ላግባሽ እወድሻለሁ ስላት አራስ ነብር ሆነችብኝ ከማቲያስ እና ሄለን ጋር በቤተሰብ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • For Get More on Social Media
    SUBSCRIBE: / @betesebtube7401
    You tube: • አጭር ባለ ሀብት ነች ብለዉ የሚፈል...
    Tiktok : vm.tiktok.com/...
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly
    Copyright© Beteseb Tube
    #Ethiopian
    #Ethiopian_comedy
    #Beteseb_Tube

КОМЕНТАРІ • 214

  • @betesebtube7401
    @betesebtube7401  2 роки тому +9

    ua-cam.com/video/g0zU9mOMjH4/v-deo.html

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 роки тому +1

      ከማጠሯ መወጠሯ
      ማቲዬምንይጎለዋል ሲቀጥልደሞ የንቀትሽጥግ
      በጣም ታስጠያለሽ ሰውአይናቅም ወንድልጅእኮነው ያለመፈለግመብትሽ ቢሆንም ስርአትየሚባልነገርግን የለሽም።

    • @sendusendu
      @sendusendu 2 роки тому

      Btsbe bnatachew bkenente subscribe eyadrgachew abrtugne

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 2 роки тому

      የሆንሸ ሰርአት የሌለሸ

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 2 роки тому

      ወግጂ ምን አነሰሽ ብጤሽ ነው ስለጠቆረነው እሱ ወሬ

    • @mlpooomlpooo6177
      @mlpooomlpooo6177 2 роки тому

      እሷም ሰው ሆና ሰው ትንቃለች ትንኝ

  • @rahmanegn6173
    @rahmanegn6173 2 роки тому +65

    በጣም ትገርሚያለሽ ካልፈለግሽው አልፈልግም እንጅ ሚባለው በንቀት አይን ማየት መናደድ ፌር አይደለም

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? ?እ የኔ ውድ??

    • @minilktube322
      @minilktube322 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

    • @banchb18
      @banchb18 2 роки тому

      ዝም አትያትም ጉድ እኮ ነው

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 роки тому +59

    አቤት ፈጣሪ ሆይ ያለሽ ንቀት ጢባራም ነሽ ስው አይናቅም በስርአት አናጋሪው

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 2 роки тому +4

      @@lymaluab ምን ማለትሽ ነው. እሳ ከማን ትበልታለች ታዲያ ስው ምትንቅ ጎድኛ ብኖራት ብስርአት መናግር ትችል ነበር

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm 2 роки тому +1

      Hmmmmmmm Eswam Sew hona

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 2 роки тому

      ትክክል ነች ፋራ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 роки тому +36

    ተሳስተሻል እንደዚህ ባለ ሁኔታ አይደለም ጓደኛ እንዳለሽ ።የምታስረጂዉ ። መንቃራ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 роки тому +27

    ካንችዉም ብሶ ንቀቷ ጎበዝ አረ ሆይ የወንድ ትንሽ የለዉም ካንች የበለጠች ሊያገባ ይችላል በስረአት አልፈልግም አትም እንዴ እንዴት ገላመጠችዉ አሯ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 роки тому +29

    ጌታ ሆይ ንቀት እንደት ነው አይ ሰው ደግሞ ሰትጸየፍ ሰው እንደት ሰውን ይንቃል በሰርአቱ አትመልሰም እንዴ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +7

    ኤራ ቶሎ ብለሽ ማትን ይቅርታ ጠይቅ ምነው ጎደኛ ካለሽ ስነስራት አለ ብለሽ ማስርዳት ነው እንጅ እንደዚህ መናቅ ለምን አስፈለገር እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ማትን ይቅርታ ጠይቅ ማት አሳዘነኝ😢😢

  • @memedaniel7847
    @memedaniel7847 2 роки тому +9

    ማቲየ ለምድነው ለዝች 🐁 አይጥ የምታባብለው ማቲ የእውነትክን እንኳን ቢሆን ኖሮ በሷቤት አዋረደችህ ማለትነው ደግሞ ለማታክብርሴት መለማመጥ አልወድም እኔ ማቲየ ዞርበይ ከዚህ በላት አንተ ወንድልጅ አይደለህም እንዴ ማቲየ የምሬን ነው የመጨረሻ ነው የተናደድኩት በሷ ንግግር

