Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አልሀምዱሊላ ማን ነው የስው ደስታ እሚስደስተው በላይክ አሳዩኝ እንኳን ደስ አላችሁ
የኔ ውድ ❤
እሰይ እልልልል እንኳን ደስ ያላቹ ቤዚዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ትቅረብሽ🙏❤ ልጅ መውለድ የምትመኙ በሙሉ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳሙ ያብቃቹ 🙏❤❤❤❤
አሚንንንን
Amen
Amen Amen Amen
Amennnn
Amen Amen Amen 🙏
የመዳም ቅመሞች አይሳሳቱም😂😮የተዋወቁበትን ሳይነግሩን አረገዙ 😂ጋይስ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት❤❤❤
እዉነት አልሽ እኔ እራሱ ስንቴ እደፀለይኩ ፎሎ መቶ ሺ እንዲያልፍ😥አረ ንገሩን እና ገላግሉን እኔ ግን ሲመስለኝ ያ ልጅ ነዉ ለዛ ነዉ እራሱን የደበቀው ❤
መቶ ሽ ጥበቃ ነዋ
ውይይይ ደስ ሲል ጤነኛ የሚሳም ልጂ አላህ ይስጣችሁ❤❤
አውቃን ነበር😂እኛ እኮ አንገምት የመዳም ቅመሞች🤟ወልደቹ ሰሙ ለኛም ከስደት መልስ አላህ ይወፍቃን ጉሉ አሚንንን🙈🤲🤲
አሚንንንንን
አሜን አሜን
Ameeeeen🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴን እኔም ብቻየን እያልኩ ነበር😂😂😂😂❤❤❤
እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው ስለናተ ስለቤዚ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
በመጀመርያ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክቡር አበቃችሁ ❤❤
Amen ymesgn ❤❤❤❤
ተመስገን ደስ ይላል ታሪክ ቀያሪ ነው ፈጣሪይ ጅማሬውን እንዳሳመረው ፍፃሜውን ያሳምረው በስላም ውለጂ የሆድሽን በጅርባሽ እመቤቴማሪያም ታርግልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዝህ አበቃሽ ቤዚ ማነው እንደ እኔ የቤዚን ሙሉ ታርኪ ያየ እውነት. ጥሎ እማይጥለው ቸሩ መድኃንያለም ክብር ይሁን 😥😥😥
እግዚሐብኤር የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ ዘመናቹ ይባረክ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ❤❤❤
ኮሜታተርችኮ ግን እደት እደሚለያቸው አላውቅም ከምር እኔ ሆድ ሞልቶ ካላየሁ አላውቅም 😂 ቤዚዬ እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ ደስ ብሎኛል ሰይፈም እንኳን ደስስ አለህ ጥሩ አባት ያድርግህ እግዚአብሔር ቤዚዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ❤❤❤❤ እደት እደተዋወቃችሁ ሳይነገረን ልጅ መጣ ታርኩን አብሮን ይሰማል 😂😂😂❤❤❤
ጠርጥረን ነበር😅እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ልጁ ሳይመጣ 100K ሰብ እናስገባቸው ምትሉ ለይኩ😌
Eshi
እግዚአብሔር ይመስገን ቢዙ ያን ሁሉ ፈትና አሳልፎ ዛሬን ላሳይሽ እንዴት ደስ እዳልኝ የሁድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
እንኳን ደስስስ ያላችሁ የኔ ዉብ የኔ ሴት እንኳን ደስስስ ያለሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ ቀሪ ህይወታችሁን ትባርክላችሁ❤
እግዛብሄር ይመስገን ደስ ይላል እውነት ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ልጅ ይስጣችሁ መዳንያለም እንደ ልጅ ደስ ሚል ነገር የለም በሰላም ተገላገይ ቆንጆ❤
በዝች ልጅ ደስታ እደኔ የተደሰተ አለ ኡፉ አልሀምዱሊላ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እሼ ጋ ያየሁሽ ቀን ያለቀስኩት እባ አለያቹ ፍቅራቹ እስከ ዘላአለም እኳን ደስ አላቹ እወዳቹ አለሁ❤❤❤❤ ሳቅ አታብዢ በተረፈ ውድድ
🎉🎉🎉እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ቤዙ & ሰዬ❤❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ዊ እንኳን ደስ አላቹሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ እኔን ይድከመኝ ደከማቹሁ እኮ😂😂😂😂😂😂😂
ስለ እናንተ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🌹
እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች አንገምት አውቀነዋል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤
ቢዚየ ዱቄት አትቀቢ አላህ የሰጠሽ ዉበትሽ ይበቃሻል በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ
