ሚስ አዲስ የቁንጅና ውድድር Miss Addis beauty contest Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on UA-cam, Facebook, websites, TV stations and any other media.

КОМЕНТАРІ • 149

  • @ትጉየድንግልማርያምልጅ
    @ትጉየድንግልማርያምልጅ 5 років тому +62

    አይ ቁንጅና አልቀረባችሁም ክክክክክክክክክክ! #ቆንጆዎች አረብ ሀገር ተሰደው አልቀዋል።
    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ወጣ ወጣ በሉ የኔ ቆንጅዎች እናንተ ብቻ ናችሁ የምታስደስቱኝ ኑሩልኝ የሀገር የጀርባ አጥንት ናችሁ ።ክፉ አይንካብን የኔ ውዶች።

    • @milohazell1073
      @milohazell1073 5 років тому +4

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጀግና

    • @zeinayetayeh7866
      @zeinayetayeh7866 5 років тому

      አሜንአሜንአሜን

    • @zulfatigstu4669
      @zulfatigstu4669 5 років тому

      አሚንንን አላሁመ አሚንንን

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 5 років тому +24

    ውይይይ የመዳም ኩሽና የያዘውን ቆንጆ አላያችሁ ቱ

    • @ajumohamed9996
      @ajumohamed9996 5 років тому

      Kkkkkkk sah mar siniti konjoooo konjo yezewal

    • @semusemu132
      @semusemu132 5 років тому

      Hahahaha

    • @selamfikdu8714
      @selamfikdu8714 5 років тому

      Kkkkkkkk

    • @lmi7690
      @lmi7690 5 років тому +1

      እውነትሽን ነው በጣም ቆንጆ የሆኑ ብዙ ልጆች አሉ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +29

    ቱ ምናቸውም አልመስጠኝ መብቴ ነው

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    አላህ ሁሉንም እኩል አድርጎ የፈጠረውን ፍጡርን አወዳድሮ መሸለም ምን ይሉታል ቆንጅናና አሸናፊነት የሚለካው #አላህን በመፍራት ብቻ ነው ።

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 років тому +15

    ምንም አይወጣላቸውም ቆንጆ ናቸው ኮሜንቶች አታሽቃብጡ ቅናአት አለባችሁ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @የኢትዮጵያዋቀበጥ
    @የኢትዮጵያዋቀበጥ 5 років тому +35

    እኔም 1አመት ሰርቸ 64ሺብር ማዳሜ ሸለመችኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

  • @tigistbeyene670
    @tigistbeyene670 5 років тому +11

    ምናችሁም አያምር ቆንጆወችማ ያረብ አገር ኩሽና ውስጥ ናቸው።

  • @meritube2416
    @meritube2416 5 років тому +8

    ምናችሁም ዴስ አይልም በተለይ 1ኛ የወጣችው ጋጠወጥ ምንም የዴስ ዴስ የላትም ስንት ቆንጆ እያለ እኒህን ዴርቆች ያውዳድራሉ
    ለነገሩ አንዳንዴ በጉቦና በሙስና ነው እምትሰሩት

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

      Eneze eko bezemede New yewetute

    • @meritube2416
      @meritube2416 5 років тому

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552
      እንዴዛ ሁኖ ነው እንጂ እኔ ብሆን እውድድሩ አላካትታቸውም ሲጀመር ብዙ ተወዳዳሪ እያለ እኒህን ሸንበቆ አልመርጥም ነበር
      ምን ይዴርጋል
      ሀገራችን እየኖረች ያለችው በጉቦ ነው

    • @abelaaaabyssinian320
      @abelaaaabyssinian320 5 років тому

      Hehehe endenante yale chenkelat yelelew sew fastion show menden new bibal wuchawi wubet becha new milew......

