ፍቅራችን አደጋ ላይ ነው ከባድ ችግር ተፈጥሯል 😭😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +551

    የኔዎቹ አይዞኝ ይሄም ቀን ያልፋል እናንተ መቼም አትለያዩም😢😢😢❤❤❤❤

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Місяць тому +8

      😢😢esha.ala

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h Місяць тому +11

      ​@@Mayimuna-k6b እንሻአሏህ ነው የልሽው????

    • @user-mc7tv2ds8c
      @user-mc7tv2ds8c Місяць тому

      ክክክ ደግሞ ኢንሻ አላህ ስትይ አታፍሪም​@@Mayimuna-k6b

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Місяць тому

      @@user-wm4dw4fu1h .awo.fiqteye.woda.isilimina

    • @rimeber669
      @rimeber669 Місяць тому +1

      አወ ድአ እናርግላት ፉፉ ሰበብ እዲሆናት ​@@user-wm4dw4fu1h

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 Місяць тому +269

    ከሁሉምነገር እምነት ይበልጣል የምትል ላይክ

  • @user-sj9xj2pz5j
    @user-sj9xj2pz5j Місяць тому +1322

    ፋቅር ከሀይማኖት ይጀምራል የምትሉ ላይክ አድርጉ ጓደኝነታችሁ እንዳለ ይሁን እና አንችም በሀይማኖትሽ እሱም በሀይማኖቱ ይሻላል እግዚአብሔር ወላሂ እየተባለ ከባድነው ያንች ያለው እስከሚመጣ በተስፋጠብቂ ያንች ያለውን እሱ ይዞልሻል ትዳር በሩጫ አይሆንም ከእግዚአብሔር ሲሆን ነው እንጂ በፆሎት በርች

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +7

      ደምሪኙ ዉድ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Місяць тому +13

      ትክክል እማ እማይሆነው የጀመሩት ፍቅር አድ ትመሳሳይ ሲሆነው

    • @umzhraa996
      @umzhraa996 Місяць тому +5

      Mina gebash woren👎😏

    • @user-sj9xj2pz5j
      @user-sj9xj2pz5j Місяць тому +18

      @@umzhraa996 ስድቡንምን አመጣው ከድሮው ሀይማኖታችሁነው እንጂ ብትጣመሩ ደስ ይለኛል እያልኩ ስመኘው የነበረው ነው ስለዚህ ዋናው ሀይማኖት ነው ሁለታቼውንም በጣም እምወዳቼው ተከታታያቼውነኝ ወረኛላልሽው አመሰግናለሁ ሌላም ስድብ ካለሽ ጨምሪ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому +1

      ዝም ማለት አቺሙ🤧👎👎👎

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s Місяць тому +2994

    ሲጀመር ሀይማኖት ይቀድማል የምትሉ ላይክ

  • @SalmaSalma-qb1zh
    @SalmaSalma-qb1zh Місяць тому +39

    ማሻ አላህ ኮሜታተሮች በሙሉ በጣም ዴስስስ ትላላችሁ አብዛሀኛዉ ኮሜት የሙስሊም ነዉ ሙስሊሞችዬ ለአላህ ብዬ ወዳችኋለሁ

    • @genetfb1488
      @genetfb1488 Місяць тому

      ስባት እይደል የምታገቡት

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +2

      እኛም እንወድሻለን የኔ አሠል ከኛ በላይ አላህ ይዉደድሽ አሚንንን አላሁመ አሚንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-xh9ye1hb6d
      @user-xh9ye1hb6d Місяць тому

      ​@@genetfb1488እ ከየት የመጣ 7 ሶስት ነው አቅሙ ከቻለ ደሞ

    • @hayatali2463
      @hayatali2463 28 днів тому +3

      ጥንብ እስላም ሁላ😮😮

    • @user-xh9ye1hb6d
      @user-xh9ye1hb6d 28 днів тому

      @@hayatali2463 ሳላማት ምን አሳደበሽ⁉

  • @djjdjdhxjdj6002
    @djjdjdhxjdj6002 Місяць тому +705

    ከእናት ከአባት ከእህት ከወዲም ከፍቅረኛ ከሚስት ሀይማኖት ይቅደም 💪💪💪💪አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ የምራን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 Місяць тому +3

      በጣም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +1

      በትክክል ደምሪኙ ዉዴ

    • @rimeber669
      @rimeber669 Місяць тому +6

      እዚ ሀይማኖተኛ ሀይማኖተኛ እምትጫወቱት ነገርስ ትገርማላችሁ

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk Місяць тому +1

      እወነት❤❤

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Місяць тому

      አሚን

  • @VgF6
    @VgF6 Місяць тому +49

    ሀይማኖትህን ጠብቅ ለዝች አጭር ህይወት አትክሰር አደራ ሀይማኖትህን ጠብቅ ከምንም ነገር ሀይማኖት ይቀድማል❤

  • @emutube345
    @emutube345 Місяць тому +340

    ፉአድ አደራ ለፍቅር ብለህ ሀይማኖትሁን እንዳትቀይር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ኡመተል ሙሀመድ 😢😢
    ጥራት እና ምስጋና ይገባዉ ለሀዩሉ ጊታችን الله ለአላሁ ሱበሀኑወ ተአላ 🥰🥰 ሙስሊም ለፍቅር ሀይማኖቱን አይቀይርም ፉአድ ወንድሜ አላህ ይርዳህ ያረብ😢 ዱአ አድርጉለት ዉሀ እያሳሳቀ ነዉ የሚወስደዉ ስለዚህ አደራ ወንድሜ!!!

    • @user-wn8bm1xj6k
      @user-wn8bm1xj6k Місяць тому +28

      እሷ ሸሀዳ ቲያዝ

    • @zd.aragew9214
      @zd.aragew9214 Місяць тому +9

      ትክክል 🎉🎉

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-de8vr
      @AlhamdulillahAlhamdulill-de8vr Місяць тому

      አወ​@@user-wn8bm1xj6k

    • @ሪችነኝ
      @ሪችነኝ Місяць тому +24

      እሱጠካራ ከሆነ እሷን ሸሀዳማሲያዝ ይችላል ግንእሱ ከሙስሊምወደክርስቲያን ከሚሄድ ቢሞት ይሻለዋል ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

    • @user-pd1bw4yh3e
      @user-pd1bw4yh3e Місяць тому

      ሻህድሽ ቅሪ ብጣሻም😮😮😮​@@user-wn8bm1xj6k

  • @uaealain9164
    @uaealain9164 Місяць тому +37

    እህቶቼ እዳትሰድቧቸው ዱዓ አድርጉላቸው እናድርግላቸው ቁጥ ያለውን መንገድ ይምራቸው ያረብ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 29 днів тому

      ሲጀመር የእውነት አደለም መቶ ሽ ለመገባት ድራማ ነው የቦታጅራ ዩትዩበሮች እስታይላቸው ነው ደግሞ የሚጠቀሙት ሙዜቃ አንዳይነት ብቻ እግዝአብሄር ይቅር ይበላችሁ ለብር ብላችሁ ፈጣሪን ወረድ ተሰቀል ትላላች

    • @zematube8985
      @zematube8985 29 днів тому

      Ewnet menged hiwot Eyesus new!!!