Congratulation ቤዛ በፍትም ቆንጆ ነበርሺ አሁን በጣም ቆንጆ ሁነሻል እመቤታችን ድንግል ማርያም ትገላግልሺ❤❤❤
ቤዚ ለመሳቅ ማን ብሏት በሰላም ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ❤
እምር ብሎብሻል የኔ ቆንጆ ሁለታችሁም ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ፈንድሻ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤
ያረቢ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሁሌ ገማች ብቻ አታድርገን 😅😅ይሄን ወግ ለኛም አሳየን ያረብ በልጅ ስለባረካችሁ ደስ ብሎኛል እሰይ የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ !!! እመቤቴ ማርያም በሰላም ትቅረንሽ
ጠርጥሬ ነበር ለማንኛዉም እንኳን ደስያላችሁ. ማሪያም ትቅረብሽ🙏🏾
ደስስስስስስ ይላል የሴቶች ደስታችን እናት ስንህን ስናገባ ሌላ ነው እንካን ደስ አላችሁ የተባረከ ፍሬ ይሁንላችሁ
እሰይ ተመስገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቤዚ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር የሚሳነው ነገር የለም ታሪክ ይቀይራል ደስ ይላል በሰላም እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ ቤዚ ፈጣሪ ለኛም ስደት ላለነዎ ፈጣሪ ያሳባችን ያሳካልን አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ጠርጥሬ ነበር🎉🎉🎉🎉
ሰለ ሁሉ ነገር እግዛኣብሄር ይመሰገን ቤዝዬ የኔ ሴት እንኳን ወደዝህ ክብር ኣበቃችሁ መጨረሻችሁ ይመር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤
ቤዜየ የኔ ውድ እመብርሃን ትቅረብሸ የአጥር ወፍ ትስማሽ 🤲😘😘😘
እሠይ ስታምሩ ተባረኩ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ልዩ በቃ ፊልም ስሩ እንጠብቃለን ❤
የተመርቀ የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ እንደዝች ልጅ እንባዉ የታበሰ ሰዉ አላየሁም እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ሳቅሽ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኮ ቤዚ በተለይ ሰለአንቺ እግዚአብሔር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ሳይባል ማግባት ሁሉ እመኛለሁ ጌታን ትዳራችሁ ሰላም እረፍት ሰኪትና በጣም የሚያጎጎ የሚናፈቅ ይሁንላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስስ ያላችሁ በእውነት ደስስ ይላል የፊትሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ይህን ያደረገ አምላከ ይመስገን ❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ልዩወች እንኳን ደስአላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወልደሽ ለመሳም እና ለመታቀፍ ያብቃችሁ ደስስስብሎኛል እመቤቴን ❤
ዋው እንኳን ደስ አላችው እንዴት ደስ እንዳለኝ ከምር ቤዚዬ በጣም ነው የምወድሽ አመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ማርያም ትቅረብሽ ውዴ
እንኮን ደስ አላችሁ ሰይፍሻና ቤዚ እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ዋውው ሴፉዬ እና ቤዝዬ እንኳን ደስስ አላችሁ አላህ ሙሉ ቀን ይግጠምሽ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንደስ አላችሁ እመብረሀን ትቅረብሺ የኔቆጆ❤❤❤❤
የአጥር ወፍ 🐦 አትስማሽ ቤዚዬ ❤እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ♥️
ጌታ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ❤❤❤❤ ፣እንኩዋን ደስ አላችሁ ።እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ።
ወይኔ ወደእኔ ከመጀመሪያ ኮሜንት ሰጥቻለሁ ጥርጥሬ ነበር እንኩዋን ደስአላችሁ
በዚዬ ሰይፈዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እመብርሃን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስስስስስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ በዚ ሳቅሽ እንዴት እንደሚስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤዚቭዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ሁሉ ለቅሶ እዚህ በመድረስሽ በጣም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ ወልደሽ እንድታደርግሽ
