Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቅሽ በጣም ምርጥ ሤት የወለዳችሁ ወገኖቻችንም እንኩን በሠላም ተገላገላችሁ ነብሠ ጡርወችም አላህ በሠላም ይገላግላችሁ
ከዚህ ዘመን ስልጣን ያላት ሴት ያለ ሜካብ ብቅ እምትል ቢፈለግ ከአንች ውጭ አላየሁም ማሻአላህ በመልክሽ እምትተማመኒ ቆንጆ ሴት
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ ትክክል
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ ይህች ሴት መልካም ናት ግን ታሪክ ማንነት ራሱን የማያውቅ ይህ ደንባራ የተሸወደ የተዋረደ ቀፎ የኦሮሞ ወጣት ትውልድ የዓለም መሣቂያ የሆነ ትውልድ ኦሮሞ ከሆንሽ ቀይርያቸው kkkkkkkkkkkkkk
melkam set nat!
Tekekel ytergsgach mlkam set nat egzabehare yebsrkat
እንግዲህ: እውነትን እውነት ማለት ያስፈልጋል፥ እናም፤ እውነትሽን ነው። በእስልምና እምነት ያላችሁ ሴቶች... በእዚህ ጉዳይ ትቦንሱናላችሁ። በርቱ... በሜካፕ ከሚጨማለቁ clown እጥፍ በውበታችሁ ትበልጣላችሁ። ይህን የምታደርጉት ደግሞ፥ ለፈጣሪ ያላችሁ ተገዝነት ነው። ሌላ ሌላ ጠለቅ ያለውን ጉዳይ ሳንመለከት... ውጫዊ ገፅታውን በተመለከተ ማለት ነው።
መልካምነት፡ሀይማኖት፡አይጠቅ. ብሄር፡አይጠይቅ. ፆታ፡አይጠቅንፁህ፡ቅን፡ልብ፡ብቻ፡ነው፡የሚጠይቀውየተባረክሽ፡ሴት፡እግዝያብሄር፡ይስጥሽ፡፡ለእነሱ፡ያደረግሽው፡ለእኔ፡እንዳደረግሽ፡ነው፡የምቆጥረው፡፡ ከአገር፡ውጭ፡ሆኜ፣ያቅሜን፡መድረስ፡ባልችልም፡እንባዬን፡ወደ፡እግዝያብሄር፡እያፈሰስኩ፡ነው፡፡ ልቤ፡በጣም፡በጣም፡አዝኖአል፡፡ሁሉ፡ነገር፡ነው፡ያስጠላኝ፡፡ በኢሳት፡ጥሪ፡ስላደረገ፡በነሱ፡በኩል፡በገንዘብ፡ወገኖቼን፡እረዳለሁ፡፡ አይዟችሁ፡ይሄ፡ቀን፡ያልፋል፡፡
አላህይጨምርልሽበጣምነውደስየምትይው
Yes in deed we judged by our goodheart full of moral value . As they say , we can judge a book by its cover , we also can't judge humansby their race , religion , origin andother identities .
Ahmeddin Saleh እውነት፡ነው 😘
በትክክል
ሄሌን በድሉ 😘
መልካም ሴት ደስ የምትዬ እረጋ ያልሽ ያበርታሽ ፈጣሪ የወለዳቹ እንካን ማርያም ማረቻቹ
ود
♥
አረ እህት ወንድሞቼ አንሰአሰት ለመሪየም የመስጠትም የመንፈግም ስልጠን ዬለትም መስጠት ብትችልመ ኖሮ በልሞታች እንዲሁም እሰ አለይ ሰለም እሱ ምንም መድረግ አይችልም አቅሙም ዬለዉም
ወይ ፈሪያትዬ በጣም ነው እምወድሽ እግዚያአብሒር ይሰጥሽ የኔ መልካም ጠያቂ አያሳጣሽ
በጣምግዚአብሄርይስጥሽ፡መችም፡ሴትነሽና፡ታዉቂዋለሽችግሩን
ትክክል
ሙፌራዮ አላሕ ይሥጥሽ ከክፉነገር አላሕ ይጠብቅሽ ሠውን ለመርዳት ሠው መሖን በቂነው እሠይ ማማዬ
እናንተን የመሰለ መሪዎች አግኝተን ደስታችንን ሳንጨርስ ጨክኞች ተስፋችንን እያጨለሙብን ነው
Hidaya Abdellah ማሻአላህአላጀዛሽንይክፈልሽ።
እደዝ እመብርሀን እራስ ያለ ኑሮ ትስጥሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ
አብይ ፍቅርን ያላስተማረ ቦታ የለም እናተንም አስታማረልን አልሀምዱሊላህ በርቺልን አብይንም አበርቱልን 👍👍👍
zizu lovely enaa manin?
