዛ ሚሰበስበን ሊመጣ ሲል እንደዚህ በትናችሁ እንደገና ሜዳ ላይ እንድንሆን ትፈልጋላችሁ።
ኢየሱስ ለጴጥርስ አደራ የሰጠው ማንን ነው እራሱን በጎቹን፣ ግልገሎቹ
ታዲያ ጴጥሮስን ከግልገሎች ጋር ቢያገኙት ተዋቸው ይቁሙ እነርሱ በራሳቸው ሊባል ነው ?
ጳውሎስ ተከለ አጵሎስ አጠጣ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው ።
ጳውሎስ እንዳይኖር አጵሎስ እንዳይኖር ተፈልጎ ለምን አላደጋችሁም እየተባልን ተቸገርን እኮ
አበዛው አውቃለሁ ይቅርታ ቅር ካሎት ምናልባት ስለ ንግግር ለሚያሳየኝ ሰው አጥቼ በራሴ ቆሜ ያመጣሁት ይሆናል መሰለኝ 🙄