🔴 የDNA ውጤት መጭበርበር ጉዳይ ሜላት ነብዩ ምን ገጠማት የማህደር አሰፋ ጉዳይ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @IsakAbrham-rw7qe
    @IsakAbrham-rw7qe 2 місяці тому +15

    Yo babi videoshin ba vpn nawe mayew

    • @senpair-vq5jj
      @senpair-vq5jj 2 місяці тому +1

      mn aynet ashikabach neh degmo ante

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 2 місяці тому +1

      It​@senpair-vq5jj love yebalal yaw kawekew bro

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 2 місяці тому +1

      ​@senpair-vq5jj have you ever been loved?? Or appreciated? I don't think you have so you wouldn't understand it ,you only know maskabet, so 🤷 😅😅

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 місяці тому

      Ena min yitebes

    • @maxxyize
      @maxxyize 2 місяці тому

      9999

  • @GirmaMeron
    @GirmaMeron 2 місяці тому +23

    አባት ሆይ በሰው ላይ እንዳልፈርድ እርዳኝ

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 2 місяці тому +22

    አምላኬ ሆይ ስው ላይ ፍራጅ እንደልሆን እራዳኝ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 місяці тому +9

    ይቺ ሴት ተማፅናናለች እራሴን እንዳላጠፋ መጥፎ ኮሜንት አትፃፉብኝ ብላ ስለዚህ እባካችሁ ይቺን ነብሷ የተጨነቀችባትን ሴት እናፅናናት 😢😢😢😢

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 місяці тому +6

    ሃጢያት የሌለበት ይነሳና ይውገራት ስለዚህ በምንፈርድበት እንዳይፈረድብን ለአንደበታችን ገደብ ብናበጅለት እላለሁ በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርምና 😢😢😢😢 እና ኢትዮጲያዊያን እንረጋጋ ሃጢአት እንዳልሰራ ሌሎች ላይ ጣታችንን አንቀስር

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 місяці тому +3

    Wow!! ባቢ ዛሬ መግቢያህ ላይ የተናገርከዉ እዉነት!! ይሄን ያህል አብዝታቹ እምታስቡለት ነገር አላፊ ነዉ
    ደጋግሚ ነዉ የሰማዉት ጭንቀታም ስለሆንኩ መሰለኝ ደስ አለኝ!!👌

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +2

    Thank you so much my sister you are true I know I know everything you know what I'm a hostess thank you so much my sister

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +27

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝

    • @EthioSkillShare
      @EthioSkillShare 2 місяці тому

      መልስ

    • @RichiSeboka
      @RichiSeboka 2 місяці тому

      🙄anta🤣jmarinegni tilalk atfrem ulum bota like koment sbsecrayib melmen kjemerki erasu difin 2amet honk biyans pp keyir 🤣🤣🤣🤣

    • @AbebinaAbay
      @AbebinaAbay 2 місяці тому

      አበረታትቻለሁ

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 2 місяці тому

      በርታ ጎበዝ

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 2 місяці тому +1

    ባቢዬ እኔ በጣም እጨናነቃለሁ አንተ እንዳልከው አይነት ሰው ብሆን ደስ ይለኛል

  • @Yishakplus
    @Yishakplus 2 місяці тому +3

    Habesha ppl Babichen ባቢአችን😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 2 місяці тому +5

    ውይ ውይ ምነው ግንኙነት ስያረጉ ነበርን አላቹሳ ወንዶች እና ፈራጆች ሀቋን አሁንም አላህ ያውጣላት ማነህ አቅራቢው ስታቀርብ ሚዛናዊሆነህ አቅርብ ሆ ምንእዚ ኤጭ አትቦጥረቁ

  • @zuriashamare1082
    @zuriashamare1082 2 місяці тому

    Agebashaleh yelow sewoye men blen enwqesat rasu meche weqesat

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 2 місяці тому +3

    ሰብለ ማለት የአገር መሀይም ናት

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 2 місяці тому

    ባቢዬ ማህደር አሰፋን ሜቄዶንያን ለማስተዋወቅ አትሆኚም ያልከው ተሳስተሃል እንደውም ሙሉ ወጪውን መሸፈንና ማሰራት ያለባትኮ እሷ ነች ሌላ ረጂም አያስፈልግም ነበር ሜቄዶንያን ማህደር አሰፋ ብቻ አሰርታ ትጨርስ የምትሉ እስቲ በኮሜንት👍👍

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 2 місяці тому +6

    ግን ሆስፒታል ተቀይሮባት ቢሆንስ እሷም እናት ባትሆንስ?