@@abesultan485 #ሰው #ያልሆኑ #ሲቀሩ 👈ሁሉም ከሱ ፍቅርን አንድነትን ይቅር ባይነትን ባጠቃላይ መልካም ነገሮችን በሚገባ ተምረናል ይኑርልን 🇪🇹
zizu lovely ቄሮዎች ብቻ ናቸው ፍቅር ማይገባቸው
@@ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል ሁሉን ማለት ይከብዳህ እህቴ የሚገባቸውም አለ አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ዋናው ሀገራችን ሰላም መሆኑ ነው 😍
ተባረኪ
ማሻአላህ። አላህ
በእውነት በጣም በጣም ጥሩ መልካም ኢትዮጵያ ተባረኪ ደስ የሚል ነገር ነው የተደረገላቸው በጣም እናመሰግንሻለን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እንደናተ አይነቶችን ያብዛልን ዳይነሰርን ከምድር ያጠፋ ጁሀር መሀመድን ያጥፋልን ዘረኞችን ጭምር አሜን ።
እውነተኛ የህዝብ አገልጋይ ለእናቶች እንዲህ ባለው መራር ወቅት ላይ ከአራስ እናቶች አጠገባቸው ድረስ በመገኘት ችግራቸውን እና አራስትናቸውን በመካፈል ላደረግሽው በጎ ተግባር ፈር ቀዳጅ መሪ ስለሆንሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው
የህፃናትና የእናቶች ግፍ ፍረድ እግዚአብሔር ያያል
እህቴ ሙፈርያት እንወድሻለን ውድ የሙስሊም እህቴ እንዲህ ነው የሙስሊም ስነ ምግባር ♥♥♥♥♥
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ሙፍረያየ መልካም ሴት የህጳናት አምላክ ይጠብቅሽ። ፍትህ ለወገኔ
አላህ እድሜ ይሰጥሸ በጣም ደሰ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
እንደው ጅዋር ኢሌ እንደ አብዲ ኢሌ ለፍርድ የሚቀርበት ነው የናፈቀኝ
ኢንሻ አላህ። አላህ እራሱው ለፍርድ ያቀርብልናል የነዚሂን ሚሥኪኖች እንባ ይፍርድላቸዋል ዋናው እኛ ዱእ ማርግ ነው የሚጠበስብን
Mititi Gezmu why ?
መሸአለ .አለህ.ይቸምርልሽ .እድነው .መተነነስ .
እውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ እዲህ አይነቶችን ሰዋች መጥላት በጣም ይገርማል ለውጥ እዲህ ነው ክፉዋችን እግዚአብሔር ያሳርፍልን #ሰላምለኢትዮጵያ 💚💛❤
እድሜና ጤና ይስጥሺ ተባርኪ እርግ ያለች ፍጣሪ ይባርክሺ
የዘመኑ ድንቅ ወደ አመራር የመጡ ምርጥ እህቶች እግዝያብሄር ስለ ሰጠን ስሙ ይክበር።
እዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እውነት እድሜ ይስጥሽ ይሄነው እግዚአብሔርን መፍራት
የአኼራ እህቴ ሙፈሪሓት አላህ ሁሉነገርሽን ኑር ያርገው ወገን ማለት እንዲህ ነው ቁስልን የሚያስረሳ በደለኞች ተመልከቱ እቅፍ ድግፍ አርጎ የሚቀባ ወገን እንዳላቸው ተረዱ ተመለሱ ከስተታቹሁ
ማሸአለህ. አሏ.ይጨምርልሽ
ምን "" አይናነት "'ሥልጠን ነው !!!እት/ያ አገሬ በቃ ! አስብባት አንዳበትህን ?ጌታ ይባሪክሽ!! ዘመንሽ:ትወልድ ይበረከ !የተሸከመሽ መህፃን እንዴት የተበረከ ነወ በትክክል በእዬሱስ ቃኝእንገነኛለን ሌለወም ሰም ብቻ የዞ ከምቀመጥ ብየስብበት አመሰግነለሁ
ወ/ሮ ሙፍርያት እግዝእትነ ማርያ ታጥልልሽ ጎበዝ እናት የሴቶች ኣርኣያ🌷👋
ኦፍፍፍ ጀዛክ አሏህ ኸይር ሙፍርያትየ ጎበዝ የሴት ጀግና ነሽ
