ሳይሮጡ የወደቁት ገመዶ ደደፎ ! የተዘጋው ዶሴ ሲገለጥ ! ትሪቡን Live | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ዠ#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

КОМЕНТАРІ • 58

  • @user-rh4ye2my3k
    @user-rh4ye2my3k Місяць тому +15

    አንተ ልጅ ጀግና ነህ ኤፍ

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому +5

    የምንወዳት ክብርት. ሚኒስትር ፕሬዝዳንት እናታችን ሳህለ ወርቅ ዘውዴ እድሜና ጤናሽን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን።(እናት)----ምንም ትስጥህ ምን አክብረህ ዝቅ ብለህ አመስግነህ ነዉ መቀበል ያለብህ!!!(እናትህ)-----ሀገርህ፣ዉበትህ፣ጌጥህ በአጠቃላይ ሁሉ ነገርህ ናት።

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +7

    በርታ፣ ትግልህ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ስሜት የሚመለከት ስለሆነ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ እውነት ታሸንፋለች።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Місяць тому

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

  • @binijr-h2l
    @binijr-h2l Місяць тому +6

    እንደናተ እውነተኛ ሰው ያብዛልን

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu Місяць тому +2

    ኤፍሬም እና ፍቅር ፡ The perfect Combination...❤❤❤❤

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Місяць тому +2

    Efrim enkewan metake sport edewede eyarkeg new berta❤🎉🎉❤🎉❤❤

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m Місяць тому +4

    ኤፍ እና ፍቅር በርቱልን ስርነቀል ለውጥ እስኪመጣ በሙያቹ ታገሉልን!

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому +4

    ፍቅር በርቱ ታሪክ ሰርታችኃል ትግላችሁ ፍሬ እያፈራ ነው

  • @mesudmehamedmesudmehamed
    @mesudmehamedmesudmehamed Місяць тому

    Meksud Mehamed.Neg.የኢትዮጵያዊያን የልብ ትርታ ናችሁ ኤፊ እና ፍቅር አላህ ሰላምና ደስታ ያብዛላችሁ

  • @assenadem
    @assenadem Місяць тому +1

    አንደኛ ናችሁ ጀግናናችሁ

  • @johnlanteyederu
    @johnlanteyederu Місяць тому +2

    ፍቅር የትዕግስት ስነምግባር ከወላጆቿዋ የመጣ ነው ከአሰልጣኟዋ ቢሆንማ የሲፋንን ውጤት አታወድስም ነበር የተባረከች ናት

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Місяць тому +2

    ሲጀመር የዚህን ያህል ብር መሸለም ተገቢ አይደለም ይሄ የህዝብ ገንዘብ ነው እነ አሜሪካ ያልሸለሙትን እኛ በድሀ አቅም አይመጥንም

  • @rashamidoonelove251
    @rashamidoonelove251 Місяць тому +1

    የነ ነውር ጌጡ ሀሳብ እንዲረሳ የተደረገ ሴራ ነው ። ...

  • @DMF.41
    @DMF.41 Місяць тому +1

    እነ ነውር ጌጡ !!! የተመቸኝ አገላለጽ ።

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому +1

    ኤፊ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጋዜጠኛ ሁሌምለሐቅ መቆም አለበት መድፈር አለበት መዳረሻው ሐገር ነውና ከመጀመሪያ ጀምሮ ታግለሐል ትግልሕ ፍሬ እያፈራ ነው

  • @Ethiogoldentunes
    @Ethiogoldentunes Місяць тому +1

    ኤፊ ስፖርት አንተ እና ፍቅር ብቻ ዘግቡት

  • @yalewmengistu
    @yalewmengistu Місяць тому

    ኤፉ ትክክለኛ ሰው

  • @gutaamsalu293
    @gutaamsalu293 Місяць тому +1

    Uuuuuuu wushet teshashilo bemetu ekebelalew alalem atewashu

  • @AdaneTaze
    @AdaneTaze Місяць тому

    ኤፋ ወይ አንተ ወይ ፍቅር ስለኩባዩ ነፃትግል ተወዳዳሪው ኤልያን ሎፔዝ ብትሰሩ ደስ ይለኛል 5 ዓመት ሙሉ ተከታታይ የኦሎምፒክ ወርቅ ያመጣውን ሰው ብታስታውሱት አሪፍነው የተግማማውን ትተን አልያም ሊማሩበት ይችላል ሀገር ስለ 42 ዓመቱ ነፃተጋይ ብትነግሩን ጥሩነው

  • @MusaShabedin
    @MusaShabedin Місяць тому

    ፍቅር ጥሩ ሰው

  • @wakjiratesfahun3682
    @wakjiratesfahun3682 Місяць тому

    Tebareku leb yemeneka new

  • @seifudinmahmud3197
    @seifudinmahmud3197 Місяць тому +1

    US has given $37,500 to the athletes who won Gold medal and about $22,000 for those who brought silver medal. Gemedo almost got $20,000. He should be ashamed.