  • @NiguseHussen
    @NiguseHussen 2 місяці тому

    እውነት ክብር ላባቶች ልጃቸው ያልሆኑትን ሁሉ ሲያሳድጉ ለኖሩት አባቶቻችን አሁኒማ ልጆቻችንን ራሱ ተጠራጠርን ሆ ሰት ቢቻ ናት ልጁን የምታቀው አለ አጎትየ ልክ ነበር ልካ ጠርጥር ወንድ ልጅ

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 2 місяці тому +1

    ዮኒ ማንም ሲረዳ አላየሁም ምንድነው የማይረዳው ሰው አይደለም እንዴ

  • @ZainabKkkk-c7l
    @ZainabKkkk-c7l 2 місяці тому

    አርትውሰውሁኖእማይሳሳትየለምልቦናይስጣት

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Місяць тому

    ሀበሻ ድሮስ ሰው ላይ ለመፍርድ አንደኛ

  • @dubaiandme1505
    @dubaiandme1505 2 місяці тому +1

    ብዙዋቻቹ ሴት ልጅ ናት ምናምን እያላችሁ ወንድን የሚያሸማቅቅ አመለካከት አታራምዱ... ሜኒኒስት ነኝ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 місяці тому

    ሰብለኮ ኪያ ባለፈችበት መንገድ ያለፈች ገርዳሜ ነበረች ያገር ሹገር ዳዲ ቅርጥፍ አድርጋ የበላች ዓይን አውጣ ነበረች አርብ ማምሻ ወጥታ ሰኞ በጥዋቱ ከች የምትል ደሞ ከማነሷ የተነሳ የመነፅሯን ዋጋ ስታናፋበትማየቱ ያሳፍራል።
    ኣኔ የምለው ለምን ትዳር እናገናኛለን ወደሚለው የማቃጠር ስራዋ አትመለስም?

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +3

    I am very surprised when I think about Ethiopia. The Ethiopia that my grandmother told me about and the Ethiopia that I see now are both different. I understand that they have smoked something or are smoking something. I know it's OK go ahead everybody everybody crazy now this is😂😂😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +1

    የእውነቴን ነው እምነግራችሁ ፕሮቴስታንት ፕሮቴስታንት ካልሆነች በስተቀር አንድ ሴት ልጅ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች ለብር ብለው ከማንም ጋር ከሽማ ከሞተ ሽማግሌ ጋር ሁሉ ነው የኑሮ ውድነት ሊሆን ይችላል ግን ክብርሽን ጠብቅ እያንዳንድሽ

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂ስለራስሽ እያወራሽ ነዉ ወረኛ

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 2 місяці тому +2

    አትፍረዱ ተቀይሮ ይሆናል😢😢😢

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 2 місяці тому +1

    ኧረ ተዉ ግን አድግዜ ተሳስታለች ይቅርታ እኮ ጠይቃለች በቃ ልጆቻን ታሳድግበት

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 місяці тому +1

    እኔግን ከመጀመሪያውም የኪያን ኢንተርቪው በደንብ ስለሰማውት ለምሳሌ የእርግዝና የምርመራ ቀኑን አዛብታው ነበር ጋዜጠኛው ሲያፋጥጣት ሲቀጥል እስኪ ውጤቱን ማየት እችላለው ወይ ሲላት እኔጋ የለም ጔደኛዬ ጋር ነው😂😂😂አለችው በመቀጠል ከዮኒ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ነበረሽ ወይ ሲላት ቻይናዌችጋር ስሰራ ከአንድ ሰውጋር ግንኙነት ነበረኝ ብላለች ሌላ ሌላም ስለዚህ እኔ በግሌ በውጤቱ ብዙም አልደነገጥኩም ምክንያቱም ልጆቹ የዮኒ ላይሆኑ የሚችሉባቸው ብዙ አጋጣሚዌች ስለነበሩ በዛላይ ከጅምሩም ልጅን የቀረበችው ለብርና ለብር ብቻ ነበር ያው አጋጣሚውን ተጠቅማ ልጅ እንደሚፈልግ ስታውቅ ያንተነው ብላ ሙጭጭ አለች እንጂ የልጆቹ አባት ማን እንደሆነ በደንብ ታእቃለች

  • @MolyTsf
    @MolyTsf 2 місяці тому

    ስወድህ 🥰🥰

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 місяці тому

    Selam 🙋‍♀️💕shunkurtti kegna

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 місяці тому

    ሰውየው በእርግጥ የንግግር ስርአት እውቀት የለውም!!! በእውነት ግን አስተዳደጉ አንዋንዋሩ ሊሆን ይችላል!!!! ግን አገባሻለሁን አላምንም!! በእውነት ብዙ ነገር ሲላት ነበር እስኪፀየፋት ድረስ!!