Congratulations እንካን ደሰ አላችሁ እግዚአብሄር በሰላም ይገላግልሸ ውድድ ❤
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልዝ ያበቃቹ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤
ኮሜቶች አይገምቱ እንጂ ተገመቱ ማንም አይችላቸው የኒ ጠካራ እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ
ሰላም እንዴት ናችሁ ዉዶቼ❤ እንኳን ደሰ አላችሁ ቤዛዊት & ሰይፈ ሚካኤል❤ እልልልልል በጣም ደሰ ይላል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤🥰
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እኅት ሁሌም ሳቁልን እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤
አይ ቤዘዬ ባታላትም ትሰቄች ቤዚዬ የኔ ሳቂታ እንካን ደሰ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ቤዚ የሆድሽን በጀርባሽ እመቤቴ ታሳቅፍሽ
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ያበቃሸ ሰትጠፈ ጠርጥሬ ነበር በጣም ነው ደረሰ ያለኝ የመሥገን ምን ይከፈለዋል ከምሰጋና ውጭ እልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን ቤዝዬ ደስ ብሎኛል
enkwan des alachu emebete mareyam yee hodishi bejerebashi tadergilshi yen wudi hilem desetegnaa hunuu betam tamiralchi❤❤❤❤❤❤ emamalk kanchigaa tehuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተው ታሪኬን ቀይረው እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ከልቤ ደስ ብሎኛል ስለናተ ይገባሻል ይገባሀል ❤❤
🎉🎉🎉 በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ የኔ ጀግና
እንኳን ደስ አለቹ ወለጅ መሆን መታደል ነዉ በሆድሽ የለዉን አለህ በቅፍሽ የስታቅፍሽ አሚን በሉ እስክ❤❤❤
ይገርማልሁላችሁምልጅንታችሁን ተጠቀማችሁበት እንክኳንደስአላችሁ
እንኳን ጌታ እረዳችሁ! ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ይብዛላችሁ ተባረኩ❤
አላህ ጤነና ልጅ ይሰጣፑህ 🙏from 🇨🇦 ❤
ያኔ ቤት ውስጥ ጌም ስትጫወቱ ጠርጥሬ ነበር እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ወ ን ድ ነውውውውእንኳን ደስ ያላችሁ
እንኳን ደሥ አላቹ ቤዝዬ የኔ ጠካራ ሰየፈም ምርጥ ሰው ነህ አይለያቹ
እነኳን ደስ አላችሁ ቤዞይና ሰይፈሜካኤል እመቤቴ ማርያም ከንች ጋር ትሁን።
ፎቶ ማንሳት ስቃዩ መከራ ነው ደሞ ብዙ ናቸው እመቤታችን በሰላም ትገላግል በጣም ደስ ይላል😘
Emebrhan tkrebsh yene konjo dngl maryam tenegnana yetebareke lij tstachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደስ አላችሁ ቤዚዬ ከዛ ሁሉ ፈተና አውጥቶሽ ለዚህ ስላበቃሽ መድኃኒአለም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ለናተ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ እመቤቴ ትቅረብሽ እማ
እኛ አዴ ሰነጋባ ሰው ሁላቴ ምሞሻራል ማሻአላህ 😊😊😢😢😢ያማዳም ቅማሞችዬ አላቹልኝ 😢አብሽሩልኝ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቤዝዬ የኔ ፍልቅልቅ አምላክ ከዛ ሁሉ ነገር ቡሀላ ክሶሻል
እንኳን ደስ ያላችሁ ሴፈ ሚካሄል ና ቤዝዬ እመቤቴ የፊትሽን ከሃላ ታሳዝልሽ መልካም የእርግዝና ወራት ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ ታሪኳን ከሰማሁ ጀምሬ ሳያት ታሳዝነኛለች
Yene konjo enkun Liz Kimber bikash Dengel marma❤ 2 targsh🎉
በጣም በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥ ይላል አለሀምዱሊላህ በሠላም ተገላገይ እኳን ደሥ አላቺሁ አለን ❤❤❤❤
በዚሻ እመቤቴ ትቅረብሽ እኛ የመዳም ቅመሞችኮ ጠርጥረናል ከኛ ሚያመልጥ የለም በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍየ ወንድ ልጅ ከነቃጭ 😂 ሉ ይስጥልን
