Ethiopia: ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአ.አ ስለተመለሱት መሬቶች ያደረገዉ ቅኔ አዘል ንግግር!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @ጉዱካሳዳምጤ
    @ጉዱካሳዳምጤ 6 років тому +74

    በጣም ትክክል ዲያቆን ዳንኤል ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለው።

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    የኔ ውድ መምህሬ ዳቆን ዳንኤል ክብረት እግዝአብሄር ይጠብቅህ እውነት ስለምትናገር ጠላትህ ብዙ ነው መቸም እዚህ ሀገር እውነት ተናገሪ አይወደድም እሱ ይጠብቅህ የቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 років тому

      ትክክል ። እግዚር የጭከነብንም በክፍታችን የተነሳ ነው አበሻ ምቀኛ ተሳዳቤ ተንኩለኛ ነው
      የህውሀት ተንኩ ብቻ ነው ከ አበሻ ተንኩል የሚበልጠው የነሱ ለየት ያለ ነው።

  • @ፍቅርይስጠን-ሸ5ኸ
    @ፍቅርይስጠን-ሸ5ኸ 6 років тому

    ዲያቆን ዳንኤል እድሜና ጤና ይስጥህ ሁልጌዜ የምትሰጠው አስተያየት ትክክለኝ ነው

  • @meseretfereja3426
    @meseretfereja3426 6 років тому +3

    በእውነት ዳ/ቆ ዳንኤል አድናቂህ ነኝ አስተሳስብህ

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 6 років тому +21

    እውነት ነው ዲያቆን ዳንኤል
    ተባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 років тому +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዲያቆን ዳንኤል ።

  • @waelwael7769
    @waelwael7769 6 років тому +14

    😃😃😃😄😄እውነትህን ነው የእኔ ጌታ ስወድህ እኮ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @daloldalol1729
    @daloldalol1729 6 років тому +24

    Thank you Daniel

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 6 років тому +8

    ዳኒ እናመሰግናለን ። የህዝብ ማረፊያ ፓርክ በጣም በጣም ያስፈልገናል።

  • @ethiopiaeritrealove9945
    @ethiopiaeritrealove9945 6 років тому +18

    እድሜ ይስጥህ ትክክል ብለሀል።

  • @eyasumuluneh2052
    @eyasumuluneh2052 6 років тому

    ዲያቆን ዳንኤል ሁሌም ድንቅነህ የሚገርመው አብዛኛው መሬቶች የተያዙት በጥቂት ሰወች መሆኑ የቤት ኪራይ እንዲንር ሁኗል ኗሪው ድህነት ላይ ወድቋል

  • @neimaneima1156
    @neimaneima1156 6 років тому

    ዳቆን ዳንኤል በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @toptell50
    @toptell50 6 років тому

    ዲያቆን ዳንኤል ባርክ አስተዋይ ሰው በርቱ ከጎናቹ ነን

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 6 років тому +9

    dn Daniel yene mirt thank you so much

  • @bezayegirma4542
    @bezayegirma4542 6 років тому +1

    Hulam besemak Lena Addis neki...erejem edma Ena Tena chmiro yestek🙏🙏🙏

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 6 років тому +2

    I was hoping for you DIAKON DANIEL to work with D.Rabey, so happy to see you both in North America. Since our P.M is smart enough to go out of his way unlike any poitiance we ever see befor to get every one and most of all people like you who think a head. I support you by any means and ETHIOPIA needs people like you to work especially in restructuring our youth more than ever..
    May God bless

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 6 років тому

    ትክክል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ግን ሁሌ ትገርመኛለህ የምታወራቸው ቅኔ ደስ ይላሉ በርታ ወንድም

  • @gracechannel6966
    @gracechannel6966 6 років тому

    Wow wonderful observation and analysis!!!

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 5 років тому

    እኔ የሚገርመኝ እንደ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ባሉበት ዘመን እንደዚህ ከንቱ መሆናችን...