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 2 місяці тому +1

    ወላሂ ፡ ፡ እኔላይም ፡ ደርሶብኛል ፡ በአይማኖት ፡ አንገናኝም ፡ ግን ፡ በጣም ፡ ነበር ፡ ማፈቅራት ፡ ለሷ ፡ ብዬ ፡ ከቤት ፡ ወጥቼ ፡ እስከመኖር ፡ ደርሼ ፡ ነበር ፡ ቤተሰብ ፡ ባላስመከረኝ ፡ ሰው ፡ የለም ፡ ልጅቷ ፡ ግን ፡ ከአንድም ፡ ሁለት ፍሬንድ ፡ ነበራት ፡ የማረገው ፡ ጠፋኝ ፡ አማራጭ ፡ ሳጣ ፡ ስደት ፡ ወጣው ፡ 😭💔

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 2 місяці тому +4

    የ 62000 ብር በርበሬ ለብሳ ደግሞ 😢😢 T ግዙ ?? ማን አግቱዋት በርበሬ ያጥንልኝ?

  • @TeramajEshetu
    @TeramajEshetu 2 місяці тому

    ዘንድሮ። እኛ ላይ የማይስለጥን የለም አንተ ደግምከየት መጣክ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +1

    OK thank you what about you you from Ethiopia what about you go ahead this job go ahead

  • @Hanan7153
    @Hanan7153 2 місяці тому +3

    She was drinking and she doesn’t remember 😃😂😃

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 місяці тому

    ሰብለ አቃጢሪነቱ ነው የሚያማምርባት

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 місяці тому +6

    አትፍረድ ይፈረድብካል እኔ አሁንም አምናታለው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 місяці тому

      አሁንም አምናታለሁ????? መጀመሪይይ በመጀመሪያ ቀን እግርዋን ማንሳትዋስ???? ኤች አይቪ ይኑረው አይኑረው!!! አይገርሞትም!!!

    • @rivkaterunah3195
      @rivkaterunah3195 2 місяці тому

      @welansatesfaye5384 አዋ አምናታለሁ ያውም ሴት ሆነሽ ተይ ነገ ምን እንደሚያጋጥምሽ አታውቂም ሰው በፈረደበት በዛው ልክ ይፈረድበታል

  • @سمايا-ض2ه
    @سمايا-ض2ه 2 місяці тому +2

    Welcome babeye 😊😊

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +1

    Barbie is so funny😂😂😂👍

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +2

    anyways forget about Bobb love you❤❤😂🎉

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 2 місяці тому +1

    ቀይሩውባት ነው😢😢😢

  • @abdv688
    @abdv688 2 місяці тому +2

    Please respect the hospital or department that provided the DNA results. DNA testing is 100% and highly accurate.

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 2 місяці тому +1

    ኪያናታ. እንዴት. ሸክም. ትወቅ. ኪያ. ሸምያውቃል. ???የልጆችዋን. አባት. ጠንቅቃ ታውቃለች እህኔ። እየተመካከሩ. ነው ።ከልጆችዋ አባት ።ጋር. እሱን. ያስተዋወቃት. ልጅ. እጠራጠራለሁ

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw 2 місяці тому +1

    እርግጠኛ ነኝ ይሄሰውዬ ሌባ ነበር 😂😂😂😂🎉🎉🎉ስለሌባ ያወራውን ሰውዬ ነው ያልኩት

  • @Munira-uo5pv
    @Munira-uo5pv 2 місяці тому +1

    በሀይማንት ቀልድ አያስፈልግም

  • @CHuChuRichest-t3v
    @CHuChuRichest-t3v 2 місяці тому +1

    በቀልድ😁 ሙድ የምትመክረን ነገር ይቻመኛል👌!!!!!!
    ማስታወቂያ ደሞ አንተ ስራ!!!!!👌

  • @Betelehemwolde
    @Betelehemwolde 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 місяці тому

    እባካችው ከጥፋት ነፃ የሆነ ሰው የለም አጥያት የሌለበት አምላክ ነው ፍርዱንም ለሱ ተውት 🙄

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Ethiopian Even if it is necessary every year, it is 6 months since I came to Ethiopia, I have seen it very often. I really don't see it. Until my friends understand, please, young people, start working on yourselves. How can women respect their own bodies? Women, respect their bodies.