Beza yegabasale enkon dase alashe weda❤❤❤❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏እንኳን ደሰ አላችሁ ቤዚዬ እና ሰይፈሜካኤልእመቤቴ ማርያም ትቅረብሸ🙏❤❤❤
ማርያምን ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሁ ካሜራ ማኖቹም ደስ ሲሉ
ገብቸነበር 😂❤እኮንለዚህ አበቃችሁ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ምጥሽን አላህ ገርያድርግልሽ ቤዜየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ እመቤቴ ማርያም ታበርታሽ ቤዚዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፈ❤❤
እመብርሀን ትቅረብሸ ቤዝ ሰይፌ እንኳን ደስ አለህ❤
ማሻአላህ እኛማ የተደበቀች አይጥ አፈንፍነን ሳናወጣ አንቀርም አውቀን ነበር በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤😂😂
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳንዋል
እንኳን ደስ አላችሁ ማርገዟን እናውቅ ነበር😂
እኛኮ ጠረጥረን ነበር ቤዚ ሰይፈ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ congregation🎉❤❤❤እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤
ቤዚዪ ሰይፈ በጣም እወዳችኃለው ።ሰትጠፉ እኛ የመዳም ቅመሞች ጠርጥረናል።በተለይ ቤዛ ቅብጥብጥጣ ያጥር ወፍ አትሰማሸ።
ኪዳነምህረት በሰላም ሁለት ታርግሽ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬ ፋጣሪ በስላም ይገላግልሽ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ያጥር ወፍ አትሰማሽ የኔ ቆንጆ!!
እግዚአብሔር ስረዉ ድንቅነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩን ያብዘለችሁ
አዉቀናል ሲጀመር 😂 ማርያም ትቅረብሽ ቤዝየ❤ እንኳንም ደስ አላችሁ🥰
እመብርሐን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ቤዚዬ
እንዴ ስንቴ ነው ሚስማት ዝም ብሎ ሳማት ሳማት ይላል😂😂😂😂
የአጥር ወፍ አትስማሽ ቢዚዬ ቆንጆ
ቤዚዬ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜያቹን ያሳምረው ፈጣሪ አብራቹ አርጁ እምብርሃን ከልጇዋ ከመድሃኒያለም ጋር የከበረችበት ትዳር ይሁን መድሃኒያለም በሁሉ ከእናንተጋ ይሁን
Yene wudochi unkan desi alachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስይ እንኮን ለዚህ አበቃችሁ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል
ስታምሩ ስወዳችው❤❤ እንክዋን ደስ አላችው
አልሀምዱሊላ ማን ነው የስው ደስታ እሚስደስተው በላይክ አሳዩኝ እንኳን ደስ አላችሁ
የኔ ውድ ❤
እሰይ እልልልል እንኳን ደስ ያላቹ ቤዚዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ትቅረብሽ🙏❤ ልጅ መውለድ የምትመኙ በሙሉ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳሙ ያብቃቹ 🙏❤❤❤❤
አሚንንንን
Amen
Amen Amen Amen
Amennnn
Amen Amen Amen 🙏
የመዳም ቅመሞች አይሳሳቱም😂😮
የተዋወቁበትን ሳይነግሩን አረገዙ 😂ጋይስ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት❤❤❤
እዉነት አልሽ እኔ እራሱ ስንቴ እደፀለይኩ ፎሎ መቶ ሺ እንዲያልፍ😥አረ ንገሩን እና ገላግሉን እኔ ግን ሲመስለኝ ያ ልጅ ነዉ ለዛ ነዉ እራሱን የደበቀው ❤
መቶ ሽ ጥበቃ ነዋ
ውይይይ ደስ ሲል ጤነኛ የሚሳም ልጂ አላህ ይስጣችሁ❤❤
አውቃን ነበር😂እኛ እኮ አንገምት የመዳም ቅመሞች🤟ወልደቹ ሰሙ ለኛም ከስደት መልስ አላህ ይወፍቃን ጉሉ አሚንንን🙈🤲🤲
አሚንንንንን
አሜን አሜን
Ameeeeen🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴን እኔም ብቻየን እያልኩ ነበር😂😂😂😂❤❤❤
እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው ስለናተ ስለቤዚ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
በመጀመርያ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክቡር አበቃችሁ ❤❤
Amen ymesgn ❤❤❤❤
ተመስገን ደስ ይላል ታሪክ ቀያሪ ነው ፈጣሪይ ጅማሬውን እንዳሳመረው ፍፃሜውን ያሳምረው በስላም ውለጂ የሆድሽን በጅርባሽ እመቤቴማሪያም ታርግልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዝህ አበቃሽ ቤዚ ማነው እንደ እኔ የቤዚን ሙሉ ታርኪ ያየ እውነት. ጥሎ እማይጥለው ቸሩ መድኃንያለም ክብር ይሁን 😥😥😥