  • @seadaseada3848
    @seadaseada3848 2 роки тому +7

    አታካብዱ ኮሜታተሮች ንቄት ሳይሆን በወንድምነት ስለቀረበችው ተናዳ ነው

  • @user-xk1nj3uc4y
    @user-xk1nj3uc4y 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር አይሳሳትም እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 2 роки тому +8

    አንቺ ቂጣ ከማጠርሽ መጎጠርሽ አለ እንዴት እንዴት ነው እሚያደርግ ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን አናውቅም መንቃራ🙄🙄

  • @user-gu7mz1gt7c
    @user-gu7mz1gt7c 2 роки тому +9

    አቤት ንቀትሽ ወድ እኮ ነው የመጠየቅ መብት አለው

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 2 роки тому +7

    ማቲህ አንጀቴን ነዉ የምባላኝ😭

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 роки тому +9

    ወንድ እኮ ነው በተውድድበት ዘመን ንቀት እውነት ይንቅሻል

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому +6

    ሀይ ማቲ አንተ ያለህበት ሳቅ አይጠፋም😃

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 2 роки тому +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዪ ወገኖች

  • @zebibamustafa3750
    @zebibamustafa3750 2 роки тому +7

    አራ በክሽን አሉቃራብሽም ሂፀን አደለሽም በስነ ስራት አዉራ 🤗🤗🤗😋😋

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 2 роки тому +3

    ኪንን የምታክል ልጅ ገና ለገና አንድ ፊልም ላይ ስለ ተወ ነች ይሆናል የጠበረችዉ😂😂😂

  • @hayatmoha8802
    @hayatmoha8802 2 роки тому +2

    ምን ትላላጫለሸ በሰረአት አመልሸለትምዴ ጉድነው😔

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 роки тому +4

    ምትሳደቡ ጎዋደኛ አለኝ አይደል ጎበዝ ነሽ

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 2 роки тому +4

    እዴት ያለች አህያነች አጭር ሰዎች ፀባይ ዜሮ ናችሁ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      እደዚህ አትበይን እጂ

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 2 роки тому

      አቺደሞ ሁሉንም አትሳደቢ ከረጂሞቹም መጥፎ አለ ካጮሮቹም አለ ሁሉስው አትውቀሺ አንድሰው ባጠፋ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 роки тому +1

    አቤት አቤት ብዙ ሰው ተናደደብሽ ድራማ ተነጋግራቹ የሰራቹት ነው ወይስ የእውነት ነው የእውነት ከሆነ የጠየቀው እሱም ቢጠይቅ መጥፎ ነገር አላረገም ምን ችግር አለው ፍቅር ደስ የሚልነገር ነው ስለዚ ምን አናደዳት ካልፈለገችም መልስ የሚሰጠው ባክብሮት በትህትና የሰውን ስሜት ሳንጎዳ ጉዋደኛ አለኝ ይቅርታ አልችልም ይባላል የተቆጣሸው የውነት እንዳልሆነ ተነጋግራቹ የሰራቹት ኘራንክ እንደሆነ ተስፋ አለኝ

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 роки тому +3

    ኧረ ልጂቷን ቃል ትምከራት በጣም እሚያሥጠላ ፀባይነው ያላት ንቀቷ ሠውን በሥርአት ማናገር መልመድ አለባት ኧረ ቃልየ ውይ የኔ ሣቂታ ደሥ ሥትልኮ

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen 2 роки тому +1

    የምክክር ፕራክ ነው ያስታውቃል 😋😂😂

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 роки тому +6

    ጢባራም እነቷ ስታስጠላ አቦ ቃልየን አምጡልን

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 роки тому +4

    እባብ የልቡን አይቱ እግር ነሳው ይላል ያገር ሰው. አንችን የቀልብሽን አሏህ አይቱ አሳጠርሽ ለምክኒያት. ነው ርዥም ብትሆናማ ሰው አታናግሪም. ስትሰልመው ከወንበሩ እንካ. አልተነሳችም. ሞልቃቃ. 🙄🙄