    • @sfgsfg9098
      @sfgsfg9098 5 років тому

      አህለን ፊክ ያርመዳን inatish tibada qinatam

  • @saron6876
    @saron6876 5 років тому +1

    I don’t know what happened, the third place holder was the most beautiful out of all of them and she lost! I hope she doesn’t go home discouraged because she is the most beautiful. She should become a super model instead of wasting her time for a measly 15,000 birr being judged by blind people who can’t tell beautiful from Ugly! She is much better off in the international stage promoting the beauty of ETHIOPIA 🇪🇹 #beauty

  • @ህዉትአጭርናችግንክብርናች

    ቱቱ ምንችሁም አታምሩም ስትቆጆሞልቶል አርብአገርበላው እረስቱእ

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 5 років тому +2

    ለምን አረብ ሐገር ያሉትን አታወደድሩም በቆንጅናም በፉንጋምሞልቶአል እና እኛንም አትርሱ ማዳም ቤት ስንት ውበት ተደብቆአል እና እኛንም አወዳድሩ

  • @abudalharbi3868
    @abudalharbi3868 5 років тому +7

    ምድነው ባሀል ነው ቁጅና የምታወዳድሩት

  • @ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ
    @ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ 5 років тому +5

    ወይ ሳይት ደምሴ ያላየችጉድ ምድረ ሞጥምሞጣ

  • @fggt4756
    @fggt4756 5 років тому +1

    ሀሀሀ ኮሜት ሳነብ አብዛኞዎቹ የኔው ብጤዎቼ ሸቃሊቶች ናችሁ እናም አትበሳጩ አድንቋቸው እህቶቻችን ናቸውና
    በቁንጂና ውድድር ውስጥ መልክ ብቻ አይታይም ጭንቅላት አስተሳሰብ እና የትምህርት ደረጃዎች ይታያሉ
    ኔምን ከመሰደዴ በፊት የዛሬን አያርገውና ተወዳድሬ ቶፕ 5 የወጣሁ ቆንጆ ነበርኩ
    ቤተሰብ ስላልነበረኝ ስደትን አማራጭ አርጌ
    ይኸው የማዳም ቤት እያሳመርኩ እየተቃጠልኩ አለሁ 😔

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ

    እስኪ ያለሜካፕ እና ያለሂውማን ሄር ተወዳደሩ ሂዱ ወደ ገጠር ልቅም ያሉ ቆንጆ ምልታል

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ውይ ቁንጅና ይህ ነው
    የመዳምን ህማም እየለቀለቅሁ የምውሊቱ ሳልበልጣችሁ አልቀርም
    መዳም ሁሌ ቆንጆ እኮ ነሽ ባልሽ እንዴት እንደለቀቀሽ ገርሞኛል ትለኛለች

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 років тому +9

    ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና ። አገረችንን ሰላም የድርግለን ። #Sebscreb አድርጉኝ

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 4 роки тому

    የሌሎቹን አገር አይቸ የኛን ሳያቸው እብድ የሚመስሉኝ

  • @keberkeber5233
    @keberkeber5233 5 років тому

    እረወደዛ፡ኮተት፡ቆጆሥባሣየናችሁ፡እነዚህ፡እጨት፡የዋጡሚመሥሉ፡ደግሞ፡የቱጋነው፡ውበታቸው፡

  • @danbole1233
    @danbole1233 5 років тому +1

    Yasazenale Le Lebes Le makeup...sente Awetetew new 15.000 ......10.000.....7.000 emteshelemute?Yasaferale. HULACHEWME Webe konjo Nachu .

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +1

    ኮሜቶች ግን ስትገረሙ እራቁት ቢዎጡ ታሽቃብጡ ነበር የሀገራቸዉን ባህል ነዉ የለበሱት በረቱ ማሮች

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 років тому +2

    ዎይኔ 20 ቁጥር ያለችው አርፈሽ አውልቀሽ አትመጭም ክክክክክክ አቤት ቁጅና

  • @mboneraalexis1920
    @mboneraalexis1920 4 роки тому

    I love Ethiopia people's my grandparents origin

  • @mesretalemu5656
    @mesretalemu5656 5 років тому

    Weye 1 yewetachew afnchawa sistels 3 yewetachew tbeltalche

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 5 років тому

    አዳድ እንኋን ጤነኛ የለም ገደል ግብ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 років тому +1

