በትንሽ ገንዘብ ትርፋማ የሚደርጉ ስራዋች ፡ቀላልና ውጤታማ የሚደርጉ ስራዎች፡small work and more profit ,small busniss

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Small business,esy work and more profite ,ቀላልና አዋጭ የሆኑ ስራዎች በኢትዮጵያ,high profiteble business, top 8 profiteble business work in ethiopia,8 ትርፋማ የሆኑ ስራዋች በኢትዮጵያ፡

КОМЕНТАРІ • 74

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 роки тому +9

    በርቱ እንዴት ማደርገ እንደምንችል ለእኛ ውጭ ላለነው አሰራሩን ጥሩ አማካሪዎችን ብታስተዋውቁን ጥሩ ነው በርቱ 👍🏾😊

  • @TadeleMunuy
    @TadeleMunuy Рік тому

    ቆንጆ ነው እድል አይነት ሀሳብ ቀጥይበት

  • @Hamza-Ali_
    @Hamza-Ali_ 2 роки тому +18

    የህንፃ መሳሪያ ሱቅ በቀላል ሳንቲም የሚታሰብ አይደለም

  • @yirmednigusie181
    @yirmednigusie181 2 роки тому +2

    wow best business idea i try

  • @samrawittsedeke4058
    @samrawittsedeke4058 2 роки тому +2

    Btm Arif idea nw betchemrim men yahel capital serawen lemjemr yaseflgewal tiyalesh ????

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa4272 3 роки тому +4

    Thanks! Great information

  • @whsbbabwb39
    @whsbbabwb39 Рік тому

    ዋውውአረፍነው ብርታ❤❤❤❤❤አናመሰግነለን

  • @justpositive8270
    @justpositive8270 Рік тому

    Selam thanks fo ur information ye leselasa makefafeya lejemr beye beat west honebgh ena yawatal wey plsss info

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 роки тому +7

    ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 роки тому +1

    ሰላም ለናቴ ይሁን የአገር ልጆኝ ተባረኩ ፭ተኛ የነ ስራ ነዉ

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri6955 2 роки тому +4

    በእውነት በጣም የተባረክሸ ነሸ አላህ እውቀትን ይጨምርልሸ

  • @MukhtarAbufaruk
    @MukhtarAbufaruk 2 місяці тому +1

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @fatumahussen9240
    @fatumahussen9240 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ቀጥይበት

  • @ethioadistube4704
    @ethioadistube4704 2 роки тому +1

    Wow betam arif naw inamesginalen

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 5 місяців тому

    ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @ayalewdesta858
    @ayalewdesta858 2 роки тому +1

    የፐላስቲክ ማሸግያ ማሽኖች እና የላርጎ ክዳኖች ለማምረት የሚያስችል ማሽን ማግኜት ይቻላል ወይ

  • @ErmiasNurye
    @ErmiasNurye Місяць тому

    ጥሩ

  • @esmaelhayru4688
    @esmaelhayru4688 2 роки тому +4

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 2 роки тому +1

    Great

  • @kiduebrahim9772
    @kiduebrahim9772 2 роки тому +1

    Mrt advice new

  • @ermiasbiza6468
    @ermiasbiza6468 Рік тому

    ለእያንዳንዱ ምን ያህል በጀት እንደሚያስፈልገውም በዛው ብትገልፁልን

  • @yosephgosaye6319
    @yosephgosaye6319 2 роки тому +1

    Konjo Thank You

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 2 роки тому +1

    አገራችን,ሠላም,ያድረገው

  • @zerituabadi6815
    @zerituabadi6815 2 роки тому +1

    ልጆቿን እያሳደገች የምትሰራው ስራስ ሀሳብ ስጭን

    • @abuarietube1248
      @abuarietube1248  2 роки тому

      እሽ Z ,ልጆቹ ስንት አመታቸው ነው

  • @sule6326
    @sule6326 2 роки тому +1

    wow tnx

  • @MohamedsaydEliyase
    @MohamedsaydEliyase 3 місяці тому +1

    እኔ መይሙና እባለለሁ በትንሽ ብር መስራት እፈልጋለሁ

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i Рік тому

    ምና ሀይል ብር ለእያንዳንዱ እንዴምያሰፈልግ ብትገልጡ አርፍ ነበረ

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 роки тому +2

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ላይክ

  • @surafelhailu3685
    @surafelhailu3685 Рік тому

    8 ተኛ ተራ ቁጥር የት ነው መሰልጠን የምንችለው

  • @DagneEnyaw
    @DagneEnyaw 2 місяці тому

    የት አገር ነውየለህ

  • @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ
    @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን😍

  • @BamlakEndLe
    @BamlakEndLe 10 місяців тому

    የት ነው የሚገኘው

  • @habtamuaschalew8845
    @habtamuaschalew8845 2 роки тому +1

    thesis website is sure?

