ፈታ የምያደርግ የቤተሰብ ጨዋታ ነው ሳታዩት እንዳታልፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 170

  • @ሀዩቲየባባናፋቂ
    @ሀዩቲየባባናፋቂ 4 роки тому +34

    አደኛነኝ ላይክ በሉኝ በፈጠራችሁ😭😭😭ማዳም 2ወር ደመወዝ አልሰጥም ብላ እየተነዛነዝኩ ነዉ ሁላችንም በያለንበት ሰላሙን ያብዛልን ስኬታችንንም ፈጣሪ ያሟላልን ዱአ አርጉልኝ እስኪ ስደትም ሆኔ አባቴን አጣሁ ኑሮ ሁሉ ምስቅልቅል ብሎብኛል 😭😭😭 ያለ አባት ኑሮ ከብዶኛል ሀዘኔም በዝቶል effa bcha ስደተኛዋ እህታችሁ ሀያት ከዱባይ

    • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ
      @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ 4 роки тому +2

      አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ነፍሳችውን ይማርልሽ አንችም ተፅናኝ ትስጥሻለች

    • @ሀዩነኝየኮቻዋ
      @ሀዩነኝየኮቻዋ 4 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ አላህ ይራሀመው ዶአ አድርጊለት ጀነተል ፍርዶስን ይውፍቀው እኔም እዳችው ነኝ እናቴን አጥቻለሁ ውደ ይከብዳል በስደት ላይ ሆነን የቤተሰብ ሀዘን እፍፍፍፍ

    • @munabintweliyou937
      @munabintweliyou937 4 роки тому

      አይዞሽ. እህት አላህ ይርኸማቸው አንቺም ዱአ አርጊላቸው አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
      ብርሽንም አላህ በእጅሽ ያድርግልሽ

    • @munabintweliyou937
      @munabintweliyou937 4 роки тому

      @@ሀዩነኝየኮቻዋ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት አላህ ይሶብርሽ ውዴ

    • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 роки тому +1

      አይዞሽ እማ ትሰጥሻለች

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 роки тому +10

    መሲዬ ዛሬ በሰላም ነው ፈዘዝሽ እረ ፈካ በይ
    በርቱ አሪፍ ጭልወታ ነው ሁላችሁም ውድድድድድድድድድ

    • @asfc7228
      @asfc7228 Рік тому

      የኔ ማሮች ደስይላል

  • @hibag6566
    @hibag6566 4 роки тому +5

    ውይይይይ ስታምሩ መስዬ ሳላውቅሽ በጣም ወደድኩሽ ግን ሴት ነኝ 🤣🤣 ማርያም ትቁምልሽ የኔ ምርጥ ሴት ለክርስትና መጣለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኔ ምርጦች

  • @نورحسين-س7ن
    @نورحسين-س7ن 4 роки тому +3

    አህለን ዜድየ ቴድየ ብርየ መሲየ ስወዳችሁ ፍቅሩን ጭምር ምር ያድርግላችሁ ውዶቸ

  • @ጓልትግራይገራዓልታ
    @ጓልትግራይገራዓልታ 4 роки тому +5

    1ኛ ነኝ 👍አምሮኛል ዶሞ በጣም ታምራላቹ

  • @አለም-ፈ7መ
    @አለም-ፈ7መ 4 роки тому

    እንዴት ዋላችሁ ዋው ደስ የሚል የቤተሰብ ጫወታ ነው መስዬ ፈታ በይልኝ ምነው ከባበደሽ መሰለኝ አይዞሽ ማሬ ። እና ጨዋታችሁ ፍቅራችሁ ተመቸኝና እኔስ ጎረቤት በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ ክክክክክ

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 4 роки тому +3

    እውነት ደስስስ የሚል ጫዋታነው መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @denbena3718
      @denbena3718 4 роки тому

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @mareamddyoutube2365
    @mareamddyoutube2365 4 роки тому +3

    ክክክክ ኧረ ለኛም እዘኑ በሁለት ልገሉን ነውደ ሆሆሆ ወይ ሙድ ቀይሯ ሁለት ቦታ አንዳይናት ማፊ ጣአም

  • @ስአድቢንትይማም
    @ስአድቢንትይማም 4 роки тому +4

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችን ጥሎብኝ እወዳችሁለሁ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ምርጦች እደትናችሁ የብሬክሥ ወድም ቴድ ደህናነህ እደትነህ ደህናነህ ሚሥትህን ጥሎብኚ ሥወዳት ትትትት

  • @fitawmeressa2939
    @fitawmeressa2939 4 роки тому +3

    ሸኮሪናታት ፍቅሪችን ለዘላለም ❤❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ በተለይ የቴድ ሚስት ፈድሻናት ፈገግታዋ ያጠግባል