ሙፈሪያት የተነባረክሽ ሴት መልካምነት ለራስ ነው አላህ ይጨምርልሽ
መልካም ሴት እና አስተዋይ ረጋ ያልሽ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት አላየሁም ተባረኪ
ሙፈሪያት_ፈጣሪባለሽበትቦታእድሜናጤናይስጥሽእናትእደዚህየሰውንልጅስታርስቅቤ'ስትቀባእንዴትደስይላል
ሙፍሪያት አላህ ይጠብቅሽየተወለድሽበትን ቤተሰብ ጭምርምስጋና የምታሰጪ ነሽ
መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ
ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይገዝሽ እህታችን
ኽፉ ኣይድረስሽ መፈርያ የኢትዮፕያ ኣምላክ የመጨረሻ ግፍ በቃቹ ይበለን።
ኡኡኡኡ እግዚያቤሔር ይስጥሽ የኔ እናት የወለዱትም ማርያም ታጠንክራችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ሙፋሪያት አፀህ ይካድምሽ አለህሁሉንም ያሳምረልሽ ራሲሺን ከጠላት ጠቢቂ
አንቺ ማልካም ሴት እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክሽ
አላህ ይጠብቅሺ የኔ መልካም መልካም መስራት ለራስ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያአላፍ ሰላም እሻለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አውርድልን 😭
ኡፍፍፍፍ ምርጥ እናት ነሽ በላስልጣን ማለት እንድህ ነው
ውይ እናቴ እዴት ደስ ተረያለሽ የኔ ደርባባ ተባርኪ ለወለድት እንካን ማርያም መርቻችው
ወዬ እናትዬ የሴት ጉዳት ይገባሻል ሴት አይደለሽ እግዚአብሔር። ጥበቡን ይቀባብ
ጀግና ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ያአላህ ወገኖቸ አላህ ይድረስላችሁ ምናለ እኒህ ዘረኞች ፈጣሪን ቢፈሩ ያአላህአላህ ይጠብቅሽ ወይዘሮ ሙፍሪሀት ሰላምሽ ይብዛ
ጥሩ መሦራት ለራስ ነው ተባረኪ!!!
ማሻ አላህ እሙ ፍራያት አላህ ይጠብቅሽ
አላህ እድሜናጤና ይስጥሽ ተባረኪ ሴትማለት እዲነወረ
ሙፍርያት ደርሶ ደግ ያረገሽ አብይ ምስጋና ይግባው እስከዛሬ የት ርደነበርሽ አላህ ይወቀው
ሙፍርየ ቃል የለኝም አችን እምገልፅበት የኔልዬ። ማሻአላህ በጣም ድስ ይላል አላህ ይጠብቅሺ የኔቆጆ
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለነፍሰጡር የሚያስፈልጋትን ማድረግሽ እንደወድሻለን
በጎነት ከልብ ሲሆን የተመልካቹንም ልብ ይማርካልእንዳንች አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልንክፉ አይንካሽ ሙፈርየ::
መሸአላህ። የኛ ብርቅየ። እህት እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ
እግዛብሔር መልካም መሪ ከውሃው ያስታውቃል አዘናቸውን ያቀዘቀሺው እግዛብሔር ዘርሽን ይባርከው . በድሃ ኑሮአቸው ላይ ሰይፍን የጣለው እግዛብሔር ሰይፍ በዘሩ ላይ ያሳርፍ. የሚሞተው ድሃ የሚገለው ድሃ እረ መንገስ ውይም ባለስልጣን መሆን ቢቀርስ እግዚኦ ምድሪቶ በንጹሃን ደም ተሞላች የሰማዩ አምላክ ይፋረዳቹ . ምድረ ወያኔ ወይም ምድረ ትግሬ ምድራችን እና በጣም ተጸየፍናቹ 8ስንት አመት ልትኖሩ እርግጠኛ ነኝ በምድርም በሰማይ እርፍት አይኖራቹም የድሃው ደም ይጮሃል ወደ እግዛብሔር ስለፍርድ በልጅ ,ልጆቻቹ እርግማኑ ይትረፍ .
