የቲማቲም ድልህ (ሳልሳ) ቤታችን እንስራ ,,,, Tometo paste 👌👌👌🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ የቲማቲም ሳልሳ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👏👌❤🙏

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Рік тому

    ዋው የኔ ባለሞያ እህት እጅሽ ይባረክ፡፡

    • @mudis7458
      @mudis7458  Рік тому

      ወይናዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 роки тому +1

    ሳምር እጅሽ ይባረክ

  • @fana1451
    @fana1451 2 роки тому

    Yemiyamer yetimatim salsa new ejesh yebarek ❤👌👍👂

  • @pommymengesha9623
    @pommymengesha9623 2 роки тому

    ምርጥ ነዉ🙌🙌

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 роки тому

    ጎበዝ!!!!!!!!!!

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @MuraelShow
    @MuraelShow Рік тому

    በጣም ጥሩ ኣሰራር ነዉ እህቴ❤❤❤ ግን ዉሃ የሚመስል ኣስገባሺዉ ምንድነዉ ፎቶዉን ፅሑፍን ኣሳይን ይቅርታ

    • @mudis7458
      @mudis7458  Рік тому

      አመሰግናለው ተባረኪ የጨመርኩት አቼቶ ( ኮምጣጤ ) ነዉ🙏💚💛❤️

  • @nmmw2769
    @nmmw2769 2 роки тому +1

    🙏🙏sile melkam akribotsh enamesegnalen

  • @yimenasumenigstu8648
    @yimenasumenigstu8648 2 роки тому +1

    ቀይ ስር የመቆያ እድሜውን ያሳጥረዋል

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 роки тому

      እኔ እስከ 15 ቀን እጠቀማለው ምንም ሳይሆን እህቴ , 🙏❤❤❤

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @zenebeworkahmed3293
    @zenebeworkahmed3293 2 роки тому

    👍👍

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    💓💓💓

  • @rtf4317
    @rtf4317 2 роки тому

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❤💐

  • @pommymengesha9623
    @pommymengesha9623 2 роки тому

    No more merti tomato paste 🙏🏼 konjo nw betam

  • @የአበሻፈርኒቸርየሽያጭማአ

    ስት ቀን ይቆያል ሳይበላሽ

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 роки тому

      እኮ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 роки тому

      🙏❤❤❤15 ቀን ድረሰ ፍሪጅ ውስጥ ምንም ሳይሆን እንጠቀማለን

  • @asetarmelaku532
    @asetarmelaku532 2 роки тому

    ቀይ ስሩን ቀቅለሽ ነው ወይስ በጥሬው ነው

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 роки тому

      መጀመሪያ ስትከትፊው ጥሬውን ነው ከዛ ቲማቲሙ ወስጥ ስንጨምረው ተንሽ በሰል ይላል እህቴ 🙏❤❤❤

  • @faffabb
    @faffabb 2 місяці тому

    አቸቶ ከለለስ ይሆናል ወይ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 місяці тому +1

      ሀይ ,,, አዎ ይሆናል ከፈለግሽ የሎሚ ጭማቂም ሳይበዛ መጨመር ትችያለሽ 🙏