እግዚሐብኤር የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ ዘመናቹ ይባረክ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ❤❤❤
ኮሜታተርችኮ ግን እደት እደሚለያቸው አላውቅም ከምር እኔ ሆድ ሞልቶ ካላየሁ አላውቅም 😂 ቤዚዬ እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ ደስ ብሎኛል ሰይፈም እንኳን ደስስ አለህ ጥሩ አባት ያድርግህ እግዚአብሔር ቤዚዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ❤❤❤❤ እደት እደተዋወቃችሁ ሳይነገረን ልጅ መጣ ታርኩን አብሮን ይሰማል 😂😂😂❤❤❤
ጠርጥረን ነበር😅እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ልጁ ሳይመጣ 100K ሰብ እናስገባቸው ምትሉ ለይኩ😌
Eshi
እግዚአብሔር ይመስገን ቢዙ ያን ሁሉ ፈትና አሳልፎ ዛሬን ላሳይሽ እንዴት ደስ እዳልኝ የሁድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
እንኳን ደስስስ ያላችሁ የኔ ዉብ የኔ ሴት እንኳን ደስስስ ያለሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ ቀሪ ህይወታችሁን ትባርክላችሁ❤
እግዛብሄር ይመስገን ደስ ይላል እውነት ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ልጅ ይስጣችሁ መዳንያለም እንደ ልጅ ደስ ሚል ነገር የለም በሰላም ተገላገይ ቆንጆ❤
በዝች ልጅ ደስታ እደኔ የተደሰተ አለ ኡፉ አልሀምዱሊላ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እሼ ጋ ያየሁሽ ቀን ያለቀስኩት እባ አለያቹ ፍቅራቹ እስከ ዘላአለም እኳን ደስ አላቹ እወዳቹ አለሁ❤❤❤❤ ሳቅ አታብዢ በተረፈ ውድድ
🎉🎉🎉እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ቤዙ & ሰዬ❤❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ዊ እንኳን ደስ አላቹሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ እኔን ይድከመኝ ደከማቹሁ እኮ😂😂😂😂😂😂😂
ስለ እናንተ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🌹
እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች አንገምት አውቀነዋል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤
ቢዚየ ዱቄት አትቀቢ አላህ የሰጠሽ ዉበትሽ ይበቃሻል በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ
Congratulation ቤዛ በፍትም ቆንጆ ነበርሺ አሁን በጣም ቆንጆ ሁነሻል እመቤታችን ድንግል ማርያም ትገላግልሺ❤❤❤
ቤዚ ለመሳቅ ማን ብሏት በሰላም ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ❤
እምር ብሎብሻል የኔ ቆንጆ ሁለታችሁም ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ፈንድሻ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤
ያረቢ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሁሌ ገማች ብቻ አታድርገን 😅😅ይሄን ወግ ለኛም አሳየን ያረብ በልጅ ስለባረካችሁ ደስ ብሎኛል እሰይ የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ !!! እመቤቴ ማርያም በሰላም ትቅረንሽ
ጠርጥሬ ነበር ለማንኛዉም እንኳን ደስያላችሁ. ማሪያም ትቅረብሽ🙏🏾
ደስስስስስስ ይላል የሴቶች ደስታችን እናት ስንህን ስናገባ ሌላ ነው እንካን ደስ አላችሁ የተባረከ ፍሬ ይሁንላችሁ
እሰይ ተመስገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቤዚ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር የሚሳነው ነገር የለም ታሪክ ይቀይራል ደስ ይላል በሰላም እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ ቤዚ ፈጣሪ ለኛም ስደት ላለነዎ ፈጣሪ ያሳባችን ያሳካልን አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ጠርጥሬ ነበር🎉🎉🎉🎉
ሰለ ሁሉ ነገር እግዛኣብሄር ይመሰገን ቤዝዬ የኔ ሴት እንኳን ወደዝህ ክብር ኣበቃችሁ መጨረሻችሁ ይመር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤
ቤዜየ የኔ ውድ እመብርሃን ትቅረብሸ የአጥር ወፍ ትስማሽ 🤲😘😘😘
