የምስራች!! "ይቻላልን" ቁጥር 1 መፅሓፍ በቅርብ ቀን በድምፅና በምስል ተቀናብሮ በተከታታይ ክፍሎች መቅረብ ይጀምራል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Dawit Getahun family's entertainment channel

КОМЕНТАРІ • 49

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 2 роки тому +4

    እውነት ብለሻል ኮር ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ተባረኩ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 2 роки тому +5

    ትክክል ብለሻል እህቴ! እኔም እንዳንችው
    ነኝ በምንም አይነት ረብሻና ብጥብጥ ውስጥ ብንሆን ኮር ዳዊትን ቶሎ ከፍቼ ሳዳምጥ በጣም እረጋጋለሁ! ዕፅናናለሁም! አረ ብዙ ብዙ..... በተጨማሪም ጠቅላያችንን በማክበርና በመደገፍ ባለው ጨዋነት ከልቤ አመሰግነዋለሁ!!! እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 2 роки тому +12

    አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያን ብርሃን ያሳይህ::🙏💪🏾

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 2 роки тому +3

    Hats off to Core Dawit.peace & Love to you, your family and your beloved Ethiopia.

  • @sabakefle3687
    @sabakefle3687 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል መጵሀፍ ነው አሳትመህ የቀረብከው እኛ በአንተ ምን ጊዜም ደስተኛ ነን ኢትዬጵያ ሀገሬ ካልኩ በሃላ አንተን ነው የማስታውሰው ምክንያቱም መልካም ሰው ዘላለም አይረሳም ተባረክ ከነ ቤተሰቦችክ

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር በአለክበት ይጠብቅህ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አንተ ንፁ ኢትዮጵያ ነክ በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳክ

  • @tarikuurgessa2101
    @tarikuurgessa2101 2 роки тому +1

    በጣም በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ለሰው ና ለሰው የቆመ ተባረክልን:ኮር ዳዊት ጌታሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ::

  • @meazafente918
    @meazafente918 2 роки тому +12

    ዴቭ ጀግናችን ነህ በአንተ ዉስጥ የምንመኛትን የፍቅር የአንድነት ኢትዮጲያን ስላየን እንከተልሀለን መረጋጋትን መጵናትንም ተምረናል Thank you Dave God bless you 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @የምታምረው
    @የምታምረው 2 роки тому +2

    ዴቨ ስራ በተግባር ይለካል የኢትዮጵያ አይን ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 2 роки тому +1

    ዳዊትዬ አተ ልዩ ሰዉ ነህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ሁልግዜም እንወድሀለን

  • @melat_yimer
    @melat_yimer 2 роки тому

    ዳዊታችን ጀግና ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹💞 ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ግን እፀልያለው ሕግዝብሄር አምላክ ከእናቱ ጋር ከነቤተስብህ እንዲባርክህ 🙏💞🙏💞🙏💞💪🇪🇹👑

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 2 роки тому +4

    We love you 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @michaelseuoyme234
    @michaelseuoyme234 Рік тому

    💚💛❤👏👏👏👏💐💐💐💐 ዴቭ ሁሌም አንደኛ ስለምታረገው ነገር ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች እኛም እንወድሀለን 👍

  • @አክሱማዊት-ፐ5ጠ
    @አክሱማዊት-ፐ5ጠ 2 роки тому +2

    አነኳን ለደብረታቦር አደረሳችህ ዴቭ አንኳን አደረሰህ በርታ ጀግና ማለት አንተ ነህ ካንተ ብዙ እንማራለን

  • @yonasentertainment8744
    @yonasentertainment8744 2 роки тому +2

    Congratulations Dave ❤🇪🇷❤🇪🇹👍

  • @emansharif8443
    @emansharif8443 2 роки тому +3

    ህውነት ነው , እኔም የምዕናናው የኮርዳውትን ፕሮግራም ሰመለከት ነው , እውነተኛ አትዩፓያ አቆሙን የማይቀይር ትግስተኛ ስው እገር ወዳድ ስው ነው , እኛም እሱን በማያት እንዕናናለን

  • @mekdesgirma4244
    @mekdesgirma4244 2 роки тому +2

    ሀየ ኮር ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እኔ በበኩሌ በአንተውሰጥ እምመኛትን ኢትዬጲያን አያታለሁ ጀግናችን ተባረክ ብዙ ጊዜ እኔ እንደገባኝ ይግባችሁ እላለው አሁንም ኢትዬጲያ አሸንፋለች ከአቢቹ ጋር ወደፊት

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 2 роки тому

    ዴቭይ ጀግናችን ነህ ረጅም እድሜና ጤና የስጥህ የኢተዮጵያ የቁርጥቀን ለጅ ኑርልን እጅግ በጣም አን ልዩ ነህ ባተ ብዙ እነወድሀለን ከነቤተሰቦችህ አላህ የጠብቅህ ለዚህ ስለደረስከን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 2 роки тому +2

    Ma sha Allah😍😍😍😍😍

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu 2 роки тому +2

    Abichuu keenya 💕🙏💚💚❤️💛❤️

  • @muniath3573
    @muniath3573 2 роки тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ማርአሜን
    @ማርአሜን 2 роки тому +3

    ኮር ዳዊት በመጀመርያ ከመላው ቤተሠብህ ጋር የተቃና መንገድሀሉ የተሣካ አያርግልህ
    ለአንተ ቃል አጣሁልህ ግን ሁሌ በቆራጥነትህአባትም ባይኖኝልክ እንዳባቴ አቃምህ ግብ ሥለሚመታ ጸብን ሣይሆን ፍቅረን ሥለምታሣይ በጣምልገልጸው በማምልችለው መንገድ ነውና ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች
    እንካን ለብሄ አደረሠህ

  • @bashirkadir270
    @bashirkadir270 2 роки тому +2

    Wow masha alia

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 роки тому +2

    ምስር ብላ ጀግናችን ነህ ዴብ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 роки тому +3

    Cordave congratulations

  • @tmesi2980
    @tmesi2980 2 роки тому +2

    Egzhabehire kenbetesbochehi yebarkhi daviye abate 🤎🥰

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 роки тому +4

    ዴቭዬ የት ሄድክብን ያልዞርኩበት ቦታ የለም አንተን ፍለጋ ዴቭዬ ናፈቅንህ

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 2 роки тому +2

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @hikmamohammed1198
    @hikmamohammed1198 2 роки тому +3

    Mret sew

  • @bashirkadir270
    @bashirkadir270 2 роки тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋👍👍👍👍👍

  • @bini1018
    @bini1018 2 роки тому

    Congratulations dawit

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 2 роки тому +3

    Btkkel cor diwet Hager wedaj

  • @selamawittsega5585
    @selamawittsega5585 2 роки тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 2 роки тому

    Kore Dawit Ethiopian kelibh silemitewedat bizuwochin afretehal

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 роки тому +1

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @لنلغحلل
    @لنلغحلل Рік тому

    Arif

  • @uf7g239
    @uf7g239 2 роки тому

    Core.Dawete.keber.mesgana.yegabahal.kanbatesabhe.fatare.yakoyelen

  • @muniath3573
    @muniath3573 2 роки тому +1

    Dubai. Hi

  • @mattiastela1460
    @mattiastela1460 2 роки тому +1

    ዴቬየ🙏🙏❤🙏🙏🙏

  • @meskarmteka1185
    @meskarmteka1185 2 роки тому +2

    111111111111111111111111111111111111