    Nice

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 років тому +3

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 років тому +2

    የሰው ልጅ ሁሉ ቆንጆ እና እኩል ነው በፈጣሪ ዘንድ ሶ እኔም. ለእራሴ ውብ ነኝ እግዚያብሄር. ይመስገን

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 4 роки тому

    ግባራም ናቸው እንዳሉ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 років тому

    Sub argug
    ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡ የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህን ኃጢአት አትግለጥ፡፡የባልጀራህን ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱ ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና
    ንትርክ ከመግባት ራስህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡
    ከቅዱስ ኤፍሬም
    ለወዳጅዎ ሼር ያርጉላቸው

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 років тому

    Tamiralachihu bertu yeliju chilota gin ygermal 👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየድን

    አይ. ቁንጅስ ባየሽ ቆባ ይባል ነበር አሁን ተቀይሮ ቆንጅ የለው ሰደተኅች ሁኖል.

  • @manofgod4310
    @manofgod4310 5 років тому +1

    👏🌺👏🌼👏⚘ 💜 ...Superb
    Original Modi Jii

  • @zeenathzeenath7542
    @zeenathzeenath7542 5 років тому

    ቆንጆ እእ

  • @medinayimam9497
    @medinayimam9497 5 років тому +1

    ቆይ ሁሉም አርቲስቶችና ሞደሎች ዘፋኖችም ባጠቃላይ በጎአድራጎት በጎ አድራጎት ትላላችሁ ግን ምንም ያረጋችሁት ነገር ጉልቶ አልታየኝም እረዳን እረዳን አትበሉ ጠቀም ያለ ነገር ወይም ሰውን ወደ ተሻለ ኑሮ መለወጥ የሚችል ነገር ሳታረጉ ኢጭ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому

      Kkkkkkkkk ende eyalu ensu le menamwntew New meyawetute

    • @luniverse9526
      @luniverse9526 4 роки тому

      why do you expect celebrities to do all the work get out and help them...

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 5 років тому

    Inyas ye medam bet

  • @ob4578
    @ob4578 5 років тому +1

    ውይ ስታምሩ ከባህል ልብስጋርበጣም ተመችታችሁኛል

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому

    ተባረኩ መልካም ስራ ነው እማማ ሀገራችን ሠላም እዲያደርግልን እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ ተባረኩመልካምስራነውእማማሀገራችንሠላምእዲያደርግልንእደሀይማኖታችንፀሎትእናድርግ

  • @maskeremkebede1614
    @maskeremkebede1614 5 років тому +1

    😕😕😕😕

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 4 роки тому

    why is the stage DARK?

  • @lolmy9899
    @lolmy9899 5 років тому

    Ye chebera teskar alo ayate setereto😡

  • @hannajima5076
    @hannajima5076 5 років тому +2

    Wooooooowww😘😘😘

  • @dalailama9132
    @dalailama9132 3 роки тому

    Most Beautiful BLACK GIRL$ IN WORLD

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 5 років тому

    እርሜ ለሂውማን ሄርና ለሜካብ ሴት አስመሰላችሁ አለዛ የራሳችሁን ፈጣሪ የሰጣችሁን ይዛችሁ ብትወጡ ምን በመሰላችሑ

  • @ninafini740
    @ninafini740 5 років тому +1

    Congrats wengeliye !!!

  • @wollogerageru3100
    @wollogerageru3100 5 років тому +6

    ሂጃብ ያደረገችው ማለትም ሸላሚዋ ብትወዳደር ኖሮ ታሸንፍ ነበር አቤ አለባበስ አቤት ውበት ፕሊስ አድሬሷን ሹክ በሉኝ

    • @jusesismylilef3940
      @jusesismylilef3940 5 років тому

      በዚህም አርተዉ አንተ ልጅ😂😂😂

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Yni mar Hegabe yelbesechew tebeltachewalche