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому +161

    ድሮም እንደማይሆን ተናግሬ ነበር በቃ አታልቅሱ ፈጣሪ ትክክለኛዉን መንገድ ነዉ የመራችሁ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Місяць тому +516

    ይሄን የምታነቡ በመሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg Місяць тому +53

    ትግስት ይኑርሽ ፍቅርየ😢ፈጣራሽን አታማራ የኔ ውድ በፈተና ግዜ መፅናት ነው ያለብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +76

    እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከናተ በላይ 😭 መጀመሪያም በጣም እየፈራው ነበር 😭ፍቅርዬ ፉፉዬ አይዧቹ ቅድሚያ ሀይማኖትሽን አስቀድሚ እቺን ፆም ሱባኤ ጊቢ ፍቅርዬ ሁሉም ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው እግዚአብሔር ያግዛቹ❤🙏😢

    • @TsionNnnn
      @TsionNnnn Місяць тому

      Like naw wude fikre ena ffa ayzachu😢😢😢😢😢😢

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 Місяць тому

      Enem😭😭😭

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 29 днів тому

      ድራማ እየሰሩ መቶ ሽ ለመገባት የቦታ ጅራ ዩትዩበሮች እስታየል ነው እይታ ለማግኘት ብለው ነው

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Місяць тому +425

    ትግስተኛ ሁኑ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😊😊

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +2

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому +2

      😢😢😢

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Місяць тому +4

      ኧረ ወደዛ ሀይማኖት ይቀድማል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому +3

      እትርቢም፣ግደለሽነሽ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Місяць тому

      ​@@ekramemohamad7392jil Sidbu min amexaw ?? Altesdebchi

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa Місяць тому +96

    ማርያምን ፍቅር ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ በጣም ነው ምታሳዚኝኝ አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ይህም ያልፍል ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤❤

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Місяць тому +1

      @@AmeerraAmeraa በትክክል ያልፋል ፈተና በዛበት እኮ

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m Місяць тому +1

      ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለ
      ፋል😢😢😢😢😢

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Місяць тому +2

      እውነትነው ያልፍል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarifaSayid
    @MarifaSayid Місяць тому +183

    ሀይማኖት ይቀድማል ዬምተሉ በላይክ❤❤❤

    • @ropa141
      @ropa141 Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr Місяць тому

      ወላሂእኔስሀይማኖቴደሞላሁኑወድ

    • @AbcAbc-hs1kc
      @AbcAbc-hs1kc Місяць тому

      ❤❤❤❤ሀይማኖነዉ

    • @FjjdJdjd-w1m
      @FjjdJdjd-w1m Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @user-ps7bw9fo6d
      @user-ps7bw9fo6d Місяць тому

      ሀይመኖት የቀድመል

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Місяць тому +11

    ፍቅር አንቺኮ ከዚህ በፊት ብዙ ፈተናዎችን አሳልፈሻል ሲቀጥል ወደዚህ ህይወት ለመግባት ማስተዋል አለብሽ አንቺኮ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ወደፊት መጓዝሽን እንዳታቆሚ በእርግጥ ተፋቅሮ መለያየት ከባድ ነው ብቻ ጠንክሪ ፍቅርዬ

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 Місяць тому +129

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ኮመንት የምትሰጡ ሰወች ናችሁ ስታምሩ ስታምሩ ብላችሁ ያላሰቡትን አሳስባችሁ አሁን ምን ይሁኑላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @seadatube1857
      @seadatube1857 Місяць тому +2

      ትክክል ነሽ ወላሂ

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 Місяць тому

      ትክክል

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 Місяць тому

      እምነት ከሁሉም ይበልጣል

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub Місяць тому +2

      ልጅ ኣላቸው የምን በኮሜት ማሣበብ ነው 😅

    • @user-ox2tf7hh2r
      @user-ox2tf7hh2r Місяць тому

      ልክነንነውርነው በሀይማኖትነውየሚያምረው

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ Місяць тому +326

    ፋአድ እኝኝኝ አትበል አላህን ፈራ ሞት አለ መች እደምንሞት አናቅም
    ይህ ያለህበት ሂወት ዚና እደሆነ እወቅ ነገ አላህ ፊት መቆም አይቀርም👌👌👌

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Місяць тому +81

    ፉአድ አዳብ ያዝ ላንተ ያለው የትም አይሄድም አሏህ አስቀምጦልሃል ሁሉም ነገር አሏህ ነው የሚያውቀው ከፍቅር እምነት ይቀድማል

    • @user-ox2tf7hh2r
      @user-ox2tf7hh2r Місяць тому

      😢😢😢ባለየነው

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 Місяць тому +4

      እኔ ወላሂ መጀመሪያ ተው አተ ልጅ ቤያለሁ አላህ ፍራ ብያለሁ አሁንም እተቅ አላህ ታ አላህ መገድ አትውጣ አላህ ሙሥሊም አድርጓ እዴ ፈጠረህ ሙሥሊም ሁነህ ሙት ለኢላሀ ኢለላህ ብለህ መሞት መታደል ነው❤❤❤❤

    • @user-cn6cf4sq3f
      @user-cn6cf4sq3f Місяць тому

      አላህ እሚባለው ማነው😂​@@tgzawtgzaw4059

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d Місяць тому

      ትክክል

    • @Muna-u5z
      @Muna-u5z 29 днів тому

      እምነት በጣም ከባድ ነው ሞቅኝ ተብሎ አይተውም

  • @mekdes-k9j
    @mekdes-k9j Місяць тому +38

    ማርያምን አንጀቴን በላችሁኝ አይዟችሁ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላችሁ😢😢😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Місяць тому +78

    ፉአድ አረ ተው በአላህ አትበላት አይባልም ያአላህ በስልምናክ ጠካራ ያርግክ የሁለዜም ዱአየ ነው 😢

    • @FADXIYALuguse
      @FADXIYALuguse Місяць тому

      እና ምን ይበላት በማርያም ይበላት ?

    • @BeautifulBea-c9m
      @BeautifulBea-c9m Місяць тому +1

      እረና በናትህ ቢያሥ አላህን ፍራ በአላህ አተበል እሥልምናህንን አታቆሽሽ ምሁነህነዉ ሀይማኖትይበልጣል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rigbeatsbha7420
      @rigbeatsbha7420 Місяць тому

      Alah yelem ko😂😂😂

    • @Zayneb-zo9mf
      @Zayneb-zo9mf Місяць тому +1

      @@rigbeatsbha7420 ዝፍጥ መጨማለቅ አይመቸኝም

    • @Zayneb-zo9mf
      @Zayneb-zo9mf Місяць тому

      @@BeautifulBea-c9m ሳህ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Місяць тому +512

    ፎአድ አደራ ሀይማኖትህን እዳትቀይር የምትሉ ላይክ

    • @zizumedia2825
      @zizumedia2825 Місяць тому +5

      ምን ሊከፈር አሏህ ይጠብቀን

    • @madi2644
      @madi2644 Місяць тому +7

      ፉሀድ አላህ በሀይማኖትህ ያፅናህ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Місяць тому +13