  • @AbuBeker-q9b
    @AbuBeker-q9b 2 місяці тому +3

    ይዘንሀል ቦቢ ቀጥል🙌😂

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 2 місяці тому

    Yoni 👍👍👍👍👍👍👍

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 місяці тому +6

    እኔ ግን የሚመስለኝ ለስማቸዉ ሲሉ ቤተሰቦቹ ዉጤቱ ያስቀየሩት ይመስለኛል እጃቸው እረጅም ይመስኛል.

    • @samruth536
      @samruth536 2 місяці тому

      2 gize temeremeru .lijit yehulum neberech

    • @MimiFisseha-rd4od
      @MimiFisseha-rd4od 2 місяці тому +1

      Weshet ayaskyrummm

    • @akemanu48
      @akemanu48 2 місяці тому

      አባቴ
      እሁንም እጅ አዙር እጀረጅም ነው ትላለህ?

  • @nardinardi40
    @nardinardi40 2 місяці тому

    Enam kesagar neng yhoneneger le

  • @TseliTadesse
    @TseliTadesse 2 місяці тому

    Babi sera kebdoghal pls bechashen aydeleshim beleghal 😢😢

  • @SrajCell-u5y
    @SrajCell-u5y 2 місяці тому +1

    ኤጭ በጣም ነው የምታስጠላው

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 2 місяці тому

      የሆነ ችግር አለ❤❤❤😢😢😢

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Are you serious Bobby is so funny I swear😂😂

  • @hanitatube1307
    @hanitatube1307 2 місяці тому +1

    Waw zare 15 saw bicha naw ykedmgn yihen video lmayte ❤❤

  • @genetgenet5123
    @genetgenet5123 2 місяці тому

    Guys please don't be sure!!!! in Ethiopia.......may be for the pride of the family......

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 2 місяці тому

    👍👍👍

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 місяці тому +1

    DNA hulet gize temermero endet yechbereberal aychbereberem

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Always forget about Barbie love you my future husband❤

  • @fasikawakjira2244
    @fasikawakjira2244 2 місяці тому

    Feraji fetari new eshi atchokil

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    thank you so much Ethiopian people please Ethiopian people is not by the way number one I love duck I love dog I swear to God dog duck duck because of?????

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 місяці тому

    100 million ያለችዉ እህታችን ከ Dollar devastation በፊት ስለነበር ወደ 1 Billion መከለስ አለባት በድጋሚ ጠርተዋት interview ያድርጉዋት ለክለሳ።

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 місяці тому

    Ahuns limenah azagen!!!

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt 2 місяці тому +2

    ባቢ ምነው እደዚህ ተንሰረሰርክ አባታቸው አለመሆኑ 100% አደረከው

  • @EjigeGirma
    @EjigeGirma 2 місяці тому

    ማኛዉ እኔ ከንተ ጋ ነኝ ምክንያቱም ልጅቱ ወንበዴ ነች

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Barbie love you❤🎉

  • @EjigeGirma
    @EjigeGirma 2 місяці тому

    ሰብለ ምትባል ማሀይም ደሞ አብራ😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 I swear to God I love😂

  • @AzebGme
    @AzebGme 2 місяці тому

    Seble anichime eyetkelslsehe wedhatame neshe tasemseyalshe

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 місяці тому +1

    Negru sinka yekral bela new

  • @SamiraSulxan-b7q
    @SamiraSulxan-b7q 2 місяці тому +1

    ኬት ነው ምታመጣቸው ትለያለክ

  • @Wesibamakariwenenegn24
    @Wesibamakariwenenegn24 2 місяці тому

    Policu siwora soste ankelafiche new yenekahut achhhhhhh

  • @feridredi1552
    @feridredi1552 2 місяці тому

    Margeten amenkugn yanten ediget sayew

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 2 місяці тому

    62 ሽውን ለሜቄዶኒያ አልሰጥም ከምገዛ እረ ቀልድ😅😅😅😅😅😅😅 እንደብኪያ አይነት ብዙ ሴቶች አሉ አጃጅለው እሚኖሩ😅

  • @ElshedayBaharu
    @ElshedayBaharu 2 місяці тому

    Hunat hunat nw minim merg atichelim seti wedi tiqebilale

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 місяці тому +3

    Selam selam babiy endezi tulu tulu nalegn yene shinkorte 😂 lejituwa betam tanadedalece gin manem fexom Ayidelem Engedi kiyaa Egezabere xenatun yesteshi 🤦

  • @RobiBerihun
    @RobiBerihun 2 місяці тому

    aye ye ethiopia site

  • @tadessegyohannis
    @tadessegyohannis 2 місяці тому

    Newregan Nat Betame New Yemetasaferew Liyashow Leke Nat.