እግዚአብሄር ይስጥሽ ፍሪያትየ አላህ ይርዳሽ የኔ ምርጥ ሰዉ መልካሙን ሁሉ አላይ ይርዳሽ
ዋው መሻ አላህ ሙፈሪያት ካሚል እርጋታሽ ተፈጥሮሽ ውብ ነሽ መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽእህቴ
ማሻ አላህ እንዴት ደስ አለኝ በአላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አላህ ለውጣችን ይሳካልን
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
እንዳንቺው ጥሩ ሰው ያምጣልን አላህ ይጠብቅሽ እናትነት በደብ የገባሽ ሴት ነሽ
መሻአላ አድኛ በእምነትሽ ጠካር ያል ሚካብ አዲቀን እኳ ተግልጠሽ አይች አላቅም አላህ ይጨምሬልሽ አልሀምዲሊላ አልዲንል በኢስላም
ማሻአላህ..አላህ.ይጨምረልሺ
እሽ ዛሬስ እየተገደሉ አይደል እደ ለምን አደርሱላቸውም የኦረምያ ክልል ፖሊሶች አብረው ተባብረው እደሚያስገድሏቸው እየተናገሩ ነው ለምን እነሱ ኢትዮጵያዊ አይደሉምደ? ወይስ ኦረሞ ክልል ከኢትዮጵያ ወጥታለች መሬቱ የኢትዮጵያ መስሏን ቁርጡን ንገሩን ታግለን የዜጎቻችንን መብት እናስከብራለን።
ሙፈሪየት ውእደአ እህቴ በርቺ አለህ ይጨምርልሽ ማሸለህ በጠም ነው ደስ ሚለው
እውይ እውይ #እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ማምየ የኔ ውድ ድስስስስስስ ስትል በፍጣሬ ♥
መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ውይይይ እነሱን እንደቀባሻቸው አንቺንም እመቤቴ እጅሽን ትባርከው
አንች መልካም እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለፈው የለበሽውን አውልቀሽ ሰጠሽ ዛሬም ያደረክሽው ልብ ይነካል።ህፃናት፣ሴቶች ....በጣም የከፋ ጉዳት ነው የደረሰባቸው።እናት ወልዳ ተደበደበች በጣም ይገርማልእግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን
እንዴዚህ ቅንጭላት ያለው ሰው በገራችን እያለ ለምን ስቃዩ በዛ ሙፍሪያት አላህ ይጨምርልሽ
ስወድሽ ሙፈርያት ሁሌም ከሰዉ ጋር ዝቅ ብላ ነው የምታወራው
የኔ መልከ መልካም እግዝእኤር ይጠብቅሽ
ማሻ አላህ የኔ ውድ አሏህ ስራሽን ወደው ይቀበለው ደግነት ለራስ ነው።
አለህ ይጠብቅሽእኔ በጣም ነዉ የምወድሽወይዘሮ ሙፍሪሀትአደብሽ ብስለትሽየሚያስመሰግንሽ ነዉሁሌም የአላህ ጥበቃ አይለይሽ
ጎበዝ ጠንካራ ሴት በዚሁ ቀጥይ በርቺ
ማሻአላ፡ብርችእህት፡በሀቅላይፅኒ
በርቼ አለሀ ይጠብቅሽ እህቴ መሸአለሀ አሊች
ማሻአላህ መልካም ሴት ነሺ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን
ውይ ምን ያህል ራሳቸ ይርስ ይሆና ፈጣሪ በሄድሽበት ይጠብቅ በጣም ነው ቅቤ ስትቀቢያቸው አንጀቴነው የተላወሰው
ውይይይይ እግዚአብሔር ነፍሰ ጡር ከቤት ወተው እፍፍፍ በሀገር ረ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አቤቱ አንተ እየንንንን አምላክ ሆይይይይ
የኔ ልዪዪ በዚህ ሥብህናሽ አብያ ብትለብሽ እደት ደስስስ ይል ነበር
እኔን ወገኖቼ ጀዋር ጂጂ ምሰራቅ አገር ሲገብ አገሬ ከለቀሰች አክራሪ ብሔርተኞች ይወገዱ እኔ ኦሮሞነኘ ኦሮሞነቴ ከአርንጏዴ ቢጫ ቀይ ያባቶቼ ባንድራ የሚለኘ ሞትነው ዘርኘ ነት ጥብ ነው
እህ እባዬን አልቻልኩም ወላሂ ምነለ እድሉ ቢደርስኝ እኔም እድህ እዳች የተቸገሩ ህዝቦችን ብከባከብ
ፈጣሪ ኸይር ጀዛሽ ይክፈልሽ የኔ ውድ እህት ኑሪልን
ማሽ አላህ ደስ ስትል አላህ ይዳብስሽ እዲህ ያለ መሪ ያብዛልን
እግዚአብሄር ይስጥሽ የኔ እናት በጣም መልካም ሴት ነሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል
እግዚአብሔር ይባረክ ሸ እናቴ ደሥ ሥተይ
እግዚአብሔር ውልታሽን ይክፍልሽ እሴት በምሆንሽም እወድሽ አለሁ