      ፍቅርም አደራ ሀይማኖቷን እሱም በሀይማኖቱ እሷም በሀይማኖቷ በቃ አለቀ

    • @user-cq3sq5de5y
      @user-cq3sq5de5y Місяць тому +9

      👎👎👎👎👎👎

    • @madi2644
      @madi2644 Місяць тому +3

      @@user-cq3sq5de5y መቸም ሀይማኖትን አይቀይር አትልፉ

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k Місяць тому +36

    ፏአድ እያለቃቀሰች ጉድ እዳትሰራህ በአላህ ፏአድ እራቅ ከዚህ ነገር መቸእደምትሞት አታቅም ተጠቀቅ

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt Місяць тому +1

      23:42 እሶ ልጎዳው ነው የቀርበችው እሶ ለፈቅር ቦታ የላትም መፀዋት አከፈልም አሰመሳይ ነት

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt Місяць тому

      ትክክል

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Місяць тому +7

    አይዞሽ ፍቅር ይመስለኛል ልጅነት አለባችሁ ፍቅራችሁን ከመለዋወጣችሁ በፊት ቤተሰብ ይፈቅዳል ወይ?የሀይማኖቱ ጉዳይ አዎን ፍቅር ሀይማኖት ዘር ከለር አይመርጥም ምቼም ቤተሰብ አንቺም በሀይማኖትሽ እሱም በሀይማኖቱ አይልም እናንተ ሁለታችሁ ግን መወሰን ትችላላችሁ ሀይማኖታችሁ ፈተናችሁ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እማዬ

  • @user-pp2lp6po9r
    @user-pp2lp6po9r Місяць тому +159

    ፎአድ አደራህን ከሁሉም ነገር እስልምና ይበልጣል አላህ ላተ ያለዉ ከየትም አይቀርም ወላሂ አደራ አደራ አደራ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Місяць тому

      😢😢😢

    • @user-du7cn2jp2u
      @user-du7cn2jp2u Місяць тому +3

      እግዚያብሔርን ቢያምን በምንእድሉ

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h Місяць тому +2

      ​@@user-du7cn2jp2u ክክክክክ ሚዲየ ላይ የሚጫፍረው ነው ሀሀሀሀሀ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Місяць тому +6

      አረባክሽ. ወደ እስልምናን ብታገኙ በምንእድላችሁ አጋር የሌለው አንድ አላህ ነው እኛ ፈጣሪንእንጅ ፍጡርን አይደለም እምናመልከው ገባሽ ።።። ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ. ።።።።ፉአዴ አሁንም አደራ እንላለን 👍

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h Місяць тому +2

      @@njoodkrieshan8283 እወሏ አለሐምዱሊላህ አሏህ ይዎፍቃት ማለት ነው

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 Місяць тому +175

    ፉአዱ ጌታችንን አላህን ፍራ ሞት አለ አኼራህን አስታውስ ወጣትነት ያልፋል ኢተቂላህ ወድሜ።

    • @user-xe6rw8hn2t
      @user-xe6rw8hn2t Місяць тому +2

      ሳህ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Місяць тому +4

      አረ ይሄ መቼም መስመር የሳተ ሰው ደስተኛ አይሆንም

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Місяць тому +4

      ምክር ያልመለሰውን መከራ ነው እሚመልሰው

    • @shukuriashu
      @shukuriashu Місяць тому +1

      ያረብ

    • @fatimakssa551
      @fatimakssa551 Місяць тому +1

      ትክክል ወላሂ

  • @user-dg6kh6qg4j
    @user-dg6kh6qg4j Місяць тому +266

    እሱ በአላህ ይላል እሳ በእዝጋቤር ትላለይ አይ ዱኒያ አያታልህ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 Місяць тому +2

      ሳህ ወላ😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому +2

      ደምሪኚማውደ፣ሂድያይስጠው 7:13

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@fatemaf5493ደምሪኚውደ🎉 7:22

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +11

      ትሥለም,,ሠላም,ለመኖር🎉🎉🎉

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Місяць тому +6

      በጣም ወላሂ ዱኒያ በተለያየ ነገር ነው ሚፈትነው
      አሏህ ቀልብ ይስጠው

  • @TsehaymogesWoletawo
    @TsehaymogesWoletawo Місяць тому +8

    የደረሰበት ያቀዋልና አይዞሽ ፈተናሽን የምትቋቋሚበት አቅም ይስጥሽ የኔ ቆጆ አይዟችሁ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +229

    ጠንካራ ስለሆንሽ ነው እምትፈተኝው ፍቅር በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ ፍቅር አንች የአባትሽ አምላክ ይርዳሽ ፍቅር😢

    • @cequa4067
      @cequa4067 Місяць тому

      ቢስሚላህ😢

    • @ምግብነሸ
      @ምግብነሸ Місяць тому

      ደመረኝ

    • @meritubemeri
      @meritubemeri Місяць тому

      ማለት በስሚላ ታድያ መሰጀድ ህጂ ትበላት በርቋቋ​@@cequa4067

    • @mulumekonen3649
      @mulumekonen3649 Місяць тому +15

      @@cequa4067 የምን ቢስሚላ ሣታቁ አትዘባርቁ እኛ በፆም በፀሎት ሱባኤ እንገባለን ፈጣሪም መልስ ይሰጠናል ደግሞ መታችሁ ስግጥ በሉ መቸስ አታፍሩ እነቶኔ😅

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Місяць тому

      ያለእምነትዋ መሟሟት ምንሊጠቅማት ትፀይሉላታላቹ?ባይሆን ፈጣሪሽ የራስሽ የሆነ ከራስሽ እምነት እንዲሰጥሽ ብላቹ ፀሎት አርጉላት ከዕውነት ምቶዷትከሆነ አኡዙቢላሂ​@@mulumekonen3649

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Місяць тому +247

    በቃ ፍቅርዬ እግዚአብሔር ያንች ያለውን በእምነትሽ ይሰጥሻል ከትዳር እግዚአብሔር ይበልጣል ❤❤❤❤❤ፉፉም በዛው በእምነትህ ጥሩ ነህ ይስጣችሁ የእምነት ጉዳ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-vg3eg6dn2m
      @user-vg3eg6dn2m Місяць тому +12

      በትክክል ማርያም ለኔምጥያቄነዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      ​@@user-vg3eg6dn2mአወ ነት ፍቅር ከእምነት የጀምራል ደምሩኙ ዉዶቼ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Місяць тому +12

      ፍቅር እኮ ከባድ ነው እንዴት ነው ያፈቀረችውን ትታ ሌላ የምታስበው😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳቸው መጀመሪያ ባይሆን መልካም ግን በቃ ሆኗል ጨነቀኝ ለነሱ ጌታን

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Місяць тому +2

      Fiqre.kabadi.no😢.uuufa

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ Місяць тому +5

      ፍቅር ቀላልነገር አረግሽዉሳ ከባድነዉኮ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Місяць тому +188

    ፍቅርየ የኔ ውድ ከችግር ወጥተሽ ከችግር ነው የገባሽው ፀለት አድርጊ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣን ከምንም በላይ ወደ ፈጣሪ ተመለሽ 😢😢❤❤❤❤

