Go all the way to Kenya to sell a story & meet the viewers number & revenue goal of the station. Selling the story in wholesale doesn't seem to be enough. Why not sell it now in retail with complete disregard for the hundreds of lives lost & billions worth property destroyed because of the person you interviewed. What a shame for ArtsTv. And this interview stained Dereje's decades-long journalistic career. Will be remembered as an infamy in Ethiopian journalism.
Gubattanimi callinssi jawar Muhammed wan usef qaba zimbilachu atleflafu si jamer abzegnaw xiyeqewachachu altemelasim bilih sew be tegbar nw enji be af aydelem teyalechut
ቀጣይ ክፍል በጉጉት የሚጠብቀው ማነው🙌
ጃዌ🤝ደሬ
Aaq
እየጠበቅን ነው የታለ ቀጣዩ ቃለ መጠይቅ አፍጥኑት ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን ድንቅና ተወዳጁን ይዞልን ስለመጣ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዌ በጣም እንወድሀለን ኑርልን Our Herooo!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ante ke zergnte weta hagerachen wede huala yaskerate endante aynete astesasbe yalew sew new
1 day 1.1 million view
Arts TV subscription before interview 1.3m now rise up to 1.38m
Interview of the year.........
ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ማምጣት የሚችል አንድ ብርቅዬ ሙሁር ጀዋር መሀመድ ብቻ ነው ጀዌ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ድንቅ ሙሁር 💜💜💜💜
እርግጠኛ ነህ 🤔🤔 ሜንጫ ምናምን..
ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ማምጣት የሚችል አንድ ብርቅዬ አቢይ አህመድ ብቻ ነው ብለን ነበር ገዳይና አስመሳይ መሆኑን ሳናውቅ። I stop trusting any poletician!!
@@frehiwetyonas22 አህንም ከእንቅልፍ አልነቃህም ሜንጫ ኦልድ ፍሽን አሁን ጫወታው ድሮን ነው 🤣🤣🤣
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደጃዋር እይነት ፖለቲከኛ አልተፈጠረም።
በትክክል ጃዋር ምርጥ ልደቱ በትንሹም ቢሆን ምርጥ ናቸው
ቀጣይ ክፍል የEthiopia ህዝብ በጉጉት እየጠበቀ ነዉ ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነበር ደሬ ጃወር ደስ የሚል ቃል ማራኪ ነገር ነበር ወድጄዋለዉ
ሁለቱም ምርጥ ነበሩ ❤
ስነስርዓት የሞላበት ሚድያ ነው 👏🏼👏🏼ክበሩ🙏🏻🙏🏻✅
ጃዋር የመለሳቸዉን በርካታ ጉዳዩች አሉ። እላይ እላዩን ነዉ ይሄ ሰዉዬ የሰማዉ
Jawar hero
Jawar big respect ❤❤❤
ቀጣዩ ክፍል ልቀቁልን ጃ ይለያል ዝምታውን ሰብሮ ድምፁን ስለሰማን ደስ ብሎናል❤
Jaweee ye oromo/ye Ethiopia brqye lij 🥰🥰🥰
የት አለ ጀዌ ❤ ቀጣዩን አቅርቡልን
Jawee 👑💖💖👑💖
ጃዌ እንወድሀለን❤
He’s a wise man and future leader of Ethiopia.
Ghost people ghost people ghost people killer You say Ethiopia all of you 👈👈👈👈
Jawar best of the best always
Best interview of the year
Ante ke sew atetebeke le hagerachen ke egezabhare lemenelate
Jawar king❤
I can't waiting for next part😊
❤❤❤King 🤴 jawar ❤❤
ዮሱፍ መሀመድ ቃለ መጠይቅ ይደረግልን እስቲ?የምትሉ በlike
Jawrii love you ❤❤❤❤❤❤❤
Jawee king❤❤❤❤
WoW So Amezing interview
ደረጀ የመጽሐፍ ደራሲዎችን ሲጠይቅ ተዘጋጅቶ ስለሆነ በጣም ጎበዝ ነው። ሴረኛ ፖለቲከኞችን ግን የሚችል አልመሰለኝም። ብዙ ቦታ ሊሞግተው ሲገባ ትቶታል። ጃዋር መድረኩን ተጠቅሞበታል።
Jawee koo❤❤❤
Jawwe hero
ጃዌ ክንግ ነው እኮ 🐅💪👌
next part please please please please please please please please please please please please
Jawaar Hayyuu FI Roggeessaa Media Keenyaa Nuf Jiraadhu!!!!