ቀጥሉበት
ሙፈያቴ በርታች አላህ ጀዛሽን በጀነት ይክፈልሽ ሱብሀአላህ ሙስሊም በሆነ አልሀምዱሊላህ 👍👍👍👍
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ወይዘሮ ሙፊሪያት ጄዛኪላህ ኸይር ምንዳሽን ከአላህ አግኚ ምርጥ መሪ ብቻ ሳትሆኚ ምርጥ እናት ነሽ ሩህሩህነትሽ ወደር የለውም እንደዚህ አይነት መሪዎችን ባገኘንበት አውሬዎቹ አበዱ አላህ ከክፋታቸው ሚስኪኑን ወገኔ ይጠብቃቸው የኛ ልዩ በርቺ ጥሩነት ለራስ ነው አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም
እናንተን አገኘን ብለን ደስ ሲለን ክፉወች ደግሞ ደስታችንን አጠፉብን ለግዜው እንጅ አይሳካላቸውም
አንች ሴት ግን ልዬ ነሽ ምንኛ የታደልሽ ነሽ እግዝአብሄር ይጠብቅሽ ጥሩ ስው ሀገራችን አይወጣም ቅቤ ስትቀቢያቸው እናቴን መስልሽኝ ስወድሽ
አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ያመቱ ምርጥሰዉ ብዬሻለዉ
ወሄሰብ የኔአስተዋይ ጀዛኪላሕ
የሰው ልጅ እድህ ነው እህቴ
ኢትዬጽያውያን እንኹን ደስ አላቹህ ። ከሌባ መሪ ወደ ቅቤ የምትቀባ መሪ ተሽጋገራቹህ ።
ኡፍፍፍፍ በጣም ያማልል ህፃናት በጣም አጀቴን በሉኝ
አላህ ይጨምርልሽ ማር
እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
ሙፈርያት በእውነት እላህ ሱብሀነውታላ ውለታሽ ይክፈልሽ ባቺ ብዙ እጠብቃለን እናት
ያማል ያማል ያማል በጣም ህፃናት ሴት ልጅ ወገን ሲከራተት ማየት ኡፍፍፍፍ
ማሻአላህ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቅሽ በጣም ምርጥ ሤት የወለዳችሁ ወገኖቻችንም እንኩን በሠላም ተገላገላችሁ ነብሠ ጡርወችም አላህ በሠላም ይገላግላችሁ
ከዚህ ዘመን ስልጣን ያላት ሴት ያለ ሜካብ ብቅ እምትል ቢፈለግ ከአንች ውጭ አላየሁም ማሻአላህ በመልክሽ እምትተማመኒ ቆንጆ ሴት
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ
ትክክል
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ ይህች ሴት መልካም ናት ግን ታሪክ ማንነት ራሱን የማያውቅ ይህ ደንባራ የተሸወደ የተዋረደ ቀፎ የኦሮሞ ወጣት ትውልድ የዓለም መሣቂያ የሆነ ትውልድ ኦሮሞ ከሆንሽ ቀይርያቸው kkkkkkkkkkkkkk
melkam set nat!
Tekekel ytergsgach mlkam set nat egzabehare yebsrkat
እንግዲህ: እውነትን እውነት ማለት ያስፈልጋል፥ እናም፤ እውነትሽን ነው። በእስልምና እምነት ያላችሁ ሴቶች... በእዚህ ጉዳይ ትቦንሱናላችሁ። በርቱ... በሜካፕ ከሚጨማለቁ clown እጥፍ በውበታችሁ ትበልጣላችሁ። ይህን የምታደርጉት ደግሞ፥ ለፈጣሪ ያላችሁ ተገዝነት ነው። ሌላ ሌላ ጠለቅ ያለውን ጉዳይ ሳንመለከት... ውጫዊ ገፅታውን በተመለከተ ማለት ነው።
መልካምነት፡ሀይማኖት፡አይጠቅ
. ብሄር፡አይጠይቅ
. ፆታ፡አይጠቅ
ንፁህ፡ቅን፡ልብ፡ብቻ፡ነው፡የሚጠይቀው
የተባረክሽ፡ሴት፡እግዝያብሄር፡ይስጥሽ፡፡
ለእነሱ፡ያደረግሽው፡ለእኔ፡እንዳደረግሽ፡ነው፡የምቆጥረው፡፡ ከአገር፡ውጭ፡ሆኜ፣ያቅሜን፡መድረስ፡ባልችልም፡እንባዬን፡ወደ፡እግዝያብሄር፡እያፈሰስኩ፡ነው፡፡ ልቤ፡በጣም፡በጣም፡አዝኖአል፡፡
ሁሉ፡ነገር፡ነው፡ያስጠላኝ፡፡ በኢሳት፡ጥሪ፡ስላደረገ፡በነሱ፡በኩል፡በገንዘብ፡ወገኖቼን፡እረዳለሁ፡፡ አይዟችሁ፡ይሄ፡ቀን፡ያልፋል፡፡
አላህይጨምርልሽበጣምነውደስየምትይው
Yes in deed we judged by our good
heart full of moral value . As they say , we can judge a book by its cover , we also can't judge humans
by their race , religion , origin and
other identities .