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Місяць тому +24

    እተቅ አላህ እተቅ አላህ አላህ ልቦናውን ይስጥህ ይስጠን አላህ አተ እዘንልን ያረብብብብብብ

  • @ZeynebZeyneb-ce7il
    @ZeynebZeyneb-ce7il Місяць тому +78

    ወላሂ ስትል እንደት ያምርብሀል ያረብ አንተ ጠብቀዉ ከምገድህ አታዉጣዉ ያረብ አላህ ያግዝህ ወንድሜ

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul Місяць тому +190

    የኔ ማሮች ፈተና ይበዛል በፍቅራቹሁ ተስፋ አትቁረጡ😢😢😢😢 ፈጣሪ ያግዛቹሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ

    • @cequa4067
      @cequa4067 Місяць тому +2

      😢 አርፈሽ ቁጭ በይ

    • @GantAbaralmu
      @GantAbaralmu Місяць тому

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Місяць тому

      @@cequa4067 ስድብ ብቻ ነው የምታውቁት መልካም ተመኚ አልያም ዝም በይ

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Місяць тому +2

      @@Hana-nb4ul ፈተና ስበዛ ደሞ አብሮ ጥንካሬ አላ ልክ ነው

    • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
      @HgfdsaHgfdsa-gb5iw Місяць тому

      እ ሀይማኖቱስ

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ Місяць тому +102

    በቃ እህትና ወድምነት ነው እሚምርባችሁ ወላህ እምነት ይበልጣል ፍቅርነት

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Місяць тому

      በፍቅር ቢቀጥሉ ደስ ይል ነበር ግን ምን ይደረግ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ Місяць тому

      እኔም ደስይለኝ ነበር እምነታቸው አድቢሆኔ ግን ከምነት በላይ ምንም የለም😍

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Місяць тому +1

      በጣም ይዋደዳሉ ተለያይተው መኖር አይችሉም ወይ ተው😢

  • @NoorUdheen-c3g
    @NoorUdheen-c3g 13 днів тому +1

    ፍፉ አደራህ ለፊቅር ስትል ሀይማኖቲህን አትቃይር የሚቲሉ በለይክ አስዩኚ ❤❤❤❤

  • @Masity256
    @Masity256 Місяць тому +29

    ፍቅርየ ፀሎት አድርጊ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል አይዞሽ

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +67

    ምሳሌ እኔ እንደራሴ ወላሂ ሃይማኖቴን ከመቀየር አንገቴ ቢቆረጥ እና ይሄን ያክል የምሳሳለትን ሀይማኖቴን ማጣት እንደማልፈልግም ሁሉ ለሌላውም ያን ያክል ከባድ ነው ችግራችሁ በእርግጥም ከባድ ነው ለሰው የከበደውን ፈጣሪ ያቀለዋል እና ፈጣሪ ይርዳቸው ከላይ ምን እንደላችሁ አልችልም

  • @user-nk5dl7vl1s
    @user-nk5dl7vl1s Місяць тому +10

    ፍቅር ሙስሊም ሁኒና ፍፍን አግቢው ወላሂ

    • @genet19
      @genet19 Місяць тому +1

      የማነሽ ደፈር

    • @user-nk5dl7vl1s
      @user-nk5dl7vl1s Місяць тому

      @@genet19 የፍፍ ብቻነኝ

    • @Fjogfsc
      @Fjogfsc 29 днів тому

      😂😂😂😂

    • @AdisBante
      @AdisBante 17 днів тому

      የምተ

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Місяць тому +53

    ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ ማርያምን ኣብረሽ ኣለቀስኩ😭አይዞሽ ለጥሩ ነገራችን ኔው ፈተና የምበዘው💔እመ ብርሃን ከጎንሽ ትሁን🤲

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Місяць тому +22

    ሲጀመር ገና ከጂምሩ አይሆንም ምክንያቱም በእምነት ስለማትገናኙ ስለዚህ ለእሱም አላህይስጠው ላንችም በእምነትሽ የሚመስልሺን ይስጥሽ ፍቅርዬ አይዞሽ. ሁለታችሁም አንድላይ መሆን አይቻልም ስለዚህ ምንም ማድርግ አይቻልም ደሞ ከሁሉም እምነት ይቀድማል ሁለታችሁም አንድ አይደላችሁምና መለያየቱ ይሻላል

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 Місяць тому +110

    አንቺና ፉፉ ወንድም ና እህት ስትሆኑ ነዉ እሚያምርባችሁ❤❤❤❤

    • @saca5512
      @saca5512 Місяць тому +2

      ኡነት ሲጀመር እኔ ድሮም አላማረኝ የማይሆን ነገር ነው 😢

    • @emebtuhiluf7558
      @emebtuhiluf7558 Місяць тому +2

      አወ እውነት እሰ ነበር 😂

    • @Sara-qn2fw
      @Sara-qn2fw Місяць тому +2

      በትክክል

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 Місяць тому +1

      ሳህ

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 Місяць тому +1

      ይሻል ነበር አጉል ሆኑ ኡፍ ግን ፍቅር እየቀለደች ይመስላል ፉ ደሞ አምርሯል አይይ

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Місяць тому +7

    መጀመሪያ እምነትሺን አስቀድሚ ፍቅርዬ ❤

  • @masi4244
    @masi4244 Місяць тому +51

    የዞሽ ፍቅርዬ ፈተና መጨረሻው ጣፋጭ ይሆናል😢😢❤❤❤

    • @Ekiram-y5g
      @Ekiram-y5g Місяць тому

      ትክክል ነሽ❤❤

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Місяць тому

      ትክክል ግን ዛሬን እዳልፉ እግዚአብሔር ይርዳቸው😢

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 Місяць тому +78

    የኔ ማር ፍቅርዬ አንቺ ስታዝኝ ማየት ያመኛል እሰኪ የፍቅርን ደስታ የሚመኝ ድሮም እኮ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው የኔ ብርቱ ሴት አይዟችሁ 😢😢😢😢የሀይማኖታችሁ ነገር አሳስቦኛል ፍቅር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር ይላል በሀይማኖታችሁ የተለያዪ ሆናችሁ ማን እንደምቀየር አምናችሁበት ነው ወደ ፍቅር መግባት ያለባችሁ ፍቅር ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ስለሌላ ማሰብ ከባድ ነው የበፊቱ ስብራት ይበቃታል ፍቅርን አታሳዝናት ፉፉዬ 😢😢😢😢

    • @Birhanu758
      @Birhanu758 Місяць тому

      Exactly

    • @MesiTube1
      @MesiTube1 Місяць тому

      @@Birhanu758 thank you biro ቤተሰብ አድርገኝ ካላስቸገርኩህ🥰🙏

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому

      እኔ ስለነሱ እያሰብኩ😢😢ተጨነኩ ፍቅር በጭራሽ ተሰብራምሆነአዝና፡ከማንነቷ ዝቅ ብላ ማየት አልፈልግም

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 Місяць тому

      Enem😭😭😭😭

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c Місяць тому +59

    ኡፉፉፉፉፉ አረ ተዉ ተረጋጉ ችግሮች የልፈሉ እናንተ ግን ተረገጉ ፈተና የላ ነው ደሞ በሚዲያ አታልቅሺ የኔ ዉድ አብሽሪ ይስታካካላል

