🔴 "ጠበል እና ጠንቋይ ምን አገናኛቸው?" | ልማድ እና ክርስትና |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 361

  • @MolloMolo2024-d9d
    @MolloMolo2024-d9d 16 днів тому +1

    Kale hiywot yasemalin memihir edima ketena yadililin

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእውነት ከእርጋታ ጋር ነው ሚያስተምሩን ሚመልሱልን እናመሰግናለን
    ቀዲል ሚዲያ ሸር አድርጉ በጣም እናመሰግናለን 😊❤

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 12 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይርዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +151

    ላይክ እያረጋቹ ለምን አታዳምጡም ግን በአዛኝትዋ አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድ ምእመንን እንዲያዳምጥ( እንዲድን እመነቱን እንዲያጠነክር ይረዳልና ይህ ደሞ ደስታ ነው) አድርጉ👍👈

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen Рік тому +5

      Yenem yehulgize tyakeyen new adamto zm bilo mewtat lesew alemadares nfget new

    • @sadfgsdfg5853
      @sadfgsdfg5853 Рік тому +1

      ትክክል ላይክ አርጉ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Рік тому +4

      በትክክል ኦርቶዶክሳውያን የትነን😢😢😢😢😢??????

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 Рік тому +2

      @mhirt Weda 💜🌺❤️🥰😊

    • @mariyam..enate21
      @mariyam..enate21 Рік тому +2

      ✅ትክክል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 10 місяців тому +5

    አቤት:ምግበነውለነብሴ:ረጅምእድሜ:ይሥጥልን:በተለይ:አረብቤት:ላለነው:መፅናኛ:ሥለሆኑን:እናመሰግናለን

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 10 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች በዚህ ሚድያ እያወቅሁ ነው❤እኔስ ከቱ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 Рік тому +10

    ግሩም ነው መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Рік тому +10

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን✝️

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ለመናገር ልማድ እና ክርሰትና እጅግ አሰተማሪ የሆነ ፕሮግራም እኔ ብዙ ነገሪን ቀይሪበታለሁ ለልጆቼም እያሳወኩ ትልቁ ልጄ 11 አመቱ ነው ልማድና ክርሰትናን አብርን እናዳምጣለን ችግር ያለው አይመሰለኝ ካለው ቢብራራ ደሰ ይለኛል።በርቱልን እንዳይቋርጥ እንጠብቃለን

  • @zarahtegetese6062
    @zarahtegetese6062 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 10 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምንልን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 30.60.100 የምናፈራ ያድርገን አምላካችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቾን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alamalam-ky4ie
    @Alamalam-ky4ie 5 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 3 місяці тому

    የኔ ሚስት የግርማ ጠንቃይ ካዳሚ ነች ፀሎት አድርጉልኝ

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 Рік тому +6

    ይህን ነበር ለዘመናት ስናፍቅ የነበረው በንጹህ ብርጭቆ ከንጹህ ምንጭ ንጹህ የህይወት ውሃ መጠጣት!!
    " ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። "
    (ትንቢተ ሚልክያስ 4:2)

  • @GenateEthioia
    @GenateEthioia Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንየአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን፫

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 8 місяців тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 6 місяців тому

    ቃል ህይዉት ያሣማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይል በጣም ግለፅ አድርገው አስተምረውና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር እድሁም ወድማችን ዲ/ን ቀዳሚፀጋ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 10 місяців тому +1

    መምህራችን ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትያሰማልን❤

  • @selamethio-hk6pe
    @selamethio-hk6pe Рік тому +9

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 11 місяців тому +14

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው በረከቱን ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100.የማሬ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤🎉🌹✝️

  • @fatele7826
    @fatele7826 Рік тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን ሸር ላይከ እያደረጋቸው የተዋህዶ ልጅቸ❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Рік тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ግሩም ነወ

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 7 місяців тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በርቱልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت Рік тому +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 7 місяців тому +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በጣም ብዙ ትምህርት እያስተማረችሁን ነው 🤲🌾🥰

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤ጥያቄ? አንድ ሴት በወርሃ ፅጌ ጊዜ በጠጣት ትችላሉችን
    የቅዳሴ ፀበልስ በብዛት ምእመናን ፊታቸውን እራሳቸውን የረጫሉ አግባብ ነዉን በዚሁ ማብራርያ ቢያክሉበት
    ግን እኮ አሁን አሁን ህፃናት የክርስትና እለት ፀጉራቸዉ አይነሳም ልክ ነዉንይብራራ
    በርቱ እናመሰግናለን መምህር

  • @mekadr842
    @mekadr842 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና የስጥልን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 Рік тому +1

    ኦኦ ተወዳጅ ትምህርት ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ
    @ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ Рік тому +1

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 Рік тому +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔንም ጥያቂ ነው የተመለሰልኝ ክብረት ያድልልኝ።

  • @ሔኤሜንቢንያም
    @ሔኤሜንቢንያም 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @SelamawitHailu-f2r
    @SelamawitHailu-f2r 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን መምህር ብዙ ጥያቄዎቻችን ተመልሰውልናል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Рік тому +1

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!