Ahmeddin Saleh እውነት፡ነው 😘
በትክክል
ሄሌን በድሉ 😘
መልካም ሴት ደስ የምትዬ እረጋ ያልሽ ያበርታሽ ፈጣሪ የወለዳቹ እንካን ማርያም ማረቻቹ
ود
♥
አረ እህት ወንድሞቼ አንሰአሰት
ለመሪየም የመስጠትም የመንፈግም
ስልጠን ዬለትም መስጠት ብትችልመ ኖሮ በልሞታች እንዲሁም እሰ አለይ ሰለም
እሱ ምንም መድረግ አይችልም አቅሙም ዬለዉም
ወይ ፈሪያትዬ በጣም ነው እምወድሽ እግዚያአብሒር ይሰጥሽ የኔ መልካም ጠያቂ አያሳጣሽ
በጣምግዚአብሄርይስጥሽ፡መችም፡ሴትነሽና፡ታዉቂዋለሽችግሩን
ትክክል
ሙፌራዮ አላሕ ይሥጥሽ ከክፉነገር አላሕ ይጠብቅሽ ሠውን ለመርዳት ሠው መሖን በቂነው እሠይ ማማዬ
እናንተን የመሰለ መሪዎች አግኝተን ደስታችንን ሳንጨርስ ጨክኞች ተስፋችንን እያጨለሙብን ነው
Hidaya Abdellah ማሻአላህአላጀዛሽንይክፈልሽ።
እደዝ እመብርሀን እራስ ያለ ኑሮ ትስጥሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ
አብይ ፍቅርን ያላስተማረ ቦታ የለም እናተንም አስታማረልን አልሀምዱሊላህ በርቺልን አብይንም አበርቱልን 👍👍👍
zizu lovely enaa manin?
@@abesultan485
#ሰው #ያልሆኑ #ሲቀሩ 👈
ሁሉም ከሱ ፍቅርን አንድነትን ይቅር ባይነትን ባጠቃላይ መልካም ነገሮችን በሚገባ ተምረናል ይኑርልን 🇪🇹
zizu lovely ቄሮዎች ብቻ ናቸው ፍቅር ማይገባቸው
@@ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል ሁሉን ማለት ይከብዳህ እህቴ የሚገባቸውም አለ አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ዋናው ሀገራችን ሰላም መሆኑ ነው 😍
ተባረኪ
ማሻአላህ። አላህ
በእውነት በጣም በጣም ጥሩ መልካም ኢትዮጵያ ተባረኪ ደስ የሚል ነገር ነው የተደረገላቸው በጣም እናመሰግንሻለን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እንደናተ አይነቶችን ያብዛልን ዳይነሰርን ከምድር ያጠፋ ጁሀር መሀመድን ያጥፋልን ዘረኞችን ጭምር አሜን ።
እውነተኛ የህዝብ አገልጋይ ለእናቶች እንዲህ ባለው መራር ወቅት ላይ ከአራስ እናቶች አጠገባቸው ድረስ በመገኘት ችግራቸውን እና አራስትናቸውን በመካፈል ላደረግሽው በጎ ተግባር ፈር ቀዳጅ መሪ ስለሆንሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው
የህፃናትና የእናቶች ግፍ ፍረድ እግዚአብሔር ያያል
እህቴ ሙፈርያት እንወድሻለን ውድ የሙስሊም እህቴ እንዲህ ነው የሙስሊም ስነ ምግባር ♥♥♥♥♥
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ሙፍረያየ መልካም ሴት የህጳናት አምላክ ይጠብቅሽ። ፍትህ ለወገኔ
አላህ እድሜ ይሰጥሸ በጣም ደሰ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
እንደው ጅዋር ኢሌ እንደ አብዲ ኢሌ ለፍርድ የሚቀርበት ነው የናፈቀኝ
ኢንሻ አላህ። አላህ እራሱው ለፍርድ ያቀርብልናል የነዚሂን ሚሥኪኖች እንባ ይፍርድላቸዋል ዋናው እኛ ዱእ ማርግ ነው የሚጠበስብን
Mititi Gezmu why ?