  • @marthaabebe9042
    @marthaabebe9042 6 років тому

    ልክ ነህ ዲያቆን፤ በመፍረሱ ምክንያት “ጎሽ ይሄ እኔ በመነሳቴ ይሄ ተሠርቷል ብለው ቢያመሰግኑ” ብለህ ያልከው፤ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እንዳልከው መሬት ተነስቶ መሄድ ቢችል ኖሮ ገደሉ ከመብዛቱ የተነሳ ሰው ሁሉ ገደል ውስጥ እየገባ ይሞት ነበር፤ ቡልጋሪያ አካባቢ የፈረሰ ጊዜ የነበረን እንባ ያየ! ዋ!!!! በጣም ያሳዝን ነበር፤ ሌላው ቀርቶ ዕቃቸውን እንኳን በሥርዓት እንዲያወጡ ጊዜ አልሰጧቸውም ነበር፤ ውጡ ሲባሉ የልጆች ት/ቤት ሊዘጋ 2 ወር ተኩል ይቀረው ነበርና ከት/ቤታቸው ሁሉ ተፈናቅለው ሩቅ ቦታ እንዲኖሩ ነው የተደረገው፤ ዛሬ ደግሞ እስቲ ቀን መጥቷል፤ አደራ ዲያቆን ከዚህ በኋላም በምንም አይነት ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል፤ ተናገር!!!!!

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 6 років тому +5

    ወይኔ ኣንተ ሰው እንዴት ኣንጀቴን እንደምታርሰው ምንም ማለት ኣልችልም ግን በሄድክበት ሁሉ ኣላህ ይከተልህ! !!

  • @martakalou3807
    @martakalou3807 6 років тому

    ዲያቆን ዳንኤል እውነት እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigsetbaba8418
    @tigsetbaba8418 5 років тому

    ያንተን አይነት ያብዛልን ዳቆን ዳንኤል

  • @engochatube568
    @engochatube568 6 років тому

    ምርጥ ሰው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

  • @martakalou3807
    @martakalou3807 6 років тому

    የከተማው ከንቲባ እናመሰግናለን

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 років тому

    ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 6 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እውነት ብለሃል ወደ ትውልድ ሰፈሬ መመለስ እፈልጋለው

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    Betam harif nw hasabachihun egzabher yasacalachihu

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ

    ተባረክ ንገርልኝ ባለሥልጣኖቺ የቀን ጂብ ናቸው ፈረሀእግዛብሂር የላቸውም

  • @fcjjnfmkhx9271
    @fcjjnfmkhx9271 6 років тому

    Shokaka asmesaye

  • @kaleabgebremeskel8692
    @kaleabgebremeskel8692 5 років тому

    ልክ ነህ ተባረክ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 6 років тому +2

    በጣም ትክክል ነው በአሁኑ ሰአት ከመሀል ወደዳር የተወረወሩት ያሉት ቤተሰቦቻችን በሰው ናፍቆትና ተበታትነው የሚያያቸው ሰው እንኳን የለም የሞራል ውድቀት ደርሶባቸዋል ወይ ቦታው አልተሰራበት የቆሻሻ መጠያ ሁኑዋል ።

  • @nati7485
    @nati7485 6 років тому

    ባትክክል.ዳንዬ

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 6 років тому +11

    እዉነት ነዉ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      እውነት ነው ሊታስብ ይገባል ቦታ ያስፍልጋል ደም አገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው።

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      እባካችሁ። አንድ መናፈሻ ውሀ ስው ራሽ ያለው ባህር አድርጋችሁ ብትጠቀሚ ላገሪቱም ገቢ ነበር

    • @moab3336
      @moab3336 6 років тому

      Ante neftenja , zeregna anten belo ye yesheger lej. Ante ye tewhdo ashebari neh

  • @tinakuids4898
    @tinakuids4898 6 років тому +3

    Thanks you 😍😍😍😍😘

  • @adeesadees7247
    @adeesadees7247 6 років тому

    አድናቂህ ነኝ ዳንኤል ክብረት

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም መሬት እንደ እቃ ቢያዝ እነ ጀዋር መሥደውት ነበር😀😀😀😀😀😀😀 ዋው ዳኒ👍👍👍👍👍