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Місяць тому +6

    ቆይ ግን ለእናተ ሐይማኖት ምንም ነው ማለት ነው? ሰማዕታት ደም ያፈሰሱለት ሐዋርያት ብዙ መከራ የተቀበሉላት ጻድቃን የተጋደሉላት ክርስቶስ በመስቀል ደሙን ያፈሰሰላት ሐይማኖት እንድህ ይቀላል? ብርሀ ከጨለማጋ ምን ህብረት አለው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ሰለዚህ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ።

  • @radiqueen364
    @radiqueen364 Місяць тому +28

    እርግጠኛ ነኝ ይህን አልፋቹ የምትስቁበት ቀን ይመጣል አብሽሩ ❤

    • @user-si3tl6uq9d
      @user-si3tl6uq9d Місяць тому

      ፋጣሪ ያርግላቸው አጀተነው የባሉኚ 😢😮😮😮

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Місяць тому

      በትክክል❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Місяць тому +50

    እኔ ምኞቴ አላህ ፍቅርን ወደቀጥተኛው መገድ ይምራት ነው ምለው ከፉአድ ጋር አንድ ያርጋቹ

    • @haifaibraheem6639
      @haifaibraheem6639 Місяць тому +1

      anis bty❤

    • @user-nj9rv6dm4y
      @user-nj9rv6dm4y Місяць тому +1

      Ewuntena menged hiwot eyesus new wode mengst semayi megiba ber eyesus bicha new

    • @Salam-r8z
      @Salam-r8z Місяць тому +4

      የትኛዉ ነዉ ቀጥተኛዉ ምንገድ እርቶደኩስ ማለት ምን ማለት ነዉ ብለሽ ጥይቅ ከሰዉ ሃይማኖት ዝል ብላቹሁ አትግብ አች ራሱ ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይምራሽ

    • @user-bq5hb5ww3h
      @user-bq5hb5ww3h Місяць тому +2

      አንችን እራስሽን ይምራሽ እናቱ

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 Місяць тому +1

      የቱ ነው ቀጥተኛው መንገድ ጨረቃ አምላኪ ሸታታ ናቹሁ ማርያምን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +111

    ፍቅር ፀልይ ስለ ሰው ልጆች የተሰቀለውን ክርስቶስን እያሰብሽ

    • @user-fl8vb8go3f
      @user-fl8vb8go3f Місяць тому +4

      በትክክል እናትና ልጅ ይርዷት እየሱሰ ክርሰቶሰ ለኛ ሲል ተሰቃይቷል ተሰቅሏን 😢😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @user-gv7me7se8v
      @user-gv7me7se8v Місяць тому +5

      ፈጣሪያችሁ ነው የተሰቀለው መቼ ልታወርዱት ነው አይይይ😂😂😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      @@user-gv7me7se8v 😍😍😍

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому

      @@user-gv7me7se8v እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Ikram221-ux9rs
    @Ikram221-ux9rs 27 днів тому +1

    ፍቅርየ አደራሽን ሀይማኖትሽን እንዳትቀይሪ የቀረዉ ይቅርብሽ ፀሎት አድርጊ እሱ የተሻለዉን ይሰጥሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 Місяць тому +140

    እናተ እምነታችሁ የተለያየ መሆኑን እያወቃችሁ ደስ አለችኝ ደስ አለኝ ብላችሁ በስሜት የምትገፋፉ እንሰሳ ናችሁ ከምንም እና ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል አትጨማለቁ

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj Місяць тому +57

    ያአላህ ከንደዚህ አይነት ፍቅር ይጠብቀን በአንድ አይነት እምነት ሲያደርገው ነው ፉየ አላህ በእምነትህ ያፅናህ ፍቅርየ ሒዲያ ይስጥሽ ከረቡልአለሚን እየሰገዲክ ደአአርግ

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 Місяць тому

      ከረቢ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Місяць тому +52

    ዝምታ መልሴ ነዉ አላህ ወደተሻለ ነገር ይምራችሁ እኔ ምንም ልል አልችልም😢😢😢😢ድሮዉኑም ፈርቻለሁ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Місяць тому

      እኔም የፈራሁት ነገር

    • @SisayjufalaNuhamingadisa-is3co
      @SisayjufalaNuhamingadisa-is3co Місяць тому +2

      እነሱ ሚድያለይ ስለወጡ ነዉ ስንቱ ነዉ የተጋባዉ ዥም ብላቹ ሀይማኖት አትበሉ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому

      እኮ ሰንትአለ​@@SisayjufalaNuhamingadisa-is3co

    • @adisalemtube1
      @adisalemtube1 Місяць тому

      ​@@SisayjufalaNuhamingadisa-is3coያንቺ ይሻላል😅😅ይጋቡ በቃ

    • @user-xh9ye1hb6d
      @user-xh9ye1hb6d Місяць тому

      ያዬነውን እቃወማለን ያለየነውን አላየንም​@@SisayjufalaNuhamingadisa-is3co

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ Місяць тому +5

    አላህን ፍራ አላህን ፍራ
    ሠው እደት እያወቀ ይከሥራል

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Місяць тому +32

    ተፋቀርን ትሉና ከዛ ችግር ተፈጠረ ትሉናላችሁ እኛኮ መከራችንን አየን ጎበዝ 😌

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @user-dp9he6oh8z
      @user-dp9he6oh8z Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @cequa4067
      @cequa4067 Місяць тому +2

      👍👍👍🙏❤️❤️❤️💙 አላህ ይስጥሽ አሳክሽን

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy Місяць тому

      የምር😂😂😂😂😂😂

    • @GetuGirma-nr7lr
      @GetuGirma-nr7lr Місяць тому

      Tesekayen enji betam😢😢😢

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 Місяць тому +33

    የእውነት በጣም ከባድ ነው ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል ፍቅርየ በእምነትሽ ፅኒ ማርያምን ማህተብሽን ከአንገትሽ ማጣት አንፈልግም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል

  • @user-es8zi7fl2t
    @user-es8zi7fl2t Місяць тому +61

    ፉፉ አብሽር ፍቀር አንቺንም አላህ በፉፉ ሰበብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

    • @Ftgt-e3f
      @Ftgt-e3f Місяць тому +3

      ቀጥተኛ 😅😅😅😅

    • @Sara-nj4xu
      @Sara-nj4xu Місяць тому +9

      እኔም በሷ ምክንያት እሱን እንዲመራዉ ፀሎቴ ነዉ❤

    • @MLl-pn1yh
      @MLl-pn1yh Місяць тому

      ​@@Ftgt-e3fአወን እና

    • @sarayoujadcell441
      @sarayoujadcell441 Місяць тому +2

      ኤጭ አሁንስ እንደዚህ አይነት ኮሜንት ዘጋኚ

    • @user-bb5yz2mj9r
      @user-bb5yz2mj9r Місяць тому +1

      እኛብቻ ፆድቅየምትሉትስ ነገር😂😂😂😂😂

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Місяць тому +4

    በአላህ ፉአድ እሥልምናን ጥለህ እዳትወጣ ሁሌየም ዱአየው ይች ዱኒያ ከቱናት😢😢

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Місяць тому +56

    እሚዲያ ላይ አታልቅሽ ፀልይ ስገጅ በፀሎት ጠይቂ እንጅ ድክመትሽን አታሳይ። ፍቅርዬ ገዳም ሄደሽ ሱባኤ ያዥ እንጅ በለቅሶ መፍትሄ አይመጣም እምነት ይቀድማል ፍቅርዬ &ፉፉዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      እወነት አምነት ከምንም በላይ ይቀድማል ደምሪኙ ዉዴ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому +43