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች

    ትንሺ 19 (፲፱) ቁጥር ትሻላለች

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 5 років тому

    ሌሎችም አሉ ውብ እና ድንቅ የኢትዮጽያ ልጆች ግን ምን ዋጋ አለው የአረብ አገር ሲሳይ ሆኑ።

  • @PoPo-lf4xn
    @PoPo-lf4xn 5 років тому

    ጥረስባየሽቆቦ፣እላያችሁምስትቆጆቆጆሸሽጎየያዘው፣እረብአገር

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому

    Lemenedenew gene senete konjo eyale Ethiopia seme lemaseterate kefelgachu konjo matemertute tuuuuuu eneze Ethiopia ayasetewawekume ere sew benoreye betam konjo neye

  • @mayheartna2609
    @mayheartna2609 5 років тому

    endeeee... Kunjena simun keyer ende? 1 yewetachew eko afenechawa temama new... ... kezam alefo YELELET WE ENA GUGUT NEW EKO YEMIMESELUT..... ayeee.. sew tefto gugut yewedadere?

  • @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ
    @ቤሊራያቆቦስደተኛዋ 5 років тому

    አልቀረባችሁም እኔ ብወዳደር ኢ፡ያ አደኛነትን እደምይዝ እርግጠኛ ነኝ አይ ስደት

  • @tizutub4384
    @tizutub4384 5 років тому +1

    Meder qenategna mn abatachehu agebachehu zeme belachehu ye medamen shenete bate etebu edeme le arbe hager mobale yezachehu ke sew ekule honachehu menew hulum enqalne alchehu

  • @maryammayamhosin9930
    @maryammayamhosin9930 5 років тому

    እኛ ያረብ ሀገር ሴት ነን ቆንጆ ማለት እናተ ምድረ ዱቄት

  • @طيبةيمام
    @طيبةيمام 5 років тому

    ሠዉባለዉነዉ ገባየ፡እሚወጣዉ እሳችዉም ያላቸዉንያወዲድሩ ቆጆከየትያመጣሉ

  • @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ

    እኔም ልወዳደርደ እደኦኦኦኦስትአማላይሴትያረባገር ደብቆይዞታል

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 5 років тому

    እንደዝህ መራመድ ቆንጆታስባለማ እኔም እራመዳለሁ

  • @mekdelawithailu68
    @mekdelawithailu68 5 років тому

    Konjo be hagero tefa eda .enzhe konjo yemtelote.err efero

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 років тому

    ሁላችሁም ውብ ናችሁ ወይኔ ሰብሌ አንችም አለሽ ውዴ

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 5 років тому

    ምነው ሴት አጣችሁ እንደ ባገሩ

  • @ሀያትነኝከወሎየሀይቅልጅ

    ሄኒ አፍሮ እና ማርታ አያሌው ፍቅረኛ ይመስሉኛል

  • @የዱባይዋቀበጥ-ዠ6ወ
    @የዱባይዋቀበጥ-ዠ6ወ 5 років тому

    ርግጠኛ ነኝ ሙስና አለበት ቆጆ አላያቺሁ ታለሜካፐ ከከከከከከከከከከ ኤጭ ድዳም ናቸው የራሴ አይስተያየት ነው

    • @luniverse9526
      @luniverse9526 4 роки тому

      keep your opinions to your self then

  • @ሀኒአበራ
    @ሀኒአበራ 5 років тому

    እኔ ቆንጆ ነኝ ለምን አልሞክርም 😉😉😉😉😉😉

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому

    Enze konjena New setelu ataferme Kkkkkkkkk be zemede New aye Ethiopia deha beka bayefetere yeshalale Kkkkkkkkk bezemede
    Begenzebe
    Kkkkkkkkk
    Temecheteweke yehonale le anede kene

    • @luniverse9526
      @luniverse9526 4 роки тому

      do you even have proof??? dont talk about shit you dont know...ignorant

  • @nuritishege4419
    @nuritishege4419 5 років тому

    Duket md new halfintesh

  • @Sophie580
    @Sophie580 5 років тому

    Denkemmmmmm 😏😏😏😏😏. Everything looks like a joke

  • @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ
    @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ 5 років тому +3