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p 2 роки тому +2

    ሰዉኮ ጤና የለዉም ደሞ ንቀቷ😄😄

  • @ናታኔምደጁ
    @ናታኔምደጁ 2 роки тому +4

    ኤለን የጆሮጌጡ አበሳስሽ ቱርጉሙን ማወቅ ከፈለግሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ በእግሊዘኛ ሰርች አርገሽ ብትገቢ ታገኝዋለሽ በረፈ መልካም ጊዜ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 2 роки тому +1

    ማቲይየፉቅርሠው ትትናሕ ኡፉ የሷ መጠባርር ምን ይሉታል ቱቱቱ ስንዝሮ ምትመሥላለች ትሽ

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 2 роки тому +4

    ተመካክረዉ ነው ይለያል

  • @user-ub5tu6fm2z
    @user-ub5tu6fm2z 2 роки тому +2

    ሲጀመር የምክክር መሆኑ ያስታወቃል

  • @meskeremtikimt4529
    @meskeremtikimt4529 2 роки тому

    ይሄ ሰውዬ ያገኛቸውን ቺኮች ሁላ "አግብኝ" እያለ ጨረሳቸው እኮ ... ኧረ ብሮ እየተሳሰብን 😀🙈🙂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +4

    ማቲዬ ምርጡ እዉነት ያገባል ብልሹ ነዉ አታካብጅ በዛላይ ሽማግለነሽ እሱ ገና ልጅ ነዉ። ጠባዬሽ ያንገሽገሽል😡ክክ ስሉ ሰሜቴ ዷሯ ታንቃ ሞትች

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 роки тому +1

    ይችልጅ ግን በጣም ነው የምጠላት ቃልየ መሪኝ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 роки тому +4

    ካንቺም ብሶ ሰው ንቀት የሆንሽ ጉስሬ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 роки тому +2

    ቀሽም ነገር ንው አንዴት አንደህ የጠየቃል ፕራንክ አንክዋን ቢሆን ገና አንደገባ ነዳው hahaha አይይይይ

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d 2 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ቀን አይመቻትም😜😜😜

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 роки тому +1

    እረ በስመአብ እና በስርአት ብታወሪስ በፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ

  • @user-pv7sn4rz3c
    @user-pv7sn4rz3c 2 роки тому

    ጎደኞየ ቢያየኝ😅😅😅

  • @brtelove4771
    @brtelove4771 2 роки тому

    ቋጠሮ ካንችም ብሶ ሰው ስትንቂ አመድ በዱቄት ይስቃል አለ ያገሬ ሰው

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +2

    እረ ምን አይነት ስርአት የሌለሽ ልጅ ነሽ ምነው ፉን ፉን አደርገሽ ማቲ ግን ይመችህ

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 2 роки тому +1

    አችም ብሎ ትንቂ ጀመር ቲሽ

  • @user-dv8mi8ou7l
    @user-dv8mi8ou7l 2 роки тому +7

    ከማጠሯ መወጠሯ ያንች ንቀት

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 2 роки тому +2

    አይ አችም በሀቅምሽ እደዚህ ስታስጠላ እዴት አናደደችኝ

  • @alemtesfaye3912
    @alemtesfaye3912 2 роки тому +4

    Sew atenake okkk segmre anhe mane neshe🤔

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 2 роки тому +2

    እኔ ብሆን በጥፌ ነበር የምለው ሌላ ጨዋታ አይፈልግም እንዴ መንቻካ

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 2 роки тому +3

    ትክክል ነሽ የዘመኑ ሴቶች ልክ እንደ አንች በሆንን እና ዝሙት ባስወገድነው

  • @hlewayley5007
    @hlewayley5007 2 роки тому +1

    ስትገሪሚ እንዴት እንዴት ትሆናለች

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo8121 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ለበጎ ነው ያሳጠራት