    የፈራሁት ይሄንን ነበር 😢😢 ምንም አልደረግ አይቻልም መጀመሪያ ቆብ መብላቸው ማሰብ ነበረባቸው ተሳስታችኋል 😢😢😢😢

  • @eristetube5965
    @eristetube5965 Місяць тому +16

    አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ፀልይ ፍቅር አትቸኩይ እግዚአብሔር ያግዝሽ ደግሞ ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል በርቺ🙏😍

  • @Abgaz223
    @Abgaz223 Місяць тому +3

    ፍቅር በፍፁም የማይሆን ውሳኔ መወሴን የለብሽም።በቃ ከዝህ በሁዋላ ሰዉንም ሆነ ቤቴሰብ በራስሽ ሕይወት እንድወስኑ አታደርግ።ከራስሽ ጋር አዉርተሽ ፀልየሽ የራስሽን ዉሳኔ ወስኝ።አይዞሽ ብዙ አትጨነቅ ሁሉም ያልፍል።አንች ደግሞ ከፈጣር ጋር ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-g7p
    @SalamSalam-g7p Місяць тому +15

    ፍቅር ያለቦታው አያምርም ሃይማኖታቹህ ayifekidm በታምር ለጥሩም ለመጥፎም ነገር በእምነት አንዳይነት መሆን አለባቹህ ምናልባት መቀ ራረባቹህ ይሆናል ይህን ስሜት የፈጠረው ግን ለስመታቹህ አትገዙ እምነታቹህን አስቀድሙ እሱ መልካሙን መንገድ እንዲመራሽ አሁን ጾም ነው ሱባዬ ይዘሽ ጽሎት አድርጌ ❤❤❤❤❤ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻልሻለሁ እህቴ

  • @HanaBahiru-w8s
    @HanaBahiru-w8s Місяць тому +8

    ፍቅርዬ አይዞሽ አታልቅሺ ችግሮች ቢደራረቡብሽም እንደ በፊት ጠንካራ ሆነሽ ነው ማለፍ ያለብሽ ፉም አይዞህ ፍቅርን ላንተ አደራ ሰጥቻለው አንተ ማስተካከል ትችላለህ ፍቅር ከዚ በላ መሰቃየት የለባትም ብቻ ግን በጣም ነው ያሳዘናቹኝ ደስታቹ እንዲመለስ እመኛለው😢😢😢❤❤❤

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Місяць тому +22

    መጀመሬ ፈጣሪ አስቀድሙ👌ከፈጣሪ የሚበልጥ የለም😮

  • @efratatube286
    @efratatube286 Місяць тому +3

    ደስታ ወደ ሕይወታችን እንድመጣ መጀመሪያ እግዚአብሔርን እንፍራ በእውነት ደስታ የደስታ ምንጭ ራሱ ክርስቶስ ነው። እና ፍቅርየ በራሳችሁ ያመጣችሁት ነገር እንጂ ይሄን ማንም አይደለም። ይሄ ልጁ እኮ ክርስቶስን ፍጡር ነው እሚል እምነት ተከታይ ነው። በእዎነቱ ሚስሊሞችን አከብራለሁ። ግን እግዚአብሔርን ፍጡር ስለሚሉ በዚህ እቃወማለሁ። እኅቴ ይች ዓለም ጠፊ ነች። እና ወደ ዘላለማዊ ሕይወት እሚያደርስሽን ሀይማኖትሽ ጋ አንድ የሆነውን አግቢ እንጂ በዚህ አለም ለሚጠፉ ነገሮች ዘለዓለማዊ ሕይወት የሆነውን ክርስቶስን እሚያጸይፎ ነገር አታድርጊ። ምክንያቱም ያንች አካል የክርስሆስ ነው ። የክርስቶስ የሆነውን አካልሽን የክርስቶስ ለሆነው አጋር ትሰጫለሽ እንጂ ክርስቶስን ፍጡር እሚል ሰው ጋ መኖር ራሱ አንችነትሽን አውርደሽ መውደቅ ነው አስተውይ ልጅነት አያጥቃሽ እኅቴ። ፉፉም ብትሆን ከሀይማኖትኽ በላይ አታድርግ። መጀመሪያል ሀይማኖት ይቀድማል።

  • @user-sp4pg6cs6y
    @user-sp4pg6cs6y Місяць тому +44

    ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማል አላህን ፍራ ወንድም ፉአድ ኢስላም ሰላሞ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +66

    ፍቅር አንድ ነገር ልምከርሽ ማንኛውም ሰው ቢሆን መፈተኑ አይቀርም እና የሁለታችሁን በፀሎት ጠይቂ ከልብሽ እግዚአብሔር ከፈቀደ አብሮነታችሁ ማስቀጠል ካልሆነ ደግም በመልካም ጓደኝነት አብራችሁ ስሩ ሂወት ይቀጥላል ፉፉም እንደዛው 🙏

    • @Ekram475
      @Ekram475 Місяць тому +1

      ሰህ❤❤

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot Місяць тому

      አንቺ ጥንብ ውይ የሙስሊም ሴቶች ግን ለዲናቸው ጠንካራ ናቸው እኛ ግን ሰልባጅ ነን ያጥፋሽ አንቺንም

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot Місяць тому

      በፀሎት እግዚአብሔርን መጠየቁ ላልሽው ልክነሽ ሲጀመር ሱባኤ ብትገባ ንስሀ ገብታ ሱባኤ ይህችን ፆም ሱባኤ ብትይዝ ብትገባ አዎን መልስ ታገኛለች በጣም ትርጋጋላችም የጀመረችው መንገድ ስህትት እንደሆነ መልስ ታገኛለች ሱባኤ ብትይዝ ግን አብራችሁ ምናምን ላልሽው ለሀይማኖትሽ ክብር ይኑርሽ አታሽቃብጭ

  • @user-fq9mj6wi1h
    @user-fq9mj6wi1h Місяць тому +26

    ሁለተኛ ተሰበርሽ አይዞሽ ዉደ አሁንም አስተዉይ ከምንም ነገር በላይ ፈጣሪሽን እምነትሽን አስቀድሚ እምነትን አመናምኖ ፍቅር የለም አስተዉሉ ተዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @asqw6481
      @asqw6481 Місяць тому +2

      እረ በፊትም ለቪድዮ ነዉ አሁንም ለቪድዮ ነዉ ምንም የለም ዉሸት ነዉ

  • @user-rl5rc3uk9j
    @user-rl5rc3uk9j Місяць тому +5

    ዛሬ 90 ሺ ገቡልን የእነ ፍቅርዬ ቤተሰቦች በርቱ 100 ሺ እናስገባቸው አስር ጊዜ ነው የማየው ልክ እንደ እራሴ አይዟችሁ ምርጦችዬ ትናንት ኮሜን ፅፊ ዛሬም ውይ በፍቅራችሁም መለከፍ ነው ይህስ 😢