    ውይ መድርክ አመራረ ቱ ባዶ የኬጅትምርትቤት አስመስሉት

  • @naemamohamed7509
    @naemamohamed7509 5 років тому

    ቅዥት እንዳይሆን

  • @በእስልምናየአልደራደርም

    በለው

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому +1

    wowowo

  • @molla469
    @molla469 5 років тому

    እኔም ሳልሞክረው አልቀርም ከስደት መልስ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому

    ኧሯ

  • @zggzgz7337
    @zggzgz7337 5 років тому

    እባካቹህ አድራሻ ውን ንገሩኝ ይህ የመዳም ኩሽና ያደረቀውን ውገቤን ልሸራገጥበት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    ኢትዮጵያለዘላለምትኑር🌺🌹🌷

  • @ቤቲየአባቷልጂ
    @ቤቲየአባቷልጂ 5 років тому

    አይነፉም

  • @ranitube9985
    @ranitube9985 5 років тому

    የኦሮሞ እና የጉራጌ ተመቸኝ

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 5 років тому

    Kkkk በቁመት ነው እዴ ቁጂና ኤጭ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 років тому +1

    ስትራመዱ ሰከል ሰከል እምትሉት ለምንድነው

  • @ajumohamed9996
    @ajumohamed9996 5 років тому

    Minm ayamirum

  • @ranitube9985
    @ranitube9985 5 років тому

    ወይ ቅናት ክክክኮ

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 5 років тому

    እንዴት አባቱ እንደምታምሩ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 5 років тому

    በለው ቁጅና ማለት እደዝህ ነው 😊

  • @ኤደንኤደን-ሰ2ቘ
    @ኤደንኤደን-ሰ2ቘ 5 років тому

    ውይ ሲደብሩ ቆጆስ ባያችሁ

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች

    በለው ቁንጂና

  • @hananyaabiyashekabachneng9893
    @hananyaabiyashekabachneng9893 5 років тому

    ሞዴል ናችው እንዴ ቱቱ

  • @ቴዲአፍሮ-ለ4ዠ
    @ቴዲአፍሮ-ለ4ዠ 5 років тому

    ደረቆች

  • @lizagetachew154
    @lizagetachew154 5 років тому

    Ageren eekiye kkkk

  • @molla469
    @molla469 5 років тому

    Wow Nic

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 років тому

    This is a perfect idea for men who want to buy a bride.

    • @fggt4756
      @fggt4756 5 років тому +1

      😄 you found her
      If not here i am

  • @brhno9163
    @brhno9163 5 років тому

    ❤❤

  • @hayatseid7363
    @hayatseid7363 5 років тому

    ምናቸዉም አያምር

  • @neimaahmed3468
    @neimaahmed3468 5 років тому

    ግንኢትዮጽያቆጆጠፍቶነውእዴየመጣችሁት

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj 5 років тому

    ጉድ ዘድሮ

    • @letifaabatemam5017
      @letifaabatemam5017 5 років тому

      Enem falegalew 😘😘😘

    • @letifaabatemam5017
      @letifaabatemam5017 5 років тому

      Ye etiyopiya fashesho mastewawoke

    • @Tube-wt9rj
      @Tube-wt9rj 5 років тому

      @@letifaabatemam5017 ኬሻ አልብሰን ታስተዋዊቂልናለሽ

  • @gdfd2944
    @gdfd2944 5 років тому

    👍👍👌👌

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому

    ወይኔ ይሄ ነገር እኔም ልሞክረው እዴ ክክክ

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 5 років тому +1

    Gudi emama Ethiopia hebtam Eko neshi

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ

    Atamrummmmmmm

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 5 років тому

    እኔን የገርመኝ አርማመዳቸው

  • @marsilasmarsilas3260
    @marsilasmarsilas3260 5 років тому

    Weyi gud gin konjo tefito newu hagere hin indedirowochu yedirowochu iko nebs neber min yimeslalu kuntirtir kirakimbo

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 5 років тому

    weye Alekerbachu Aytoch