  • @LuwamKidane-m5f
    @LuwamKidane-m5f Місяць тому

    👏👏👏

  • @TafeseEshetu-zr7cl
    @TafeseEshetu-zr7cl Місяць тому

    Man of the much man uuuuuu

  • @SherefaHussen-o5u
    @SherefaHussen-o5u Місяць тому

    ፍቅርናኤፍሬም አትፍረዱባቸዉ ምን እንደ ሚሰሩና ለምን እንደሚሰሩ አያቁም ምክንያቱም ሀገር በገንዘብ ስለተቀየረች ነዉ ::በነሱ ብዙ ታመናል ::

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому

    ጉድ ኤፊ ንጋትና ጉድ እያደር ይጠራል

  • @user-jl7vm4eo4x
    @user-jl7vm4eo4x Місяць тому

    ሁለቱ ምርጦች ትለያላችሁ ለእውነት ምታደርጉት ትግላችሁ ይቀጥል አንድ ቀን ፍሬ አፍርቶ እናየው ይሆናል

  • @BirukMechal
    @BirukMechal Місяць тому

    ENDENANTE JEGNA YABZALIN....EWNET TZEGEYALECH ENJI ATITEFAM..

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому +1

    እናንተው እርር ድብን አረጋችሁን እናንተው መልሳችሁ አንጀታችንን ቅቤ አጠጣችሁን የነ ነውር ጌጡ ወሬ ያቃጥል ነበር አሁን ግን ልንካስ ነው መሰል አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ

  • @MesayEndris
    @MesayEndris Місяць тому +1

    በጣም አዘነናል በአሰለጣኛ ገደᎉ ያረገዉ ነገር በጣም ጥሩ አሻራ አሰቀምጦ ሄዳል እነ ነዉር ጌጣ አህያ ጋር የዋለች ምን ትማራለች

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc Місяць тому

    ኤፊ ሁሉም አሰልጣኞቾ መፈተሽ አለባቸዉ ምድረ ስግብግብ ሁላ ስናከብራቸዉ እኮ አዋረዱን

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

    የሚገርመዉ ደግሞ መምህር ነበርኩ ሲል አለማፈሩ!! መምህር ማለት እኮ በመጀመሪያ የግንዛቤ ለዉጥ አምጥቶ እራሱን በለዉጥ ዉስጥ አድርጎ ትዉልድን ለዉጥ እንዲያመጣ ማድረግ እና ትዉልድን መቅረጽ ነዉ!ገመቾ ደደፎ እንኳን ትውልድ ሊቀርጽ ይቅርና እርሳስ እንኳ የሚቀርጽ ጭንቅላት የለዉም!!

  • @AmbayeHaile-qt8mf
    @AmbayeHaile-qt8mf Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @rashamidoonelove251
    @rashamidoonelove251 Місяць тому

    ያለን 2 ተቋም ነው አየር መንገዳችኝ እና አትሌቲክሱ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊታገል ይገባል

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому

    ፍቅር ኤፊ ቢሰማችሁ የመስማት አቅሙን ካገኘ በደንብ ይማርበታል ብዬ አስባለሁ በርቱ

  • @kassmersha8333
    @kassmersha8333 Місяць тому +1

    አንጀት አርስ እኮ ነክ ወራዳን ስታዋርድ

  • @hktube7623
    @hktube7623 Місяць тому

    be higi yiteyekulin

  • @BirukMechal
    @BirukMechal Місяць тому

    TILEYALACHU!!!

