መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ይህ የዩትዩብ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለምእመናን የምናደርስበት ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመመንካት የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲደርሳችሁ እንጠይቃለን፡፡ አስተያየት ካላችሁ በኢሜይል አድራሻቸን amdehaymanot19@gmail.com ጻፉልን፡፡
የዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
በሌሎች ማኅበራዊ ሚድያዎቻችን ያግኙን
ፌስቡክ ፦ / amdehaymanotsundayschool
ቲክ ቶክ፦ vm.tiktok.com/...
ቴሌግራም፡ t.me/Amde_Haym...
ድረ ገጽ፦ amde-haymanot.... under development
ለቻናላችን አዲስ የሆናቸው #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
ቃለህይወት ያሰማልን ዲ.ን
ዘልአለም ቀጣይ ስለ ጸሎትና ስግደት
ስለ መዝሙረ ዳዊት አብራሩልን እድሜ ጤና ይስጥልን ጨምሮ
ዓምደ ሃይማኖት በርቱልን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህራችን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን እኛም ተምረን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ።፡፡ወወወሁወወ😊ለወደፊት ለወደፊቱ ወወወወወዉወወወወወወወ❤ወወወወ❤ወ❤ወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወ❤❤
ይሄንን ትምህርት ቢያንስ ከ5ግዜ በላይ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ግን ምንም መጥገብ አልቻልኩም። ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Abero yasemalen
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት
አሜን
Besmam agelglotot yebarek egzeyabher yimesgn ke leb gar keteta yemigenagn ewnet yehone temhrt. Egzeyabher leb yesten🙏🏽
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማን❤በእዉነት ፀጋ የበዛልህ ጌታ የመረጠህ ሃዋርያ ነህ🙏🙏
በውነት ዲያቆን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጡም አደበትነው ፀጋውን ያብዛለወት በውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️
ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እዉነት የኔን ሕይወት ነዉ ያገኘሁን ልቦና ይስጠን የሰማነዉንም በልቦናችን ያሳድርብን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏
እግዚአብሔር ዛሬ እኔን ተናገረኝ በእውነት የኔን ስራ የኔን ግብዝነት ነው ያስተማረን አምላክ ሆይ እንደ ቃሉ እኖር ዘንድ አግርገኝ ከንደገና ስራኝ 😇🙏ዲያቆን ዘላለም ቃለህይትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen
ዲ/ን ዘላለም ጌታኢየሱስ እውቀትህን ያሳድግልህ ፅድቅ የቦታ ጉዳይ ሳይሆን ምርጫ ነው በማለት ያቀረብከው የአዳምና የሎጥ ሁኔታ ብዙ ትምህር የሚወጣው ነው በመስቀሉ ስራ ያፀደቀን ጌታኢየሱስ ክብርና ምስጋና ይደረሰው
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እንቁ መምህራችን❤❤❤❤❤
መማር ማወቅ ከፈለግን እግዛብሔር የሚያገለግሉትን ሰዎች አስነስቶአል:እያስነሳነው :ያስነሳል ማስተዋሉን ይስጠን ።አንተም በቆምክባት መንገድ ያጽናሕ አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን
ጥሩ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት 👍🤲👏👏🤲❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋው ያብዛሎት መምህራችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህራችን
Amen
አማንንን ቃል ህይዉት ያሰማልን የኔ እቁ መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ እኛም መስተዋል ልቦና ይስጠን መድኃኔ አለም❤❤❤
አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን አብዝቶ ያድልልን
ቃለ ቃለህይወት ያሠማልን የእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
🙏
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የእድሜ ዘመኖትን ሳብ ረዘም ያድርግልን እኛም ሰሜ ብቻ ሳይሆን ሰምተን የምንፈፅም ያርገን 🙏🙏🙏
Amen!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር በእውነት መንገድ የሚመሩንን እንደአንተ አይነት በረከቶችን ያብዛልን። እኛንም ለፍሬ ያብቃን!!!
አሜን
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ቃለህይወትያሰማልንመንግስተሰማያትያውርስልን ❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ የእግዚአብሄር በረከታችን የእውነት ምንኛ መታደል ነው እፁብ ድንቅ የሆኑ መምህራንን ለኛ መታደል ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልን በጤና ይጠብቅልን
አሜን🙏
አሜን፫ቃለህይወት፣ቃለ፣በርክት፣ያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጋ፣ይጠብቅልን፣፣፣የሠማንውን፣ቃል፣በልቦናችን፣ያሣድርብንአሜን፫
እግዚአብሔር ልብን ስጠን ሰምተን ፴-፷-፻ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይረዳን
ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Amen
Amen Amen Amen!!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤....
ቃለሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@@alemalem7462 Amen
Kalehiwoten Yasemalen Erjem Edma ena Ten abzto Yesthe,Amen.
አሜን፫❤❤❤❤❤ቃለሒዎትን ያሰማልን❤❤❤ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ❤❤❤❤❤
አሜን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በረከቱን ያድልል💐🕊
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር❤
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በጣም የምወዳቸዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጸጋዉን ያድልልን አብዝቶ❤❤❤
አሜን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይብቅልን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን🙏
ቃለሂወትን ያሠማልን መግስተሠማያትን ያውርስልኝ በኡነት መምህራች ቃላት የለኝም እግዛቤር ፀጋውን ያብዛልን እርጅም እድሜ ከጥንት ናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለአጋዚተ አለም ልቅድስት ስላሴ
Amen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር መንገድ ጉዞ ላይ ሆኞ ደጋግሜ አዳመጥኩት በእንባ ነው የጨረስኩት ቃለ ሂወት ያሰማልን እኞ ሰዎች ልቦና ይስጠን አቤቱ አንተ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን 😢 በተለይ ሰንበት ትምርት ቤት አገልጋዯች የሆንንን እራሳችን እንፈትሽ እናዳምጥ❤
አሜን እህታችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🕊🌾
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤🙏
አሜን
ወንድማችንን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን !
አምደ ሀይማኖት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ከዛሬ 20 በፊት ነው የማውቃችሁ እጅግ በጣም የሚያስደስት አንድነት እና ፅናት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቃችሁ አሁን ያላችሁትም ወጣቶች እንደቀድሞዎቹ እንደምትሆኑ አምናለሁ መዘምራን እህታችሁ ከUSA
@@Azeb-ru1rf አሜን ። እናመሰግናለን እህታችን !
@@amdehaymanot ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህወት ይሰማልን❤
ቃልህወቴ ያሰማልን መምራቺን🥰
እኛንም መስተዋሉን ይስጥልን 🎉🎉
Amen
አሜን ቃል ህወሃትን ቃል በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ
@@ፅጌማርያም-21 Amen
አሜን አሜን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
አሜን አብሮ ያሰማን
አሜን
!P!!@@BehailuAssefa-v9z
@@BehailuAssefa-v9zl
Amenamenamen ❤❤❤
አሜን አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለህወትያሰማል 🙏🏻🙏🏻
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ፀጋዉ ይብዛልህ❤
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወዲም አለም በተመስጦነዉ ትምርቶችህን የማዳምጣቸዉ🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞
@@uaeuae9553 Amen
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን❤❤❤
❤ለለለ❤ለለለ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ዳቆንዬ❤❤❤❤😊💞🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
አሜን ቃለሕወት ያሰማአ መአምሕር❤❤❤ልን
Amen
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤❤
ቃልሂወት ያሠማልን
ቃል ልወት ያሰማልን መምህር ያገልግልት ዘመነውን ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 👏🌹🌹 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን👏😊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ግሩም ትምሀርት ያስተማርከን ጸጋዉን ያብዛልክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የስም ክርስቲያን ሆነን ተቸገርን😭
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ወድ መምህርችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃሊሂዖት ያሰማልን 👏🤲👍❤❤
አሜን ፫ቃለሂወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏✝️
@@tigistalemu2519 አሜን
ኣሰይይይይ ደስ ስል ድያቂን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት የሰመላን
አሜን
Amen Amen Amen qlhywat ysmlan 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረፍችን ሳይሆን በልባችን ወደ እግዚአብሔር ቤት የምንመላለስ ያርገን
አሜን
kale hywet yasemaln wedmachn yesmanewul belbachn yasadrbn
ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤❤
አሜን
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
አሜን
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin
Amen
kela hiwoti yesamlnee
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ።
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከፄና ይስጥል መጨረሻህን ያሳምርልህ ይጠብቅህ. ❤
ቃለህወትንያሰማልን መምህር
Amen
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏
ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱበዙፋኑ ያኑርልን ወድማችን
አስተምሮህ እጅግ ደስ ይላል ፈጣሪ መሰሎችህን ያብዛልን
አምላኬ ሆይ የተማርነውን ትምህርት አስተውለን የምንፀድቅበት አርግልን
አሜን
Amen Amen Amen kale hiwet yasmealna kibur D.hawna ❤❤❤.
ቃለ ህይወት ያስማልን!!!
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
እነት ነው ዲያቆን ቃለሒዎትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
Amwn
ምርጥ መምህር ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም ታዬ እግዚአብሔር ከዝ በላይ ፀጋ በፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችንይፃፍልን( ያሳድርልን)🤲✝️
አሜን
ኣሜን ቃል ሕይወት የስምዓልና 🙏🏾 ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይዎትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
🙏🙏🙏