Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዴቭ የፍቅር መጀመሪያችን ኑርልን
Anything Dave I am here for it, he is the finest selection
thanks man I was looking for this song
Gerami new Dawit asdememegn
very good cover ! the next will be mine with a fusion of french and amharic words ,clarinet instead of saxophone.
thanks #Mirkuzzya with u big respact dear bor.♥
Thank you Sari, melkam senbet to you my dear sister
emenen mirkuz
@Mirkuzz, is this really Abebe Melese's lyrics and melody? I thought it was Girma Beyene's song.
No, it’s Girma Beyene’s; and if you notice at 0:18 , they intentionally skipped that line (left it blank.) However, the other 9 songs are Abebe’s.
@@Mirkuzz Oh yeah, it's balnk. I thought it was " like the rest. Thanks as always bro!!
@@englishsimplified3388 , yes sir!
ምርኩዝ ፐሊስ ከቻልክ ላስቸግርክ የዚህን ሙዚቃ ግጥም ፅፈክ ላክልኝ
Sbel Gondarw ፈንጂ አምካኝ ነበርሽ እንዴ እራስሽ አዳምጠሽ አጺፍውም አታስቸግሪብን
የዚህ ሙዚቃ ዜማ እና ግጥም ደራሲ ግርማ በየነ አይደለም እንዴ? ካልተሳሳትኩ እሱ ነው መጀመሪያ ያዜመውም፤ አይደል? እዚህ ግን ደራሲው አበበ መለሰ ነው ይላል።
አይልም : በደምብ ተመልከት: "ሴት አላምንም" የሚለውን ዘለውታል::
@@Mirkuzz አሁን አስተዋልኩት። ግን ለምን? የሰው ስራ መጫወታቸው አንሶ ነው ጭራሽ ስሙን እንኳን ለመጥቀስ ንፉጋን የሆኑት? ቀለም እንዳያልቅባቸው? እርግጠኛ ነኝ አበበ መለሰ ራሱ ይሄን አይቶት ቢሆን ኖሮ እንዲያስተካክሉ ይነግራቸው ነበር።
ልክ ነህ :: በፊት ቸልተኝነት ይመስለኝ ነበር :: በኃላ እንደተረዳሁት ግን : ገንዘብ ክፈሉና እና ክስ እንዳይመጣ : እንደማስረጃ "ይሄው ስሜም ተፅፎበታል" ብሎ ፍርድ ቤት እንዳያቀርባቸው ነው :: Argumenታቸው: ከሃያ ዓመት በበላይ የሆነው ሙዚቃ የህዝብ ነው የሚል እንደነበርም ሰምቻለሁ::
@@Mirkuzz ስሙ ካልተፃፈ ስራው የግርማ መሆኑ ይቀራል አይነት የማይረባ ምክንያት። ከሃያ አመት በኋላ ስራው የህዝብ ይሆናል የሚል ህግም የለም። ምነው በንግድ ያፈራኸው ሃብት ከሃያ አመት በኋላ የህዝብ ነው ይከፋፈል አይባል? የሰራኸው ቤት እና ዘመንህን ተምረህ/ሰርተህ ያካበትከው እውቀት ከሃያ አመት በኋላ የህዝብ ስለሆነ የነፃ አገልግሎት ስጥ አይባል? ህግ ቢኖርም እንኳን ተቀባይነት የለውም። የግርማ ስራ ደግሞ ከመቶ አመት በኋላም ቢሆን እንኳን የራሱ እንጂ መቼም የህዝብ አይሆንም። ጥቂቶች ግን ደገሞ በጥማ ልዩ ስለሆኑ። ዳዊት ወዘተዎች የራሳቸውን አንድ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ለመፍጠር ቢተጉ ኖሮ እኛም እነሱም እንጠቀም ነበር።