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 років тому +6

    ልክ ነህ ፈጣሪን የሚያውቅ እርግማንን ይፈራ ነበር ግን ሁሉም መሪ ፓጋን ነበር

  • @faditube2674
    @faditube2674 6 років тому +34

    እስቲ ለካንቲባው ንገሩልኝ እንደሁ 200 ካሬ መሬት ለመግዘት እድሜ በስደት አለቀ እስቲ ስጡኝ

  • @wudunega4021
    @wudunega4021 5 років тому

    እዉነት ነዉ መሬት በተለያየ ምክኒያት ከቦታዉ ተነስቶእንደ ዳቦ ተቆርሳ ባትሄድም አሁንምየሚየዙባት ዉስኖችናቸዉ ፡፡ሰዉ መሬት ላይ ያለዉ በገደብ ነዉ፡፡መንገድ አልተከለከለዉም ስለዚህም እየሄደ ሲደክመዉም እያዚያዉ መንገድ ላይ እየተኛ መኖር ይችላል፡፡ ይህ የሆነዉ መሬት እንደዳቦ ተቆርሳ ባለመወሰዷነዉ፡፡ ዳቆን ዳንኤል

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому

    በጣም ትክክል ነው

  • @sossinadinku3558
    @sossinadinku3558 6 років тому

    እዬብ ድህና ከርመሃል? እስቲ የዳንኤል ክብረትን ኢትዮጵያ 40 ቀን ላይ ናት የሚል የጽሁፉን ሊንክ እንደተለመደው ላክልኝ። ከምስጋና ጋር። መልካም ጊዜ

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 років тому

    ዳቆን ቢኒ ንባብን ጋብዥየሀለሁ ስለ እስልምና ለማወቅ ሞክር ታውቃለህ ጥሩ ሠው ነህና ወደ ትክክለኛው ኢስላም አላህ ይምራህ

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 6 років тому

    You are right long live

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Ewnet New Agertwa Be Yesew Enba Fetri Fit Dersoal Ergman Alebat Yehew Eyayenew New.

  • @hailtessema630
    @hailtessema630 6 років тому

    በትክክል ባዶ ቦታዎች ያስፈልጉናል፡፡ ወክ አርገን ማክያቶ ካልጠጣን የምናርፍበት ቦታ የለም

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 6 років тому

    Yaletemare,sewe ,yaltemaru Listner 😎Sakubecha

  • @tinalees1377
    @tinalees1377 6 років тому

    Afer yebluna

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 6 років тому

    የህዝብ ልጅ መሆን እንዲህ ነው አገልጋነትህን ብዛልህ

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 6 років тому

    ቅመማችን እናመሰግኖታለን

  • @fikerkana
    @fikerkana 6 років тому

    siwedih😍😍

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 6 років тому +2

    Tikiklil bilehal 👍🏾👍🏾

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 6 років тому +4

    ኘሊስ አትሳቁ ቁምነገር ነው የሚወራው ብዞቻችን በዚህ ነገር ተጎድተናል!!!

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Welcome

  • @tdaelechjaber2849
    @tdaelechjaber2849 6 років тому +3

    እውነት ነዉ

  • @frehiwotamanwel4299
    @frehiwotamanwel4299 6 років тому

    Very true...