ፍለጠው ቁረጠው ይላል ብለህ ጠብቀህ ነበር እንደ😂😂😂😂😂
Kkkkk
😂😂
ሀሀ
Yes he’s hero
ጃ ጥሩ ትነተና ነበር የሰጠው ግን ብዙ ነገር ላይ ሀሳቡ ተንጠልጥሏል still የሆነ የተደበቀ ጃዋር አለ
Jaweee 🥰
My king ❤
Jawaar 😍 😍
❤❤❤❤❤❤
Hulachum bazi akahed yemitihedu kahone hagarachin selam tihonalech bartu❤❤❤
Yene king Jawe
ሙሉውን ቃለምልልስ ሳይሰሙ አስተያየት የሚሰጡ 'ባለሙያዎች'
J king 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ja❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምም በጉጉት እየጠበቅን እደፊልም
Please Next part🙏🙏🙏
ደሬ በሁሉም ጉዳይ ጠይቋል ለማለት ክፍል 2 ን እንጠብቃለን በተለይ የሸኔን ጉዳይ👈 "ህዝቡን በጅምላ እየገደለ ያለዉ ማነዉ"??
ሸኔ አይገልም መንግስት እንጂ
Jawar❤❤❤
Jawwee koo ❤️💕💖❤️❤️💕💖❤️❤️💕💖 mangisti koo ❤️
ጂሄ ለእወነት የቁመ ጀግና ነው
No Fetari becha new le hagerachen yekomelate ke sew atetbek
Release the next part already😅 waiting...
juts I appreciate dareje. he asked him what was in my mind.
Jawwe smart koo ❤❤❤
Dani በትንተናህ ሁሌም ናልን
Kenzi belay indet adrgo yabraralachu❓jawee king 💪🥰👍
OK ❤
Jaweee kegna jebadu siyadenee❤
የለውጡ መግስት ሳይሆን የነውጥ መራ በጭፋን እሚሄዲ
Next please
Programu gn continues bihon
Good
❤❤❤
እውነት ለመናገር ጀዋር ቆርጦ ቀጥል የአማራ ፖለቲከኞችን ሴራ በደንብ ጠንቅቆ አውቁዋል አሁን እያንዳንዷን ቃላቶችን በጥንቃቄ ነው ሚያየው በተግባር ግን ከዚ በፊት ከነበረው በላይ ነው ሚሰራው
አዎ ያውቃል ግን ደግሞ በ ጥበብ መልሶዋል አብይ ንቀት አለበት ብሎዋል ከ እነሱ ጋርም መደራደር እንዳለበት ተናግሮዋል አሁን አብይ ፋኖን በጣም ይንቃል ከ እነሱ ጋር በ ጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር አይፈልግም ግን ከ እነሱ ጋር ቢነጋገር ጥሩ ነው ሀገራችን ሰላም ትሆናለች 😢እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ሰላም ናፈቀኝ
Jewar ገና ጎረምሳ ነው በደንብ ሰከን ማለት ያስፈልገዋል ከ 15 ዓመት በኋላ በጣም ብቃት የሚኖረው ልጅ ነው .. እንከዚያው ከውጭ ሆኖ ያጥና!