  • @aziza1131
    @aziza1131 4 роки тому

    ማሮች፡ፈጣሪ፡ሠላማቹህን፡ያብዛው

  • @ሪችየወልደያዋእናቴንናፋቂ

    መሲየ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ🙏

  • @sadabenttesma9985
    @sadabenttesma9985 4 роки тому

    እውይ የቴዲ ሚስት ፈግግታዋ ደስ ስትል ፍክ ያለች እንደ ፈኑዳሽ መስየ የኔ ደርባባ በሰላም ውለጂ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +2

    መሲ ደብሯታል ሌሺ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 4 роки тому +1

    መሲዬ ነገር ነገር ያለሽ ይመስላል በሰላም ነው lol kkkkkk ስወድሽ መሲዬ♥

  • @freyeman5330
    @freyeman5330 4 роки тому

    በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ ብዝት ዝት ይበልል ይበል የኔ ማሮች

  • @ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ

    ስታምሩ ማሮች 😂😂😂💘💘

  • @man8703
    @man8703 4 роки тому

    የቴዲ ምስት እኔን ሥለምትመሥሊኝ ብዙ ግዜ እከተታተላለሁ እህህህ እኔ ሥሥቅ ሞኝነት ይመሥለኝ ነበረ ለካ ደሥ ይላ ፈገግታ አልሀምዱሊላ እንኳንም ሣቂታ ሆንኮ

  • @madeenass5542
    @madeenass5542 4 роки тому

    ዋዉ ስታምሩ ብሬመስ ቴዲ ዜድ ታማራላችሁበርቱ እኔ የመሲፍቅርሊደፋኝነዉ ስወድሽመሲ የኔትግስተኛ ዉድድ

  • @አለሜአለም
    @አለሜአለም 4 роки тому

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያቹ ስወዳቹ

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ

    ፍቅር የሆናቹህ ቤተስቦች ውድድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mohmediilikethisvideohassa4005
    @mohmediilikethisvideohassa4005 4 роки тому +1

    መሲን፡ማነው፡ያናደዳት፡ሆ፡ፌቷ፡ልክአይደለችም፡ምንሆናነው፡

  • @rahma9825
    @rahma9825 4 роки тому

    ዜዶ ደግሞ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የለለ

  • @astereshetu2926
    @astereshetu2926 4 роки тому +1

    ታምራላችሁ ሁላችሁ ፋጣሪ ይጠብቅቸሁ

  • @hadirayimam4922
    @hadirayimam4922 4 роки тому

    በጣም ታምራላቹ። ስሙ ደሞ አደየ በቴድ ፔጂ አደየ በብሬክስ ስሩ እጂ አድነገር ሸር አትደራረጉ አሁን ይሄን ብሬክስ ጋ አይተንዋል በተረፈ 💖💖💖💖💖

  • @NANETubeNANE
    @NANETubeNANE 4 роки тому

    ዋዉ ደስ ስትሉ ቴዲዬ በርታልኝ የኔ ወንድም

  • @እማሓላላይናፍቀኪ
    @እማሓላላይናፍቀኪ 4 роки тому

    ደሰ ትላላቹ ሁሉቹም ማሬች አግዘብሄሬ አይለያቹ እዉነት 💘💘💘💘💘💘
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @fuguigufugu8909
    @fuguigufugu8909 4 роки тому

    ሥታምሩ ምርጦች

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +3

    4ተኛ ነኘ ላይክ ግጩኘ

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +1

    ሣምሪምን ሁናነዉ። የከፋት ይመሥላል ከቧሏስር አሥቀምጧት 😁😁😁😁😁

  • @የማሪያምልጂነኝየማሪያምል

    እር የነብሬ እና የመሢ ቻናል የታየዉን አትልቀቁ ከፈለጋችሁ ለናተ ሌላ ሥሩ

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 4 роки тому

    መሥየ ምነው ፈዝዝ አልሽብኝ ምርጥየ
    በተረፈ ምርጥ ናችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 роки тому

    ሁለቱም ሴቶች እርጉዝ ናቸው።

  • @hayatmohamed3427
    @hayatmohamed3427 4 роки тому

    መስዪ ስወድሽ

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 4 роки тому

    ምስኪን መሲ እኔ የናፈቀኝ ያንቺ ምትወልጂበት ቀን ነው

  • @rahmathmuhammed672
    @rahmathmuhammed672 4 роки тому

    ወይኔ ይቺን አሲር እንደት እንደምወዳት ምስኪን ቴድ ባሲር ሻወር

  • @ገነትገነት-ጰ4ጘ
    @ገነትገነት-ጰ4ጘ 4 роки тому

    ሳታምሩ ስውዳች ውድድድድድድ

  • @ሪቾyoutube
    @ሪቾyoutube 4 роки тому +1

    I love you so much z konjo sweet 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💯