  • @ልዩየ
    @ልዩየ Місяць тому +13

    የእዉነት ነው ህመማችሁ እና ጭንቀታችሁ የተሰማኝ 😢😢
    እኔም እንደናተ ለእናንተ ጨንቆኛል
    በተለይ ፉየ ተረጋጋ የምር ብቻ ፍቅራችሁ የእውነት መሆኑን አይቶ እግዚአብሔር መፍትሄውን ያሳያችሁ
    ልቤ ነው እሺ የተሰበረው 😢😢❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Місяць тому +70

    ሢጀመር በእምነት አይፈቀድም መጀመርያ ፉአድ ቆም በል በአላህ😢😢😢😢😢 ከአላህ እርቆ ደሥታ የለም ወንድሜ አደራ ከአለማቱን ጌታ ፍቅር አይበልጥም ዱአ አድርግ አትፈተን😢😢😢😢😢😢

    • @user-cy6wl2hu9r
      @user-cy6wl2hu9r Місяць тому

      ትክክል

    • @ZainabMohammed-ts9od
      @ZainabMohammed-ts9od Місяць тому +3

      በየቦታው ያሉ የሙስሊም ወጣቶችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому +1

      ትክክል በድናችንአይፈቀድም ሀራምናው አላህትክክለኛውን መገድይምራችሁ እሳም በጣም ታሳዝናለች አላህ ሂድያይስጣት ያረብ እሱአይቸግረውም ጌታችን አላህ ወላትሙቱ ኢላ አቱም ሙስሊሚን ሙስሊም ሳትሆኑ እዳትሞቱ ተብለናል ከኢስላም ውጭ ሌላሀይማኖትየለም ጅሀነብን የፈለገቢሆንጅ❤

  • @user-lr2de5zh8s
    @user-lr2de5zh8s Місяць тому +20

    አልሀምዱሊላህ መለያየታቹሁ ለህይርነወ

    • @Khayria-qd9ok
      @Khayria-qd9ok Місяць тому

      👍👍👍

    • @MmM-g9r7z
      @MmM-g9r7z Місяць тому +1

      ደራማ እየሰሩ ነው እህት መቶሺ ለመገባት

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Місяць тому

      @@MmM-g9r7zትክክል

  • @user-fj8rv8wj2h
    @user-fj8rv8wj2h Місяць тому +8

    ኣይዞሽ እህቴ እመ ኣምላክ ትርዳሽ🙏

  • @ababaaeba9447
    @ababaaeba9447 Місяць тому +13

    ፉፉዬ ፈጣሪ ይርዳክ ፈቅርዬንም አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሁኝ ❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on Місяць тому +35

    ፍቅርየ ኮሜቴን ካየሽው ሱባኤ ግቢ ፍስለታ ነው ሡባኤ ግቢ በፅም በፅለት😥በተረፈ አይዟችሁ በማስተዋል ተነጋገሩ😢

    • @FiriHadad
      @FiriHadad Місяць тому

      አንች ዶሞ ምኑ ነው ያሳሰነች ግን የኛ ሃይማኖት አልፍቅድም ከመስሉም እንዴ

  • @user-sw9qr2vh8y
    @user-sw9qr2vh8y Місяць тому +56

    እምነት ይበልጣል ከፍቅር❤ ሲጀመር የተዋህዶ ልጅ ሆነሽ ከሌላ አይማኖት ጋር መጀር የለብሽ ደግሞም አይፈቀድ 😢😢ፈጣሪ ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ፍቅር ፈጣሪሽን አታሳዝኝው😢😢

    • @user-op3yd4qp6d
      @user-op3yd4qp6d Місяць тому +2

    • @MsNexus
      @MsNexus Місяць тому +4

      እውነት ነው ማይመስል ፍቅር መጀመር መታሰቡ ይገርማል እውነት

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is Місяць тому +1

      እኔም ብየ ነበር ሃይማኖት ይቀድማል ማይመስል ነገር ነው ከሙስሊም ጋ

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Місяць тому +2

      ​@@MAm-mi2isእኛም ከናንተጋ አንፈልግም እምነቱን ጠንቅቆ ማያውቅ ሰው እንጂ

    • @bityasefa4349
      @bityasefa4349 Місяць тому +1

      በትክክል

  • @hanahanan3860
    @hanahanan3860 Місяць тому +3

    በሀራም የተጀመረ ፍቅር ቀርቶ እንኳን በሀላል አለሆነም😢😢😢

  • @user-msaneshe-EThy
    @user-msaneshe-EThy Місяць тому +10

    😢😢😢😢ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፈተና ነው የእኔ እናት አይዞሽ አይዞሕ ፉ እመ አምላክ የቀናውን ጎዳና ታሳያቹሕ

  • @ydthhhyjvf7541
    @ydthhhyjvf7541 Місяць тому +103

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የመዳም ቅሞሞች😢

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Місяць тому +80

    ስታለቅሽ ማየት አንፍልግም በውጥ ጨርሱት የኔ ውድ❤❤😢😢

  • @user-wk7ln6pw6f
    @user-wk7ln6pw6f Місяць тому +4

    አይዛቹ ሁሉም ያልፈል አተለያዩም አላህ ይጠብቃቹ

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz Місяць тому +74

    ፉአድ አደራ ለንቴ የላ ዬትም አዬድም ገነ ልጂ ነክ አላህ የተሻላ ይሰጣል እምነት አጠንክረ የዚ ከአላህ ዉጪ ምመለክ አመለክ ዬለም

    • @cequa4067
      @cequa4067 Місяць тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍🙏

    • @user-ej3ug5ip3c
      @user-ej3ug5ip3c Місяць тому

      ሳህ

    • @user-hv5lp8hs8l
      @user-hv5lp8hs8l Місяць тому

      👍👍👍👍

    • @user-te3op2xb8l
      @user-te3op2xb8l Місяць тому +4

      ኣረ ባክሽ ኣላህ ኮ ብ600 ሞቶ ዓ/ም የመጣ ፉጡር ነዉ ፈጣሪ ኣደለም 😅

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Місяць тому

      Teshe dakoro nagre nashe ​@@user-te3op2xb8l

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Місяць тому +34

    ፍቅርየ ብጣዕሚ እየ ልፎትየኪ እመብርሃን ምስክሬ ኹሉ ግዜ ደጊምኺ ሕሰቢ ልብለኪኮ እዙይ ከይመፅእ ኻልኣይ ከይትጉድኢ እየ ልፅሕፈልኺ ምስ እምነት ለይኸድ ዘላቅነት የብሉይ ኹልግዜ ንብዓትዩ ህፃን ኢኺ ብዙሕ ሕልምታት ኣለኪ ዝሮ እሜታችን ምሳኺ ትኹን ❤❤❤