መሸአለ .አለህ.ይቸምርልሽ .እድነው .መተነነስ .
እውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ እዲህ አይነቶችን ሰዋች መጥላት በጣም ይገርማል ለውጥ እዲህ ነው ክፉዋችን እግዚአብሔር ያሳርፍልን #ሰላምለኢትዮጵያ 💚💛❤
እድሜና ጤና ይስጥሺ ተባርኪ እርግ ያለች ፍጣሪ ይባርክሺ
የዘመኑ ድንቅ ወደ አመራር የመጡ ምርጥ እህቶች እግዝያብሄር ስለ ሰጠን ስሙ ይክበር።
እዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እውነት እድሜ ይስጥሽ ይሄነው እግዚአብሔርን መፍራት
የአኼራ እህቴ ሙፈሪሓት አላህ ሁሉነገርሽን ኑር ያርገው ወገን ማለት እንዲህ ነው ቁስልን የሚያስረሳ በደለኞች ተመልከቱ እቅፍ ድግፍ አርጎ የሚቀባ ወገን እንዳላቸው ተረዱ ተመለሱ ከስተታቹሁ
ማሸአለህ. አሏ.ይጨምርልሽ
ምን "" አይናነት "'ሥልጠን ነው !!!እት/ያ አገሬ በቃ ! አስብባት አንዳበትህን ?ጌታ ይባሪክሽ!! ዘመንሽ:ትወልድ ይበረከ !የተሸከመሽ መህፃን እንዴት የተበረከ ነወ በትክክል በእዬሱስ ቃኝእንገነኛለን ሌለወም ሰም ብቻ የዞ ከምቀመጥ ብየስብበት አመሰግነለሁ
ወ/ሮ ሙፍርያት እግዝእትነ ማርያ ታጥልልሽ ጎበዝ እናት የሴቶች ኣርኣያ🌷👋
ኦፍፍፍ ጀዛክ አሏህ ኸይር ሙፍርያትየ ጎበዝ የሴት ጀግና ነሽ
ሙፈሪያት የተነባረክሽ ሴት መልካምነት ለራስ ነው አላህ ይጨምርልሽ
መልካም ሴት እና አስተዋይ ረጋ ያልሽ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት አላየሁም ተባረኪ
ሙፈሪያት
_ፈጣሪባለሽበትቦታእድሜናጤናይስጥሽ
እናትእደዚህየሰውንልጅስታርስ
ቅቤ'ስትቀባእንዴትደስይላል
ሙፍሪያት አላህ ይጠብቅሽ
የተወለድሽበትን ቤተሰብ ጭምር
ምስጋና የምታሰጪ ነሽ
መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ
ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይገዝሽ እህታችን
ኽፉ ኣይድረስሽ መፈርያ የኢትዮፕያ ኣምላክ የመጨረሻ ግፍ በቃቹ ይበለን።
ኡኡኡኡ እግዚያቤሔር ይስጥሽ የኔ እናት የወለዱትም ማርያም ታጠንክራችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ሙፋሪያት አፀህ ይካድምሽ አለህሁሉንም ያሳምረልሽ ራሲሺን ከጠላት ጠቢቂ
አንቺ ማልካም ሴት እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክሽ
አላህ ይጠብቅሺ የኔ መልካም መልካም መስራት ለራስ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያአላፍ ሰላም እሻለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አውርድልን 😭
ኡፍፍፍፍ ምርጥ እናት ነሽ በላስልጣን ማለት እንድህ ነው
ውይ እናቴ እዴት ደስ ተረያለሽ የኔ ደርባባ ተባርኪ ለወለድት እንካን ማርያም መርቻችው
ወዬ እናትዬ የሴት ጉዳት ይገባሻል ሴት አይደለሽ እግዚአብሔር። ጥበቡን ይቀባብ
ጀግና ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ያአላህ ወገኖቸ አላህ ይድረስላችሁ ምናለ እኒህ ዘረኞች ፈጣሪን ቢፈሩ ያአላህ
አላህ ይጠብቅሽ ወይዘሮ ሙፍሪሀት ሰላምሽ ይብዛ
ጥሩ መሦራት ለራስ ነው ተባረኪ!!!