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ምርጦች

  • @ጁኑታነኝየትግራይልጅ

    ተድየ ሽካር ምስ ሰበይትካ 💋❤️ብጣዐሚ ኢና ንፎትየኩም

  • @የማሪያምልጂነኝየማሪያምል

    መሢየ ምነዉ ማሬ ፉዝዝ ብለሻል

  • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ

    መሴፍዘሻል ቀንሽ ደርስ እንዴ ውይ እኔም እምውልድብተ ቀን ናፍቀኝ እራቅ ነው ያለኝ

  • @heyamehamedyedaewayoutube2750
    @heyamehamedyedaewayoutube2750 4 роки тому

    ላ ወላ መጨረሻ እያደረጋችሁት

  • @saadaali7474
    @saadaali7474 4 роки тому

    ስታምሩ

  • @heluorthodox9852
    @heluorthodox9852 4 роки тому

    Kkkkkk ቴዲዬ እድለኛ ነክ ልክ እንደ እኔ

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ

    ዉዶች ሁላችሁም ሚስታችሁን ከጎን ከጎናችሁ አስቀምጦቸዉ ብሬክስ የቴን ሚስት ሲናካት ስቅቅ ብላ ትሸሻለች

  • @ዜድየራያዋ-በ3ጰ
    @ዜድየራያዋ-በ3ጰ 4 роки тому

    ስታምሩ ማሻኣላህ ይመቻቹሁ

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 8 місяців тому

    ወይ ጊዜ ክክክክክክ

  • @raya6333
    @raya6333 4 роки тому +2

    ጥዑማት ደቅ ራያ ፊትውትው 💘💘💘

  • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
    @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 4 роки тому

    ሱሶቼ ስወዳችሁ

  • @richhabeshawitgsm384
    @richhabeshawitgsm384 4 роки тому

    እደድሉ ነዉ ሁሉንም አልፎ እሡላይ ፈሠሠ የመጀመሪያዉ ዙር

  • @hnabeel7503
    @hnabeel7503 4 роки тому +2

    እደዝህ ተምትጨማለቁ በወሀ አታረጉትም ሀራምም ነዉ

  • @ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ

    እህቴ ዛሬእገባለሁ ብላኝ ምገድከገባይ በስድስትወሮ እያሰብኩነዉ ሰላምትግባልሽበሉኝ ለድበር ሶስትሽ አምስት መቶተልኮላታል እናም በዱአችሁ አስቡኝ

  • @affafssggsg2089
    @affafssggsg2089 4 роки тому

    ብሬስየ የስደት አባታችን

  • @ገኒወሎየዋ
    @ገኒወሎየዋ 4 роки тому +1

    ድጋሚ አይነፋም 😏😏😏

  • @powerlink6511
    @powerlink6511 4 роки тому

    የኔ ማሮች እናንተም የራሳቹሁ ቪድዮ ሱሩ እጅ የሀንንማ ከብረክስ አየነዉ እኮ

  • @ፋናጋልዞምጀጋኑፋናጋልዞም

    ዌል ምቅራት💕Like💕💕Like💕💕💕

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ኧረ ቴዲ 😱😏
    ብሮክስ ሻወር 😜😂😂😂

  • @ሰለምለሀገሬሰለምለዎገኔሰ

    ለማንኘዉም ጊዜ ምሥተቹሁን አጠገብ ለማራግ ጥራት አርጉ

  • @bangladeshbangladash4630
    @bangladeshbangladash4630 4 роки тому

    ማሻአላህ እኔ ልሸቅል ልሄድ ነው ይመቻችሁ

  • @ገኒወሎየዋ
    @ገኒወሎየዋ 4 роки тому +1

    አንድ አይነት ጨዋታ በሁለታችሁም ቤት እረ ሸ ነው

  • @shaiadkhan6401
    @shaiadkhan6401 4 роки тому

    መስ ልብስሽ አማረኝ. ምን ሁነሽ ነው ዝምታ አብዝተሻል

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 4 роки тому

    መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ሪላክሲሀፒሪላክሲሀፒ


    ደስ ትላላችሁ

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 4 роки тому +3

    ዛሬ 7ተኛ ነኝ በላይክ በጥፌ በሉኝ 👍👈

  • @aabdulla2229
    @aabdulla2229 4 роки тому

    ማሯቸ

  • @hayuukush4593
    @hayuukush4593 4 роки тому

    Woww

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 роки тому

    ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @jameelajameel195
    @jameelajameel195 4 роки тому +1

