Menzuma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • She Ababu yejebril wedaj ya Allah balemual

КОМЕНТАРІ • 58

  • @ገጠሬው-ኰ9ዸ
    @ገጠሬው-ኰ9ዸ 4 роки тому +3

    ሸህ አህመድ አባቡ ዴገር ያገራችንን ሸህ ስላሰማሀኝ ሽኩረን

  • @husseinmohammed5610
    @husseinmohammed5610 5 місяців тому +1

    الله مصلي على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @ibrahimalain9741
    @ibrahimalain9741 4 роки тому +2

    اللهم صل على محمد اللهم صلي على محمد اللهم صلي على محمد وعلى اله وصحبه وسلم

  • @yasirahmad8751
    @yasirahmad8751 5 років тому +5

    አይይይይይይይይይይይ ውስጤ ናችሁ ውዲ መሻይሆቻችን

  • @husseinmohammed5610
    @husseinmohammed5610 2 роки тому

    الله مصل عل محمد و على آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا ما شاء الله

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 5 років тому +2

    Mashallah
    Mashallah
    👏👏👏👏👏

  • @uae7588
    @uae7588 Рік тому

    አጀብ ያአሏህ ተጋጎቹ ያርገን

  • @ahmedworku1503
    @ahmedworku1503 5 років тому

    Allhumesole ala muhamede ye jibrel wedaj yeallh bale mol seyudu jemalu jemal

  • @zahrayousef4882
    @zahrayousef4882 4 роки тому +2

    አሜን።አሜን

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 5 років тому +4

    ሀየ ሀየ ሠይድ ጀማል ጀናል

  • @ዜድነኝ.መውልድ.ናፋቂዋ.መ

    ወየውወየው😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kedijamohamed8639
    @kedijamohamed8639 3 роки тому +1

    Alh yenzih mertoch ager lay mewelde yakoragh? Mashalh dessssssss sel

  • @رحمكماللهرحمةواسعةياشيخنا

    ወኔ ወኔ ወኔ ወኔ ደስ ሲል

    • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
      @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 5 років тому

      መዙማ በጣም ነው አመውደው ወየው ወየው 👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢

    • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ
      @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ 5 років тому

      @@አልሃምዱሊላሂረቢልአ-ጀ8ጰ👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓 አሚን ያረበል ❤❤❤❤❤❤አለሚንንን 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 4 роки тому +1

    አይይይይይይይይይ መገን መገን

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አቤት ለዛችሁ ያረብ እዲሜና ጤና ይስጥል አባቶቻችንን

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  4 роки тому

      አሚን

    • @salmal4562
      @salmal4562 4 роки тому

      አይ እህታለም ወደ አኼራ ከሄዱ አራት አሠት አለፋቸው ዱአ አድርጉላቸው አላህ በነዚህ ይሁንበት እስቲ እኛማ ኢንተርኔት ላይ ተዘፍዝፈን መሠዳደብጅ ምን እናውቃለን ሸህ አህመድ አባቡ አላህ ይዘንለዎት ደግ ሠው ነበሩ

  • @ነኝያረህማንባሪያያሀቢቢየ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይይይይይ

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 5 років тому +9

    ወይኔ ይህንንን ሀድራስወደው አይይይይይይይይይይኝ

  • @sadajamal9026
    @sadajamal9026 4 роки тому +1

    ወላሂ ይህን ሀድራ ስወደው አለኝ ደግሞ

  • @salmal4562
    @salmal4562 4 роки тому +2

    አይ ዱኒያ አላህ ይርሀማቸው

  • @kamilkamil5021
    @kamilkamil5021 5 років тому +2

    masha allah

  • @awel1981
    @awel1981 4 роки тому +1

    😍😍😍😍

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 4 роки тому +2

    ዎይኔኔኔኔኔኔኔኔ ደስትሉ

  • @esaking9360
    @esaking9360 4 роки тому +1

    Betam lik

  • @nesredinkassim7214
    @nesredinkassim7214 4 роки тому +2

    esekesekeseke........ ohohye

  • @بلالعبدالحبشي
    @بلالعبدالحبشي 5 років тому +2

    حي حي

  • @ሰያውነኝየመውሊድናፍቂ

    ኸየ ኸየ ኸየ ኸየ ኸየ ኸየ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ወየው ወየው ወየው