  • @nigusiesahile7751
    @nigusiesahile7751 2 місяці тому

    ተሳስተሀል

  • @YohannesGetachew-u6r
    @YohannesGetachew-u6r 2 місяці тому

    Balege Ñh yoni magna leset kibra ynurh

  • @teferihailu9010
    @teferihailu9010 2 місяці тому +4

    ወደ ካናዳ አየመጣሁቱሉ ዲምቱ ደርሻለሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ

  • @hani9864
    @hani9864 2 місяці тому

    ምን አገባችሁ ባለጌዎች

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Why gosh Barbie😂😂😂😂🎉🎉👍

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 2 місяці тому

    ሴቶችን አሰደብሽ ድሮስ ከሴተኛ አዳሪ ምን ይጠበቃል

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 місяці тому

    Please twgurh kuretew adera.

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 місяці тому

    34:09 ከታባቷ ያመጣችው ነው 100 ሚልዮን?

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 місяці тому

    እኔ የምመኘው DNA Mandatory እንዲሆን ነው፥፥ ካልሆነ ማጭበርበሩ ይቀጥላል፥፥DNA ግዴታ ሊሆን ይገባል፥፥አመለኛ ክፏ ቺኮችም ሆነ ወንድአደር ወንዶች መፍትሄው DNA የውዴታ ግዴታ ማድረግ ነው፥፥ካልሆነ አጭበርብረውም ፈጣጣ ናቼው፥፥

  • @SenitGaramo
    @SenitGaramo 2 місяці тому

    ኪያ እውነት ያላት ይመስለኛል

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 2 місяці тому

    እረ መርዝ ጠጣበት ችግር አለብክ በሷ

  • @RomanRom-e2k
    @RomanRom-e2k 2 місяці тому

    ባቢ እኔ ብዙ ተከታይ አደለሁም ግን DNA ጉዳይ አዝኛለሁ ማንም ንፁህ ሰው በለለበት ጊዜ ሁሉም ፈራጅሆነ ማስተማርና መምከር ሲገባን በዚ መልክ መጫጫ ያስነውራል ውጭ ያሉ ሰዎች ችግር ስላለባቸው ነው ያንተ መደረብ ምድነው እናት ያለው በሴት አይፈርድም

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 2 місяці тому +1

    Yegud hager 🤔babi min honknu ytefaku😡

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 2 місяці тому

    If the mother breast-feeding a baby who will be tested after 30 minutes before the baby’s sample is to be collected. This is because breast milk contains the mother’s DNA. If there is residual breast milk in the baby’s mouth when its samples (buccal swabs) are collected, then there is a possibility that the baby’s sample could be contaminated with the mother’s DNA and not produce a clear test result. If this were to happen, sample recollection would be necessary! So አንቸኩል ስህተት ሊኖር ይችላል ይሄን አረግጠው ለ እናት ምርመራ ከማረግዋ በፊት ካልተነገራት እኛ አገር ደሞ ህፃናትን ለማረጋጋት በየ ደይቃው ጡት ይሰጣቸዋል እሱ ውጤት ሊቀይር ይችላል

    • @smartcityfool
      @smartcityfool 2 місяці тому

      If this is true, why do you think the professionals who collected samples TWICE, did not advise them about the correct procedure? 🤷🏾‍♂️

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 2 місяці тому

    ዪናስ መሀን ነው ሚመስለኝ

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 2 місяці тому

    እረ ምን ሆነው ነው ሰብለ ሚሏትማ በሽተኛ ናት።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 місяці тому

    ባቢ ምን ነካህ የአይጥ ምስክር ድንቢጥ። ኪያ ብትሳሳትም ያቀረብካቸው ሰዎች ሚዲያህን አይመጥንም። ደግሞ ትክክለኛ ጌታ ብቻ የሰው እጅ ስራ 100% ትክክል አይደለም ይሄ በገንዘብ ያበደ ህብረተሰብ 2000 ቢቦጭቁለት ሌላም ያወራል ለማንኛም ዝምታ ጥሩ ነው አትቀበጣጥሩ የዬቱብ ዳኞች ተረጋጉ።

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Babi, listen to women like this, they get older every time. My grandmother is getting older. She always talks about these women. It's good to bring women. Go ahead she's so funny so many Asha beach funny go ahead Bhabhi please

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому +1

    Babi, you have a child. I told you that we have a child when he turned three today. When you talk about a human child, you have a child. It's been 3 years. Barbie don't forget you have child

  • @fasikawakjira2244
    @fasikawakjira2244 2 місяці тому

    Menw keflokal ide

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 місяці тому

    ስልሳ ሁለትሽህ ዶላር ነው ብር