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    ዳሌ ከቁመትሽ ስለበለጠ ነው እድህ የምትፈራገጭው

  • @eskuesku4125
    @eskuesku4125 2 роки тому +4

    ዴስ ትላላችሁ ውዶች

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 роки тому +2

    ኮሜንተሮች በጣም ታበዙታላቹህ ከቦይ ፉሬንዷጋ ትለያይ?የራሳቹሁን ይዛቹህ የሷን አታበላሹ

  • @hshshhehehe5389
    @hshshhehehe5389 2 роки тому +5

    ምን አይነቷ ናት እንድህ አይባልም ስርአት ይኑርሽ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 2 роки тому +1

    የሆሽ ኮተት ይበልጥብሻልጂ አያንስብሽም
    አስጠሊታ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +1

    ምን ትመስላለች ያጭር አሮጊት ካንችም ብሶ ንቀት ወይ አለ ማፈር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 роки тому

    ማነሸና እደዚህ አይባልም ቁጭ ብለሸ አዋተሸ መግባባት ስትይ አግባብ አይደለም እሱኮ ወድ ነው ምን የመሰለቸውን ያገባል

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 роки тому +2

    እረ ማቲ ይበዛብሻል

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +5

    ወላሂ በጣም ጢባራም ነሽ ስነምግባር ከእነ ቃልዬ ተማሪ በንደዚህ አይነት ሁኔታ የሰው ልጅ አይና ቅም🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 роки тому +4

    ከማጠሯ መወጠሯአለ
    የንቀትሽጥግ በጣም ታስጠያለሽ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 роки тому

    እንዳው ሰዎች ሳያቸው በሰድብ የተቃመሱ ነው የሚመሰሉት እሷ ካልፈለገች በግድ እሸ ማለት አለባት ነው የምትሉት እሱ ከአፍ የሚያወጣቸው ቃላቶች መጥፎ ናቸው ሰለዚህ እሷ በደንብ ታውቀዋለች ፀባዩን በተጨማሪ ጓደኛ አለኝ ካለች ለምን ሙዝዝ ይላል የሴት ልጅ ፀባይ ኮሰተር ሲል ነው ጥሩ ወዲያው እንደተጠየቀች እሸ ማለት የለባትም ሰለዚህ ሰዎች ከመሳደብ ምን ጥቅም እንደምታገኙ አላውቅም ከመሳደብ ብትቆጠቡ ምንአለ

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጎደኛ አለኝ😂😂😂😘😘😘😘😂😂

  • @danielyihun2192
    @danielyihun2192 2 роки тому +1

    እንዴት ነው ሚያረግሽ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +2

    አይይይ እኛ አበሻ ስንባል መቸም አሁን ምናለ ረጋ ብለሽ ብታወሪዉ

  • @user-jw5xl9bp2r
    @user-jw5xl9bp2r 2 роки тому +2

    አይ ሴቶችዬ ቂን ቂን እምትሏት ነገር ስትጠየቁ😋

  • @meseretkassawmohammed2992
    @meseretkassawmohammed2992 2 роки тому +2

    እች አሮጊት እሷም ሰው ሁና ኩራቷ ስታስጠላ እውር ይበዛብሻል ድመት

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +1

    ዝም እላለሁ የሆነ ነገር ልፃፍ ነበር ይለፈኝ

  • @axumawiking9579
    @axumawiking9579 2 роки тому +1

    ዘኪዮስ ደግሞ ጓደኛ አለኝ ትላልች

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w 2 роки тому +3

    ምን ትመሥላለች ክፉ አናጋሪ

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j 2 роки тому +4

    ከአንች እሡ ይበልጥሻል በስርአት ማውራት አትችሊም ወይ አትረቢም እሺ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 роки тому +2