ማሻ አላህ እሙ ፍራያት አላህ ይጠብቅሽ
አላህ እድሜናጤና ይስጥሽ ተባረኪ ሴትማለት እዲነወረ
ሙፍርያት ደርሶ ደግ ያረገሽ አብይ ምስጋና ይግባው እስከዛሬ የት ርደነበርሽ አላህ ይወቀው
ሙፍርየ ቃል የለኝም አችን እምገልፅበት የኔልዬ። ማሻአላህ በጣም ድስ ይላል አላህ ይጠብቅሺ የኔቆጆ
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለነፍሰጡር የሚያስፈልጋትን ማድረግሽ እንደወድሻለን
በጎነት ከልብ ሲሆን የተመልካቹንም ልብ ይማርካል
እንዳንች አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን
ክፉ አይንካሽ ሙፈርየ::
መሸአላህ። የኛ ብርቅየ። እህት እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ
እግዛብሔር መልካም መሪ ከውሃው ያስታውቃል አዘናቸውን ያቀዘቀሺው እግዛብሔር ዘርሽን ይባርከው . በድሃ ኑሮአቸው ላይ ሰይፍን የጣለው እግዛብሔር ሰይፍ በዘሩ ላይ ያሳርፍ. የሚሞተው ድሃ የሚገለው ድሃ እረ መንገስ ውይም ባለስልጣን መሆን ቢቀርስ እግዚኦ ምድሪቶ በንጹሃን ደም ተሞላች የሰማዩ አምላክ ይፋረዳቹ . ምድረ ወያኔ ወይም ምድረ ትግሬ ምድራችን እና በጣም ተጸየፍናቹ 8ስንት አመት ልትኖሩ እርግጠኛ ነኝ በምድርም በሰማይ እርፍት አይኖራቹም የድሃው ደም ይጮሃል ወደ እግዛብሔር ስለፍርድ በልጅ ,ልጆቻቹ እርግማኑ ይትረፍ .
እግዚአብሄር ይስጥሽ ፍሪያትየ አላህ ይርዳሽ የኔ ምርጥ ሰዉ መልካሙን ሁሉ አላይ ይርዳሽ
ዋው መሻ አላህ ሙፈሪያት ካሚል እርጋታሽ ተፈጥሮሽ ውብ ነሽ መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽእህቴ
ማሻ አላህ እንዴት ደስ አለኝ በአላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አላህ ለውጣችን ይሳካልን
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
እንዳንቺው ጥሩ ሰው ያምጣልን አላህ ይጠብቅሽ እናትነት በደብ የገባሽ ሴት ነሽ
መሻአላ አድኛ በእምነትሽ ጠካር ያል ሚካብ አዲቀን እኳ ተግልጠሽ አይች አላቅም አላህ ይጨምሬልሽ አልሀምዲሊላ አልዲንል በኢስላም
ማሻአላህ..አላህ.ይጨምረልሺ
እሽ ዛሬስ እየተገደሉ አይደል እደ ለምን አደርሱላቸውም የኦረምያ ክልል ፖሊሶች አብረው ተባብረው እደሚያስገድሏቸው እየተናገሩ ነው ለምን እነሱ ኢትዮጵያዊ አይደሉምደ? ወይስ ኦረሞ ክልል ከኢትዮጵያ ወጥታለች መሬቱ የኢትዮጵያ መስሏን ቁርጡን ንገሩን ታግለን የዜጎቻችንን መብት እናስከብራለን።
ሙፈሪየት ውእደአ እህቴ በርቺ አለህ ይጨምርልሽ ማሸለህ በጠም ነው ደስ ሚለው
እውይ እውይ #እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ማምየ የኔ ውድ ድስስስስስስ ስትል በፍጣሬ ♥
መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ውይይይ እነሱን እንደቀባሻቸው አንቺንም እመቤቴ እጅሽን ትባርከው
አንች መልካም እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለፈው የለበሽውን አውልቀሽ ሰጠሽ ዛሬም ያደረክሽው ልብ ይነካል።
ህፃናት፣ሴቶች ....በጣም የከፋ ጉዳት ነው የደረሰባቸው።እናት ወልዳ ተደበደበች በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን
እንዴዚህ ቅንጭላት ያለው ሰው በገራችን እያለ ለምን ስቃዩ በዛ ሙፍሪያት አላህ ይጨምርልሽ
ስወድሽ ሙፈርያት ሁሌም ከሰዉ ጋር ዝቅ ብላ ነው የምታወራው
የኔ መልከ መልካም እግዝእኤር ይጠብቅሽ
ማሻ አላህ የኔ ውድ አሏህ ስራሽን ወደው ይቀበለው ደግነት ለራስ ነው።
አለህ ይጠብቅሽ
እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ
ወይዘሮ ሙፍሪሀት
አደብሽ ብስለትሽ
የሚያስመሰግንሽ ነዉ
ሁሌም የአላህ ጥበቃ አይለይሽ