  • @CitiHasen
    @CitiHasen 3 місяці тому

    Beyet akebabiy tgenalacu lemesrat fkadena nen demozus snt newu ihtea

  • @MengsteAbenehAbate
    @MengsteAbenehAbate Рік тому

    ማንኛውንም ስራ መስራ አፈልጋለሁ?

  • @tsegayekebede-rn5hl
    @tsegayekebede-rn5hl Рік тому

    እኔ የዛይት ፓብርካ አ.ማ መክፈት እፈልጋለሁ አዋጪ አይደለም ማለት ነው ወይ

  • @hamyhamy5558
    @hamyhamy5558 2 роки тому +2

    ግን ማንበብ ለማይችሉ በድምጽ ቢታገዝ

    • @mubarekm.h7187
      @mubarekm.h7187 2 роки тому

      ማንበብ ካልቻለ ምን ያረግለታል

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 Рік тому

    ሠላም ለዘህቤት

  • @TarefashionDesign
    @TarefashionDesign 5 місяців тому

    ❤👌👌👌

  • @ShanbalAbaba
    @ShanbalAbaba 7 місяців тому

    ሽሮ ቤትስ

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 роки тому +1

    በድምፅ ቢሆኖ ዋጋውንም ብትነግሪን

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 2 роки тому

    ደሰ የሚል ኢንፎርሜሸን ነው በግል ማውራት ይቻላል?

  • @hamyhamy5558
    @hamyhamy5558 2 роки тому

    ዋው

  • @amakecተ
    @amakecተ 2 роки тому +1

    ዋጋዉንም በዝርዝር ብታሰቀምጭው አሬፈ ነበር

  • @zedotube5662
    @zedotube5662 2 роки тому

    Inidegagef wegen

  • @GebrehiwetGebretsadkan
    @GebrehiwetGebretsadkan 2 місяці тому

    ወድያው ሳብስክራይብ ይመቻቹ

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 2 роки тому +1

    I need to talk to you please,

  • @seetealswan9446
    @seetealswan9446 2 роки тому +1

    You have mistakes ;, Internet might be ok

  • @ethiohani955
    @ethiohani955 2 роки тому

    Er badimt semtenim begeban

  • @ljibilalyoutube8961
    @ljibilalyoutube8961 2 роки тому

    መልስሽ እ ህት

    • @abuarietube1248
      @abuarietube1248  2 роки тому

      ይቅርታ አላየሁትም ፡ምን ነበር የጠየቅሽን ጓደኛየ

  • @kedirabdu2927
    @kedirabdu2927 2 роки тому +1

    ለእናንተ ትንሽ ገንዘብ ማለት ስንት ነው እስካሁን ከጠቀሳችሁት 8 ተኛው ብቻ ነው በትንሽ ገንዘብ መስራት የሚቻለው

  • @masrewukro5744
    @masrewukro5744 2 роки тому +1

    እና ይሄ ነው በትንሽ ብር ሚሰራው

    • @abuarietube1248
      @abuarietube1248  2 роки тому

      ክክክክ ካሉት ላንተ የሚመጥነውን መውሰድ ጥሩ ነው፡ ያው ስራ ሲሰራ ከትንሽ መነሳት መሰረት ያሲዛል

  • @ljibilalyoutube8961
    @ljibilalyoutube8961 2 роки тому +1

    ውዶች ስውዳችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ

    • @abuarietube1248
      @abuarietube1248  2 роки тому

      እኔ አደረኩልሽ

    • @KalbaUae-qc9lc
      @KalbaUae-qc9lc 5 місяців тому

      @@abuarietube1248 እህቴ እፃመሳሪያ ስንት ብር ያስፈልጋል

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 5 місяців тому

    not researched well!..

  • @eviy2484
    @eviy2484 2 роки тому

    50000

  • @enemewonde
    @enemewonde Рік тому +1

    በጣም ትገርማለህ አሁን አንተ የአቀረብከው ሁሉም ስምንቱ ማለት ነው ምን እያልክ ነው ይሄ እኮ በጣም በበዙ ካፒታል የሚጀመር ነው እንዴ ዝምብለህ ነው ወሬኛ ነው

  • @ShanbalAbaba
    @ShanbalAbaba 7 місяців тому

    ሸቀጣሸቀጥስ

  • @BrhaneGebreezgiher
    @BrhaneGebreezgiher 6 місяців тому

    ዋው