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so Місяць тому

      መን እዩ ከተርጉመላ እዚ ኩሉ ፂሒፍኪ እኒሀኪ😂

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo Місяць тому

      @@GenetNegasi-kd1so ምንጋር እያ ልትሓፅራምበይ ምስማዕ ትኽእልያ 😂😂😂

    • @ምሊጋልትግራይ
      @ምሊጋልትግራይ Місяць тому

      ❤❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Місяць тому

      ተጋርዋይ ሳስክራይብ ግበሩለይ❤

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd Місяць тому

      😂 እኔን እተረጉመላታለው ❤❤❤

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o Місяць тому +13

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው በርቺ ሀይማኖትሽን ግን አደራ ጠብቂ

  • @Lemaryamnegn
    @Lemaryamnegn Місяць тому +6

    እየውልሽ እህቴ የሚያፈቅሩትን ሰው ማጣት ከባድ ነው ይህን እረዳሻለሁ።ግን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ወደፍቅር ከመግባትሽ በፊት ክርስትያን እደመሆንሽ እምነታችን በሚፈቅደው መንገድ ነው ፍቅር መጀመር ካለብሽ መጀመር ያለብሽ በፍቃድሽ ፈተናውስጥ እየገባሽ ፈጣሪሽን አታማሪ ባማረርሽ ቁጥር ፈተናዎች ይበዛሉ............

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress Місяць тому +35

    ኮሜንት ለመፃፋ ደስ አይለኝም ግን ምትሳደቡ ሰውች ግን ቢንስ ዝም ለማለት ሞክሩ እሱን እኮ ትናንት ከዛ ከለበት ያውጣችው ልጅ ናት እሷም ሰው ስታጣ ከጎኗ ሆነ እመሃል ላይ ፍቅር ት
    ውስጥ ገቡ ብዙ ሰውም ሲገፋፋቸው ነበር ፍቅር የእኔ እናት አይዞሽ አባት ውንድም ከጎኗ ቢኖር ደገፍ የሚደርጋት ቢኖር ምን ነበር ግን ጥንካሬዋ ይገርመኛል

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Місяць тому +54

    ፍቅር የእወነቴን ልንገርሽ አትመችኝም ነበር ግን አሁን ግን የናተን ቪዲዮአችሁን ሳላይ አልውልም ወድጄአችኋለው የምትለቁትን ቪዲዮ አንድም አያልፈኝም ግን አንድ ቀንም ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን ዛሬ የሁነ ነገር ልበልሽ ካለሽበት ሂይወት እንድ step ከፍ ስትይ ብዙ ችግሮች እየተፈጠሩ ይሄዳሉ ከ ሩታና ከአብርሽ ብዙ ነገሮችን መማር አለብሽ ፍቅርዬ የሰው ወሪ እና አሉባልታ ልብን እንደሚሰብር አውቃለው ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር እናንተ የፈለገ ነገር ቢኖር ሁሉንም በትግስት ማለፍ አለባችሁ ፍቅር አሸናፊ ነው ፍቅርዬ በናታችሁ ፍቅራችሁን እንዳታቋርጡ በናታችሁ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ጨለማ የለም ስለዚህ እናንተ በፍቅር ወደፌት ብቻ ነው መሄድ ያለባችሁ ፍቅር በናታችሁ ስታለቅሱ ማየት አልፈልግም ስትስቁና ደስታችሁን በቻ ነው ማየት የምፈልገው🙏🙏

  • @ShewayeMamo-zr7it
    @ShewayeMamo-zr7it Місяць тому +29

    መታገስ ዋጋ አለዉ ታገሱ ሁሉም ነገር ያልፋን ፍቅርየ ጠካራ አደለሺ ጠካራነትሺን ደግም ዘላቂ መሆን አለበት😢😢😢😢😢

  • @lubabahassan9913
    @lubabahassan9913 Місяць тому +4

    ያረቢ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Місяць тому +17

    ያረቢ ችግሮቻችሁን ያቅልላችሁ

  • @user-rt4ku8jd4z
    @user-rt4ku8jd4z Місяць тому +7

    ፍቅርዬ መቼም አይላችሁም እውነት መቼም አላየሁም እና ለወደፊቱም ብዙ መልካም ነገርን ጠብቃችኋለን እና እግዚአብሔር እንዳይለያቸው ናት የእግዚአብሔር ያጣመራ መላዬ ታደልም ደግሞ ሲጀመር። መቼም አትለይም ለሰው ወሬ አትስጡት እግዚአብሄር ሁለታችሁም አንድ ላይ ያጣመር

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Місяць тому +16

    ፍቅር ሳትጀምሩት በፋት ይሄን ነገር ማሱብ ነበረባችሁ ስጀመር የጀመራችሁት ነገር በጣም ከማድ ነው ቀላል አይደለም በሐይማኖትሽ ጠንክሪ በርቺ ከሁሉም በፋት እግዚአብሔርን አስቀድሚ ማልቀስ መፍቴ አይሆንም ፉፉ ፍቅር ጠንክሩ

  • @CuchDud
    @CuchDud 29 днів тому

    😢😢😢የኒአባት አቤት ለሴት ያለህ ክብር አይይይይይይይይይይ😢😢😢😢ፏፏ የኒብርቱ ወድም አሳዘናቸሁኝ

  • @user-ix8gj6pk4u
    @user-ix8gj6pk4u Місяць тому +52

    አይዞአቹ እንደሩታ እና አብርሽ ጠንካራ ሁኑ ወደፊት ማንንም አትስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km Місяць тому +3

      ተይእንጅ ሀይማኖትእኮነውእህቲ

    • @user-go4op6oq2p
      @user-go4op6oq2p Місяць тому +2

      Eree ala yastakalalchu comtatruch damo ala liyastakakkilat yichilal wodaa qatitaw haymnot isha alaa ❤😢😢😢😢

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi Місяць тому +1

      እንዴ እነሱ አንድ አይነት እምነት ነዉኮ ያላቸዉ እዴት ነዉ እምናስበዉ

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km Місяць тому +1

      @@FtimahFfyi አይደለ ምእሱሙስሌምእሷክርስትያንነት

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      ድምሩኝ ይመልስለው

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Місяць тому +8

    አይዞቹ እስኪ አላህ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራቹ ❤❤❤❤

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt Місяць тому +16

    ፍ አድራ አድር እሰልምነህን እዳለቅ ሁሉም ቀሪ ነው አደራ ፍ አተ የሆህ ነህ እሶንሰትጠግን አተ እራሰህን እዳታጣ ፈቅር መፀዋት መክፈል ልመጂ ጥልሺ አክጂ ማሬ

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 Місяць тому

      ❤❤❤❤ሳህ

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt Місяць тому

      ​@@fatemaf5493 የዋህነቱን አይታ ልታሰቀይር ትሞክራለች ያለፈታሪክ አላት ለፈቅር ቤተሰቤ አለች ተለየች ዛሬም እደዛው በሶ ሂወት የማትውሰን ማሰተካከል የማችል ከሆነ ሲጠይቆት እሺ አለማለት እሺ እያለች ሰውን ከምጉዳ
      ጥላ ትሄዳለች ሁሌ

  • @MsWoynsht-nv9nb
    @MsWoynsht-nv9nb Місяць тому +3

    አይዞሽ ውደ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን❤❤❤