Jawar jegen sew
ጀዋር ሙሀመድ እኮ ኢትዮጲያ እስከ ዛሬ ድረስ የሆነችውንና አሁን ያለችበትን ሁኔታ ቀድሞ ከአራት አመታት በፊት ጨርሶ ተነግሯል። መፍትሄውንም ሆነ ስጋቱን። እንደውም ቀጣይ የምንደርስበትን ሁሉ ቀድሞ ተናግሯል። እኮ አሁን ምን አዲስ ነገር ይናገር? የቀደሙ ቪድዮዎቹን ተመልከቱ።
🧠 🧠 🧠 ❤ታድለክ ❤🧠 🧠 🧠
ጭንቅላት ለምን ንቅለ ተከላ እንደማይደረግ ግራ ገባኝ እባካቹ ዶክተሮች የጀዋርን ጭንቅላት ነቅላቹ ደደብ ለሆኑ ሰዎች ስጡልን ለእኔም እፈልጋለው እያደነኩ እየተገረምኩ ከምኖር እንደሱ አሳብን ለሰው ባካፍል ...ህዝቤ የት በደረ
በጥሞና ከሰማችሁት እጅግ በጣም የሚጣረስ፣ እርስ በእርሱ የሚጋጭ መልስ ነው የሚሰጠው።
ትሽ ወረኛ
❤❤❤❤🎉
I think you knew the answer. That is why you were expecting your own answers. He is a politician too.
"አርትስ ቲቪዎች "ሚስተር ተከብቢሀለሁ" ውን ትልቅ አጀንዳ ለማድረግ ምነው ተጋጋጣችሁ...በኢሳት ግርድና መቅናት ጀመራችሁ..."ነብስ ይማር" ለመባል አትጣደፉ
ጀዌ አረ ቀጣይ
Jawar Mohaammed is the father of peace ❤❤
ከ መቼ ጀምሮ???
@@frehiwetyonas22 ka durom ✍️✍️✍️
Gazetegnoch gen 😮 Andy anetu Andy anet !!! Bemecheresubet jemeru
ምን ይገርማል እሱ አክራሪና ፅንፈኛ የሆነ ሰው ነው ቀደም ባሉት አመታት የተናገራቸው ፀብ አጫሪ ንግግሮቹ እና ያደረሰው ጥፋት የብዙ ሰው ህይወት የቀጠፈ መሆኑ የሚረሳ አይደለም ስልጣን ቢኖረው ደግሞ የበለጠ ሊያጠፋ የሚችል ሰው ስለሆነ ወቅቱን ጠብቆ ለፍርድ ይቀርባል ።።
ተራ ወሬም "የባለሙያ አስተያየት" ማለት ተጀመረ? 😮😂
Anid Sidetegna Asharawun Lemagignet Jawur Wota Geba Tasere Tefeta Hager Geba Kehager Wota Yemibalut Negerochi Liyaschenikewu Liyasasibewu Ayichilim
Heroo
ከከፍታው የማይወርድ ፖለቲከኛ ነው ።
ሌላ የተከበብኩ ጭፍጨፋ አማራችሁ መሰል
Jawar kebad mizan newu. Mikrun yemisema binor Hager wede mekera balgebach.
አሁን የተምታ ሆኗል. ለ ነፍሱ ማሰብ ጀመረ.
Ketayi jal maroon 😮😮yimta
He is working with this government so he is trying to cover for them
መሀይም
Habtachn new
እኔ የሚገርመኝ ኮመን ስትሰጡ በስሜት ብቻ ለምን ይሆናል እውነት አማራን ብቻ ለይቶ የሚዋጋ መንግስት ነው ያለው ብሎ መደምደም አይከብድም የትግራይ ህዝብ እንደዛ ሲጨፈጨፍ አንደኛው ጨፍጫፊ ፊት አውራሪ ሆኖ የጨፈጨፈው አማራ ነው ስለዚ አሁን የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለው መንግስ ነው ብሎ መደምደም አይከብድም በኦሮሞ አንመራም ከዚ በፊት የሰራናቸው በደል ይጋለጣል ብለው ፈሩ እንጂ መንግስት ተረኛ አማራ ነው ብሎ አልመጣ ከቻላቹ እንደጀመራቹት ጨርሱ ካልሆነ እንደተበዳይ በተገኘው አጋጣሚ አታልቅሱ ምክኒያቱም ቤተመንግስቱ የሚገባው ለአማራ ነው የሚኒሊክ ነው ብላቹም አይደል ትንሽ መንገድ ስትጓዙ የምታወሩት ሌላ ስትሸነፉ ማልቀስ አያስኬድም ከቻላቹ ግፉበት ካልሆነ አርፋቹ ተቀመጡ እንኑርበት።
mengist oromon ayiwekilewum eko yegna sim eyaxefachu new
መጀመሪያ አንተ ራስህ ከአማራ ጥላቻ ውጣ....
