አሁን ወደ ሩጫ የተመለስኩ ያህል ደስ ብሎኛል - ኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #fana_digital, #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የኦሎምፒክ ሜዳልያ ባለቤት የሆነችዉ የኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚን የህይወት ታሪክ የያዘ የኢትዮጵያ ጌጥ የተሰኘ መጽሐፍ አርብ ግንቦት 4 ቀን 2015 አ.ም በስካይላይት ሆቴል ይመረቃል ፡፡ መጽሐፉ በአብይ ፈቅይበሉ የተፃፈ ሲሆን የአትሌቷን የሩጫ እና የግል ሕይወት የያዘ ነው፡፡ መጽሐፉ በአማርኛ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተፃፈ ነው፡፡
ብርቅዬዋ አትሌታችን እንወድሻለን የኢትዮጲያጌጥ እነት ስንወድሺ የኢትዮጲያጀግና የምር አንርሳቹም ጀግናችን
ኮማንደር ጌጤ ዋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች ❤❤❤
ለምን ቆማችሁ ??
ቃለመጠይቅ አረፍና ዘና ተብሎ ነው መሆን የነበረበት።
ጌጤ ዋሜ amazing athlete!!!!
You are always in the heart of all Ethiopians.
Gete Wami- I am proud of you. I see you grow and now an author. I remember when you first came to Japan. I was with Japan Athletics Federation at that time.
Elias
ለሌሎችም ጥሩ ትምህርት ነው። ደራርቱም ሀይሌም ይመለከታል በርቱ ትሩ የስራ እድልም ፈጥረሻል❤
የኔ አናት ድንግል ማርያም አንድ ልጅሽን ሺህ ታድርግልሽ!❤
Thank you athlete Gete Wami!
Gete Wami you r in good shape
እውነትም ጌጥ ነሽ ❤❤❤
Bravo Gette our hero ❤
Ye Denegele Mareyam Tamer Yesema Becha Amen Yebele.
Amen🙏🙏🙏
Yahagar Balawlata Komandar Atlet Gexe Wame
የደጉ ዘመን ጌጤያችን
Esye yenie enate the way embtane yemtanesbet menged eraswue sebkate newu tebarke yenie enate
Ours hero ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🙏👌😎
our hero
Getye💌
Balashbat Kamalaw Betasabsh Salam Hugne
ዛሬ እውነት ተናገሪሽ ጫጫ በማለት ሽ እናመስግናለን
ውድድድድ ነው ማረግሽ
You are also pioneered Debre bruhan town by opening a good hotel
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያን ያኮራሽ: ትውልድ የሚማርብሽ: ታለቅ ሰው!