  • @fggh6526
    @fggh6526 10 місяців тому +1

    Kake hiywet yasemalin❤❤

  • @Hanateklehaymanothana
    @Hanateklehaymanothana Рік тому +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው ቀንዲል ሚዲያ ገና ብዙ ከእናንተ እንማራለን ። መምህራችንንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እኛም ብዙ የምናየው የልማድ የሆኑ ጭራሽም የሚያከራክሩን ጥያቄዎች አሉን በርቱልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +1

    እውነትነው በየቤቱ ስትአይነት ጉድ አለ።ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Рік тому +2

    እውነት ችግር ፈች የሆነ ትምህርት ነው

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከአንደበት እስከ ትምህርት ደስ በሚል ሁኔታ ነው የማያስተምሩት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Рік тому +1

    መምህራችን እጣ ፈንታ እድል ተርታ ኮከብ ቆጠራ ስኒ መገልበጥ አስትሮኖሚ አፍጫቸው ሹል የሆነ አይናቸው ጠባብ አገጫቸው ... እንደዚህ እንደዚህ እያሉ የወደፊቱን እድል የአሁኑ ጠባያችንን እና ምንወድ ምንጠላውን የሚነግሩን ከምን አንጻር ይታያሉ አግባብ ነውስ ቤተክርስቲያስ እንዴት ታየዋለች ታስተምረናለች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጥያቄዎቻችን መልስ ስሰጡ ነጠላ ብትለብሱ እላለሁ ቃለ እግዚአብሔር አደለ

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Finffineenkanoromootiitalaahad
    @Finffineenkanoromootiitalaahad 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሕይወትን ያሳማልን 🤲🤲🤲

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Рік тому +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የቅዱሳኑን አምላክ እረዥም እድሜን ያቆይልን በእውነት ማውቅ ያለውን በደንብ አውቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SaddrFaxdc
    @SaddrFaxdc Рік тому +2

    ቃለህይዎት ያሠማልን ምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት 😊

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወድሜ ዳቆን አንተም ከመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Рік тому +3

    አጥማቂ ተብዬ ጠንቋዮችን የሚከታተሉ ብዙ እህቶች መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው። መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን።

    • @tilahunsimie
      @tilahunsimie Рік тому +1

      ምን የተለየ ነገር ተወርቶ ነው?

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 7 місяців тому

      በተቃራኒው ምንም ስለ ክርስትና እውቀት የሌላቸው የአፍ አምልኮ ያለባቸው እኔን ብቻ ስሙኝ የሚሉ ፣ስለ መዕመኑ የማይገዳቸው ፣እውነታን መስማት እማይፈልጉ የዘመናችን ፈሪሳውያን ናቸው ፣ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን በር ላይ እሚሽጡትን የጥንቋላ መፀሀፍት ባጠፉ ፣ ቤተክርስቲያን ነጠንቋይ ተሞልታለች እውቀት ነው እያክ የተጋትከው ምናምንቴ አይን ግን ጋርዶብሀል ንቃ አለበለዚያ ቤተክርስትያን በዚሁ ከቀጠለች ባዶዋን ትቀራላች እናንተ ይሄ አይገዳችሁ ቅናታችሁ ለምን እኛን ይበልጣሉ ነው እንግዲህ ባወራ አይሆንም አምልኮታችሁ አፋችሁ ላይ ነው እንደምናፍቃን ከነሱ አትሻሉም ጠማም ናችሁ።

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 7 місяців тому

      @@woldesenbet ዲያብሎስ ሁሌም እንዳገሣ ነው ። አንተና መሠሎችህ ለራሣችሁ ሰላም ሥሌላችሁ ቤተክርስቲያንን እረፍት መንሣት ሙያችሁ ነው። ቤተክርስቲያን በየቀኑ አማኞቿ እንደ አሸዋ እየበዙ የወጡት እየተመለሱ ነው። አትጨነቅ። ነገ አንተም ልቦናህ ሲበራ ትመጣለህ።

  • @tiruworkbeshe56
    @tiruworkbeshe56 Рік тому +2

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር
    የጸበል አጠማመቅ ስርዐቱን በትኩረት ብታዩትና ያነሱትን ነጥቦች ቢታረሙ ; እኔ የማውቀው ቦታ ሁሉ ምንም አይፈቅዱምና

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምለ አሜን በእውነት ግሩም ት/ት ነው
    ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን በእውነት
    ጥቄያ አለኝ ፡-
    1ኛ, ስግደት ስንሰግድ እጃችን እንዴት አድርገን ነው መስገድ ያለብን መሬት ስመንት ለመነሳት ማለቴ ነው?
    2, ጸበል ልንጠመቅ ስንሄድ መፈሱ ከጮኸ ባይጮህም አንዳንድ አባቶዎ በመስቀል በመቁጠሪያ በጣም በጭካኔ ነው ሚገርፉት ሚደበድቡት ይህ የቤተ ክርስቲያን ስራት ነው መፈስ ቢገርፉት ቢደበድቡት አይያዝ አይጨበት ሰውዬው ነው እንጂ ሚያመው ይህ ነገረ እንዴት ይታያል ?
    3,መምህራችን እንዳስተማሩን ልብስ ሁሉ አውልቆ መጠመቅ እንደ ማይገባ ነግረውናል አስተምረውናል ግን አንዳንድ አባቶዎች ካላወለቃችሁ የሚሉ አሉ እቢ ማለት አለብን ማለት ነው በዛላይ ቆመው ነው ሚያስጠምቁ?