Kedegafiwochu yetebekewn sitaser alagegnem.
ዴሞ እናንተም አስተኤት ሰጭዎች ናችሁ
የጃዋር ዛሬ ላይ ተለውጦ መቅረብ ከልብ ከሆነ ካለፈው እልቂትና ውድመት የሰው ነፍስ መጥፈት ተምሮ እና ነፍስ አውቆ ከሆነ እሰየው ነው ግን ስለ ሆሮሞ ሕዝብ የውሸት ተርቱን ካልተወ የሳለውን ካርታ ሆሮምያ ብሎ ካላጠፋ ሆሮሞ ብቻ የበላይ ካል ሌላውንም ካልተወ ከንቱ ድካም ነው!!!
J🫡
You as a journalist didn’t do a good job
Meskenu wanaw degafiwochu endetebekew alhonuletim esu bitaser hager ferso kesir bet endemiyawetut amino neber gin aladereguletim disappointment new.
የጃዋርን ጦስ ይዛቹ ገደል ግብ
በሀሳብ መፋለም አትችሉም።
እኮ
ጃዋር አራዳ ነው እናንተ የምፈልጉትን አልሰጣችሁም።
አይሰጣችሁምም።
አንተን ብሎ ተንታኝ! ደረጀ ኃይሌ የእርሱን "ታገትኩ" ብሎ መንጋዉን በማንቀሳቀሱ እና ሀጫሉ የሚሉት ሰዉ ተገደለ ተብሎ ከተነገረ በኋላ እርሱን ተከትሎ ስላለቁት አማራዎች/ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አስመልክቶ ምንም የጠየቀዉ ነገር የሌም።
It looks like Art tv has the best and most worst journalists. There are the worsts
Go all the way to Kenya to sell a story & meet the viewers number & revenue goal of the station. Selling the story in wholesale doesn't seem to be enough. Why not sell it now in retail with complete disregard for the hundreds of lives lost & billions worth property destroyed because of the person you interviewed. What a shame for ArtsTv. And this interview stained Dereje's decades-long journalistic career. Will be remembered as an infamy in Ethiopian journalism.
Gubattanimi callinssi jawar Muhammed wan usef qaba zimbilachu atleflafu si jamer abzegnaw xiyeqewachachu altemelasim bilih sew be tegbar nw enji be af aydelem teyalechut
a
ጀዌ ብዙ የሚያውቀው ሚስጥር አለ ነገር ግን ከላይ ከላይ ላስ ላስ አድርጎ ነው ያለፈው? በሚቀጥለው ስንት አማራዎችን ለማረድ አስባችኋል በልልኝ¿ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም so ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው ከተጠያቂነት አይድኑም የንፁሃን ደም ዛሬም በፈጣሪዋ ፊት ትጮሀለችና!!!!
ቆማጣ ድሮም ቆማጣነው መቼም አይጠራም፡ቆሻሾች ናቹ ቆሞ ቀሮች
😅😅😅😅😅😅ይረድሽ የሚያርድ
ቆይ ታረደ ታፈነ የሚባለው የትነው አይታይምደ በሚድያ እሽ የሞቱት ባይታዩ ለቅሶው አይታይም ይሄ ስንት አመታችሁ ታረድን ተሰቀልን እያላችሁ ለነገሩ እናንተ የአፄወቺን ስርአት ናፍቆችሁነው
Denqoro tebab zeregna leba
@@DahabAhmad-es2jx አብዘሀኛው አማራ የአፄ ናፋቂነው ሁቢ የታለ ታዳ የተገደሉት አይታዩምደ እደውም ዳታ ተለቋልኮ ለምን አናየውም ከምሰማው ይልቅ የማየውን አምናለሁ ሽብር አታውሩ መሬት ላይ ሰላምነው እኔም አማራ ክልልነኝ