    መሲ ምነው ፊትሽን ዘፍዝፈሽዋል ስስቂነው የሚምርብሽ 😂😘

    • @zinet273
      @zinet273 4 роки тому +3

      እኔም ገርሞኛል

    • @jemilayoutube929
      @jemilayoutube929 4 роки тому +2

      ጨምቀሽ እዲታሰጭላት ነው ክክክክ

    • @jameelajameel195
      @jameelajameel195 4 роки тому +2

      እኔም ብያለሁ ክክክክ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 4 роки тому +2

      እነዚህ አብረዋቸው ከሆኑ ወድህ ፊቷን ዘፍዝፋዋለች

    • @jameelajameel195
      @jameelajameel195 4 роки тому

      ክክክክክክ እረበሳቅ ችግርአለ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 4 роки тому

    ሀሀሀሀ በሳቅ

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ

    ደሥ ትላላቺሁ

  • @lemlemholefam9223
    @lemlemholefam9223 4 роки тому

    ደስ ይላል

  • @somia5231
    @somia5231 4 роки тому

    ስላም ብያለሁኝ አድስ ገቢ ነኝ ቴድ

  • @aishaethopia7179
    @aishaethopia7179 4 роки тому

    Kkkkkkkkkk

  • @richhabeshawitgsm384
    @richhabeshawitgsm384 4 роки тому

    ኧረ በሳቅ ክክክክክክ

  • @bangladeshbangladash4630
    @bangladeshbangladash4630 4 роки тому

    አረመሲ ለቦቻሽ ዘናብለሽ ቀጭበይ ያብት

  • @Mesi89
    @Mesi89 4 роки тому

    በርቱ ደስ ይላል

  • @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ

    ሰላም ናችሁ የኛ ቆንጆዎች

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አር ብሬክስ የወንድምህ ሚስት ውብ ናት ከምር ከሷ ውጪ ምንም አላየሁም ፍዝዝዝ ድንግዝዝዝ አድርገችኚ

    • @seadatube3234
      @seadatube3234 4 роки тому +1

      Masim konjo Nate

    • @FatimaFatima-we5th
      @FatimaFatima-we5th 4 роки тому

      Kkkkkkkkkkkk

    • @asdxyz2345
      @asdxyz2345 3 роки тому

      ደሰ ኮትበሎ ወቀ ራያ ራያሚ💔💔💔💔

    • @asdxyz2345
      @asdxyz2345 3 роки тому

      ፍጨ በለ ኣሸለኸሙ ዋይ ደቀ ራያ💔💔💔💔

    • @asdxyz2345
      @asdxyz2345 3 роки тому

      ይዕሰ ይዕሰ ደሰ ትበለ💔💔💔💔💔

  • @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ
    @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ 4 роки тому

    የቴዲ ሚሥት ሥወድልሽ መልክሽ

  • @ጦይቢሻነኝየባቦዋ
    @ጦይቢሻነኝየባቦዋ 4 роки тому

    በሳቅ እክትክት

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 роки тому

    እድለኛእድለኝ

  • @Mariam-uy9nf
    @Mariam-uy9nf 4 роки тому

    👏👏👏

  • @rchiwizhabeshawit1752
    @rchiwizhabeshawit1752 4 роки тому

    ንዒድመ ይበልኩም ምቁራት
    I love you

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 4 роки тому

    Tamrslachu

  • @muhammedahammed2997
    @muhammedahammed2997 4 роки тому

    ያቴዲ አፈ ትንሽ ታጣ

  • @sofitube3676
    @sofitube3676 4 роки тому

    ውዶቸ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቸ

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 4 роки тому

    ጥሩ ስራነው በርቱ

  • @shibremuhye456
    @shibremuhye456 4 роки тому

    Haahahhahaha wey tedo 2 gizet tebelak edil zero neh

  • @ሶፊሶፊ-ፀ1ሰ
    @ሶፊሶፊ-ፀ1ሰ 4 роки тому

    ብሬክስ ለይ አይቼወለው ለይክ ለርግልህ ብቻ ክክ

  • @alemalem6152
    @alemalem6152 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤👑👑👑

  • @አልሀምድሪላህሡረቱኪፊ

    😂😂😂

  • @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ
    @ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ 4 роки тому

    ታምራላችሁ

  • @aabdulla2229
    @aabdulla2229 4 роки тому

    ሥወዳችሁክ

  • @kerimaseid9554
    @kerimaseid9554 4 роки тому

    ጦዲሁናቺሁደስትትሉማሻአላ

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 4 роки тому

    kkkkkkkkkkkkk

  • @enatenatye7434
    @enatenatye7434 4 роки тому

    🤣🤣🤣🤣👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @ጥሩወርቅካሳየራያዋ-ተ7ወ

    ክክክክክክክክክክ