    ማቲየ በጣምነው የማከብርህ ግን ሴቶ በጣም ጉረኛ ነሽ በሰማም አረ ሸምነው

  • @user-qo7nk8by4o
    @user-qo7nk8by4o 2 роки тому

    ያበደ ፕራንክ ነው

  • @fuhadfyorna2165
    @fuhadfyorna2165 2 роки тому

    ከማጠራ መወጠራ ማለት አንቺን ነበር የክብር ጥግ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 роки тому

    አጠያየቅ እራሡ አችልም

  • @feruzaberhan8613
    @feruzaberhan8613 2 роки тому +3

    ይቅርታ አረጎልኝ ምንም ለዛ የለላት የማታምር ልጂ ናት ።

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 роки тому +4

    አጭርናአጭርለምድነው የሚናናቁት

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f 2 роки тому +2

    ቀይ መሆንሽ እጂ አቺ ከሱ በምን ትበልጪያሽ ሆሆሆሆ ማካበድ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 роки тому

    ቁመንሽ እንደኔ እረዝም ብትሆኝማ ኑሮ ሰው ሠታናግሪም ነበር

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +1

    ውይ በፈጣሪ ምነው ሰው ባትንቂ

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 роки тому +1

    ደሞ ከሧም ብሶ😏😏😏😏😡😡😡

  • @ወሎኮምቦልቻ-አ7ረ
    @ወሎኮምቦልቻ-አ7ረ 2 роки тому +1

    ወይ ጉድ😳😂

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ 2 роки тому +1

    ሆ ምን ጉድ ናት ንቀቱዋ

  • @rahmanegn6173
    @rahmanegn6173 2 роки тому +6

    ካንችም ብሶ እሱን ትንቂያለሽ እሱ እኮ ወንድ ነው በዛላይ ደሞ በቁመትም ይበልጥሻል ብዙ ግዜ አይቼሻለው እሱን ትንቂዋለሽ ሲያወራ ሙድ ትይዥበታለሽ ኤጭ

  • @eskedaryimer159
    @eskedaryimer159 2 роки тому +2

    አንቻ ካንቻ ተመሳአሳይን ሰው እደዚ ያደረግሽ ሌላ ሰው ላንቻ ጥሩ አመለካሀከት እዲኖረው አጠብቃ ሰው

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 роки тому +1

    በስራት ለምን አታዋራውም ትገርማለች

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv 2 роки тому

    ወይ መመናቀር ተቆለልሽ

  • @user-bo3du8df2s
    @user-bo3du8df2s 2 роки тому +1

    ሞኩኝ በሳቅቅቅቅቅ 😅😅😅😂😂🙄😁

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 2 роки тому

    በጣም የምታናድድ

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 2 роки тому +1

    ወሬኛ ነሺግን አችም ብሎ ባለ ጎደኛ😂😂😂😂

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 роки тому

    Maybe she is bigger than hem, he is soo young I hope for future he marriage 💑 beautiful girl.

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 роки тому

    አይዞህ

  • @mlpooomlpooo6177
    @mlpooomlpooo6177 2 роки тому

    የሆንሽ ለምርቃት የተሰራሽ የመሰልሽ ጢባራም እባብን የልቡን አይቶ እግር ነሳው ይባላል ትንሽ ሻል ያልሽ ብትሆኚ አትችልም

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 2 роки тому +1

    እንዴት እንዴት ነው የሚያርጋት በድንግልኡኡ

  • @coconutt2565
    @coconutt2565 2 роки тому +1

    Ohhhh

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 2 роки тому

    Tesasiteshal bezih melku alnaberem isun masredat yenaberebish meregagatin limeji

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому

    ካሜራ ደቅኖ ፕራክ ሃሃሃሃ

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 роки тому

    Mathias respekt yelewum begydy ayhonym

  • @ግሽአባይሸማ
    @ግሽአባይሸማ 2 роки тому

    ምን ትመስላለች ጫጩት ሰርዓት ሚባል ነገር አታውቅም

  • @fozifafe4810
    @fozifafe4810 2 роки тому +1

    እራሱዋን እዴትነዉ እምታየዉ ኤጭ.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому +1

    እውነት አናደኛሌች ሰንናስረት የለትም

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