  • @assayebulti9685
    @assayebulti9685 6 років тому

    Great

  • @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ

    እዉነት ነዉ የመሬቱክክክክክክክ

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 років тому

    እውነት ነው ግፍ አለ ከቦታቸው ተፈናቅለው ደና ቤት እንካን አልተሰጣቸውም

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 6 років тому

    እድሜ ለወያኔ እዬ ሁሉ የነሱ ስራ ነው እግዚአብሔር አብይን በማአምጣቱ ብዙ ነገር አየን

  • @messiabraham4313
    @messiabraham4313 6 років тому +7

    Min ale hulum endante asteway bihon

  • @benyamseyoum8904
    @benyamseyoum8904 6 років тому

    ነገር ግን ተመልሶ የሚሰጥበት መንገድ ከመውረሱ በላይ ሊታሰብበት ይገባል

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 6 років тому

    እውነት ምን ትመስል ይሆን መች አጣው የሰውን ልብ ፈጣሪ የገብጋባ መንፈስ ክፍሐሃገር ሄድኩና ከተማውን ሳየው እንደስሙ አልሆን አለኝና ጠየኩ ምንሆና ነው ከተማዋ ያላደገችው ስል አንዷ መለሰችልኝየጠገበው ሲሄድ ያልጠገበ ሲመጣ እሱ እስኪጠግብ እንዴት ትደግ አለችኝ መች ነው የሚጠግቡት ይሆን ?

  • @meseretfereja3426
    @meseretfereja3426 6 років тому

    አረብ አገር ላለን ልጆች ይሰጠን

  • @حسينالكندي-ث6ه
    @حسينالكندي-ث6ه 6 років тому +2

    እር ባካቸሁ ለእኛም አርብ አገር ለአለነው ይሠጠን

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 років тому

      እኛ ሰርተን እንገዛለን ስንቱ መስራት ያልቻለ በጎዳነ የሚሰቃይ አለ ለእነሱ ይሰጥ

  • @wisdomiscalling6693
    @wisdomiscalling6693 6 років тому +2

    It's HEARTBREAKING! Let everyone who has involved in these schemes God FORGIVE them and their children and children's children because God is a God of JUDGMENT! I hope they understand that they're passing a CURSE to their descendants. They may thought that they'd outsmarted God but God in His own timing, will answer the agony of his children and judge the crooks. Thank you all of you for the price you're paying and bringing justice to the poor! May the God who is RIGHTEOUS and JUST bless you and keep you! Keep up the good fight!!!!!!!

  • @Realestatereviewsethiopia
    @Realestatereviewsethiopia 6 років тому +4

    Dani Man 1gnaaaaa

  • @temesgendemelash7089
    @temesgendemelash7089 6 років тому

    አዎ ልክ ብለሃል መሬት እቃ ቢሆን መቀሌ ጉልት ላይ ይቸበቸብ ነበር

  • @tinalees1377
    @tinalees1377 6 років тому

    Tkekle

  • @selam8844
    @selam8844 6 років тому +2

    It is True

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 6 років тому

    Waww anbesa

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 6 років тому

    Betikikil Tebark

  • @sofiabalkere
    @sofiabalkere 6 років тому +2

    አዲስንማ አድገንባት ታፍነን መኖር እንድንጠላባት ኮረጉን ቆዩ አንተ የተናገርከው እውነት እውነቷ ነው Thnk you

  • @አናንያላንተአብ
    @አናንያላንተአብ 6 років тому +2

    👌👌👌👊👊👊

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 6 років тому +1

    egziabher yibrk daneal enem endza new yalkut gef kbad new egziabher embachiwn tmlkto new yigrmal

  • @አማረውዱ
    @አማረውዱ 6 років тому

    የዳቆን ጡሩነው

  • @meseretzewde5559
    @meseretzewde5559 6 років тому

    Ye hulm ewnet yemhonew ke DR Abiy gar senramed new bertu

  • @belaymersha7218
    @belaymersha7218 6 років тому +1

    ልክ ነህ ዳኮቆን እንኩን ስፖርት መስሪያ መሞቻ አጥተን መስቀል አደባባይ እየሄድን እንሞታለን

  • @hananlozli7704
    @hananlozli7704 6 років тому +1

    በትክክል kkkk

  • @kongettekle4429
    @kongettekle4429 6 років тому

    እውንት ነው ትክክል ብለሀል ዳቄን ዳንኤል ።

  • @chuchumesfin8154
    @chuchumesfin8154 6 років тому +2

    Edima ena tana yisitik ......