  • @msatyghuug7378
    @msatyghuug7378 5 років тому +1

    ماشاالاح

    • @eethaeetha6415
      @eethaeetha6415 4 роки тому

      አዎምታአቦአናተውመጄንአቦ

  • @gizachewmeketa9183
    @gizachewmeketa9183 4 роки тому +1

    #

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 роки тому +2

    በዋሳ ግን ብትልኩል ወይም የሚወረዲላችአውረዳችሁብትልኩል

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  4 роки тому

      +251933577730 የዋትሳፕ ስልክ

    • @zzandh9487
      @zzandh9487 4 роки тому +1

      @@oldMenzuma መርሀባ

  • @MohamedAlhbashy
    @MohamedAlhbashy 6 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @zewraseid9248
    @zewraseid9248 5 років тому +1

    ማሻአላህ

  • @mustafahussain7232
    @mustafahussain7232 Рік тому +1

    Ll

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому +1

    🤙

  • @kedirrayarauma7445
    @kedirrayarauma7445 5 років тому +1

    ወየው ወየው አይይይ ልቤ አዘነብኝ መገን ደጋጎች

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  5 років тому

      ወንድሜ
      ምነው አዘነብህ ?

    • @kedirrayarauma7445
      @kedirrayarauma7445 5 років тому +2

      @@oldMenzumaአረ ሙሀባው ልቤን ነክቶኝ ነው ወንድምዋ ያለፉትን የሙሀባ ሠዎች እነዚህንና መሠሎቻቸውን የሀድራው የመንዙማው ንጉሥ የነበሩትን ሙሂቦች ሸሆቾች አሥታውሸ ነው
      የኛ ያሁኑ ዘመንኮ ያሥለቅሣል ወንድሜ ምነው አያሥለቅሥ እነዚህን የመሠለ የነቢ ወጃጆች ሦለሏህ አለይሂ ወሠለም ተረሥተው ተንቀው ዲኑ በወሀቢያ ሢበረዝ
      በረካ አሏህ ያድርግልኝ የሙሀባን ሠዎች በሙሉ ከሀድራውም ላካፈልከነ ወንድማችን ባረከሏሁ ፊኩም ብያለሁ

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  5 років тому +2

      አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው እኛም ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን

    • @kedirrayarauma7445
      @kedirrayarauma7445 5 років тому

      @@oldMenzuma አሚን አሚን አሏህ ያጣቅመን ወንድምዋ ግን የሌሎችንም መንዙማ ሀድራ ላኩልን የማሾቹን በሙሉ የነ ሸክ ሠይድ ሀጅን የነ ሙጃሂዱን የነ ሸክ የጁንና የሸህ ወረባቦ እንዲሁም በነ ሸኽ ራያ ናቆ ያለውን መንዙማና ሀድራ አሥተዋውቁን ካሤታቸው ብቻ በሀገር ቤት እንዳለ ነው የማቀው ያብዛኛዎቹ በዩቱብ የለም አልተለቀቀም እኔ ውጭ ሥለሆንኩ ብዙ ደከምኩ ዩቱብ ላይ ግን ላገኘው አልቻልኩም

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  5 років тому +2

      ኢንሻአላህ በተቻለ መጠን ያልካቸውን እና ቆየት ያሉትን እንልካለን

  • @oldMenzuma
    @oldMenzuma  5 років тому +5

    @ethiomenzuma

    • @halimahussan9375
      @halimahussan9375 5 років тому +1

      ethio መንዙማ ባረከሏህ ፊኩም ሌሎቹንም ቆየት ያሉ ሐድራዎችን ጫኑልን በርቱ

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  5 років тому

      ኢንሻአላህ እንልካለን

    • @zubeyidahmuhammad9046
      @zubeyidahmuhammad9046 4 роки тому

      ethio መንዙማ 😭❤️🙏🙏🙏

    • @zubeyidahmuhammad9046
      @zubeyidahmuhammad9046 4 роки тому

      ethio መንዙማ OhDo you🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohamedseid2869
    @mohamedseid2869 5 років тому +1

    We low.nafeqgn