እሠይ ስታምሩ ተባረኩ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ልዩ በቃ ፊልም ስሩ እንጠብቃለን ❤
የተመርቀ የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ እንደዝች ልጅ እንባዉ የታበሰ ሰዉ አላየሁም እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ሳቅሽ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኮ ቤዚ በተለይ ሰለአንቺ እግዚአብሔር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ሳይባል ማግባት ሁሉ እመኛለሁ ጌታን ትዳራችሁ ሰላም እረፍት ሰኪትና በጣም የሚያጎጎ የሚናፈቅ ይሁንላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስስ ያላችሁ በእውነት ደስስ ይላል የፊትሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ይህን ያደረገ አምላከ ይመስገን ❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ልዩወች እንኳን ደስአላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወልደሽ ለመሳም እና ለመታቀፍ ያብቃችሁ ደስስስብሎኛል እመቤቴን ❤
ዋው እንኳን ደስ አላችው እንዴት ደስ እንዳለኝ ከምር ቤዚዬ በጣም ነው የምወድሽ አመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ማርያም ትቅረብሽ ውዴ
እንኮን ደስ አላችሁ ሰይፍሻና ቤዚ እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ዋውው ሴፉዬ እና ቤዝዬ እንኳን ደስስ አላችሁ አላህ ሙሉ ቀን ይግጠምሽ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንደስ አላችሁ እመብረሀን ትቅረብሺ የኔቆጆ❤❤❤❤
የአጥር ወፍ 🐦 አትስማሽ ቤዚዬ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ♥️
ጌታ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ❤❤❤❤ ፣እንኩዋን ደስ አላችሁ ።እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ።
ወይኔ ወደእኔ ከመጀመሪያ ኮሜንት ሰጥቻለሁ ጥርጥሬ ነበር እንኩዋን ደስአላችሁ
በዚዬ ሰይፈዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እመብርሃን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስስስስስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ በዚ ሳቅሽ እንዴት እንደሚስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤዚቭዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ሁሉ ለቅሶ እዚህ በመድረስሽ በጣም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ ወልደሽ እንድታደርግሽ
Congratulations እንካን ደሰ አላችሁ እግዚአብሄር በሰላም ይገላግልሸ ውድድ ❤
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልዝ ያበቃቹ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤
ኮሜቶች አይገምቱ እንጂ ተገመቱ ማንም አይችላቸው የኒ ጠካራ እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ
ሰላም እንዴት ናችሁ ዉዶቼ❤ እንኳን ደሰ አላችሁ ቤዛዊት & ሰይፈ ሚካኤል❤ እልልልልል በጣም ደሰ ይላል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤🥰
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እኅት ሁሌም ሳቁልን እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤
አይ ቤዘዬ ባታላትም ትሰቄች ቤዚዬ የኔ ሳቂታ እንካን ደሰ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ቤዚ የሆድሽን በጀርባሽ እመቤቴ ታሳቅፍሽ
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ያበቃሸ ሰትጠፈ ጠርጥሬ ነበር በጣም ነው ደረሰ ያለኝ የመሥገን ምን ይከፈለዋል ከምሰጋና ውጭ እልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን ቤዝዬ ደስ ብሎኛል
enkwan des alachu emebete mareyam yee hodishi bejerebashi tadergilshi yen wudi hilem desetegnaa hunuu betam tamiralchi❤❤❤❤❤❤ emamalk kanchigaa tehuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተው ታሪኬን ቀይረው እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ከልቤ ደስ ብሎኛል ስለናተ ይገባሻል ይገባሀል ❤❤