  • @sisaymaru2140
    @sisaymaru2140 6 років тому +2

    Sorry Daniel land is not given for Hospital construction. Please note that there is a hospital under threat of demolition for the sake of LIMAT.

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 6 років тому

    Nurln, "YEHAGER HABT" neh.

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 4 роки тому

    ኪኪኪ ትክክል ነው እነ ጀዌ ከበቡሽ ይዘዋት ይሄዱ ነበር

  • @mulyeteshama5093
    @mulyeteshama5093 6 років тому +1

    Thank you for your more like

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 6 років тому +3

    ፒያሳ ያለው ቦታ ግን ፓርክ ነው መሆን ነው ያለበት

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 6 років тому

    ዳንኤል አሳከኝ ጥሩ ገልፀአል

  • @Habesha28
    @Habesha28 6 років тому

    Thanks Dan! We were pushed to leave our property by some derg soldiers after that in eprdf by some who are corrupted ppl. We couldn’t even do anything to reclaim in court bcs corrupted judicial system. How is it possible to believe this country accept rule of law???

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 6 років тому

    we need park every neborhod

  • @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ

    እስቲ ለስደተኞች ቦታ ይስጠን እኔ ግን መቼም የማይርሳኝ ወያኔ ያቅመ ደካማዎችን ቤት አፍርሶ እንደገና ቆርቆሮን እና ሚስማሩን እንጨቱን ለቃቅመው መውስዱን አርሳም አሁን ግን ይመስገን ፍጣሬ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Kemitaters Menafesha Zaf Atekilt Bitekelbet Yeshalal Endet Endemiyastela

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    ትክክል ነው የምትሄድ ብትሆን ኖሮ አዲሥ አበባ ይሄነየ ቄሮ ነበር መገኛዋ ክክክ

    • @faithmoore7486
      @faithmoore7486 6 років тому

      Mekele nuber enji

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 років тому

      ቄሮ ደግሞ እዝ ምን አመጣህ እንከፍ
      የተዘረፈም ከቆሮ መስሎኝ

    • @habtamutsegaye551
      @habtamutsegaye551 5 років тому

      Sijemer Mertu/ Addis Ababa Yekero mehonun atawukum ..

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 6 років тому

    ዲያቆን ዳንኤል ይናገራል ከልቡ 😃😃😂 እናመሰግናለን

  • @teketelfonkamo5414
    @teketelfonkamo5414 6 років тому +10

    እውነት ነው ተጠያቂው ወያኔ ነው ትክክል

  • @jonimelaku9662
    @jonimelaku9662 6 років тому +1

    በከተማዋ ላይ ባሉ ሁሉም ቀበሌዎች የነበሩት የወጣቶች የእግር ኳስ መጫወቻና የአካል ብቃት መስርያ ሜዳዎች በሙሉ ተወስደዋል...ለሚያድጉ ልጆች እንኳን ሀዘኔታ አልነበረም...

  • @mahletbekele8727
    @mahletbekele8727 6 років тому

    it is very interesting!! Please watch the film that was shown on ETHIOPIAN and KORIYAN WEEK at centurymall on 30th of Sep.2018. You will get very interesting and use full information. The title of the film is "talking architect" Please Diakon Daneal Kibret, Watch this film.

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 років тому

    ክክክክክክክ ትክክል ተይዞ መሄድ ብቻል መቀሌ ነበር የሚጠራቀመዉ

  • @lagaxaffolej5586
    @lagaxaffolej5586 6 років тому +1

    finfine capital sety oromo

  • @isase2280
    @isase2280 6 років тому +1

    መንፈሳዊ ስብከት ስትሰብክ ስታስተምር ያምርብሃል። ፖለቲካ ለሌቦቹ ብተው ይሻላል።

  • @danielgobena4959
    @danielgobena4959 6 років тому

    Ethiopia news