  • @ebenezerbelay9441
    @ebenezerbelay9441 Місяць тому

    yeseweye maseleten yelebetem tamrat tola

  • @Yminory
    @Yminory Місяць тому

    Hilufy 15 milen libela😂😂😂

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 Місяць тому +1

    😅😅

  • @Arrivo-tr6es
    @Arrivo-tr6es Місяць тому

    ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

  • @EphremGenepo
    @EphremGenepo Місяць тому

    🔞🇪🇹🍼

  • @AbrehamAbridh
    @AbrehamAbridh Місяць тому +1

    😂😂

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Місяць тому +1

    ኹሉም የሚኾነው በፍቅር ነው። የሀገር ፍቅር ከሌለው ሰው ምን ጠብቃችሁ ነው?
    በገመዶ ለምን ትፈርዳላችሁ??? አንድ ሰው አግቶ ዐሥር ሚሊዮን ብር በሚቀበሉበት ሀገር ገመዶ አንድ ተማሪ አግቶ ዐሥር ሚሊዮን ብር መቀበል ይችላል። ሀገር በፀረ ኢትዮጵያ እና በፀረ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ እየተመራች ምን እንዲኾን ፈልጋችሁ ነው ተወዳጆቹ ፍቅር እና ኤፍሬም።

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Місяць тому

    ውርደታም በለው ማነው እና እሱ ተመልሱዋል በቃ

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

    ገመዶ ደደፎ ገመድ አፍ፣መጀመሪም የመጣበትን እና ያደገበትን ህይወት የረሳ የዘነጋ ቀሽም እና የወረደ አቋም ያለዉ ሰዉ መሆኑንና ግልብ ባዶ እዉቀት የለሽ ክፍት አፍ ነው።

    • @abunu-ty5rv3vh9e
      @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

      ባጠቃላይ እንደ ገመዶ አይነት ገመድ አፎች ከፊት ሆነን ሀገርን እንምራ እኛን ብቻ ስሙን እኛ ያልነዉ ካልሆነ እያሉ ታሪክ ያላትን ዉድ እናት ሀገራችንን ወደ ፊት እንዳትራመድ ወደ ኋላ ሚጎትቷት!!!ልክ እንደ ሽመልስ አበዲሳ ሀገር አፍራሽ ክፍት ገመድ አፍ ወናፎች!

    • @abunu-ty5rv3vh9e
      @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

      የምንወዳት ክብርት ሚኒስትር ፕሬዝዳንት እናታችን ሳህለ ወርቅ ዘዉዴ እድሜና ጤናሽን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥል! እናት ምንም ትስጥህ ምን አክብረህ ዝቅ ብለህ አመስግነህ ነዉ መቀበል ያለብህ!እናትህ ሀገርህ ፣ዉበትህ፣ጌጥህ፣ሁሉ ነገርህ ናት።

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278 Місяць тому

    እናንተ አሰልጣኝ ነው ትሉታላችሁ እንጂ አሰልጣኝ አይደለም ለምን ብትሉኝ ማነው የምትሉትን ሰውዬ ስለ ማይከፈለ፣ኝ ትቼዋለሁ
    ሲል ብዙ ተማሪዎችን ላለ ማስተማር ከነገረኝ
    ይቅርታ አላለም በደብ ስሙት ሌላው አሸብር
    ነውረኛ

  • @mulugetameharianteneh144
    @mulugetameharianteneh144 Місяць тому

    ገመዶ ያሳመመንን እናንተ አከማችሁን። ገለቶማ

  • @gizachewworku8397
    @gizachewworku8397 Місяць тому

    ገመዶ ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ጠየቀ በዚህ ልክ መደጋገም የፈለጋችሁት ጀርባችሁ ላይ የጎጥ አጀንዳ ሥላዘላችሁ ነው ። ከገመዶ ትነሱና ድሮም ማለት ታክቲካችሁ ነው ።

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

    ባጠቃላይ እንደ ገመዶ አይነት ገመድ አፎች ከፊት ሆነን ሀገርን ካልመራን እያሉ፣እኛን ብቻ ስሙን እኛ ያልነዉ ካልሆነ በማለት ታሪክ ያላትን ዉድ እናት ሀገራችንን ወደ ፊት እንዳትራመድ ተብትበዉ ወደ ኋላ እየጎተቷት ይገኛል!!! ልክ እንደ ሽመልስ አብዲሳ ሀገር አፍራሽ ክፍት አፍ ወናፎች!።

    • @gizachewworku8397
      @gizachewworku8397 Місяць тому +1

      ዋናው ዓላማችሁ ብሔርን ማዋረድ መሆኑን አሣየከን አሁን እዚህ ጋ ሽመልስ ለምን አሥፈለገ ምቀኛ።

    • @abunu-ty5rv3vh9e
      @abunu-ty5rv3vh9e Місяць тому

      ህቡዕ ነህ፣አመለካከትህ የተመታ ነዉ፣አስተርጓሚ ያስፈልግሃል፣የመረዳት ችሎታህ ባዶ ዜሮ ነዉ

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Місяць тому

    ❤❤❤❤