🎉🎉🎉 በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ የኔ ጀግና
እንኳን ደስ አለቹ ወለጅ መሆን መታደል ነዉ በሆድሽ የለዉን አለህ በቅፍሽ የስታቅፍሽ አሚን በሉ እስክ❤❤❤
ይገርማልሁላችሁምልጅንታችሁን ተጠቀማችሁበት እንክኳንደስአላችሁ
እንኳን ጌታ እረዳችሁ! ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ይብዛላችሁ ተባረኩ❤
አላህ ጤነና ልጅ ይሰጣፑህ 🙏from 🇨🇦 ❤
ያኔ ቤት ውስጥ ጌም ስትጫወቱ ጠርጥሬ ነበር
እመብርሃን ትቅረብሽ
የአጥር ወፍ አትስማሽ
ወ ን ድ ነውውውው
እንኳን ደስ ያላችሁ
እንኳን ደሥ አላቹ ቤዝዬ የኔ ጠካራ ሰየፈም ምርጥ ሰው ነህ አይለያቹ
እነኳን ደስ አላችሁ ቤዞይና ሰይፈሜካኤል እመቤቴ ማርያም ከንች ጋር ትሁን።
ፎቶ ማንሳት ስቃዩ መከራ ነው ደሞ ብዙ ናቸው እመቤታችን በሰላም ትገላግል በጣም ደስ ይላል😘
Emebrhan tkrebsh yene konjo dngl maryam tenegnana yetebareke lij tstachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደስ አላችሁ ቤዚዬ ከዛ ሁሉ ፈተና አውጥቶሽ ለዚህ ስላበቃሽ መድኃኒአለም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ለናተ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ እመቤቴ ትቅረብሽ እማ
እኛ አዴ ሰነጋባ ሰው ሁላቴ ምሞሻራል ማሻአላህ 😊😊😢😢😢ያማዳም ቅማሞችዬ አላቹልኝ 😢አብሽሩልኝ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቤዝዬ የኔ ፍልቅልቅ አምላክ ከዛ ሁሉ ነገር ቡሀላ ክሶሻል
እንኳን ደስ ያላችሁ ሴፈ ሚካሄል ና ቤዝዬ እመቤቴ የፊትሽን ከሃላ ታሳዝልሽ መልካም የእርግዝና ወራት ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ ታሪኳን ከሰማሁ ጀምሬ ሳያት ታሳዝነኛለች
Yene konjo enkun Liz Kimber bikash Dengel marma❤ 2 targsh🎉
በጣም በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥ ይላል አለሀምዱሊላህ በሠላም ተገላገይ እኳን ደሥ አላቺሁ አለን ❤❤❤❤
በዚሻ እመቤቴ ትቅረብሽ እኛ የመዳም ቅመሞችኮ ጠርጥረናል ከኛ ሚያመልጥ የለም በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍየ ወንድ ልጅ ከነቃጭ 😂 ሉ ይስጥልን
Beza yegabasale enkon dase alashe weda❤❤❤❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
እንኳን ደሰ አላችሁ ቤዚዬ እና ሰይፈሜካኤል
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሸ🙏❤❤❤
ማርያምን ስታምሩ እንኳን ደስ አላችሁ ካሜራ ማኖቹም ደስ ሲሉ
ገብቸነበር 😂❤እኮንለዚህ አበቃችሁ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ምጥሽን አላህ ገርያድርግልሽ ቤዜየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ እመቤቴ ማርያም ታበርታሽ ቤዚዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፈ❤❤
እመብርሀን ትቅረብሸ ቤዝ ሰይፌ እንኳን ደስ አለህ❤
ማሻአላህ እኛማ የተደበቀች አይጥ አፈንፍነን ሳናወጣ አንቀርም አውቀን ነበር በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤😂😂
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳንዋል
እንኳን ደስ አላችሁ ማርገዟን እናውቅ ነበር😂
እኛኮ ጠረጥረን ነበር ቤዚ ሰይፈ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ congregation🎉❤❤❤እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤
ቤዚዪ ሰይፈ በጣም እወዳችኃለው ።ሰትጠፉ እኛ የመዳም ቅመሞች ጠርጥረናል።በተለይ ቤዛ ቅብጥብጥጣ ያጥር ወፍ አትሰማሸ።
ኪዳነምህረት በሰላም ሁለት ታርግሽ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤዝዬ ፋጣሪ በስላም ይገላግልሽ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ያጥር ወፍ አትሰማሽ የኔ ቆንጆ!!
እግዚአብሔር ስረዉ ድንቅነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩን ያብዘለችሁ
አዉቀናል ሲጀመር 😂
ማርያም ትቅረብሽ ቤዝየ❤ እንኳንም ደስ አላችሁ🥰