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Рік тому +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Рік тому +1

    በእውነት በጣም ግሩም ነው ሁሉም ሰው ሊያስተውለው የሚገባ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💕🙏🙏🙏💕

  • @picniclb7700
    @picniclb7700 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 8 місяців тому

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ግሩም ትምህርት ነው
    እኔማ በፍላሺ ነው የምይዘው መፅሀፉ እስቀሚታተም

  • @abugida794
    @abugida794 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Рік тому +3

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን
    ግን ስለእጣ ያሉት ላይ አዎ እኔ በገጠር ሳድግ እጣ ክፍሌ ብለዉ እጣ አዉጥተዉ ይሄዳሉ ግንአሁን ላይ ሆኜ እጣ ክፍሌ ማለታቸዉ ምነድነዉ ስል ስለቅዱሳን ለመላዕክት ብቻ ስለቃል ኪዳን የጠለቀ እዉቀት የላቸዉም እንዳሉት የዉጭ ህመም የዉስጥ ህመም በቆዳ ላይ የሚወጡብን የተለያዩ በሽታዎች ቃልኪዳን በተሰጣቸዉ ቅዱሳን እንድናለን የገጠር ሰዉ ይሄ እዉቀት ስለሌለዉ እጣ የሚወጣዉ ቅዱስ ለዛ ህመማቸዉ አዳኝ እንደሆነ ያምናሉ በዚህ መንገድ ነዉ የቅዱሳንን አዳኝነት የሚረዱት።

  • @dessalegnabebe3554
    @dessalegnabebe3554 8 місяців тому +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን!!!!

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 Рік тому +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs Рік тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና መምህር አሜን!!!

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ብዙ ጥያቄዎቼ ነው የመለስክልን።

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Рік тому +1

    አሜን❤
    አሜን❤
    አሜን❤
    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Рік тому +3

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምሕር

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝን መልሶች ተመልሰውልኛል

  • @naris1738
    @naris1738 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ጥሩ ትምህርት እያስተማሩን ነው ይቀጥል። በቀጣይ ክፍሎች ስለ ስዕለት መሳል ቢያስተምሩን

  • @YesharegBirhane14-of3px
    @YesharegBirhane14-of3px Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @AkliluEshete-j8m
    @AkliluEshete-j8m Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому

    በጣም ወሣኝ ትምህርት በእውነት 🎉🎉 የዘወትር ጥያቄ ነበር ቸመለሠልኝ🎉🎉ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Рік тому

    ቃለ ኅይወት ያሠማልን ክቡር መምህራችን ዲያቆን ምትኩ ኣበራ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @nunubetty9153
    @nunubetty9153 Рік тому +1

    Memihir betam enameseginalen Egziabhair yistilin betsebel bota bizu gize tekotatari meri meslew sew yemiyasitu sewoch kezih bizu yimaralu ye agelhilot zemenik yibarek tilik timihirt new

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 9 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @mesiw1909
    @mesiw1909 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።አስበ መምህራንን ይክፈልልን።

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @hanamariamtakle2387
    @hanamariamtakle2387 7 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 5 місяців тому

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ሁል ግዜ በውስጤ የሚመላለሰዉን ጥያቄ መለሱልኝ አንዳንድ ግዜ ያለፓንት የምንጠመቅበት ቦታ አለ ሁል ግዜ ለምን እል ነበር አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ተመለሰልኝ

  • @mariyamawit3626
    @mariyamawit3626 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +2

    መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን

  • @አሰገዱ
    @አሰገዱ Рік тому

    እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችንንን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ Рік тому +19

    ቃለ ሂወት ያሰማለን በእውነት👏 እኔ ታምሜ ሀኪም አያሺለኝሲል አድቀን አለቀስኩ እናቴ አዋቂ ሂዳ ከቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ውሰጂያት አሉያት ሙስሊም ነበርን አሁንምናቸው እነሱ እና ተፀብየ ዳኩ አመንኩ ወደክርትትና ተመረጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቸን እስላምያረገብኝ በሽታነው እኔ እደምከዳው ስለሚያቅ መሰለኝ እደዛያለው

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 11 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ባድም በሌላ እግዚአብሔር ያስተምራል ቤተሰቦችሽንም አድ ቀን ወደቤቱ ይመልሳቸው👏

    • @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
      @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 11 місяців тому

      እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን❤❤😢

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 10 місяців тому

      እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ እህቴ፣ በቤቱ ያጽናሽ፣ ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለሌሎቻችንም ይድረስ::

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew 8 місяців тому

      እንኳን የህይወት መንገድ ፣ የመንግስተ ሰማይ በር ወደ ሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ በሰላም መጣሽ